Ethiopia - ፈረንሳይ ውርደትን ተከናነበች ደራርቱ 3 ከባድ ክሶች ቀረቡባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 191

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 6 месяцев назад +9

    የሙዚቃው አስፈላጊነት ምንድነው? አስከ መጨረሻ ለማዳመጥ ያዳግታል ::

  • @berhanemeskel5041
    @berhanemeskel5041 5 месяцев назад

    ደራርቱ ምን ታደርግ ነው የምትሉ ደራርቱኮ አልሮጠትም ደራርቱ መልካም ጠባይ ያላት ሴት ናት God bless you Derartu

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 6 месяцев назад +9

    ደራርቱ ከእዉቀት ነፃ ናት እሷ እግር እንጅ ጭንቅላት የላትም በክት

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 6 месяцев назад +2

      አይባልም ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ አፍ ሲከፈት የጭንቅላትህ ባዶነት ይታያል እና ከመሳደብ ተቆጠብ ከማናችንም የተሻለ ክብር ያላት ሐገራችንን በአለም አደባባይ ያስጠራች ያስከበረች ናት የሆነ ስህተት ስለሰራች ብቻ በማንም ልቃሚ ልትዘረጠጥ አይገባም

    • @mtolla5767
      @mtolla5767 5 месяцев назад

      Beket nech koshasha deha

    • @mercato967
      @mercato967 3 месяца назад

      ​@@tameratgutema9834በብሄር ማንነቷ እንጅ እዚህ ቦታ ያየናት ከእውቀት ነፃ ለመሆኗማ ምን ያጠራጥራል።ሩጫ ሌላ ህዝብን መምራት ሌላ።ሲጀመር"ጊዜው የእስናይፐር ነው ይጠበጠባል "የሚል የበሸቀጠ አስተሳሰብ ይዛ አትሌቲክሳችንን እንኳንስ መምራት ሜዳ ላይ መገኘት የሌለባት ሴት ናት።ግን አገሪቱ የምትመራው በእነማን እንደሆነ ስለምናውቅ ቀልዱ የሚቆምበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ብለን እናስባለን።

  • @abdumnurMnur-wu1hq
    @abdumnurMnur-wu1hq 6 месяцев назад +28

    ሁላቸውም ለሀገር የሚሮጡ ከሆነ ዘር መከፋፈል ምን ያደርጋል

    • @ayeleregasa5835
      @ayeleregasa5835 6 месяцев назад +5

      ነገሩ ስር ሰድዋል እኮ ፈጣሪ ይታረቀን እንጂ

    • @ERMIYASALU
      @ERMIYASALU 6 месяцев назад

      @@ayeleregasa5835 ትክክል

    • @Momeyeop
      @Momeyeop 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @nuronuro6458
    @nuronuro6458 6 месяцев назад +3

    ደራርቱሉ ወደ አትሌቲክስ ፌደረሽን ከመጣች ቦሃላ ኢትዮጵያዊነት ጠፍታል እናም የኢትዮጵያ አትሌቶች በጣም ወርደዋል😢😢😢😢

  • @natiman145
    @natiman145 6 месяцев назад +6

    ሁሉም የውጪ ዜናዎች ሁሌም ከክርስትና ጋር የተያያዘ ነው ፈጣሪ ፍርዱ ቅርብ ነው

  • @darmodalacha394
    @darmodalacha394 6 месяцев назад +2

    ይህ ጉደይ በሰከነ አእምሮ ሀገር ከገቡ በኃላ ቢጠራ ጥሩ ነው እባከችሁን ጋዜጠኞቻችንም የሀገር ክብርና የአትሌቴስ ዜና የሚያቆሽሽ አትዘግቡ ሀገራች ከደራርቱ ይህን ታራ ነገር አትጠብቅም እርሷም አተደርግም እዚያ ለዘመናት በኮራብሽን የተከነውን ዶ/ሩን ባሉት እንጅ ደሬ ደራርቱዬ አታደርግም ቸር ያሰመን

