6ኛ ሳምንት 💯 በዚህ ሳምንት የተቀባሁት👉 ፀጉር የሚያሳድግ, የሚያበዛ, የሚያፋፋ የግድ መጠቀም ያለብን ውህድ best hair mask you must use

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 107

  • @user-si1lb1rr3d
    @user-si1lb1rr3d 6 месяцев назад +3

    በጣም አሪፍ ነው በዚ ሳምንት የተቀባሁት ሩዝ አብሽ ተልባ ቅርፉድ አንድ ራስ ቀይ ሽንኩርት 4ፍሬ ነጭ ሽንኩርት አንድ ላይ ደባልቄ በ2ብርጭቆ ውሃ አርጌ ለ15ደቂቃ አፍልቶ ትኩሱን ማጥል ሲቀዘቅዝ መቀባት

    • @user-mx6el4kx7r
      @user-mx6el4kx7r 6 месяцев назад

      እንዴት ነው ለውጡ😢

    • @user-si1lb1rr3d
      @user-si1lb1rr3d 6 месяцев назад

      በጣም ቆንጆ ለውጥ አለው ሞክሪው

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n 6 месяцев назад +2

    ቤሪዬ የኔ ደርባባ እንኳን ደና መጣሽ በእዉነት በጣም አመሰግናለሁ ለዉጥ በጣም አለ ርዝመት ሳይሆን ከላሩ መናቃቃል ልስላሴ አጣይቁኝ በናገራችን ለይ ትላንት በጣም ደክሞኝ የመታጠብ ፍለጎት አልነበራኝም እንዳምንም በቃ ቻሌንጅ ነዉ ብየ መስክ ተቀብቼ ከ4 ሰአት በኃላ ተጠብኩ በዛ ለይ የግድ የሚመጣዉ እሁድ መታጠብ ይኖርብኛል

  • @tegestalemu3291
    @tegestalemu3291 6 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥይበት የኔ ቆጆ በርቺልን እህታችን እዳታቋርጭብን እሺ እናመሰግናለን🥰🥰🥰

  • @edenabebe751
    @edenabebe751 6 месяцев назад +3

    6ኛ ሳምንት ደርሻለሁ ለዉጥ አይነገር አመሰግናለሁ

  • @edelawitkedesete4974
    @edelawitkedesete4974 6 месяцев назад +1

    ዋዉ በጣም ደስይላል 6ዙር ደረስን በጣም ጠካራነሽ እኛንም አጠነከርሸን በጣም አመሠግናለሁ አግዛቤርይጠብቅሽ እሰከቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤❤ አቺን የኔብርታቴነሽ ለፀጉሬ ያለኝን አመለካከት ሰለቀየርሸልኝ አመሰግናለሁ

  • @rozayilma6582
    @rozayilma6582 6 месяцев назад +1

    በጣም ኣመስግናለው ጸጉሬ በጣም ለውጥ ኣይቼበታለው እረዝማል ጥቁር ብላል በጣም ኣመስግናለው ተባረኪ ❤❤❤

  • @mekdi_adigrat
    @mekdi_adigrat 6 месяцев назад +2

    እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ❤
    እናማ የኔ ፀጉር ወዙ ከመጀመርያም ቆንጆ ነው ቁመቱ በጣም ጨምረዋል ግ ፀጉሬ ድሮ ኣይነቃቀልም ነበር አሁን ግን ልነግርሽ አልችልም እንዲው በእጄ ማሳጅ ሳደርገው እንዲ ንቅል ብሎ ይወጣል መላ በይኝ 😢እንዳታልፍኝ❤

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  6 месяцев назад +2

      እስኪለምደው ነው ይስተካከል ዉዴ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 6 месяцев назад +1

    የኔውድ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ❤በርችልኝ በጣም አሪፍነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እማማየ ደህናናት ሳሚልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 6 месяцев назад +1

    ፀጉራችን እያደገ ነው እናመሰግናለን እህትዋዬ😘😘😘

  • @nardititi1821
    @nardititi1821 6 месяцев назад +1

    Betam nameseginalen yene konjo bertielin yene xegur demo rezeme tekeyere edimena tiena yistish

  • @bayushtadesse2559
    @bayushtadesse2559 6 месяцев назад +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይባርክሽ ተጠቅሚያለሁ

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 6 месяцев назад +2

    God bless you thanks.

