የአዲስ ዓመት የባህል አልባሳት ገበያ በሽሮ ሜዳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 сен 2018
  • የአዲስ ዓመት የባህል አልባሳት ገበያ በሽሮ ሜዳ

Комментарии • 397

  • @ilovejesusjesusislive6700
    @ilovejesusjesusislive6700 6 лет назад +19

    ስለ ሁሉም ነገር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! !የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሰላማችንን ያጽናልን አሜን! መልካም አድስ አመት!

  • @aasrebebayalew9195
    @aasrebebayalew9195 6 лет назад +69

    ዋጋውን አሥበካክሉ እድንገዛችሁ እዛላይ እየሠቀላችሁ ደሀ በምኑ ይግዛ ቢያንሥ ደህና የጥበብ ቀሚሥ ከ 2000 እሥከ 2500 ቢሆን እኛም አረብ ሀገር ያለነው አገር ሥገባ እንገዛችሁ ነበር እናተ እኮ 10 ሺ 40ሺ እያላችሁ ማን ለአንድ ልብሥ ይሄን ሁሉ ይጥላል በእውነት ሠው እዳቅሙ በቅል ያቦካል አሉ የቻይናችንን እንለብሣል ይኑሩልን እናተ የወርቅ ዋጋ አደረጋችሁት ጥጡ የሚመረተው አገር ውሥጥ ሸማኔው አገር ውሥጥ ከሸማኔ የምትረከቡት በርካሽ እናተ ቤታችሁን ልታዳብሩ ነው ታዳ ይሄ ማሥካኖ ህዝብ ከየት አምቶ ይግዛችሁ ዝብ ሢወራችሁ ይውላል እጂ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 6 лет назад +1

      ሰሰሰ የኔ ቆንጆ ወላሂ በጣም ውድ ነወው

    • @madenamohammed3858
      @madenamohammed3858 6 лет назад

      Aasrebeb Ayalew ክክክክክክክክክክ

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d 6 лет назад

      ወይኔሲያምር

    • @hayatmohammed3260
      @hayatmohammed3260 6 лет назад +1

      Aasrebeb Ayalew ትክክል ብለሻል

    • @aasrebebayalew9195
      @aasrebebayalew9195 6 лет назад +2

      እንግዳ ምን ላድርጋቸው እውነት የዛሬ 5 አመት 800 ብር ሢሸጥ የነበረ ቀሚስ አሁን 8 ሺ ሢሉ አያፍሩም እንዴ አንድ የመንግስት ሠራተኛ ሥንት ወር ሠርቶ ለአንድ ቀሚሥ ይጥላል እኛሥ አረብ ሀገር ያለነው መቸም የአንድ ወር ነው ግን አልገዛቸውም ከ2000 ብር በላይ

  • @zenathussen3804
    @zenathussen3804 6 лет назад +61

    እና ታዳ የኔ ቢጤስ እደት ሊገዛ ይችላል ደመወዙ 1500የናተ ልብስ ከ6ሺ እስከ11ሺ ከዛም በላይ አለ እና እደት እንግባባ ቻይናማ እድሜና እውቀቱን ይጨምርለት ለዳሀ አሳቢ ጀግና ማለት ቻይኖች ናቸው

    • @hanaasemamaw2888
      @hanaasemamaw2888 6 лет назад +3

      እውነት.አሳቅሽኝ.

    • @sofiyasofiyahussen9412
      @sofiyasofiyahussen9412 6 лет назад +1

      ትክክል ዝም አትያቸውም ቻይና ነው የያዘን አልባሳት ይኑርልን ቻይና አስመስለው እያቀረቡልን

    • @roseabraha9543
      @roseabraha9543 6 лет назад

      Ihte China bahlich kemserk batgezi yimretal miknaytu
      China hawasa Fabrik 1/4 demoz indemikfil takyalic ageru
      Mirtu byseraw gin 4 itf demoz yikflal China min eyaderge New
      Afrika mulu be international news tektatey ina inkan yebahl liserku
      Mece New yemihdu rasachinin agrachin insadig tiyalec