  • @mshadiya5535
    @mshadiya5535 6 месяцев назад +1

    ይመችህ አቀራረብህ መልካምነው

  • @abby87877
    @abby87877 6 месяцев назад +20

    ደራርቱ እና አሸብር ስልጣናቸውን ይልቀቁ

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 6 месяцев назад

      የአንድ ወገን ሰምተህ አትፍረድ

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 6 месяцев назад +2

    እሷን የሸመ ሁሉ ከእሷ አይሻሉም እሷ እኮ ከእውቀት ነፃ የሆነች ሴት ነች ድዷን መገልፈጥ ብቻ ነች💚💛❤ ሀይ ኢትዮጵያ

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh 6 месяцев назад +2

    አንድ እንኳን የወሮሞ ደህና ይጥፋ!?😭

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 6 месяцев назад +5

    ፈረንሳይ ውርደት ብቻ ሳይሆን ሌላም ይገባታል !!!! ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!!!!!!

    • @AbdiFatax-pz5ot
      @AbdiFatax-pz5ot 6 месяцев назад +1

      Eyesus sew new geta ayidelem

    • @fikirteatinafseged2138
      @fikirteatinafseged2138 6 месяцев назад

      ተው ስለ እራሳችሁ እምነት ስለሌላው አያገባችሁም አንተ የሰው ሀይማኖት ስትሳደብ የአንተንም እምነት ታሰድባለህ ለዚህ ደሞ ፈጣሪ ይጠይቅሃል ተው ጥሩ አይደለም

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 6 месяцев назад +12

    አይፈርሳይ ተዋርድሺ አላህ አዋርዳት

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 6 месяцев назад +5

    ደራረቱ አስመሳይ

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ 6 месяцев назад +6

    እርድሜ ልክሽን አላህ ያዋርድሽ እምነተቢስ ሀገር

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 6 месяцев назад +4

    Derartu tulu God bless you

  • @doit-o2c
    @doit-o2c 6 месяцев назад +42

    በሩጫው ለሀገር የከፈለችው መሰዋትነት እንዳለ ሆኖ ደራርቱ ዘረኛና ምንም አይነት የመምራት አቅም የሌላት ከእውቀት ነፃ ነች

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 6 месяцев назад +3

      ኧረ ኧረ ኧረ ሰውን ያለ ስራው ያለ ቦታው መወንጀል ተገቢ አይደለም 100% ፐርሰንት ደራርቱን በዘረኝነት የሚወነጅላት እራሱ ዘረኛ ነው ያለ ጥርጥር ስራ ላይ ስህተት ፈጽማለች ሌላ ነገር ነው የብቃት ችግር አለ ማለት ይቻላል ዘረኛ ናት ማለት ግን ሊሆን የሚችል አይደም በአለም አደባባይ ከሃያ አመት በላይ የወርቅ ሜዳሊያ ለሐገሯ ለኢትዮጵያ ስታበረክት ማንም ዘረኛ ነሽ ያላት አልነበረም ሰንደቋንም ከፍ አድርጋ ስታውለበልብ ስታነባ በኢትዮጵያዊነቷ እንጂ በዘረኝነቷ አልነበረም እና ስንናገር በማስተዋል ቢሆን ከትዝብት ያድናል ይህን ኮመንት ደግሞ ላይክ ያደረጋችሁ 33 ሰዎች ማመዛዘን የማትችሉ ጉልቻዎች ናችሁ ሰው እንዴት ስህተትን የሐሰት ውንጀላን ይደግፋል???

    • @doit-o2c
      @doit-o2c 6 месяцев назад

      @@tameratgutema9834 እሷ በሀላፊነት ከተቀመጠች በኋላ ሁሌም እንዳዋረደችን ነው ሌላው በሩጫ ጊዜዋ ያደረገችውን የካደ የለም በየኦሎምፒኩ በብሄሩ ምክንያት የተገፋና እሷ ላይ ቅሬታ ያልቀረበበት ኦሎምፒክ የለም ከሷ በፊት ከሷ በፊት ተደርጎ የማያውቀው 😂

    • @delledergu2304
      @delledergu2304 6 месяцев назад +1

      ዘረኝነትን ከአማራው አትበልጥም ለአማራ ብቻ ሳይሆን የቆመችው ለመላው ኢትዮጵያ ነው ።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 6 месяцев назад

      ለሀያ አመት ዘረኛ ያልሆነችው ትግሬ ይገዛት ስለነበር ነው አቅሙ አልነበረም አሁን ግን ከታሰረችበት የትግሬ አገዛዝ ወጥታ ባለጊዜ ሆናለች ​@@tameratgutema9834

