ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
    #HelinaDrama
    #SalkanTube
    #ethiopiandrama
    contact us
    on Instagram
    www.instagram....
    TikTok
    www.tiktok.com...
    Facebook
    / 1221filmsproduction
    Join this channel to get access to perks:
    / @salkantube
    Join this channel to get access to perks:
    / @salkantube

Комментарии • 818

  • @Eyerus2127
    @Eyerus2127 2 месяца назад +212

    በጎፋ ወገኖታችን ላይ በደረሰው ሃዘን 💔💔 😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣችሁ 🙏🙏
    ደግሞ እንደ አምባር በዛው እዳትረሱ 🙏🙏🙏 ተመለሱ ቶሎ 😊 የእስካሁኑ ቆይታ አሪፍ ነበር 🥰🥰

    • @KalAshe-z6i
      @KalAshe-z6i 2 месяца назад +3

      Eko

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 2 месяца назад +2

      የታወቀ ነው እንደሚቀሩ 😂😂😂😂

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 2 месяца назад +1112

    እስኪ እናቴ ሺህ አመት ትኑር የሚል like ያድርግ

    • @DaribeHassan
      @DaribeHassan 2 месяца назад +12

      እሱም ሰያንስ ነው። ከምር

    • @Bezawitabebe-qi9wp
      @Bezawitabebe-qi9wp 2 месяца назад +6

      ምን የምትሉትን አጣቹ ደሞ ጭራሽ በእናት ቀልድ አለ

    • @Salimar-v1y
      @Salimar-v1y 2 месяца назад +5

      ኧረ ሚሊዬን ኣመት ይኑርልን እናትሽ እናታችነች

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 2 месяца назад +5

      ጅል ጅላጅል ጅላፎ ነህ ብሽቅ ወሬ አጣህ እናት ለይ መጣቹ 😳

    • @HayatOumed
      @HayatOumed 2 месяца назад +2

      አሚን ❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +437

    መነው እዳኔ መስታውቅያውን አሰልፎ ምያይ 😮😂😂😂😂

    • @Saralove563
      @Saralove563 2 месяца назад +4

      Me too 😂

    • @FetleShiferaw
      @FetleShiferaw 2 месяца назад +7

      Mastawekia eko aytayim

    • @AlemadisAhmed
      @AlemadisAhmed 2 месяца назад +2

      Me too

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 2 месяца назад +5

      እር እኔ በስንስራት ከነ ማስታውቂያው ካላየው ያየው አይመስለኝም 😂😂😂😂😂😂

    • @BukariYaya
      @BukariYaya 2 месяца назад

      Ine😂😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ 2 месяца назад +349

    ቢሆንልኝ ቢሳካልኝ ብላቹ ያሰባቹትን ፈጣሪ ያሳካላቹ ሀገራችን ፍፁም ሰላም ያድርግልን አሜን🙏🙏🙏❤❤

  • @EnateHiwete-hy8io
    @EnateHiwete-hy8io 2 месяца назад +55

    የፍቅር እርጋታ ደስየሚላችሁ❤️🤚

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 2 месяца назад +124

    ዛሬ ልደቴ ነው ተመስገን አምላኬ2⃣8⃣አማኑኤል አባቴ ጠባቂየ በስደት ብዙ አመታት ሳተወኝ ሁሌ ትጠብቀኝ አለህ❤❤❤❤❤ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በስደት የለነውንም ለሀገራችን ያብቃን💙🙏 ሰደት ክፉ ነው😢

    • @NADC2024
      @NADC2024 2 месяца назад +1

      Happy birthday 🎉🎉🎉🎉

    • @TigestWube
      @TigestWube 2 месяца назад +1

      እንኳን ተወለድሸ አሁንም ቅደሰ አማኔኤል ይጠብቅሸ

    • @wbeyaseteng7718
      @wbeyaseteng7718 2 месяца назад +1

      @@TigestWube አሜን አሜን አሜን ወዴ በጣም አመሠግናለሁ💙🙏

    • @KalkidanEshetu-gb7td
      @KalkidanEshetu-gb7td 2 месяца назад +2

      HBD To You

    • @LeilaShamil
      @LeilaShamil 2 месяца назад +1

      አሚን; አብሮ ያብቃን!!!