    • @user-ll5dg8jj3g
      @user-ll5dg8jj3g 6 лет назад

      zenat hussen የትነሽ ማር ሰኡድ ከሆንሽ አለ 250 ሪያል እዝሁ ብንገዛ ይሻለናል አገር እንኳ ውድ ነው

    • @user-cu8be6fn7o
      @user-cu8be6fn7o 6 лет назад

      አሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b 6 лет назад

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቀሚሶች ናቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ እኔም ኢትዮጵያ ሲመጣ ገዝቸ እለብሳለሁ የሀገሬን ልብስ እና ደግሞ መጭው ዘመን 2011 የሰላም የፍቅር የብፅግና ... እግዚአብሔር አምላክ ያድርግልን አሜን

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 6 лет назад +20

    የቻይ ልብሥ እኮ ድህውን አሣቢ ተደርጎነው
    እናንተ እኮ የ1አመት ደመውዛችንን በአንድ ልብሥ ቅርጥፍ አረጋችሁ
    ደግሞ ታወራላችሁ የቀን ጅቦች
    2000ይበቃችሁአል

    • @user-hj7fu8sy9j
      @user-hj7fu8sy9j 5 лет назад +2

      ሁለት ሺስ ከየት ይመጣል አንድ ሺ እና አንድ ሺ አምስት መቶ በቂ ነዉ ኧረ እንዲያዉም ዘጠኝመቶ ሲበዛ ነዉ

  • @mekdesmelaku8470
    @mekdesmelaku8470 6 лет назад +38

    ዋጋቹን አስተካክሉ ወገን እንተዛዘን አናንተ ዋጋውን ሰማይ ሰቅላቹ 10,000 ብላቹ 2000 ብር እየሸጣቹ በአንድ ልብስ8,000 ብር ለማትረፍ ስታቅዱ ስትሞክሩ እግዚአብሔር አምካክ ለደሀው ቻይናን ላከለት እኛ እርስበርስ ባንጨካከን ሁሉም ተመጣጥኖ ይኖራል ቻይናም አይደፍረንም ነበር አስቡበት ለውጥ ከራስ ይጀምራል መልካም አዲስ አመት

  • @mimilahailu5776
    @mimilahailu5776 5 лет назад

    እድሜ ለሥደት አንበሽብሾኛል የሀገር ባህሌን የቻይናው ገደል ይግባ

  • @aasrebebayalew9195
    @aasrebebayalew9195 6 лет назад +12

    ደግሞ ኛይናዎች ለምን የኛን አሥመሥለው ሠሩ ትላላችሁ ገና ሠላማዊ ሠልፍ እንወጣለን ሀበሻ ቀሚሥ ከ500 እሥከ 1000 ብር ይሁን ብለን

  • @athiopiandressdesignstylet4820
    @athiopiandressdesignstylet4820 5 лет назад

    እንኳን አደረሳቹ ያገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት

  • @hanahana4406
    @hanahana4406 6 лет назад +8

    ቻይናዎች አርፈው መገዳቸውን ይስሮ አብይ ያስተካክላቸዋል አብሹር ወገኑቼ በርቱልን ለመስቀል እመጣለው የሀገሬን ምርት
    ነው ምላብስው..

  • @zarahzarah4454
    @zarahzarah4454 6 лет назад +2

    ልክ ናችሁ ምርጦች ከምንም በላይ የሀገረና የህዝብ በሠላም ወቶ የሚገባበት ሠላም ነው የሚፈለገው ፈጣሪ ኢትዮን ይጠብቅልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @ritaroro1136
    @ritaroro1136 5 лет назад

    እዉነት ነዉ እኔ በቅርቡ በአይኔ አይቻለሁ እጅግ ብዙ ገበያዉን የተቆጣጠረዉ የቻይናዉ ተመሳስሎ የተሰራዉ ነዉ።
    ይሔ ልብስ ፣መግባቱ መቆም አለበት የባህል ልብሳችንን በሻማ አትቀይሩብን።

  • @tareknoufal5709
    @tareknoufal5709 6 лет назад

    ዋው .ስያምር .መቼ ነው .አገሬ ገብቼ .እምለብሰው .የማዳም .ኩሽናውስጥ .ቀረው.ፀልዩልን.

