Mola Setarge - Eyansereseregn | እያንሰረሰረኝ ሞላ ሰጥአርጌ ከወሎ ግንባር - New Music 2021 (Official Music Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • Mola Setarge - Eyansereseregn - ሞላ ሰጥአርጌ | እያንሰረሰረኝ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
    Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Mola Setarge
    #Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
    Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
    For more content, visit www.kokebethiopia.com

Комментарии • 578

  • @tube8332
    @tube8332 2 года назад +7

    እነብሴ እና እነብሴ ጎንቻ እና ሳርምድር የተወልድኩበት አገሬ ነው ያለማጋነን ብዙ ጀግናወች አሉበት

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 года назад +7

    እንዲያ በልማ ጀግናዬ 💪💪💪
    ይነጋል በላቸው እንደመሸ አይቀርም
    ቋሚ ሀገር እንጅ ቋሚ ንጉስ የለም !!!

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 2 года назад +1

    አማራ አየህ ሁሉን ነገር ግፉን ወዳጂህን ጥላትህን ከህዋት ከሸኔ በላይ ሸፍተህ አውሬ መሆን አለብህ እራስህን ለማስከበር ሀጣት ነው ሀራም ነው አትበል

  • @shewakenafeleke7812
    @shewakenafeleke7812 2 года назад +112

    ጀግናው ሞላ ሰጣርጌ 1986 ዓ.ም ጀምሮ ሳውቅህ ሁልጊዜ ኢትዮጵያን ከፍ እንዳደረክ ነው። ከሚሊሻ እስከ መከላከያ ስልጠና ጀምሮ አንድም ቀን ከአቋምህ የማትለወጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ብልህ ያንስሀል።

  • @የጌታልጅነኝያብቹውዳጅ

    አባት ያጣ ልጅ አደረጉንና
    ቀስትን ገተሩብን በዱር በጎዳና
    ምትክ የለው ብለው አሳምነው ፅጌ
    አላወቁምና እንዳለች እቴጌ
    ተወልዱዋል ጋሻችን የበረሃው ፍኖ
    ድልን አወረሰን ጠላትን እብንኖ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @apoali3907
    @apoali3907 2 года назад

    ልክንህያማራጀግናአላህይጠብቃችሁየኔወዶች
    አይዘንኢቶጲያታሸንፉለችኢሻአላህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samrawitgetaneh7638
    @samrawitgetaneh7638 2 года назад

    የኔጀግኖች እግዚያብሔር ከናተጋይሁን

  • @DeepAldeep-hh3pf
    @DeepAldeep-hh3pf 3 месяца назад

    ውድ ውንድም ፍጥር ይጠብቅህ

  • @AliYimam-v9g
    @AliYimam-v9g 5 месяцев назад

    እግዳ የማይረሣ ጠባሣ አለብን

  • @b.t.4840
    @b.t.4840 2 года назад

    i realy lovly ethiopian shilela or amahara

  • @tedyabate1789
    @tedyabate1789 2 года назад +1

    አምስት ጫፍ ኮከብ ባትጠቀሙ ጥሩ ነው ምክንያቱም የ5ቱ ውሾች ምልክት ነውና

  • @mmmmcvvh5188
    @mmmmcvvh5188 2 года назад

    እደት ይታረዳል አርሶ ያበላሠው ትክክክክል

  • @asnakeyitayew9143
    @asnakeyitayew9143 2 года назад

    Gegna yewoledew Gegna yasadegew yegegna zer!!!!!!!