  • @user-dl7cs6pr9p
    @user-dl7cs6pr9p 5 месяцев назад

    5stegnaye new ❤❤❤❤❤ betam lewut alewu wude❤❤❤

  • @user-lh5um3th5m
    @user-lh5um3th5m 23 дня назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እኔም በጣም ዎድጃል ተበርክ 👌🏻👌🏻❤️❤️

  • @Be-qf1mn
    @Be-qf1mn 6 месяцев назад +3

    አሪፍ ነዉ 😊 በዚሁ ቀጥይ

  • @semiraberhe
    @semiraberhe 3 месяца назад

    anim jemari negh aemesegnalew gn miriyi ketekeban hula bemn antatebew be wha bcha metateb ychalal ❤❤❤

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 6 месяцев назад +1

    ተባረኪ❤❤❤አመሰግናለው

  • @tihitnaterefe9321
    @tihitnaterefe9321 6 месяцев назад +1

    betam thank you,, moral honeshignal kesir kesir eyeteketelkush new,, betam lewut aychebetalehu tsegure bizat ena kumet chemrolgnal .
    thank you so much.

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  6 месяцев назад

      You are welcome darling

  • @selamawitwoldegiorgis8143
    @selamawitwoldegiorgis8143 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ውዴ በጣም አሪፍ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Ethio-ms4ix
    @Ethio-ms4ix 6 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ቤሪዬ
    የእሬትን ጥቅም ያወኩት አሁን ቅርብ ግዜ ነው እየቆረጥኩኝ ዝባለ እየጣልኩኝ ነበር አይ አለማወቅ

  • @KibretTebeje-ot3po
    @KibretTebeje-ot3po 6 месяцев назад +1

    ዊዉ ምናለ ትንሽ ቀደም ብትይ ለዉጡ day to day new እናመስግናለን እሽ 🎉

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 6 месяцев назад +1

    I always enjoy watching your video, Berry!!!

  • @marthayilma
    @marthayilma 6 месяцев назад

    እናመሠግናለው ለፍት የማዲያትና የጥቁር ስርልን ተባርክ ❤❤❤

  • @MetsahatZekarias
    @MetsahatZekarias 6 месяцев назад +1

    Berrye tleyalesh yene konjo kenethtnash yene tsegur algebashm endet endetekeyere betatttttm new yemamesegnew ❤❤❤❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 6 месяцев назад +1

    yene konjo betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤💕💕💕

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 6 месяцев назад

    ቤሪዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንበርታ ❤❤

  • @demarismolla5417
    @demarismolla5417 6 месяцев назад +1

    በጣም አመስግናለሆ ቻልንጅን ተቀላቅየ ስድስተኛው ደረሻለሁ ብዙ ለውጥ አላየሁም በጣም ያሳከኝል ምን ላድረግ ምንስ ትመክሪኝ አልሽ እንደምትመልሽልኝ ተስፎ አልኝ God bless you

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  6 месяцев назад

      Vitamin እጥረት ሊሆን ይችላል እማ

  • @soliyanatedros4312
    @soliyanatedros4312 6 месяцев назад +1

    በጣም ነው ምወዲሽ

  • @user-fz3jl9kh4n
    @user-fz3jl9kh4n 6 месяцев назад +1

    Berry thanks

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj 6 месяцев назад +1

    መጣሽልኝ ዛሬ በጉጉት እየጠበኩሽ ነብር❤❤❤ በርችልን ካችጋ እኩል ነው የጀመርኩት ግን ሶስት ወር ብታረጊው ከተመቸሽ

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f 6 месяцев назад +2

    እኔማ የምጠቀማቸው ነገሮች ምችት ከማለቱ የተነሳ በሳምን ሁለቴ ተያይዤዋለሁ ብዙ ለውጥ አለኝ ሳምንት እስኪሞለኝ ያቁነጠንጠኛል ክክ😂😂😂😅