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 6 лет назад +60

    ያገሬ ምርትን ነው የምገዛው የፈለገ ቢወደድ የምን የቻይና ነው ደሞ

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 лет назад

    ዋውውውውው እንደት የሃብሻልብስ ከለበስኩ ልክ 6 አመቴ እንደት እንደነፈቀኝ ጥሎብኝ የሃበሻ ቀሚስ ውስጤነው እንደግዚአብሔር ፍቃድ ከ1 ወር በሔላ ወደ ሃገሬ እገባለሁ

  • @nardosnardos2877
    @nardosnardos2877 6 лет назад +1

    የሻይና አንፈልግም የባህላችን

  • @sofyyfker5128
    @sofyyfker5128 5 лет назад

    አልሀምዱሊላ እኮንም እርከሰ ድሀም ይልበስጅ ሁሉምነገር ሀብታም እድለብስ አታድርጉ እኮንም እርከሰ ለምሲኪኖቹ

  • @tejedemewez1246
    @tejedemewez1246 6 лет назад

    እንካን አብሮ አደረሰን መልካም ገበያ

  • @hadraa6567
    @hadraa6567 6 лет назад +4

    ሲበዛ ማር ይመራል አለች ሃያቴ ታዳ ሰው የአቅሙን ነው የሚገባየው የኛ የተባለው አይነካ ሆነ ስለዚ ሀገርኛ ለመመሰል ፎጂቱን መልበስ ነው ማን ነክቶ ያየዋል ትክክለኛው ነው ወይስ የቻይና ብሎ የሚጠይቅ አለ? የለም ስለዚ ዶሮ አያቶቻችን እንዲሁሞ እናቶቻችን 5000 አውጥተው ይለብሳሉ አይለብሱም እንደውም ዝቅተኛውን ነው የጠራውት የበሬ ዋጋ የሚያክልም አለ አሉ በዚህ አጋጣሚም የበሬ ዋጋም ይስተካከል በአጠቃላይ የኑሮ ውድነት ይታይበት እላለው ሰላም ለኢትዮ 💝

  • @user-nb3ju8ji9x
    @user-nb3ju8ji9x 5 лет назад

    በእውነት ዋጋው ውድ ነው ደግሞ ከተማ ስለሆነነው ...ግን ጥልፉ የሚያምረው ያገራችን ነው ...የምን አባቱ ቻይና ...እፍ እነሱ የማይገቡበት የላቸውም ....ትክክለኛ ጥልፍ አይደለም የቻይናወች ካላይ ልጥፍ ነው የሚያደርጉት ......

  • @user-fc8ym9cc5v
    @user-fc8ym9cc5v 5 лет назад

    መቻ ይሁን ይህን ልብስ ምለብሰው በጣም ነው ምወደው

  • @user-qh5ec2kh2f
    @user-qh5ec2kh2f 5 лет назад

    በጣም አሥወደዳችውት ከወርደመወዛችን በላይሆነእኮ ሆሆ

  • @maazamaza952
    @maazamaza952 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 6 лет назад

    ውይይይይ እደት ያምራል መች ነው ሀገሬ ገብቸ የምለብሰው ☺☺☺

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 лет назад +28

    ቻይናዎች ከቆዩ ፡ እንኳን የአገር ልብሱን
    እኛን አበሾቹንም ፡ አስመስለው ቻይናውያን
    መስረታቸው አይቀርም!

  • @user-wo9fu8gz6o
    @user-wo9fu8gz6o 6 лет назад

    እንኳንለአሮጊዋቃቅሜአደረሳቹ
    __እስቲለጥምቀትወደአገሬእገባለው
    __ቆንጆያገርልብስምረጡልኝእሺ፡

  • @samrihabashawesengetnet6918
    @samrihabashawesengetnet6918 6 лет назад +5

    ድንቄም መደመር ስግብግቦች ቻይንየ ኑሪ የሽማኔውን ግፍ ነው እንዲህ የሚያደርጋችሁ

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 6 лет назад +20

    ውይይይይ ውይይይይ ደሀ አይለብስው የናተን ልብስ 10ሺ 15ሺ እያሉ እዲሜ ለቻይና

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 6 лет назад

      Dedeb nesh. Ekek libeshi

    • @user-wi3tf8pi8k
      @user-wi3tf8pi8k 6 лет назад

      +Michael Corleone ምን አጠፋሁ እውነት ነው የተናገርኩት የሀበሻ ልብስ ውዲ ነው በጣም

    • @sharkkillerful
      @sharkkillerful 6 лет назад

      ልክብለሻል የመሰረትመብራቴአደናቂነኝ

  • @user-jp2rj1kf5h
    @user-jp2rj1kf5h 5 лет назад

    ሰለገበያ መቀዝቀዝ ግን የአገሩ የሰላም ጉዳይ ነዉ ለማንኛዉ እካን አደረሳቹ አደረሰን ዘመነ ሰላም ዘመነ ፍቅር ያርግል

  • @mekdesmekdes6364
    @mekdesmekdes6364 5 лет назад

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አዲሰ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 6 лет назад