  • @lemlemmathewos
    @lemlemmathewos 2 месяца назад +29

    የዛሬ በጣም መሳጭ ነበር የምር 👌🏿👌🏿👌🏿አንደኞች 💪🏿በሉ ምዕራፍ ሁለት እንዳታቆዩብን በጉጉት እንጠብቃለን እስከዛ 🤗🤗🤗

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha Месяц назад +1

    ውይ መሣይ ይችላል መተወን ደሞ እንዴት ለፍቅር ያለው ትግሥቱ 😢

  • @BilenEsatu
    @BilenEsatu 2 месяца назад +94

    በስመአብ የመጀመሪያ ተመልካች,የመጀመሪያ ኮማች 😊😊❤

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 2 месяца назад +1

      ዛሬ ብቻ ነው 😂😂😂

  • @hevenhailu1484
    @hevenhailu1484 2 месяца назад +26

    እንኳን ደና መጣቹ ፡፡የማዳም ቅመሞች ኑሩልኝ ጉልበታቹ ይባረክ በሰላም ለእናትና ለአባታቹ ቤት ለሀገራቹ ያብቃቹ

    • @DawitDisassa
      @DawitDisassa 2 месяца назад

      heven በልዩ ቶሎ እንድልክልሽ ፌስቡክ አካዉንት አስቀምጪልኝ በሜሴንጀር አወራሻለው

    • @DawitDisassa
      @DawitDisassa 2 месяца назад

      heven በልዩ ቶሎ እንድልክልሽ ፌስቡክ አካዉንት አስቀምጪልኝ በሜሴንጀር አወራሻለው

    • @hevenhailu1484
      @hevenhailu1484 2 месяца назад

      ይቅረርታ የኔ ናት አልገባኝም የምትይዉ

  • @mohammednuryea4073
    @mohammednuryea4073 2 месяца назад +12

    ስዩሜ አደኛ ትወና ጎበዝ

    • @sofiashifa3090
      @sofiashifa3090 2 месяца назад

      Asazenegn betam😢baymot tru neber

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 2 месяца назад +106

    የዚህ ዲራማ መጨረሻው የናፈቀው ማነውእንደኔ 🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @nanieethioboye217
      @nanieethioboye217 2 месяца назад

      እኔ ነኝ

    • @temesgenmitku7134
      @temesgenmitku7134 2 месяца назад +4

      Sanjemrew mechereshawun tilalek ende🤨

    • @GirumGetu
      @GirumGetu 2 месяца назад

      ማንም😅😅😅😊

    • @Tuba-m8t
      @Tuba-m8t 2 месяца назад +1

      እኔ ግን እንደ ዮአዳን አልጓጓለትም

    • @uadsfdd7491
      @uadsfdd7491 2 месяца назад

      @@Tuba-m8t የነሱማ ይለያል

  • @ማርኬዛየናዝሬቷ
    @ማርኬዛየናዝሬቷ 2 месяца назад +14

    ተመስገን በጉጉት የምንጠብቀው ፍልሰታ ደረሰልን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን🙏

  • @BerhanuGosaye
    @BerhanuGosaye 2 месяца назад +7

    Wow የሚገርም ድራማ ❤❤❤ i love it. I wait

  • @mozaalmansoori6777
    @mozaalmansoori6777 2 месяца назад +12

    ይህፊልም ደስ ይላል እስኪ እደኔ የተመቸው

  • @gsfhcgjkgchjkvcc
    @gsfhcgjkgchjkvcc 2 месяца назад +60

    ማነው እደኔ ህሊና ድራማን ተክፍል 1እስከ 16 በጉጉት የጠበቀ የሾፈ🤭🤙😘

  • @EmunegnyetewahedoLiji
    @EmunegnyetewahedoLiji 2 месяца назад +1

    በጣም አስደማሚ ድራማ ነው አደራ እንዳይቋረጥ👌❤😢

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 2 месяца назад +26

    ከዛስ አልሞትክም አይ ሙቸ ነዉ ሲል ጩሄ በሳቅ 😂😂😂😂

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @SaraSara-vk8bb
      @SaraSara-vk8bb 2 месяца назад