  • @MessiMesfin
    @MessiMesfin 6 месяцев назад

    የኔ መላካም እህት ምን ብዬ ልገርሽ እጂግ በጣም ነው ለውጥ ያለው ግን እዳልሽው ያሳክከኛል እና ለውጥ ነው ብዬ ዝም ብዬዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @elsa-sy4td
    @elsa-sy4td 6 месяцев назад +1

    Yene konjo berchilinn

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 6 месяцев назад

    እህቴ በጣም አመሠግንሻለሁ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ሬት ፀጉር ካሣደገ ፊታችንን ስንቀባው ፀጉር አይወጣብንም ወይ እባክሽ መልሽልኝ አመሠግናለሁ ❤❤

  • @user-gy3sp5zm1s
    @user-gy3sp5zm1s 6 месяцев назад +2

    Betame lewet alew

  • @MeklitMaakii-mz8os
    @MeklitMaakii-mz8os 5 месяцев назад

    yeteleyaye wuhid maxaqam gideta naw ? Malet beye samintu maqayayer alabin?

  • @user-oy5jy6vk5i
    @user-oy5jy6vk5i 6 месяцев назад +1

    በቂ ውሀ መጠጫም ሰአት አላገኝ እኳን ይሄንን ሁሉ ውህድ😢😢ብቻ ዝም ብዬ መፈረጅ ነውጂ በጭራሽ አላገኘውም የመዳም ሸቃላ ነኝ የእንቅልፍ ሠአቴም 6ሠአት ብቻ ነች ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 6 месяцев назад +1

      ይሄን እምታይበትን ተጠቀሚበት❤

    • @user-oy5jy6vk5i
      @user-oy5jy6vk5i 6 месяцев назад

      @@zamzammuhammed5829 ይሄንን የማዬውኮ ስተኛ ነው በመኝታ ሠአቴ ነው😥

    • @Jemitikonjo
      @Jemitikonjo 5 месяцев назад

      Ayzosh yene wed hagersh setgebi tejmriyalesh

  • @MulunehDeboch-ko7ru
    @MulunehDeboch-ko7ru 6 месяцев назад +1

    Yani konjo tebareki❤❤❤❤

  • @elsa-sy4td
    @elsa-sy4td 6 месяцев назад +1

    Yene konjo anchin alemamesgen ayechalim tsegure 1yetesebaber atagenim edeme lanchi wdddd

  • @meazaamare44
    @meazaamare44 3 месяца назад

  • @abitaddese4789
    @abitaddese4789 6 месяцев назад

    ከመጀመሪያው ስላላየውት ከመጀመሪያው ለማየትምን ላድርግ።

  • @HayatHayat-pt7jj
    @HayatHayat-pt7jj 6 месяцев назад

    በርቺን የኔ ቆጀ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n 6 месяцев назад +2

    ቻሌንጁ እስኪያልቅ 50k እናስገባት ያላ

  • @umeman3175
    @umeman3175 6 месяцев назад +2

    እኔስ ጀምሬ ነበር ግን ሰሞኑን በጣም ከፍቶኛል ሀሉም ነገር አስጠላኝ አቆምኩት😢

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  6 месяцев назад +1

      አይዞሽ እማ

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 6 месяцев назад

      አይዞሽ እማ ሁሉም ነገር ያልፋል!!በዚች አለም ላይ ብዙ መጥፎ ነገር እናስተናግዳለን ግን በዚ ሁሉ እራሳችን ጠንከር ማድረግ አለብን ህይወት ይቀጥላል ❤❤🎉

    • @umeman3175
      @umeman3175 6 месяцев назад

      @@tsigeredagetachew6342 eshi betam ameseginalehu

    • @umeman3175
      @umeman3175 6 месяцев назад

      @@BerryTube21 🙏

    • @Richyim
      @Richyim 6 месяцев назад +1

      Yene wed allah yirdash hulum sew gar yale neger new wede fetarish kirebi kelel ylishal🤲🤲🤲