    የዛሬ እሶስት አመት ለኔ ለናቴና ለህቴ በስድስት
    በስድስት መቶ ምርጥ ጥልፍ ቀሚስ ገዝቸአለሁ
    አሁን ቢበዛ አንድሺ 500 ይሁን
    ከዚያ በላይ ጥቅር ይበል

  • @user-wr9lh2hx7j
    @user-wr9lh2hx7j 6 лет назад +17

    የቻይና ይሻላል ታድያ እናንተ 15ሺ እያላችው ማን ይገዛችዋል ታድያ

  • @user-hv3fd8gw3f
    @user-hv3fd8gw3f 6 лет назад

    ዋው እንዴት ያምራል

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 6 лет назад

    የሀገራችንን ሸማኔዎች ምርት በመግዛት የራሳችንን ዜጎች ማበረታታት አለብን ! የቻይናን አስመጭዎች መጣል የሚቻለው ገዥው የራሱን አገር ምርት ተቀዳሚና ተመራጭ አድርጎ መያዝ ያስፈልጋል !በተጨማሪም ሸማኔዎች የምርትን ጥራት በመጠበቅ ነጋዴዎችም አላስፈላጊ ትርፍን በማስቀረት ገዥዎችን ለራሳቸው ይማርኩ እላለሁ !!

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit5033 6 лет назад +7

    ሲያምር ምነው ዋጋውን ብትነግሩን

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 6 лет назад

    እውነትእውነትብላችኅል እንኛ ሠላም ነው የምንፈልገው እንድ መጣሪየይመስገን
    መልካም አድስ አመት!!!!!

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 лет назад +3

    ኧረ ዋጋው በጣም ተወደደ እንዴ ይሄን ሁሉ ብር ለአንድ ልብስ መልካም አዲስ ዓመት

  • @alemalem5876
    @alemalem5876 6 лет назад +1

    ዱባይ ፖክስታን አትለቀለቁት በጣም ያሳዝናል በእውነት በተመሳሳይ ድዛይን ሰርተው አቀረቡት በእርካሽ ዋጋ ግን ለሀገራችን ነጋዴዎች ያሳዝናሉ ድሮ ከኢትዮጵያ እስከ 10000 የሚያስመጡ ሰዎች ተመሳሳዩ በእርካሽ ይለብሳሉ

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 6 лет назад

    የአዲስ አመት ዋዜማ ስትሉ ደንግጨ ነበር ፃጉሜ ቀረእንዴ ብየ ሆሆሆ ለማንኛውም ደስ ይላል የአገራችን የባህል ልብስ ውውውይይይይ ግን ይች ቻይና እምትባል አገር ሁሉን ነገር ኮፒ ስትወድ

  • @user-oc9wt6le8d
    @user-oc9wt6le8d 6 лет назад

    በጣም ያምራል የባህል ልብስ እወዳለሁ ግን የለኝም

  • @user-bg2lj6vj6q
    @user-bg2lj6vj6q 6 лет назад +7

    አድሱ አመት የክሪስትያኖች ብቻ ነው??
    ለሙስሊሞች የተዘጋጀው የት አለ

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 6 лет назад

      አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ሰአዳ አሊ moletale enate betezaze asere

    • @aasrebebayalew9195
      @aasrebebayalew9195 6 лет назад

      አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ሰአዳ አሊ ኧረ በአሉ የሁላችንም ነው አሁን አሁን ግን ሙሥሊሞች አናከብርም እያሉ ነው