  • @zenibamin6056
    @zenibamin6056 2 года назад

    ትክክል

  • @endris960
    @endris960 2 года назад +71

    ጀግና የአማራ ልጅ እናት ወልዳለች ድል ለኢትዮጵያችን ሞትን ለወያኔ እና ለመሰሎቹ🗡🗡🗡

  • @ሰሊየነፍጠኛልጅ
    @ሰሊየነፍጠኛልጅ 2 года назад +116

    ጀግናዉ የአማራልጆች ከናተባልወለድ ይቆጨኝ ነበር 💔😭

  • @dmx3674
    @dmx3674 2 года назад +129

    I am Somali, I love the Amhara people. I love them because they are so patriotic people. They love the Ethiopian flag more than their lives. For this reason, I love Amhara People, Amhara people are kind , fighters, and true Ethiopians. I just love you Amhara people.

  • @tenawabateneh6745
    @tenawabateneh6745 2 года назад +78

    ገዳያችን በዛ በላይም በግርጌ
    መቸም የለም ብለዉ አሳምነው ፅጌ
    💚💛❤️🇪🇹

  • @engineeringacademy6550
    @engineeringacademy6550 Год назад +14

    I am from Oromoo ethnic group I am not a politician. I love Amhara people because they are really patriots, humble, genius and hard workers. Long live Ethiopia!

  • @FM-nj2ps
    @FM-nj2ps 2 года назад +54

    ወንድማችን ህመማችንን በጥበብ ገለፀው::

  • @حديت.بنت.بلايحبشي
    @حديت.بنت.بلايحبشي 2 года назад +24

    ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ይህ ዘፈን ሙዚቃ ሳይሆን ታሪክ ነው ለታሪክ እድቀመጥ ሁሌም የአማራ ህዝብ ወደፊት እሚወለዱት ይህን ሊያውቁ ይገባልና እውነትን ማስተማር ጥሩ ነው ዛሬ የማንም ልቅቃሚ ወጫወቻ የሆነው ኢትዮጵያ እዳልን አማራ ብለው ባለማስተማራቸው ባለ መደራጀታችን ጥላቶቻችን በሚጠሉን ልክ ባለመጥላታችን ነው

  • @yeneenanchui2015
    @yeneenanchui2015 2 года назад +32

    Wow! ሞልዬ እንኳን በድጋሜ ለዚህ አበቃህ። በመጀመሪያውም ስሜት ያንጠለጠለው አሁን ጥግብ ያደርጋል።

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 2 года назад +1

      አባቴ አቶ ሞላሰጤ እድሜና ጤና ይስጥዎት ድምፀ መረዋን አይዞት ይችም ቀን ታልፋለች ድል ለአማራ ህዝብ እዲሁም ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁንልን💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪👍👍👍👍

    • @fathifathi9214
      @fathifathi9214 2 года назад

      ሰሜትያንጠለጠለውአሁንጥ

  • @madinamadina627
    @madinamadina627 2 года назад +43

    አላህ ከነተጋር ይሁን አብሽሩ ኢንሻአላህ ድሉ የኛ ነዉ ባላህ ፍቃድ

  • @selamawitambasel7147
    @selamawitambasel7147 2 года назад +9

    አባቴ የኔ አንደኛ የሁሌም አንደኛዬ❤❤❤😥😥
    አማራ አባቴ መከራችን ያብቃልን💔💔💔

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 2 года назад +11

    "ተኩሶ ሲነጉድ፣ የፈሪ ልምደኛ
    ፊት ለፊት ተጋዳይ፣ ፋኖ እንደመጋኛ
    ኧረ ተው በሉት፣ ያን ባለ ቡሎ
    ሰጠው ለነፋስ፣ አንጓሎ አንጓሎ"
    💚💛❤️

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 2 года назад +4

    እናመሰግናለን እኔም የምጠይቀው አማራው ምን በበደለነው ሁሉም የሚወጋውነው በጥንትስ ምን ግፍ ሰርቶ ይሆን እያልኩ ማልቀስ ሆነ በወገኔ ዘር መጥፋት በከንቱ ደም መፍሰስ በገዛ መሬቱ ቤቱ እየተሄደ የሚደፈር የሚገደለው መርጠንስ ነው ወይ ከአማራ ዘር የተገኘነው ያረቢዋ አንተው ፍረደን ደማችንንም ተበቅለህ አሳየን አሚን።