  • @tsigehailu1622
    @tsigehailu1622 6 месяцев назад

    እህቴ ተባረኪኪ የኔ በጣም ሰሰ ሁኖ አንደገና እየረገፈ ነዉ ምን ላረግ እባከሽ ንገረኝ የኔ ማር

  • @user-cw8mi2zj2n
    @user-cw8mi2zj2n 4 месяца назад

    እኔ ገና ልሞክር ነው በደብ እየተከታ ተልኩሽ ነው እህት

  • @titaasrat8962
    @titaasrat8962 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ekramjemal4448
    @ekramjemal4448 6 месяцев назад

    Cerave cream kelele bemndne fiten ketatebku buhala maleselsew pls pls melshilgn

  • @user-od9mb6tf9r
    @user-od9mb6tf9r 6 месяцев назад

    አወ እኔ ፕርም እጠቀም ነበር ጫፉ ልክ እዳንች ሁኖብኝ ነበር ከዛ ቆርጨው አሁን በጣም የሚያምር እየሆነልኝ ነው

  • @user-mz2up3he6j
    @user-mz2up3he6j 6 месяцев назад

    Abukado alarjik honebgn lelawen mekebt echelalew abokado tech

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 6 месяцев назад

    እኔ አልጀመርኩም ቀለም ላለው ፅጉር ይሆናል መልሺልኝ ❤

  • @user-yb3gh4oe1n
    @user-yb3gh4oe1n 6 месяцев назад +1

    Yene wedeeee ❤❤

  • @user-ri2dx8ir7y
    @user-ri2dx8ir7y 6 месяцев назад

    ክክክክሴቱ፡ለውበቱእንዲያብዳል፡እኔማሞቻለሁ።።ዛሬመጣሁየተሻለውንምረጭልኝዛሬልጀምር፡በአራስቤት፡ቅቤእልተቀባሁም።አሁንአልቋልሰውእንዳያየው፡ሁሌምአስረዋለሁ

  • @user-pc7pj2ho5z
    @user-pc7pj2ho5z 6 месяцев назад

    Straight comb at home btekemew tseguren yigodawal?

  • @Eyerus-ci3nx
    @Eyerus-ci3nx 6 месяцев назад

    ለውጠት አይቻለሁ ግን መነቃቀሉን አላቆመም

  • @trhasabraham4958
    @trhasabraham4958 6 месяцев назад

    What kind of Shampo do you use for your daughter

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n 6 месяцев назад +1

    በአላህ ማድያት ኮንፊደንሴን ናሳኝ ምንም ነገር ፊቴ ለይ መቀባት በጣም ነዉ ምፋራዉ ኡፍፍ

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 6 месяцев назад +1

      የጥቅልጎመን ውሐ ጠጪበት የጠፋልሻል

    • @user-fx6pp2ig2n
      @user-fx6pp2ig2n 6 месяцев назад

      @@sabagebru6850 እዉነትሽን ነዉ በአላህ አትቀልጅብኝ በጣም አሳቀይቶኛል የእዉነት ከሆነ ምንም ይሁን እጣጣለሁ ሞክረሽ ከሰራልሽ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 6 месяцев назад +2

    ላይክ እያረጋችሁ

  • @user-yz2wn8qd4k
    @user-yz2wn8qd4k 6 месяцев назад +1

    Awo lawux ale ❤❤

  • @user-sw2dy5vs4g
    @user-sw2dy5vs4g 6 месяцев назад

    Yene konjo barichi ine bohala naw yejamarikut gin tilik lawuxi tabaraki gin tsagure yinakakalali mala bayi

  • @trhasabraham4958
    @trhasabraham4958 6 месяцев назад

    How do you store Aloe vera

  • @beliderse4608
    @beliderse4608 6 месяцев назад

    ከታጠብን በኋላ የምንቀባው ቅባት?