    • @user-pi7mj7do5g
      @user-pi7mj7do5g 6 лет назад

      ሙስሊሞች አድስ አናከብርም ትሉየል 😆 ለማንኛውም መስቀል የሌለው አለልሽ በትዛዝም ማሰራት ትችያለሽ

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 лет назад

    በመጀመሪያ ለመላው የክረስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ ከአገረ ውጭም ከአገረ ውስጥም ላላችሁ ወገኖቸ በሙሉ እንኳን 20011 እንኳን ከዘመነ ማሪቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሠን እላለሁ ዘመኑ የፍቅረ የመደመረ የሠላምና የብልፀግና ይሁንልን በስደት አለም ያለነውን በሠላም ለእነት አገራችን እንዳበቃን የዘላለም ምኞቴ ነው
    ልብሱን ዋጋውን አስተካክሉ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከ-6 ወረ በኋላ እገባሉ በደረዘን ነው የምገዛችሁ አብሺሩ እሺ

  • @user-lp9di1bo4t
    @user-lp9di1bo4t 6 лет назад

    የሰላም ይሁንላቹ የጤና ይሁንላቹ

  • @user-tu3lm1li8x
    @user-tu3lm1li8x 6 лет назад

    ወላሂ ትክክል ብለሻል
    እኛ ኢትዮጵያ እጂ የአሜሪካ አሜሪካ ለኛ ምድናት ስሞትም በኢትዮጵያ ስኖርብ በኢትዮጵያ አልሀምዱሊላ አው እኛ እምንፈልገው ሰላም ብቻ ነው
    ዶክተር አብይን አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ያረብ

  • @zahraasaid6231
    @zahraasaid6231 5 лет назад

    ደግ አደረጓችሁ የናተ እኮ ውድ ነው

  • @mahlatmola3613
    @mahlatmola3613 6 лет назад

    ዋውሢያምርአገሬመጥቼይሄንያበሻቀሚሥለብሸ

  • @workneshbogale6359
    @workneshbogale6359 6 лет назад +1

    ሲያምር

  • @askalegeda6068
    @askalegeda6068 6 лет назад

    TEKEEKEL. ..megemeria ...le baahhel ...leebs ...ayzoowachu. ..beertu ...MELKAAM ADDIS AAMET. .🎶🎶🎶🎶

  • @asthey
    @asthey 6 лет назад

    AMEN ETHIPPIAYACHN SELAM TEHUNLEN!!! AYZZZON 💚💛❤

  • @user-gf6ye8no7i
    @user-gf6ye8no7i 6 лет назад

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
    ምንም ይሁን ምን ሀገሬን መርጫለሁ

  • @salamahh3349
    @salamahh3349 5 лет назад

    ዋዉአሪፍነዉ

  • @wifiwifi5166
    @wifiwifi5166 4 года назад

    እናት ላርስቶች ሰሩ እኛ ደግሞ ቻይናን እድሜዋን ያርዝምልን እሽ ካሀብታም እኩል ያደርገችን እሽ

  • @shirleytemple8635
    @shirleytemple8635 6 лет назад

    እግዚአብሔር ፈቅዶ አገሬ ገብቸ ገዝቸ ኡፍፍፍፍ

  • @tigistethi7603
    @tigistethi7603 6 лет назад +1

    ያምራል

  • @meskeremevequoz6914
    @meskeremevequoz6914 6 лет назад

    Yasazinale..bahelachenen..metebeke..aleben!!!

  • @nm3610
    @nm3610 5 лет назад

    Greeting from United States of America I thought you became habesha + habesha I never know Ethiopian habesha plus with China hopefully they bring quality items if China Meade no quality good luck habersha + plus Chinese

    • @weletekidanaschale874
      @weletekidanaschale874 5 лет назад

      ደግሞ ቻይና ትላላችሁ አታፍሩም ከውጭ ስለሚገባነው እያላችሁ በሌላ መንገድ ትቆነድዱናላችሁ የቻይኖች የውጭ ልብ አደለም ለምን እረከሰ እናንተ ግን እዛው እየሰራችሁ የታክሲ እንኩአን ሳታውጡ ጣራ ላይ ትስቅሉታላችሁ