  • @azmach12
    @azmach12 2 года назад +1

    ከአርቲስት ሞላ ስጥአርጌ ጋር ክፍል 2_በ"መጣችብኝ" ቅስናዬ ፈርሷል
    ruclips.net/video/KN2pVwAEkZk/видео.html

  • @abebawdessie5013
    @abebawdessie5013 2 года назад +17

    ሞልዬ እውቅና ያልተሰጠው ጀግና ነው

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 года назад +6

    ኧረ ያማል ሀግሬ ሰው ሲልቅ😭😭😭ያማል ወላሂ የአላህ ሰላም አውረድልን ያረብ አማራ እኮ ፍቅር ነው አላህ ጁታን ያጥፍልን👎👎👎

    • @askask6365
      @askask6365 2 года назад

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @esubeagent3111
    @esubeagent3111 2 года назад +10

    ሞላ ሰጥአርጌ የ ጋን መብራቱ ጀግናው ወታደር እንኳን ደስአለሁ ኑር ለዘላለም

  • @madesign21
    @madesign21 2 года назад +3

    አይዞን ወገኔ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @የእማምላክባሪያ
    @የእማምላክባሪያ 2 года назад +33

    የኔ ጀገና ያልፍል እደመሽ አይቀርም

    • @mekdse4956
      @mekdse4956 2 года назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 года назад +4

    💪🇪🇹🇪🇷👍💪🇪🇷🇪🇹💪👌💪❤❤❤❤Mola Seteareg keberaraw Amhara💪❤👍

  • @እህተስላሴየሺሀረግ
    @እህተስላሴየሺሀረግ 2 года назад +13

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አቤቱ ክፉ ወችን አርቅልን ኢትዮጲያን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @wubharegmekuria5533
    @wubharegmekuria5533 2 года назад +3

    ወልቃይት መሬት ላይ ያበቀለን ሰሊጥ አትብሎት አትብሉት አርም ነው ወለጋ መሬት ላይ ያበቀለን እህል አትብሉት እርም ነው ዝናብም አይደለ የአበቀለው ደም ነው

  • @apoali3907
    @apoali3907 2 года назад +5

    የኔጀግናአላህይጠብቅህድልንለኢቶጲያ
    ኢቶጲያታሸንፉለች

  • @daor91
    @daor91 2 года назад +21

    አፍር ኩራታችን ጎቦዞች ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን 🙏

  • @kalkedaabebaw6614
    @kalkedaabebaw6614 2 года назад +4

    ያማራው ጀግና አባቴ አንተ በህውህሕት ጊዜ እንኳን እጅህን ያልሰጠህ ልዩ አማራዬ ነህ አቦ እንኳን ከናተ ተፈጠርኩ እቦ💪💪💪💪❤

  • @destazelalem7400
    @destazelalem7400 2 года назад +4

    😭😭😭😭አዎ አይረሳም አንረሳውም ወገኖቻችን እረግፈው ቀሩ አይይይይይ አመመኝ አመመኝ አመመኝ የወገኔ ሞት አመመኝ ወገኔ ቀረ በገዛ ሰፈሩ ላይ ታረደ እደወጣ ቀረ አዎ ትውልድም አይረሳው አይይይይይ አገሬ

  • @mulumesaytube1887
    @mulumesaytube1887 2 года назад +3

    ❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💚💪💚💚💚💚❤️💛💚💚❤️💚አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚

  • @abebeworku2750
    @abebeworku2750 2 года назад +8

    i have no idea ......this make me emotional !!!!!!!!

  • @addistube8191
    @addistube8191 2 года назад +1

    እረ ሰይፉ ላይ ይቅረብ የሚል ላይክ ያድርግ እስቲ ?