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 6 месяцев назад

      አልጀሪያዊው ወንድ ነው ንፍጣም አትቀላቅል በማታውቀው ነገር

  • @ayalnehabay3618
    @ayalnehabay3618 6 месяцев назад

    ደራርቱ ባለፈው አመት በ2023 አመስተር ዳም ላይ የኢትዮጵያውያን እግር ኳስ ውድድር ላይ ከጀዋር መሀመድ ጋር አብሮ በመዋል ከዛም ሜዳው ላይ ከጀዋር ተለይታ መጣች።ሆኖም በጀዋር የዘርኝነት ወጥመድ ተጠምቃለች።ቢቀርባትና ኢትዮጵያውነትን እንደድሮው ብትከተል ያስከብራታል።ታሰብበት!

  • @daggag6910
    @daggag6910 6 месяцев назад +1

    Welcome back Brother zenawen asamerkew 👌

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 6 месяцев назад +2

    ኢት/ያ እንዲህ አይነት ዉርደት አጋጥማት አያዉቅም እስከአሁን አንድወርቅም አላጋኘንም የዉርደት ዉርደት እንዴት አይነት አሰልጣኝ ነዉ ያላቸዉ ማፈርያ😢😢😢😢😢😢😢

    • @wegf6808
      @wegf6808 6 месяцев назад

      እንደ ዶ/ር ወልደ መስቀል ኮስትሬ እውቀትም ልምድም ያለው አሱልጣኝ የላቸውም። ሁሉም በሚባል ደረጃ የቴክኒክ እውቀት የላቸውም።

  • @negussieyacob7437
    @negussieyacob7437 6 месяцев назад +5

    ደራርቱ በሩጫ ጎበዝ ነበረች። ስለሮጠች መምራት ትችላለች ብሎ የመረጧት ግለሰቦች ያመጡት ጣጣ ነው።

  • @jupiterLuna-c9l
    @jupiterLuna-c9l 6 месяцев назад +6

    ምን አለ ኖርማል ብታነብ ባትንጐዳጎድ

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 6 месяцев назад

    ሰላም ይሁን

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 6 месяцев назад

    እና በግጥም መልኩ አላቀረብከውም ሙዚቃው በማሲንቆ ታጅቦ አለልህ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 6 месяцев назад +1

    ደራቱ ብቃት የላትም ላመራር ብቃት ያላት ሆሮመኛ ለመጨር ብቻ ነው

  • @HusseinMohamed-l4o
    @HusseinMohamed-l4o 6 месяцев назад +5

    ደራርቱን መጀመሪያ ት/ቤት አሰገቧት

    • @alemtdese2570
      @alemtdese2570 6 месяцев назад +1

      እውነት ነው. መሮጥ መማር አይደልም. ከእውቀት. ነፃ ነች.

  • @mengistiebelay1204
    @mengistiebelay1204 6 месяцев назад +2

    ምንም እንኳን የስፖርቱ ልምድ ቢኖራትም በጠባብነቷ ምክንያት የሀላፊነት አቅም አይኖራትም !

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 6 месяцев назад +1

    DERARTU ASMESAY KOSHASHA NAT ZERENA LEMNM YEMAYHONU KEBTOCH LAY HAGERACHN WEDKALECH 😢😢😢😢😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 месяцев назад +2

    እስር እፈሩ የምትናገሩትንም እወቁ ።ሰው በስራ ላይ ይሳሳታል።ፍጹም ፈጣሪ ብቻ ነው ።ላገር ብዙ ለለፋችው ለታወቀች ወገን ዘለፋ አይገባተም ።

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 6 месяцев назад

      እኔም በጣም እወዳት ነበር አሁን ግን በአትሌቶቹ ላይ እምትሰራው በደል በጣም ያስጠላል ሂጂና አሻራ ሚዲያ ስፖርት ላይ ስሚ የስንቱን አትሌት ለቅሶ ታያለሽ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 6 месяцев назад +1

    Betame yemisazen gudaye New New egeziabher hulunem Sew endeseraw yemiferedebet❤❤❤❤❤

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 6 месяцев назад +3

    ሙዚቃዉ ቢቀርስቆይ

  • @ermi7983
    @ermi7983 6 месяцев назад +2

    ጋ..... መምራት አይችልም ያለው ጠ /ሚ መለስ ነው??? ደራርቱ እና አብይን ይሆን????????????
    ???????
    ???

