Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቀነኒ ቢያሸንፉም ባያሸንፍም ሁሌም ጀግናችን ነው እናመሰግናለን ❤ ሁላቸም ዋጋ ለከፈላቹት ሁሉ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ታምራቱን ያሳየበት ታምራት የኢትዮጵያንም ሕዝብ እንባ ያበሠበት
አባቴ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቁህ አንተ ጀግና❤❤❤
በሰይጣን ሜዳ ሰይጣንን አዋርዶ ድል ያቀዳጀዉ እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ጀግና አይቼ አልጠግብህ አልኩ ታምዬ ብረሀናዊዩ መልአክ ቅ/ስ ገብርኤል ብረሀን ይሁንህ ቀነኒ የኔ ጀግና ሁሌም ከሜዳዉ ሳይህ ደስ ይለኛል የኔ ጀግና የኔ አንደኛ
የልቤንንንን የተናገረልኝ ኮሜንት❤
አባቴ አብነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ይጠብቅክ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እዉነት አገረችን አስደስተከናል ሁላቹንም እናመሰግናለን ህይሌ እናመስግናለን አንድነት እድነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የእግዚያብሔር ልጅ ታምዬ እግዚያብሔርን የያዘ አይወድቅም አቡዬ ከአንተጋ ይሁኑ❤
🎉እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ
ፃድቁ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅህ ታሜ
Tamrat Tola - Thanks we proud of you,Strong men 🇪🇹
ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባቴ
ውነትም የአቡዬ ልጅ
ቶላ እግዚያብሄር ይባርክህ ባንዲራችንን ከፍ አድርገሀ አውለብልበሀል ጀግናችን አንበሳችንተባረክ ፡፡ ይብላኝ ለነዛ ለከሀጂዎች አገርን ለማዋረድ ተሰልፈው ለሄዱ ፍርዱን ያገኛሉ፡፡
ታሜ አቡነገብረመንፈስቅዱስ በመንገድህ ሁሉይጠብቁህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባቴ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅህ 🥰🥰😘😘😘🇪🇹🥰😘😘😘🇪🇹🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እናመሰግናለን 😘😘😘😘😘😘😘❤
እኔ የሚታየኝ አገር ስሟ ሲጠራ የኢትዮጵያ ባንዲራ በመዝሙር ሲውለበለብ ነው !! የግሉ ህይወትና እምነቱ ሌላ ጉዳይ እና የራሱ ነው ። እጅግ ደስ የሚያሰኝ ውጤት እናመሰግንሃለን ።
TOLA ክብር ይገበሀል
የኔ ጀግና ታሜ አባቴ ገብረመንፈሥቅዱሥ ይጠብቅልኝ፡፡
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እንበሳው እንክኩን እግዛቤህር ረዳህበዚህ ቀጥልበት በርታ እኛም እናመሰግናለን❤❤
ኢትዩ ሁሌም በሩጫ አደንኛ ነች ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቡየ ገብረመንፈስ ቅዱስ ልጅ ውለታቸውን የማይረሱ አባቴ እረዱህ እንኳን ደስ አለህ ❤
ወንድሜ በምትሄድበት ሥፍራ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ድልንና ክብርን ያጎናፅፍህ።
ጀግና የእግዚአብሔር ቤት ስትሰራ እርሱ እግዚአብሔር አተ ላይ ታምህር ሰራ
Good job Tamerat my Ethiopian man
ታምራት ቶላ ጀግና ድንቅ ሰው! በጣም ነው ያኮራን። አሸብር የሚባለው ወንበዴ መባረር አለበት።
እግዚአብሔር ይመስገን❤
እናመሰግናለን ታምራት ቶላ🙏
ቀነኒሳ የኢትዮጲያ ጅግና
ተዋህዶ ሀገርም ሀይማኖትም ናት ስንል በምክንያት ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ታምራትን. እየው. እሰቲ. ሰውየው. ራሱ ጰውሰጡ. መልካምነቱን. ይገልፃል. ሲያሸንፍ. በእንባ. ተቀበልኩት. እድሜ. ይሰጥህ ወንድሜ
እንኳን ደሥ አለን ፃድቁ አባታችን አሁንም ይከተሉህ
ጀግና ነው ታሜ💪💪💪❤❤❤️❤️
ሲጀም ዝምተኛና ጨዋ ልጂ ነው❤
አገር የሚያስጠራ ስራ ክተሰራኩራት ይሰማናል ሁላችን በጋራዛሬ ደስ ብሎናል ትናንት ብንከፋከፍ ይበል ጀግናችን ታምራት ቶላከሁሉ በላይ ግን ይመስገን እግዚአብሔርሰላንም መተሳሰስብ ይስፈንልን በአገርተክባብረን እንድኖር ሁላችን በፍቅር! እንኳን ደስ አላችሁ!