      😂😂

    • @senaitdemek5620
      @senaitdemek5620 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂እኔራሱ ለሊት እንደአብድ ከት ብዬ ስስቅ ነበር 😂😂😂😂😂😂

    • @HirutGetachew-o6p
      @HirutGetachew-o6p 2 месяца назад

      እኔስ በሳቅ

  • @EmuKasa-c1v
    @EmuKasa-c1v 2 месяца назад +46

    እስኪ ማን ነው እደኔ እናቱ የናፈቀችው😢 እናታችሁ ስኬታችሁን ለማየት ያብቃላችሁ❤

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 2 месяца назад +9

    ከዛስ አልሞትክም ይለዋል አይ ሞትኩኝ መቃብር ፈንቅዬ አይደል የማወራህ አለው😂😂😂😂😂😂

  • @Mulualem2373
    @Mulualem2373 2 месяца назад +11

    ኡፍ መጨረሻው ያጓጓል ከሳምት በሗላም ቢሆንም ልቀቁልን በዛው እዳጠፉ

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 2 месяца назад +9

    ፍቅር እና አባባ ስወዳቸው!!!ወይ ቴዲ… አይ ህሊና እንደው ሴት መሆን!! በርቱ!!!ኪያ ተንገላታ…..!!!!እናመሰግናለን ሳልካን…

  • @aishaumer179
    @aishaumer179 2 месяца назад +44

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ህሊና ግን አቃጥላ ልትደፋኝ የት አባቷ ሚላትን ነገር ምንም አትሰማም 😂😂

    • @AstareEngdaw
      @AstareEngdaw 2 месяца назад +3

      በለው ሰው ሁሉ የሚናደድበት አቷል 😅😅😅😅

    • @ttadlesh4333
      @ttadlesh4333 2 месяца назад

      እውነት ነዉ

    • @MarthaHenos
      @MarthaHenos 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @samriyoutube2041
      @samriyoutube2041 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial6097 2 месяца назад +13

    ፍቅር እውነት ስሆን ደስ ስል❤በጌታ

  • @ሣራደረጀ
    @ሣራደረጀ 2 месяца назад +9

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እየረሳን ነው እኮ😊

  • @MsLucky-et7qd
    @MsLucky-et7qd 2 месяца назад +35

    አንደኛነኚ😂😂😂
    ፍትህ ለአማራ ወገኔ
    ድልለፋኖ
    አማራ አማራየ ይነጋል አይዞን😢😢😢

    • @ውድእናቴኑሪልኝ-ዸ6ተ
      @ውድእናቴኑሪልኝ-ዸ6ተ 2 месяца назад +1

      እውነትፋኖያሸንፋል❤❤🎉ድልልልልልልልለፋኖነፃነትለአማራህዝብ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FathimaFathima-b4v
      @FathimaFathima-b4v 2 месяца назад +1

      Del le Amara fano 💚💛❤️🇨🇬🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰♥️🇨🇬🥰❤️🥰❤️❤️

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 2 месяца назад +7

      ወረኛ እዚ መተሽ ድል ድል ከምትይ እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን አውርድ ብለሽ ፀልይ ስታስጠሉ

    • @ውድእናቴኑሪልኝ-ዸ6ተ
      @ውድእናቴኑሪልኝ-ዸ6ተ 2 месяца назад

      @@meseretrefera2664 ይፉሽ፡የትስቢሆንምንአ ገባሽመብታችንነው፡በፈለግንበትቦታድጋፋችንመግለፅ፡ፈኖያሸንፋልአሁንም

    • @AbdBarsbo
      @AbdBarsbo 2 месяца назад

      ፋኖ ኢንዲያሸንፍ አልፈልግም ምክኒያቱም የሙስሊም ጸር ናቸው

  • @sebli5024
    @sebli5024 2 месяца назад +3

    ያበደ ድራማ እኮ ነዉ ማርያምን ኡፍፍ❤❤❤

  • @ጊዜጌታ-ዐ3ቀ
    @ጊዜጌታ-ዐ3ቀ 2 месяца назад +12

    እስካሁን አሪፍ ነበረ ዛሬ ላይ ግን የጫካው ትዕይንት ላይ ትንሽ መስተካከል ቢችል አሪፍ ነበረ
    1.አጠገብ ያለ ሰው ላይ ለመተኮስ እሔን ያህል መቆየት አልነበረበትም እንካ ተኩስ ካለው በኋላ እንኳ የቆየየየየየየየየየበት ሰዓት ብቻ ትንሽ ተጋነነ እንጂ አሪፍ ነበር

