አርቲስቱ ለድምጻዊት ለምለም ኃይለሚካኤል ዘፈነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • ዘጠኝ ዓመታትን የፈጀውና ሙዚቀኛ ኤልያስ መልካ የተሳተፈበት "ማያዬ" የተሰኘው የለምለም ኃይለሚካኤል የመጀመሪያ አልበም ተለቆ በልዩ ዝግጅት በተደመጠበት ዕለት ልዩ ልዩ እንግዶች እና የቅዳሜ ፌሽታ አቅራቢዎች ተገኝተው ያሳለፉት ልዩ ቀን #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Комментарии •