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 6 месяцев назад +7

    ድምጽህ ብዙም አይሰማም ባትቸኩል መልካም ነበር

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 6 месяцев назад +5

    ደራርቱ ቱሉ ኢትዩጵያዊነቷን ወደጎን እያለች ዘርኝነቷ ጎልቶ ወጣ😮😮

  • @محمدمحمد-ع6و5ي
    @محمدمحمد-ع6و5ي 6 месяцев назад +3

    ፈረንሳይ ዋጋዋን ከፈጣሪ ታገኛለች የኦሮሞ ስብስቦቹ ያገራቸውን ሰው ያጣጥላሉ ደግሞ በውጪ ሀገር እንኳን ምን አለ ሰው ሰው ቢመስላቸው ከላይ አስ ታች ባልተማረ መመራቱዋ ሀገሪቱ ታሳዝናለች መች ወዶ ነው ፋኖ ነፍጥ ያነሳው ፋኖ ፋኖ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 6 месяцев назад

    ምን ያጨቃጭቃቸዋል አመራሮች በጣም ያሳፍራል በመነጋገር አትፈቱትም

  • @AbdulwahidSaeed-fv8bs
    @AbdulwahidSaeed-fv8bs 5 месяцев назад

    ደራርቱ የምትታወቀው በመሮጥ ነው ። አንድ መሪ የሚመራው በጭንቅላት ( በእውቀት ) ነው። ታድያ መሮጥና እውቀት ምን አገናኛቸው ?

  • @ab_sis
    @ab_sis 6 месяцев назад +6

    ምንድነው ከጀርባ የምታስጮሁት ሙዚቃ??????? ክለብ ውስጥ ነው የተቀረጻችሁት?????

  • @Yitbe8071
    @Yitbe8071 6 месяцев назад +2

    ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 6 месяцев назад

    የሽብር ጌታውና ፖለቲከኛው አሸብር መቀጣት አለበት፣ እንደ ተመለሰ ሃላፊነቱን ሊያስረክብ ይገባል። ደራርቱም በተከበረችበት አገር ውርደት የናፈቃት ትመስላለች። እሷም ከዚህ በላይ ሳትዋረድ ትውረድ።

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 6 месяцев назад +2

    ግን ደራርቱ ቱሉ ምን ሁና ነዉ የሆነች ኬሻ ዘረኛ ለዚህ አልጠብቃትም ነበር ስለሷ ቅሬታ ስት ግዜ ሰማሁ አሷ አይጠበቅም ሁሉንም ነገር ታቀዋለች

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 5 месяцев назад

    wenn this women Derartu is like that then she has to get off his Chair what a shame

  • @mareabe419
    @mareabe419 6 месяцев назад +1

    Kotat nachaw ena darartu k zarachaw seltan yewadalu sera aychelum 😢

  • @Hayat-vp7eu
    @Hayat-vp7eu 6 месяцев назад

    ያሳዝናል😢

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 5 месяцев назад

    ሁሉ አማረስን ገበያ አታውታት ደራርቱ ቱሉ የሂደችበትን አካማ የረሳች የውሰት ሊደር

  • @awelyassin885
    @awelyassin885 6 месяцев назад +2

    አሸብርም ሆነ ደራርቱ ያለ ችሎታቸው የተቀመጡ የመንግስት አጨብጫቢዎች ናቸው ። የዘር ፖለቲካ ያልገባበት የለም አይ 21ደኛው ክፍለ ዘመን ! ! ! 😭 😭 😭

  • @FAFENET
    @FAFENET 6 месяцев назад +2

    ድሮም እኮ ጋላን ያሰለጠነው አማራው ነው አማራው የገነባትን ሀገር ጋላው ያፈርሳል የደቡቡ ኢትዮፕያዊ😢

    • @ethioLove-o6m
      @ethioLove-o6m 5 месяцев назад

      እናትህን ብደ የሻርሙጠ ልጅ አማራ ከመቼ ሮጦ የቀል የሻርሙጣ ልጅ

  • @bayushabebe7472
    @bayushabebe7472 6 месяцев назад +2

    ድምጽህ እና አቀራረብህ አንተን ለማዳመጥ እወድ ነበር ግን ሀሳቤን አሰባስቤ ልሰማህ በሙዚቃው ምክናያት ልሰማህ አልቻልኩም። ሌላ ጎዜ አርሙት። በጣም ይሰርቃል

  • @mabruka4621
    @mabruka4621 6 месяцев назад +1

    የግድያ ሙከራ?ወይስ ዛቻ ነው ያልከው??