  • @marimasd5049
    @marimasd5049 5 лет назад

    wowww

  • @zenabmohammadmohammad8906
    @zenabmohammadmohammad8906 6 лет назад

    ይይይ እኔ በጣም ነው የባህል ልብስ የምወደው

  • @fneishcell8614
    @fneishcell8614 6 лет назад

    awe lbshachn new megzat yalebn gn betam tara neka yebhal lbsu waga Ere betammmm

  • @maryamandres342
    @maryamandres342 6 лет назад +7

    ለሙስሊሞችም የሚሆን የሀበሻቀሚሥ ስሩ እንገዛቹሀለን ማለትየመሥቀል ድዛይን የለለበት ለማለትነዉ

    • @ekramnimani5598
      @ekramnimani5598 6 лет назад

      እረ አለ በጣም ከፈለግሽ እኔም እዎዳለሁ ያበሻ ቀሚስ

    • @maryamandres342
      @maryamandres342 6 лет назад

      Ekram Nimani ታለ ደስ ይላል ጥሎብኝ ሀበሻ ቀሚስ እወዳለሁ

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 6 лет назад

      Maryam Andresመሻአላህደሥሥትሉ መስቀል መስቀል አትበሉ ከፈለግሽ ሞልቷል በብዛት ጥበብ እኛ ክርስቲያን ስለምንገዛ ነው

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 6 лет назад

      Ya tekur yemtsefafnt ale aydel

    • @iselamsalamnawalhamedolila5832
      @iselamsalamnawalhamedolila5832 5 лет назад

      Egame endenegazachewe lagala moselemoch masekal yalalabate azahago yameral kameso egame lamagezate zegegonane

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 6 лет назад +4

    ድሮንስ ቻይና እጇን ወደ ሀገሬ ከሰደደች ምኑን በጀን

  • @helenbegashaw7315
    @helenbegashaw7315 6 лет назад +1

    ውይ ቻይና ብለው ብለው ባገርባህል ልብሳችን መጡ የቻይናን ምርት የማናይበት የት እንሂድ

  • @user-fk2rz3mb7u
    @user-fk2rz3mb7u 6 лет назад

    Yemaneme Nachacheba Libse Atasegebu Hagerache Hulachme Tekemute

  • @user-cy2em2mh5w
    @user-cy2em2mh5w 5 лет назад

    እንካን10ሺ.500ሺም.አላወጣ.እረሲጀመር10ብርም.አልገዛ..እድሜ.ለአባየና.ኒቃቤ

  • @haregnegnyerufaellij8065
    @haregnegnyerufaellij8065 4 года назад

    ምን ያንጫጫችዋል እና ታዲያ የአመት ደሞዛችን እየገፈፋችው ምን እናድርግ ኧሯ ላሽ በሉ አይላቭዩ የቻዪና ጥበቤ ሙጭጭ😜😜😍😘

  • @user-pe7gb5gg1e
    @user-pe7gb5gg1e 5 лет назад

    enanitem wagchihun asitekakilhu egam endinegeza gobez enitezazen yachayina endinilwbes ataderigu yagerachin mirite eyale manachinem hagerschin sitadig des yilenali yafiker yeselam zemn yadirigilen

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 5 лет назад

    የእርገራችነን ምርት ለማጥፍት ቻይና ተፅኖ እየፍጠርች ነው ዋጋው ተስተካክሎ የአገራችን የብሀል ልብስ መሽጥ ብሀልን መጠበቅ አለብን ይሄ ከማንም አገር የሚበልጥ የአገር ሀብት ነው በአመት አጠራቅመን መግዛት

  • @muhammedjedda8806
    @muhammedjedda8806 5 лет назад

    እስኪ ስልክ ስጡን ወደ ውጭ መላክ ከቻሉ ይላኩልን በአላህ እዚህ በጣም ነው እሚያተርፉብን 1500 የተባለው በጣም አሪፍ ዋጋነው

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 6 лет назад

    Enazii chayinoochii yemayigabubet gurguwad yelam Ethiopia berasuwaa behal new miyameribat 2011 yeselam yexenaa yefeqer sedatagnochin yemitsabasibebet zeman yaderigelin melkam adesii amet