WOW ቀነኒሳ የኛ ጀግና❤❤❤
የተገፋና የተናቀ ድል ስያገኝ እንደማየት ደስ የሚል ነገር የለም። እምባ እማባ ይላል፣ የደስታ እምባ። Well done Tamerat! Just like Bini from Eritrea you are Africa's pride!!
ጀግና ነፍስ ይማር❤❤❤አበበ በቂላ😢😢😢
አገሬ በሁሉም መስክ በድል ጎዳና ላይ እየገሰገሰች መሆኑ የሚታይ ሀቅ ነው የታሜ ድል ይሄንን ሃቅ የሚያጎለብት ነው። ነገር ግን ከኦሎምፒኩ መገኘት የነበረበት ውጤት በአመራሮች ሽኩቻ ዝቅ ማለቱ በጣም ያሳዝናል። ለማንኛውም የኛ ጀግና አመሰግናለሁ ።
እንኳን ደስ አለን አላቸው🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤ጀግና
የኢትዮጵያ ጀግና
ጼንጤ ነኝ ኢየሱስ ያድናል
egzabhare yimesgen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልል
አገት ከመድፍት ያዳንከን እግዚአብሔር አተ ላይ ታምህር ሰርቶ ኢትዮጵያን ባንዲራዋ ከፍ አደረካት አኮራህን አንድነታችን ባንተ አየነው
እንኳን ደስስስ አለን. ግን ምን አለበት የኢትዮጰያ. የኳስ አትሌቷች አንድ ግዜኳን ስሟን ቢያስጠሩልን🇪🇹
Wegene ye 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 amllak hayal new amsegnalehu ❤🎉
ቀነኒሳአንበሳ የሁልጊዜጀግና አንተናሀይሌ ኢትዮጵያ ታመሰግናቻዃለች
Good for him, but Ethiopia should do better in the future
አቡኤ ይጠብቁህ
ሰው ቢጥልህ እግዚአብሔር ያነሣኻል : ከከፍታውም ያሥቀምጥሃል ያኔ የናቁህ ሁሉ ያሸረግዱልሀልምቀኞችህ ይከሥማሉ ።አንተ ግን በፅናት ለዓላማህ በትጋት ሥራ
ፋኖ ያሸንፋል። አማራ ውርቅ ይሸለማል።
Tebarek abune gebremenfes qdus enkan dl aqenajuh🎉🎉🎉👑🏅🦁 alem kunnat terifu kemzi tray tetsemala tsibuq neru
First comment fetadayle place reward gifet
ታሜ ታሀምር ስራ 🎉🎉🎉
መራጭ እግዚአብሔር ነው ሰዎች ሊደብቁት የሚፈልጉትን እሱ ያወጣዋል የሀገር ክብር ለግለሰቦች ዝና መዋል የለበትም
Congregation 👍
Bagaa gamadaan hundii keessaan bagaa gamanee.