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 5 месяцев назад

    ይች አትሉትክስ ብቃት የሊለው አስተዳደደር ያደረገችው እሳ ነች ለፍርድ ትቅረብ እውነት ግን የት ነው????

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 6 месяцев назад +1

    አይ ኦሮሞ አረ ተው በሁል ነገር ገደል አትክተቱን ቢያንስ እስፖርቱን ተውልን

  • @demisdesalegn9656
    @demisdesalegn9656 6 месяцев назад

    ደራርቱ ና አሸብር ፍቅር የጀመሩ ይመስለኛል አትሌት ገዛህኝ እውነት ያሸንፋል

  • @YisuYishak-b7s
    @YisuYishak-b7s 5 месяцев назад

    Konjo newGelestah

  • @noh1281
    @noh1281 6 месяцев назад

    ምንድን ነዉ ግን ይች ሴትዮ በእስተርጅና የሚያረጋትን አሳጣት ይሄ ጊዜ የማያልፍ መስሏት ነው?

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 6 месяцев назад +3

    ደራርቱ እኮ እውቀት የሌላት መሀይም ናት እግር ጭንቅላት አይሆንም ዘረኛ ድልብ መሀይም ነች ስታሳዝን

  • @super__star6823
    @super__star6823 6 месяцев назад +1

    Sport is symbol of unity. It all over the world that make people united. But people like Deratu made it about division and dictator about being Oromuma

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 6 месяцев назад +1

    የውሽትህክ ውሽት አንድ ሰከንድ እራሱ መብራት ጠፍቶ አያም ስምንት አመቴን ይዣለው ኒኩለር እምትጠቀም ሃገር መሆኗን እንኮን አታቅም

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 6 месяцев назад

      ተራ መሃይም መሆኑን ያመለክታል። መሀይምነቱ። ኑክሌር (atomic fission) ሙዚቃ ነው ወይ?😅

  • @MahmmudmdYesuf
    @MahmmudmdYesuf 5 месяцев назад

    ውሃ ቢጠማህ ይጥማህ ;
    መወዳደር ፈለክ ምንእገባህ ;
    ምክትል ሃላፊ አልፎብሃል;
    ለምን አትጠብቅም ኦሮሙማ እንዳይበላህ::

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 6 месяцев назад

    Dersryu menee bezer mekfagel yekrbsh 😭😭😭😭

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 5 месяцев назад

    Turn off the annoying music.

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 6 месяцев назад +2

    ደራርቱ በሩጫ ነው የምትታወቀው ስለዚህ በሶሻል ላይፍ ላይ ምንያህል ችሎታ ያላት ዓይመስለኝም ደግሞ በአሁን ሰዓት ጊዜዋ ስለሆነ የፈለግቺውን ስለምታገኝ በአትሌቱም ግድላይሰጣት ይችላል ለወደፊቱ ሌላ የተሻለ እውቀት ያለው ሰው ቢመረጥ ይሻላል ።

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 6 месяцев назад

    A❤❤❤❤

  • @fraollgetachew4262
    @fraollgetachew4262 6 месяцев назад

    derartu yetsan chewata jemrsh ende jegna neber yemtmesyegn enji endezi yewrde sra ayseram anchin kemesele sew ayetebekam

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 6 месяцев назад +1

    የኦሎምፒክ ኮሚቴዎቹ እና የአትሌቲክስ ኮሚቴዎች ማንም የማይነካቸው ጋንግስተሮች ሆነዋል።አሁንም ሲመለሱ ማንም አይነካቸውም።በነሱ ምክንያት ኦሎምፒክ ውድድርን እንድንጠላ እየሆንን ነው።ሀገሪቷንም እንዳዋረዱ ይቀጥላሉ።