  • @edenmulatu4851
    @edenmulatu4851 6 месяцев назад

    Addis challage sitjemri abresh jemralew

  • @edenabebe751
    @edenabebe751 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @helenahelena7725
    @helenahelena7725 6 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏❤

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 6 месяцев назад

    ወላሒ እየተነቀለ እቢ አለኝ ጭራሽ በማበጠሪያማ ከቃል በላይ ነው እሚነቀለው እህህህህ አይይይይ

  • @ganataahmed5078
    @ganataahmed5078 6 месяцев назад

    ያፓራሙ አይኑ ይጥፈ
    ዬእኔ ጸጉራን በጠጥሶ ጨረሰ ለእረጂም ጊዜ ተጠቅሜ ነበር አሁን ታበቅሜ አለቅም ግን አልተማለሰም

  • @user-ww4fs2cp7l
    @user-ww4fs2cp7l 2 месяца назад

    Wede mache matalashuw

  • @user-ey6jl2md3u
    @user-ey6jl2md3u 6 месяцев назад

    የኔ ሁሉም መንታ ነው ምን ላርገው ሲያስጠላ ብታይ

  • @user-qk1gi9pj9y
    @user-qk1gi9pj9y 6 месяцев назад

    በሰድስት ወረ አንድ ነገር ነዉ ሚትቀብው?

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb 6 месяцев назад

    ዛሬ ማነውቀኑ ቅመሞች አእርስቸው ሳልቀባ

  • @user-uo4si8tq2k
    @user-uo4si8tq2k 6 месяцев назад

    እህቴየ ሰላም ነሽ ጸጉሬየ ማንታ ነው እሰከ ስሪ እስጫፍ ምን ይሽልሊ 😢😢መቅረጥ ይሻልሊ ወይ😢😢

  • @user-hc7je2vf7s
    @user-hc7je2vf7s 6 месяцев назад

    Berry ke tatebsh behala twist serew konjo new

  • @rahelkebede4238
    @rahelkebede4238 6 месяцев назад +1

    Ene 2w honognal berry I appreciated ❤

  • @tigisttigist9004
    @tigisttigist9004 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nn2nk6fj3f
    @user-nn2nk6fj3f 6 месяцев назад

    Oil b samnt snte nw metkbiiw

  • @Hfdssdggh
    @Hfdssdggh 6 месяцев назад

    እሪቱ የት ነው የሚገኝው

  • @user-rs1tk7wi6z
    @user-rs1tk7wi6z 5 месяцев назад

    ጸጉሬ በጣም አድጓል ገና በ 6ሳምንቴ

  • @user-eo5ck1yl8e
    @user-eo5ck1yl8e 6 месяцев назад

    Berch bertu qen nw vedio yemtlqew

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 6 месяцев назад

    ወይኔ ጸጉሬ ፐርም 😭ጸጉሬን ስብርብር ብሎ አለቀ በአላህ መላ ምታቁ ንገሩኝ 😭😭
    በናትሽ ንገረኝ ረጅም ነበር 😢 ብዙ ነበር
    ግን አሁን የት እንደሄደ ግራ ነው የገባኝ😭

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 6 месяцев назад

      አማራጭሺ መላጨት ነው እኔ ተጭቼ አሁን ምርጥ ፀጉር ወቶልኛል❤❤

  • @tejegobezie6656
    @tejegobezie6656 6 месяцев назад

    አረ ውውውው ፀጉሬ ተንቅሎ አለቀ ድረሱልኝ

  • @sayedaahmada2673
    @sayedaahmada2673 6 месяцев назад +1

    የለየለ የለለነዉ ቻለጂኑ ተያይዘነዋል የኔቆንጆ ዉድድእየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @shabashimahdi
    @shabashimahdi 6 месяцев назад

    mnmdinew yaregshiw

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit 6 месяцев назад

    ውዶችየ ደምሩኝ እሰኪ

  • @madinam5266
    @madinam5266 6 месяцев назад

    ወሬው አጠር ይበል

  • @ganataahmed5078
    @ganataahmed5078 6 месяцев назад +1

  • @user-bk5xq7xh4u
    @user-bk5xq7xh4u 6 месяцев назад

    ❤❤❤