የብልግና ፓርቲ ብልግናውን በአትሌትክሱ ላይ በጉልህ አሳየን ።ታምራት ታምር አሳየኝ ።
ባለጌውስ አንተ ነህ ባለጌ
ደንቆሮ አሸብርን ወያኔ አስቀምጦት ነው የሄደው።አንድነት በስፖርት እንደሚመጣ ስለሚታወቅ ይህንን ለመስበር ወያኔ አሸብርን ከሪኦ ኦሎምፒ፣ ቶክዮ እና የፓሪስ ኦሎምፒክ አንድነትን ለማፍረስ ወያኔ የተጠቀመበት ነው።
@@JesusisComingsoon-hl5ee ባለጊዜዎች አፋችሁን አትክፈቱ የሸታታ ልጆች
@@getachewnekere1980 እሺ የኛ ሙህር የሴተኛ አዳሪ ልጅ
@@getachewnekere1980እዉነት ነዉ 😊
ተመሰገን
Temirate tola you are amazing person keep serving your church
Yeja jegna Tamrat Tola enam Sisay Lema ke belay akalatoche belay techawachochu asteway nachew Fetari kezi belay kbr ena zena merferen yemulale hulem yetegfu nachew beltew yemigegut jena❤❤❤
❤ Tamerat Tolla
ገብረመንፈስ ቅዱስ እድሜህን ዘርህህን ....ገንዘብህን....ጉልበትህን...ይባርኩት....ነብስህን በሰማይ ይማልዱት....ትልቅ አባት ይዘሀል....ምድራዊው አይቋ ቋ ምህም...እሳቸውን ይዘህወደፊት ወንድማለም....በተቻለህ መጠን ርካሽ ዘረኝነ ት ውስጥ እንዳትገባ ጸጋህን ታጣለህ....አንተ የከበረው የሰው ዘር ነህ....ኢትዮጽያዊ...እገዚአብሔር ይመስገን በአንተ አድሮ ከድባቴ አወጣን ።
እኮን ደሰ አለህ❤❤
Congratulations 🎊🎈🍾🎉
ማሻ አላህ
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
ታምራት ፊቱ እራሱ የተስፋ ምልክት ይታይበታልሁሉ ለድል ያብቃህ በተሰበርንበት ጊዜ ጠገንከን
Wegene ye 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 amllak hayal new amsegnalehu
ድል ለገረችን❤❤❤
🎉🎉🎉🇪🇹💪🦁
❤❤❤❤dal lhgrachn❤❤❤amama ethiopia banderash hlem kaf ybal dal ljgnochchn salm lhgrchn allah hgrchnn kf ydrgat salam ywardbat ❤❤
Amen 🙏🏻 ❤❤❤❤❤❤
Semene melake yawetawale 👌
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
My family I fill pried off you with God
ያን መላጣ አባሩልን አይኑን ማየት አልፈልግም ደግሎ ልጄ የግል አማካሪየ ናት ቅብርጥሴ ይላል ጅላንፎ
Ye sewu desta yemi adastachu subcribe argunyi😢😢😢🤲🤲
ተገፋ የሚያስብል ምን ተደረገት በተጠባባቂነት መያዙን ያውቀዋል አምኖበታል አልተገፋም
እንኳንም ደስታችንን ሴጣን አልቀማን ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችዉ 💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😊😊😊
እኔ ምኛቴ አትሌት እሩጫከአለምጋመወዳደርነበር ወላሒ ምን ሀ😢
ሜዳል
የአማራ ፋኖ አሸንፎ ውርቅ ይሸለማል 100%።
የተወለደበት ባትናገር ታስበላዋለ
Even in this case events like Olympics they are playing politics only to lose.Well done Tola.
ቲባቲቦም ሚድያ ኤጭጭጭ
አረ ተው አትባሉ ደስታን ብቻ ማሰብ ጥሩ ነው
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
ሲሳይ ለማ ተወዳድሮ ካሸነፉት ያላነሰ ክብር ይገባዋል እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል በሚባለበት የአገሩን ፍቅር በተግባር የገለፀ ቀና ልብ ያለው ሊወደሰ ይገባዋል
Tamrat tola fetari edmehin yarzimew
ምን ጠላሁኝ መላጣ ሆዳም ቀጣይ ሃይሌን ዋና ፕሬዝዳንት ምክትል ቀነኒሳየን ደፋርም አታስፈልገንም እንደ ዘንድሮ የተዋረድንባት ቀን የለችም
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰💪💪💪💪
እኮ
❤❤❤🎉🎉
I am surprised that Ethiopia didn't include all the legendary athletes and some trainers of the candidate athletes on the committee.