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 5 месяцев назад

    ትከሰስ ትከሰስ ህዝቡን ረግታለች ደራርቱ ቱሉ ትከሰስ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 6 месяцев назад +2

    ደራርቱ በጣም እረክሳለች አሳፋሪ

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 6 месяцев назад +6

    Down Down Ashebir W/Giorgis

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 6 месяцев назад

    ፈረንሳይ እስከዚህ ደሃ ሆነች ማለት ነው ? መብራት ፤ኤርኮንዲሽነር፤ ሽንት ቤት ፤ መኝታ ፤ዎሃ ፤ምግብ ፤ስጋ ወዘተ የሌለበት ረሀብተኛ ሀገር ።ፈረንሳይ አለቀለት። የአፍረካ ሀገር ይሻላል ።

  • @GeremewChere
    @GeremewChere 6 месяцев назад

    ሲጀመር ጥጋብ ነው እንደዚ ሚያደርጋቸው ሚነካን የለም ብለው

  • @neba1034
    @neba1034 6 месяцев назад +1

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ 6 месяцев назад

    ደራርቱ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሚባለውን የኦሮሙማ ድራማ በደንብ ተጫውታለች ። ደራርቱን ማንም አይናገርም ከጀርባዋ ማን እንዳለ ይታወቃል ገና የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ትሆናለች።

  • @ETAA267
    @ETAA267 6 месяцев назад

    1st Viewer and 1st Comment

  • @KemalGeleto-i5y
    @KemalGeleto-i5y 6 месяцев назад

    በፓሪስ ኦሎምፕክ ብዙ አሳፋሪ ነገሮች እንደተከሰቱ እራሳችሁ እየዘገባችሁ ሳለ ስለምን እና ደራርቱ ቱሉን ትከሳላችሁ?

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 6 месяцев назад +1

    የአገራችንን ሴራ ፖሊቲካ ማብካታችሁ አነሰና ወደ ፈረንሳይ ደረሳችሁ? አይ የመሃይም ነገር...መብራት ጠፋ አልክ በፈረንሳይ? በናፍጣ ወይ በጄነሬተር ወይ በአዋሽ ግድብ ዓይነት የሚሠራ ኤሌክትሪክ መሰለህ? ለመሆኑ nuclear fission or atomic fission የሚባል ነገር ሰምተህ ይሆን? ስንተኛ ክፍል ድረስ ነው ትምህርትህ?

  • @RobsanMr
    @RobsanMr 6 месяцев назад

    Tokyo Olympic best program

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 6 месяцев назад

    Ekelelelelelele Tiffee atlitices effcet

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 6 месяцев назад +1

    😊yezaren betaw yanzerzeragn malet yhe new derartu ahun balgeze nat😂

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 6 месяцев назад +1

    ኧረ ክላሲካሉን ቀንሱት አንተም ጩኸኽ እሱም ጮኾ አይሆንም

    • @nuale23
      @nuale23 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @Mark-j4
    @Mark-j4 6 месяцев назад

    ደራርቱ ማን ነች!!!
    ተከሰሰች ምናምን ምን አገባኝ

  • @VenitoNerini
    @VenitoNerini 6 месяцев назад

    ደሪርቱ፣ አከና ሚቲ ። እስቲ ዝም በይ።

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 6 месяцев назад +1

    አይ ደራርቱ ማፈሪያ ነሽ

  • @PlayMaster-m1k
    @PlayMaster-m1k 6 месяцев назад +2

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ያውጣችውን መገለጫ አልሰማህም

  • @amannahi3669
    @amannahi3669 6 месяцев назад +1

    ገና ብዙ ውርደት ይመጣባቸዋል

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 6 месяцев назад +17

    ደራርቱ ያልታወቀባት ዘረኛ ሰው ናት !!!

    • @MegersaBulcha
      @MegersaBulcha 6 месяцев назад +2

      ካልታወቀባት እንዴት አንተ እንዴት አወቅከዉ ? ? ?