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 месяца назад +3

      የሚያተርፏት ወዳጆቿ እሲኪመጡላት እየጠበቁ ስለነበር ነው😂😅😂😅😂😅

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 2 месяца назад +35

    ማነው በጉጉት የሚጠብቀዉ እደኔ❤❤ቶቶሎ ልቀቁልን የሚል 👍👍👍 ሰላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 2 месяца назад +3

      አልሰማሺም እንዴ የመጨረሻው ክፍል እንደ ሆነ 😂😂😂😂

  • @emushewatube
    @emushewatube 2 месяца назад +19

    እንደ ቴዲዋጋ እሚከፍል ፍቅረኛ ይስጠን አሜን በሉ ቅመሞችዬ

  • @csi1023
    @csi1023 2 месяца назад +28

    ምእራፍ 2 እንዳታቆዩብን እፍፍ ልቤ ጥልጥል አለች😢እንደ ቴዲ አይነት አፍቃሪ አለ ግን😢😊❤❤❤

  • @BetiBe-y4m
    @BetiBe-y4m 2 месяца назад +2

    ደሰ የሚል ፍሠት ያለው ነው ወድጄዋለው

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 2 месяца назад +2

    ሳሚ ምንም ባልሆነ😢 ወይኔ ስቃይ ደሞ ያፍቅራታል ህሉን🎉❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 2 месяца назад +4

    😢😢😢 ዋው ምርጥ ስራ በቅርቡ ምዕራፍ ሁለትን እንጠብቃለን

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 2 месяца назад +17

    የሰዉ ደስታ የማስደስታቹ 10k አስገቡኝ😌🙏🙏🙏

  • @JamalHussain-j2l
    @JamalHussain-j2l Месяц назад

    አሜን በሰላም ያገናኘን ከበተሰቦቻችን ጋር

  • @kiduseshet
    @kiduseshet 2 месяца назад +5

    አዲሱን አመት እግዚአብሔር ይገኝላችሁ።

  • @kalkidanAbebe-t6t
    @kalkidanAbebe-t6t 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤ betam des yemile deram new🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 месяца назад +16

    እየረሳን ተቸገረን ህሊና ድራማ ተል ተሎ ልቀቁልን😊

  • @sunamawitua
    @sunamawitua 2 месяца назад +9

    ተጀምሮ ያለቀ የሀገራችን ድራማ ብዙም አላቅም በዛው እንደምትቀሩ የተለመደ ነው ቻው።

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 2 месяца назад +2

      😂😂😂እውነት ነው 😂

    • @MarkonalKiya
      @MarkonalKiya 2 месяца назад

      What about እረኛዬ😏😏

  • @Zerihun-d8k
    @Zerihun-d8k 2 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም በጣም እወዳቿለው

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 2 месяца назад +11

    ከዚ ድራማ የተረዳውት ነገረ ቢኖረ ጥላችን እኳን ማመን እደለለብን ነው

  • @AlmazNgusie
    @AlmazNgusie 2 месяца назад +6

    ከዚያስ አልሞትክሞዬ አላለም ሚስኪን 😂😂😂

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 2 месяца назад +10

    ቴዲና ሳሚ ኦሎፒክ ላይ ብሔዱልን እኮ ወርቁን በልተን ነበር አይይይ 🤣🤣

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 месяца назад +1

      😅😅😅😅 ፍቅረነው ያሮጣቸው ፍቅር የማያረገው የለም 😢😢😢

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 месяца назад +1

      መች ለአገር ፍቅር ቢሄዱም እንደዚ አይሮጡም 😂😅😂😅😂

  • @AsmaAsma-uc8zm
    @AsmaAsma-uc8zm 2 месяца назад +3

    በሞላዉ አላም የምኖሩ አላህ ከችግር ከመከራ ይጠብቃችሁ

  • @JissaaSabaa-zz2ce
    @JissaaSabaa-zz2ce 2 месяца назад

    ❤❤❤❤baxam arifi fimii

  • @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
    @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 2 месяца назад +23