የኢትዮጵያ የኦለምፒክ ኮሚቴ ባስቸኳይ ወይኒ ቤት ይግቡ።
ቀነኒ ቢያሸንፉም ባያሸንፍም ሁሌም ጀግናችን ነው እናመሰግናለን ❤ ሁላቸም ዋጋ ለከፈላቹት ሁሉ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ታምራቱን ያሳየበት ታምራት የኢትዮጵያንም ሕዝብ እንባ ያበሠበት
አባቴ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቁህ አንተ ጀግና❤❤❤
በሰይጣን ሜዳ ሰይጣንን አዋርዶ ድል ያቀዳጀዉ እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ጀግና አይቼ አልጠግብህ አልኩ ታምዬ ብረሀናዊዩ መልአክ ቅ/ስ ገብርኤል ብረሀን ይሁንህ ቀነኒ የኔ ጀግና ሁሌም ከሜዳዉ ሳይህ ደስ ይለኛል የኔ ጀግና የኔ አንደኛ
የልቤንንንን የተናገረልኝ ኮሜንት❤
አባቴ አብነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ይጠብቅክ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እዉነት አገረችን አስደስተከናል ሁላቹንም እናመሰግናለን ህይሌ እናመስግናለን አንድነት እድነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የእግዚያብሔር ልጅ ታምዬ እግዚያብሔርን የያዘ አይወድቅም አቡዬ ከአንተጋ ይሁኑ❤
🎉እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ
ፃድቁ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅህ ታሜ
Tamrat Tola - Thanks we proud of you,Strong men 🇪🇹
ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባቴ
ውነትም የአቡዬ ልጅ
ቶላ እግዚያብሄር ይባርክህ ባንዲራችንን ከፍ አድርገሀ አውለብልበሀል ጀግናችን አንበሳችንተባረክ ፡፡ ይብላኝ ለነዛ ለከሀጂዎች አገርን ለማዋረድ ተሰልፈው ለሄዱ ፍርዱን ያገኛሉ፡፡
ታሜ አቡነገብረመንፈስቅዱስ በመንገድህ ሁሉይጠብቁህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባቴ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅህ 🥰🥰😘😘😘🇪🇹🥰😘😘😘🇪🇹🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እናመሰግናለን 😘😘😘😘😘😘😘❤
እኔ የሚታየኝ አገር ስሟ ሲጠራ የኢትዮጵያ ባንዲራ በመዝሙር ሲውለበለብ ነው !! የግሉ ህይወትና እምነቱ ሌላ ጉዳይ እና የራሱ ነው ። እጅግ ደስ የሚያሰኝ ውጤት እናመሰግንሃለን ።
TOLA ክብር ይገበሀል
የኔ ጀግና ታሜ አባቴ ገብረመንፈሥቅዱሥ ይጠብቅልኝ፡፡
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እንበሳው እንክኩን እግዛቤህር ረዳህ
በዚህ ቀጥልበት በርታ እኛም እናመሰግናለን❤❤
ኢትዩ ሁሌም በሩጫ አደንኛ ነች ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቡየ ገብረመንፈስ ቅዱስ ልጅ ውለታቸውን የማይረሱ አባቴ እረዱህ እንኳን ደስ አለህ ❤
ወንድሜ በምትሄድበት ሥፍራ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ድልንና ክብርን ያጎናፅፍህ።
ጀግና የእግዚአብሔር ቤት ስትሰራ እርሱ እግዚአብሔር አተ ላይ ታምህር ሰራ