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад

    wow betam yamiral

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 6 лет назад

    Wagahu betaaaam wudinew dehaa melibes achilem

  • @llhaymanotggbeire3376
    @llhaymanotggbeire3376 5 лет назад

    ቻይናወች እኮ ድሃውን ህዝብ ያካተተ ነው የሀገር ልብሰ ግን ለሀብታሞች ብቻ ነው ኸረ እንደው ቻይናየ ነፍ አመት ኑሪልን

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 6 лет назад +1

    አገር ባህል ካገራችሁ ግዙ ቻይና መከልከል አለባት አገራችን ነጋዴ ይጠቀም

  • @salmaahmedou2045
    @salmaahmedou2045 6 лет назад +2

    እናንተኮ የሰውን ገዘብ ለመሞጠጥ ነው አፈር ብሉ ቻይናወች ኑሩልን ለኛ ለድሆች

  • @dhghogg5780
    @dhghogg5780 5 лет назад

    Wow yamerl

  • @user-qq5cn8jg5n
    @user-qq5cn8jg5n 6 лет назад

    እስኪ አንድ ያበሻ ቀሚስ ግዙልኝ። ወዳጆቼ 2011 አዲስ አመት

  • @RaniRani-xk4wq
    @RaniRani-xk4wq 5 лет назад

    ወረኞች ደግ አደረጉላችሁ እናንተ ለህዝባቹ ካላሰባችሁ ለኛ ባቅማችን ካገኘን ምን ቸገረን

  • @rohamagodislovejon4865
    @rohamagodislovejon4865 6 лет назад

    inkuan adersachu melaya ethipiawin balu yeselam yemadamer ye fike yihunelen ye abasha kamis igna sayihon habitkmoch yilabsu

  • @medanitmedi3295
    @medanitmedi3295 6 лет назад +1

    ወይ ቻይና የሰው ነፍስ መስራት ብቻ ነው የቀረሽ

  • @user-ct8ys5cb5k
    @user-ct8ys5cb5k 6 лет назад +2

    ጂብ ናችሁ

  • @asnaasna2924
    @asnaasna2924 5 лет назад

    ልክ ነዉ ።የሀገር ።ልብሥ .የኤቶ ጳ ነወ

  • @user-yr7ep5fv9u
    @user-yr7ep5fv9u 6 лет назад

    እኛብቻ እንብላ ዊይ

  • @farmxtashooma1956
    @farmxtashooma1956 6 лет назад +1

    እስይ ይርከስ

  • @sabi4735
    @sabi4735 6 лет назад

    በጣም አስወደዳቹሁት ዋጋውን ቀኑሱትና ሁሉም ሰው ገዝቶ ይልበስ አለበዚያ ወደ ቀነሰው ሰውሁሉ መግዛት ይመርጣል

  • @mitiku1282
    @mitiku1282 5 лет назад

    ዋጋዉ ዉድ ነዉ ግን መልቃም አዲስ አመት

  • @user-lx8jj9th8n
    @user-lx8jj9th8n 6 лет назад +2

    እኛ የሀገር ልብሳችብ በጣም እንወዳለን ግን እናተ ካቅማችን በላይ የሚትሸጡት እንዴት የቻይና አንገዛም ታዳ አታፍሩም

    • @user-je8xr1fv1h
      @user-je8xr1fv1h 6 лет назад +1

      ቢኒ ቢኒ eko

    • @mimiaddisuadiss1238
      @mimiaddisuadiss1238 6 лет назад +1

      Betam eko tewadedaben shemanyew yedakimale methkamew gin negdaw nw dezayen eyalu betawedada nuro man yegazale habesha kamise wagawen kanesu Ahun erasu le addise amet yasefawet ye china lebise nw Betam erkashe selahona engazalen menm maderag ayechalem gede naw

  • @zuzunegyabatelij5647
    @zuzunegyabatelij5647 6 лет назад

    are betam aswededachut behager wust merto endezih yaswededachut kewuc btasmetut etf lthu new ykebdal dhawu bemn akmu gezto ylbes

  • @user-qb4hv6zd1h
    @user-qb4hv6zd1h 6 лет назад

    ማሻአላህ ያምራሉ ግን ለምንድነው ሁሉም መስቀል ያለበት ለምሳሌ የመስቀል ፎቶ ያለበትን ለማይለብስ ሰው ለምን አይዘጋጅም ዋጋውን በተመለከተ ሰማይ ሰቀላቹት ድሀው ምን ይሁን እንዴ ለምን የቻይና ምርት ይገዛል የምትሉ ነጋዴዎች አስቡበት እኔ የቻይናውን እንግዛ እያልኩ አይደለሁም የሃገር ባህል ልብስ ዋጋው መቀነስ አለበት መንግስት ደግሞ ቻይና አመሳስላ ያመረተችውን ወደ ሃገር እንዳይገባ መከላከል አለበት የምን ቻይና ነው መጀመሪያ የሃገራችንን ምርት እናሳድግ በተረፈ አዲሱ ዓመት የሰላም የብልፅግና ይሁንልን