    ማነው እንደኔ ጉጉት ብሎ ዮአዳንን እሚጠብቅ??😃

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 23 дня назад

    ኡፍፍፍፍፍ ማነዉ እደእኔ ሰዩሜ ሲሞት እዉነት እሰኪመሰለዉ ድረሰ ያለቀሰዉ ለሳሚ ጠበቃ ወድሙ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 месяца назад +9

    እህህህበፍቅርከመጎድትህ አልፎ የአባቷ አደራአሰቃየህ የኔውድአፍቃሪህሌና እሱንአልረዳብለሽ ሳሚንበመከተልሽ ብዙዋጋ ከፈልሽ

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 2 месяца назад

      በጣም ነው የደበረኝ 😢😢

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 2 месяца назад +4

    ምህራፍ ሁለትን በጉጉት ነው የምንጠብቀህ በጣም ቆንጆ የሚያጋጋ ድራማ ነው

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 2 месяца назад +16

    አንደኛ ነኝ😮😮😮

  • @TamiratSamuel-d5u
    @TamiratSamuel-d5u 2 месяца назад +4

    Wodijeachiwalew, betaley teddy betam tamechitehagnal.

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    በሥዴት ያላችሁ ጤና አፊያ አሏህ ይሥጠን ያርብ

    • @sideahmed2087
      @sideahmed2087 2 месяца назад

      አሚንንንኔ❤❤❤❤

  • @naolyohannes8636
    @naolyohannes8636 2 месяца назад

    ተንጠልጥለናል ቶሎ ልቀቁልን ለስካሁኑ ግን በጣም እናመሰግናለን።

  • @LebanonSisay-qk1yt
    @LebanonSisay-qk1yt 2 месяца назад

    እናንተ ሁለት ምርጦች ተገናኝታቹ እንዴት አያምር አይናፈቅ ቴድሻ ቼሬ በሉ በርቱ በጣም የሚያም ስራ

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 2 месяца назад +6

    Wel come ህሊና ❤❤❤❤❤በሳምንት ሁለቴ ቢሆን

  • @TemraAhmde
    @TemraAhmde 2 месяца назад +12

    ማነው አንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ😢👍😻

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 месяца назад +12

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ አማራየ የኔገረገር ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @tizitaAmbissa-ir4xt
    @tizitaAmbissa-ir4xt 2 месяца назад

    ሰአት ተጨመረ ልበል ረዘመ ደስ ይላል

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 2 месяца назад +3

    ኡፉ😢😢😢😢የዛሬውስ በባ ጨረስኩት😢😢😢ፈጣሪሆይ ሃገራችንን ሰላም አርግልን❤❤❤😢

  • @kerya649
    @kerya649 2 месяца назад +5

    ምእራፍ ሁለትን ቶሎ ልቀቁልን ወንድሙ ግን መሞት የለበትም ነበር🥺♥️🥰

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 2 месяца назад +4

    ለገንዘብ ብለዉ ለሚፋጁት ህዝብ አድርሱልኝ ይሄንን ድራማ 😏😏ለገንዘብ ከምትጋደል ለፍቅር ሺግዜ ልሙት ፍቅር እስከመቃብር 😢😢😢ጀግኖች ❤❤❤❤