Good job Tamerat my Ethiopian man
ታምራት ቶላ ጀግና ድንቅ ሰው! በጣም ነው ያኮራን። አሸብር የሚባለው ወንበዴ መባረር አለበት።
እግዚአብሔር ይመስገን❤
እናመሰግናለን ታምራት ቶላ🙏
ቀነኒሳ የኢትዮጲያ ጅግና
ተዋህዶ ሀገርም ሀይማኖትም ናት ስንል በምክንያት ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ታምራትን. እየው. እሰቲ. ሰውየው. ራሱ ጰውሰጡ. መልካምነቱን. ይገልፃል. ሲያሸንፍ. በእንባ. ተቀበልኩት. እድሜ. ይሰጥህ ወንድሜ
እንኳን ደሥ አለን ፃድቁ አባታችን አሁንም ይከተሉህ
ጀግና ነው ታሜ💪💪💪❤❤❤️❤️
ሲጀም ዝምተኛና ጨዋ ልጂ ነው❤
አገር የሚያስጠራ ስራ ክተሰራ
ኩራት ይሰማናል ሁላችን በጋራ
ዛሬ ደስ ብሎናል ትናንት ብንከፋ
ከፍ ይበል ጀግናችን ታምራት ቶላ
ከሁሉ በላይ ግን ይመስገን እግዚአብሔር
ሰላንም መተሳሰስብ ይስፈንልን በአገር
ተክባብረን እንድኖር ሁላችን በፍቅር!
እንኳን ደስ አላችሁ!
WOW ቀነኒሳ የኛ ጀግና❤❤❤
የተገፋና የተናቀ ድል ስያገኝ እንደማየት ደስ የሚል ነገር የለም። እምባ እማባ ይላል፣ የደስታ እምባ። Well done Tamerat! Just like Bini from Eritrea you are Africa's pride!!
ጀግና ነፍስ ይማር❤❤❤አበበ በቂላ😢😢😢
አገሬ በሁሉም መስክ በድል ጎዳና ላይ እየገሰገሰች መሆኑ የሚታይ ሀቅ ነው የታሜ ድል ይሄንን ሃቅ የሚያጎለብት ነው። ነገር ግን ከኦሎምፒኩ መገኘት የነበረበት ውጤት በአመራሮች ሽኩቻ ዝቅ ማለቱ በጣም ያሳዝናል። ለማንኛውም የኛ ጀግና አመሰግናለሁ ።
እንኳን ደስ አለን አላቸው🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤ጀግና
የኢትዮጵያ ጀግና
ጼንጤ ነኝ ኢየሱስ ያድናል
egzabhare yimesgen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልል
አገት ከመድፍት ያዳንከን እግዚአብሔር አተ ላይ ታምህር ሰርቶ ኢትዮጵያን ባንዲራዋ ከፍ አደረካት አኮራህን አንድነታችን ባንተ አየነው
እንኳን ደስስስ አለን. ግን ምን አለበት የኢትዮጰያ. የኳስ አትሌቷች አንድ ግዜኳን ስሟን ቢያስጠሩልን🇪🇹
Wegene ye 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 amllak hayal new amsegnalehu ❤🎉
ቀነኒሳአንበሳ የሁልጊዜጀግና አንተናሀይሌ ኢትዮጵያ ታመሰግናቻዃለች
Good for him, but Ethiopia should do better in the future
አቡኤ ይጠብቁህ
ሰው ቢጥልህ እግዚአብሔር ያነሣኻል : ከከፍታውም ያሥቀምጥሃል
ያኔ የናቁህ ሁሉ ያሸረግዱልሀል
ምቀኞችህ ይከሥማሉ ።
አንተ ግን በፅናት ለዓላማህ በትጋት ሥራ
ፋኖ ያሸንፋል። አማራ ውርቅ ይሸለማል።
Tebarek abune gebremenfes qdus enkan dl aqenajuh🎉🎉🎉👑🏅🦁 alem kunnat terifu kemzi tray tetsemala tsibuq neru
First comment fetadayle place reward gifet
ታሜ ታሀምር ስራ 🎉🎉🎉
መራጭ እግዚአብሔር ነው ሰዎች ሊደብቁት የሚፈልጉትን እሱ ያወጣዋል የሀገር ክብር ለግለሰቦች ዝና መዋል የለበትም
Congregation 👍
Bagaa gamadaan hundii keessaan bagaa gamanee.