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 6 лет назад

    በጣም ያምራል ዋው ዋጋው ስንት ነው

  • @zedhabsha2114
    @zedhabsha2114 6 лет назад +1

    Eqann adrsachu

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 5 лет назад

    እነዝሕ ቻይናወችን መዳሕን አለም ያጥፋቸው እነሱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አፍሪካዊያን ማጥፋትነው የምፈልጉት ሀገራቸው እንካን ባሕላቸውን ሀይማኖት መች ይፈቅዳሉ ወረርሽኞች ክሪስትያን አይወዱ ሙስልም አፋሪካ ግን መቼም አትጠፋም ምግባረ ጎዶሎ ብንሆንም እንደየ እምነታችን እግዝአብሔርን እናምናለን እግዝአብሔር ይመስገን ለዘለአለም:: እቅዳቸው ከባድ ነው እኛን ለማጥፍት

  • @barechobarechya9814
    @barechobarechya9814 6 лет назад

    Enzehen swoch and atelum enda? Bhalawe ngarachen leyatfu nwe enda?

  • @rosepariscoucou2463
    @rosepariscoucou2463 5 лет назад

    እስኪ ወደ ዱባይ መላክ ከቻላችሁ እንመካከረ
    ያገሬ ልብስ
    መልበስ አምሮኛል
    ቁጥራችሁን ላኩልን
    ለቁጣጣሺ እድንለብስ
    ደስ ይበለን

  • @minageorgo5855
    @minageorgo5855 6 лет назад

    የፈለገ ቢወድም ያገሪ ምርት ይሻለኞል ግን ነጋዴዎችም ትንሽ ወረድ በሉ፡፡ እመብረሐን ቻይናን ካገራችን ታጥፋልን ፡፡

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z 5 лет назад

    የምበላው የኝ የምከናነበው ቢያምረኝ 6000አለችኝየደላሽ አንቼ ልበሼ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 лет назад

    እኔ የሌሁበትም ጂልባብ አበያ ድሬያ ነው ለሙስሊም ✔✔

  • @user-hr9cu3bi9b
    @user-hr9cu3bi9b 5 лет назад

    አወ ከኛ ወስደው ተመልሰው ለኛ መቆም አለበት እናተም ከድሃ ጋር በዋጋ ተግባቡ ማለቴ ዋጋውን ተመጣጣኝ አድርጉት ያገር ባህል ልብስ ቻይና ከኛ በዶራል ትግዛ እንጅ እኛ ከቻይና መግዛት የለብንም ቻይና ትውደም።

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 6 лет назад

    በጣም፡የተወደደ፡ለም፡አይቀንስም፡አገርከተሰራ

  • @user-lr5xj5uy7u
    @user-lr5xj5uy7u 6 лет назад +18

    እኛ ሙስሊሞች የጥበብ ፍቅር አለን ግን
    አሪፍ ጥበብ የተባለው መስቀል አለው
    መስቀል ያለው አገዛም !!!!!!!!!!!

    • @mitaababa1487
      @mitaababa1487 6 лет назад +2

      የአላህ ባሪያ ነኝ አሁን ላይ በጣም የሚያማምሩ መስቀል የሌላቸው መተዋል

    • @hayatvip9908
      @hayatvip9908 6 лет назад +4

      ያ ድሮም ለእናንተ አይደለም የተሰራው አስተውሉ

    • @faizaethopiya1445
      @faizaethopiya1445 6 лет назад

      @@mitaababa1487 እኔ እፈልጋለሁ ያበቻ ብልስ ብዱውን መስቀል የት ነው ያለው

    • @sablatalaco8370
      @sablatalaco8370 6 лет назад +1

      ኣትግዙ.ማን.ገዙ.ኣላችሁ.ሆሆ

    • @mitaababa1487
      @mitaababa1487 6 лет назад

      Faiza Ethopiya እኔ ከኢትዮ ነው የማስመጣው

  • @eeteee7885
    @eeteee7885 6 лет назад

    betam yamiral gin betam wid new leminidinw yemayiqensew?