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ 2 месяца назад +5

    ማነውእደኔበጉጉትየሚጠብቅ😢😢❤❤❤

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 2 месяца назад +3

    ስዩሜ በፍፁም መሞት የለለበት የፊልሙ አድማቂ ነው😢

  • @FitsumMelaku-rf2wr
    @FitsumMelaku-rf2wr 2 месяца назад +1

    ሰላም እንዴት ናቹ የህሊና ደራማ ሰሪውች በጣም ደስ የሚል የዘመኑኑን አሰከፌ ነገሮችን እንደንማርበት ማደረጋቹ ከልብ ምስጋና ያስፈልጋቹሀል 🙏🙏🙏 ግን አንድ ነገር ልመጠየቅ ነው ዛሬ የመጣውት የሚዲያ ሰው አይደለውም ብዙም አላውቅም ግን እባካቹ ሰለ ደንግል ማርያም የምጠይቃቹን ነገር እቢ እንዳትሎኝ በጣም የምወዳት የማከብራት ለኔ ልዩ ተምሳሌት የሆነችው ድንቅ ሴት አለች እባካቹ እይዳገኛት እረዱኝ በአዛኝቷ ልለምናቹ ሳልካኖች እባካቹ እርዱኝ እሿን አግንቼ ማውራት እፈልጋለው ምርጧ ተዋናይ ሜላት ነብዩን እንዳገኛት አግዙኝ
    በግሸኗ ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AhmedAlrashdi-wz1wx
    @AhmedAlrashdi-wz1wx 2 месяца назад +4

    ክፍል 17 የሉም እንዴ ኦርደትኮ ክፍል17 መለቀ ነበረበት 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @alazartizazu6962
    @alazartizazu6962 2 месяца назад

    ምርጥ ፉልም ነው❤❤❤

  • @RihanaYassin3
    @RihanaYassin3 2 месяца назад +1

    Wey guud

  • @Zwoadi25
    @Zwoadi25 2 месяца назад +3

    በፈጠራችሁ ምእራፍ ሁለትን አታቆዩት አፍጥኑት ልብ አጠልጣይ ነው ቢቻል በሳምት 2 ጊዜ ይሁንልን 🙏

  • @BirtukanBelete
    @BirtukanBelete 2 месяца назад +1

    Arif drama new GN besamnt 2 te ayishalm

  • @Zerihun-h6b
    @Zerihun-h6b 2 месяца назад +4

    ምራፍ ሁለት ይፍጠን

  • @RitaYeabushe
    @RitaYeabushe 2 месяца назад +2

    chernet yefeker sew mesay teferas mafeker bezih derja ere mnu tengero batekalay best film now holachwhom seretachewhotal enanten yemayewekel gesebaheri bezih derja mewtat mechal 1ga nacheho 100/100❤

  • @AbhabeshawitAb
    @AbhabeshawitAb 2 месяца назад

    ኡፍ በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ ❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 месяца назад +4

    የህሊና..አባት❤❤❤❤❤

  • @Rgrhrhur
    @Rgrhrhur 2 месяца назад +6

    ሩጫነው ዛሬ የታየ😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 месяца назад +1

    በስማም ታሪኩ በጣም ገራሚ ነው ግን እንዳታቆዩት ክፍል ሁለትን ❤️

  • @የጣናዋጮራ
    @የጣናዋጮራ 2 месяца назад +2

    የዛሬው ደሞ ይለያል 🥰🥰 እንደመዘግየታችሁ 🥰🥰 ክሳችሁናል 🥰🥰

  • @fufumekonnen1503
    @fufumekonnen1503 2 месяца назад +5

    ቅዱስ አማኑኤል የልባቹን መሻት ሁሉ ይሙላላቹ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻😇😇😇😇

  • @RihanBilbil
    @RihanBilbil 2 месяца назад +30

    ዛሬ ግማሹን በሩጫ ጨረሳቹት ሀሉም እየሮጠ ኦሎምፒክ ን በማስመልከት መሆን አለበት

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 2 месяца назад +2

      🤣🤭እኮ

    • @Rahi-e1b
      @Rahi-e1b 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @ብሩክሰይደ
    @ብሩክሰይደ 2 месяца назад +4