የብልግና ፓርቲ ብልግናውን በአትሌትክሱ ላይ በጉልህ አሳየን ።ታምራት ታምር አሳየኝ ።
ባለጌውስ አንተ ነህ ባለጌ
ደንቆሮ አሸብርን ወያኔ አስቀምጦት ነው የሄደው።አንድነት በስፖርት እንደሚመጣ ስለሚታወቅ ይህንን ለመስበር ወያኔ አሸብርን ከሪኦ ኦሎምፒ፣ ቶክዮ እና የፓሪስ ኦሎምፒክ አንድነትን ለማፍረስ ወያኔ የተጠቀመበት ነው።
@@JesusisComingsoon-hl5ee ባለጊዜዎች አፋችሁን አትክፈቱ የሸታታ ልጆች
@@getachewnekere1980 እሺ የኛ ሙህር የሴተኛ አዳሪ ልጅ
@@getachewnekere1980እዉነት ነዉ 😊
ተመሰገን
Temirate tola you are amazing person keep serving your church
Yeja jegna Tamrat Tola enam Sisay Lema ke belay akalatoche belay techawachochu asteway nachew Fetari kezi belay kbr ena zena merferen yemulale hulem yetegfu nachew beltew yemigegut jena❤❤❤
❤ Tamerat Tolla
ገብረመንፈስ ቅዱስ እድሜህን ዘርህህን ....ገንዘብህን....ጉልበትህን...ይባርኩት....ነብስህን በሰማይ ይማልዱት....ትልቅ አባት ይዘሀል....ምድራዊው አይቋ ቋ ምህም...እሳቸውን ይዘህወደፊት ወንድማለም....በተቻለህ መጠን ርካሽ ዘረኝነ ት ውስጥ እንዳትገባ ጸጋህን ታጣለህ....አንተ የከበረው የሰው ዘር ነህ....ኢትዮጽያዊ...እገዚአብሔር ይመስገን በአንተ አድሮ ከድባቴ አወጣን ።
እኮን ደሰ አለህ❤❤
Congratulations 🎊🎈🍾🎉
ማሻ አላህ
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
ታምራት ፊቱ እራሱ የተስፋ ምልክት ይታይበታል
ሁሉ ለድል ያብቃህ በተሰበርንበት ጊዜ ጠገንከን
Wegene ye 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 amllak hayal new amsegnalehu
ድል ለገረችን❤❤❤
🎉🎉🎉🇪🇹💪🦁
❤❤❤❤dal lhgrachn❤❤❤amama ethiopia banderash hlem kaf ybal dal ljgnochchn salm lhgrchn allah hgrchnn kf ydrgat salam ywardbat ❤❤
Amen 🙏🏻 ❤❤❤❤❤❤
Semene melake yawetawale 👌
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
My family I fill pried off you with God
ያን መላጣ አባሩልን አይኑን ማየት አልፈልግም ደግሎ ልጄ የግል አማካሪየ ናት ቅብርጥሴ ይላል ጅላንፎ
Ye sewu desta yemi adastachu subcribe argunyi😢😢😢🤲🤲
ተገፋ የሚያስብል ምን ተደረገት በተጠባባቂነት መያዙን ያውቀዋል አምኖበታል አልተገፋም
እንኳንም ደስታችንን ሴጣን አልቀማን ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችዉ 💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😊😊😊
እኔ ምኛቴ አትሌት እሩጫከአለምጋመወዳደርነበር ወላሒ ምን ሀ😢
ሜዳል
የአማራ ፋኖ አሸንፎ ውርቅ ይሸለማል 100%።
የተወለደበት ባትናገር ታስበላዋለ
Even in this case events like Olympics they are playing politics only to lose.
Well done Tola.