    • @Nigus616
      @Nigus616 6 месяцев назад

      ጅላጅል

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 6 месяцев назад

      በጣም ሲበዛ

    • @MegersaBulcha
      @MegersaBulcha 6 месяцев назад

      @@Nigus616 መሳደብ ነዉር ነዉ ።

    • @super__star6823
      @super__star6823 6 месяцев назад

      @@MegersaBulcha it is clear to see that she is racist

  • @yosefadhanom7081
    @yosefadhanom7081 6 месяцев назад +1

    ትክክል በወቅቱ ደራርቱ ኢትዮጵያውያን ወክላ በጀግነት ለሀገርዋ ሮጣ ሀገርዋን ኣስጠርታለች:: ይህ ማለት ግን የኣመራር ብቃት እና እውቀት ኣላት ምለት አይደለም ኢትዮጵያም ብትሆንን ደራርቱን መርጣት ለዚህ ብቃት በሀገርዋ ነው የበቃችው
    ዛሬ ግን ይህን ያለፈ ታሪኩዋን ዘንግታ ጊዜ ከፍ ሲያደርጋት እንደኔ ማንም የለም ሰማይ ልንካ እያለችን ነው:: ኣለመማር ክፉ ጥጋብን ኣያስችል :: በቃ ሰማይ ልንካ አይ ደራርቱ go to college please😉

    • @delledergu2304
      @delledergu2304 6 месяцев назад

      አናንተ ናችሁ አላሰራ ያላችሁት ምቀኛ አማራዎች ናችሁ ። ለምን የትግራይ ልጆችን መረጠች እኛ ብቻ ሌላው ግን ኢትዮጵያዊ አይደለም የምትሉ ዘረኞች ተዉ አትረብሿት።

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 6 месяцев назад

    ዜና አንባቢ ተብዬው የመጄመሪያው ተቃዋሚ የኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ቤተክርስቲያን ነች:: አንተ ይህንን አለመናገርህ ምን ያህል ለኢትዮጵያ ክርስቲይይኖች ያለህን ጥላቻ ከማሳየቱ በላይ በአሜሪካ የሚገኝን የግብፅ ኦርቶዶክስን ስትጠቅስ የመጨረሻውን ጥላቻህን ያሳያል::

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 6 месяцев назад

    ውሀለምድን ያልተቀመጠለት ፕሬዘደቶቹለምን አብርተጋዙ ለምን ኢትዮጲያ አልቀሩም ምጉድነው ሊገሉት ነው

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 6 месяцев назад

    Tull no good

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 6 месяцев назад

    Aye Hagra Endhe kalsh Arfash

  • @Refresh16
    @Refresh16 6 месяцев назад

    My news

  • @amannahi3669
    @amannahi3669 6 месяцев назад

    ኧረ ጉድድድድድድድድድ

  • @alealex206-
    @alealex206- 6 месяцев назад +1

    ደራርቱ ግን እንዲህ ንፍጥ የሆነች ሰው ናት?

  • @dagmawimenelik8504
    @dagmawimenelik8504 6 месяцев назад

    Shame on you PARIS Olympic

  • @tarikuteressa909
    @tarikuteressa909 6 месяцев назад +1

    ገዛአይ አባረ ችግር ላይ ነው

    • @delledergu2304
      @delledergu2304 6 месяцев назад

      አዎን ነፍጠኛ ስለሆነ ለምን የትግራይ አትሌቶች ሩጡ ስላለ ነው ። ሁለቱም ሀይልም ገዛኸኝም ዘረኛ ስለሆኑ ነው ።

  • @super__star6823
    @super__star6823 6 месяцев назад +1

    I never trust Derartu. When she made the whole federation about herself, something ain't right. She made the federation Oromumuma dictator place

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 6 месяцев назад +1

    በበውነት ፌዴሪሽኑ ዶክተር አብይ አህመድ አባሩልን አሸብር ሃይሌና ገዛሃኝ ስለሺ በጣም ሸፍጥ በዝታል ገዛኝን ያባሩት ደደቦች ያገር ባለውለታን

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 6 месяцев назад +1

    Atked tullu cut comandre title tull simple potionale
    Tull semoll mimoriy

  • @ethiopia2274
    @ethiopia2274 6 месяцев назад

    xy ክሮሞሶም ያላት ቦክሰኛ እኮ ናት

  • @berhanuzerihun9713
    @berhanuzerihun9713 6 месяцев назад

    Derartu afelech

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 6 месяцев назад +1

    ምነዉ ደራርቱ ግን በጣም ሰህተት አበዛቸ