    ምእራፊ ሁለትን እዳትቆዩብን 🎉🎉🎉አፊጥኑልን❤❤❤❤

  • @TarikuEtebo-jq7sm
    @TarikuEtebo-jq7sm 2 месяца назад +6

    ባጥም የምጋርም ድራማ ነው 🤦‍♂️🤦‍♂️💔💔💔

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 2 месяца назад +9

    ቲሽ ስዩሜ ከሌለ ድራማው ያስጠላል የምር እሱን ብዬ ነውኮ ማየው 😔😔

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 2 месяца назад

      @@meseretrefera2664 ስንት ሰው ገደለ ይበቀዋል ስዩሜ ቻው

    • @ميميعلي-غ1ل
      @ميميعلي-غ1ل 2 месяца назад +2

      አዎ ትክክል ነሸ ሰዩሜ አፍቅርው ነበር😒😢

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 месяца назад

      ​@@ميميعلي-غ1ل😅😂😅😂😅😂

  • @SUSUJEMAL-ni8mj
    @SUSUJEMAL-ni8mj 2 месяца назад +14

    ሴትልጅ ስታፈቅር ልቧ ይታዋራን እሚባለውን አባባል በህሊና አየሁት

  • @abher-
    @abher- 2 месяца назад

    ድራማውን እንደኔ የረሳው❤

  • @dere-kg4lw
    @dere-kg4lw 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @SAaa-x9b
    @SAaa-x9b Месяц назад

    ጨረሳ ነው

  • @tsige-il7co
    @tsige-il7co 2 месяца назад

    ere gideta naw miraf 2 ት❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Mekdi1219
    @Mekdi1219 2 месяца назад

    አሪፍ ስራ ነው ወደነዋል እዳትቆዩ 🙏እጠብቃለን

  • @Mami-k3
    @Mami-k3 16 дней назад

    መሳይ ሁሌም ታስገርመኛለህ የኔ የአርቲስቶች ንጉስ ኑርልኝ ህሊና ምትባል ገፀ ባህሪ እያሳዘነችው አቃጥላ ልትደፋኝ ነው

  • @eldanatsegay9614
    @eldanatsegay9614 2 месяца назад

    What an Amazing movie! so brilliant

  • @genethailegeorgis4608
    @genethailegeorgis4608 2 месяца назад +1

    በጣም የተዋጣለት ልብ አንጠልጣይ ድራማ ክፍል 2ትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @oneaddsi3198
    @oneaddsi3198 2 месяца назад

    አሪፍ ድራማ ነው

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምእራፍ ሁለት እንጠብቃለን ያኔ ግን በሳምንት 2ግዜ አድርጉልን

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 2 месяца назад

    ግሩም የሆነ ድራማ ነው እናመሰግናለን ግን በሳምንት አንዴ ከመሆኑ ደቂቃው ማጠሩ ረስተነው ስናበቃ ብቅ ትላላችሁ አስተካክሉልን🎉❤

  • @TeddyMeseret-c8m
    @TeddyMeseret-c8m 2 месяца назад

    አቤት መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @ለሁሉምመልሥአለው
    @ለሁሉምመልሥአለው 2 месяца назад +59

    😢😢😢2ወር ሙሉ ስቃይ ውስጥ ነኝ እስቲይ ፆለት አድርጉልኝ ባለ ትዳር ነኝ ግን በትዳሬ ውስጥ ውስብስብ ያለ ነገር ተፈጥሮብኛል እየተዋደድን እልህ ይዞን በልህ ልንለያይ ነውብ😢😢😢😢😢😢

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 2 месяца назад +3

      ፈጣሪ ይርዳሽ ጸሎት አድርጊ

    • @የፍቅርሠው-ቈ1ኈ
      @የፍቅርሠው-ቈ1ኈ 2 месяца назад +11

      አንቺ እልህሺን ወደሃላ ተይና የምትወጂውን አድኝ❤❤❤

    • @Haym359
      @Haym359 2 месяца назад +4

      እልህ ትዳር ያፈርሳልእንጂ ትዳር አይመሠርትም ስለዚህ እልህሽን ተይ እህቴ ❤በተረፈ ፀልይ እግዚያብሔር ይርዳሽ

    • @MesiBeauty
      @MesiBeauty 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አብዝተሽ ፀልይን

    • @misrach2350
      @misrach2350 2 месяца назад +5

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ደግሞ የመምህር ተስፋዬ አበራ ዩቲብ ገብተሽ ተማሪ እህቴ 😢

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 2 месяца назад

    WOW ❤❤❤ BEST DRAMA🙏🙏🙏

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 2 месяца назад +1

    ዋው

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ 2 месяца назад +2

    ወይኔ ሥዩሜ😢 ይገባሀል ሀራም😊

  • @Remla-M7Y
    @Remla-M7Y 2 месяца назад

    ድራማው አሪፍ እየሆነ ነው