  • @adanichzamana4746
    @adanichzamana4746 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ ወኅኔ ያቸንፋል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊✊✊✊✊✊✊😭😭😭😭😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️✊✊✊

  • @heyat3635
    @heyat3635 8 месяцев назад +1

    የኔ አባትትትትትትትትትት እረ አላህ በቃህህህ በልልንንንንን የአንተ

  • @amharafano20
    @amharafano20 2 года назад +11

    ገዳያችን በዛ በላይም በግርጌ
    መቸም የለም ብለዉ አሳምነው ፅጌ
    አማራ💚💛❤️🇪🇹

  • @halema4432
    @halema4432 2 года назад +3

    እህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይዞህ አማራየ ያልፋል ለበጎነው

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg 4 месяца назад +1

    ከተወለደ አይቀር እደ ጀግና ፋኖ ይወለድ 😮😮😮

  • @mulunehalene8750
    @mulunehalene8750 2 года назад +11

    Am proud of being a member of this patriotic group!!

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 года назад +3

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት
    ክብር ለጀግናው ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ የኛ ጀግኖች
    ክብር ለልዩሀይላችን Ethiopia ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልም ሞት ለጠላታችን 💛💚❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @almanal1229
    @almanal1229 2 года назад +5

    ድሉ የአማራ ነዉ አይዞን ኢትዮጵያ ሀገሬ ፈጣሪ አይጥላትም እናምናለን ድሉ የኛ ነዉ❤️🇪🇹❤️

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 2 года назад +2

    እንዴት ይታረዳል አርሶ ያበላ ሰው!!!!!!!!!!!!!!

  • @mekonnenborena2557
    @mekonnenborena2557 2 года назад +9

    Mola S. the genius, the master of all arts, the sniper/fighter, the innocent farmer who was victimized by tplf and cos! A proud Amhara/Ethiopian his music transcends generations to come. Music narrates history, specially the suffering of innocent Amharas at the hands of evil entities like TPLF/OLF-Shene members. Great Amhara people wake up, your fate is at your hand. Unless you save yourself, you can't save Ethiopia. Get united and organize for your survival. Kick out the evil Agames who are living with you, they are parasites and working for your demise.

    • @Abraham-qy2kb
      @Abraham-qy2kb Год назад

      Let us not generalize against one ethnic group.If not, you will be the same as the TPLF & OLF narrow nationalists. Let us not propagate to evict others who live with us.

    • @user-qy6tu9ip9v
      @user-qy6tu9ip9v Год назад

      ​@@Abraham-qy2kbYou can't be this naive br9

  • @sofiitube473
    @sofiitube473 2 года назад +2

    ጎጃሜነቴ ኩራቴ ጎጃም ሸዋ ወሎ ጎንደር ሲል ነዘርኝ

  • @fafialitube6664
    @fafialitube6664 2 года назад +5

    ሳይደፈርስ አይጠራም ይሄም ያልፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️

  • @y.5206
    @y.5206 2 года назад +5

    የሀገሬ ጀግኖች .የኢትዮጲያ ወርቆች ኑሩልን ❤ የእናተ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 👉❤❤❤ይችናት ኢትዮጲያ👉💚💛❤💪💪💪💪👍👍👏💕💓💕

  • @ዜዶYouTube
    @ዜዶYouTube 2 года назад +1

    አማራ ተው ንቁ ያለቀው አልፏል ለወዴፊት አንድ ሆኑ ተዴራጁ ወሎ ሸዋ ጎዴር ጎጃም አንድ አማራ

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa6355 2 года назад +6

    Nice amhara forever 😭😭🥰🥰🥰

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    ጀግናዮ አይዞን ያልፋል💚💛❤😢🙇

  • @endeshawsilamlak8919
    @endeshawsilamlak8919 2 года назад +14

    ሁሌም ያንተ ሙዚቃዎች እስክ አጥንት ዘልቀው መግባት የሚችሉ ናቸው። እናመሰኛለን። በድል ዜና ለመገናኘት ያብቃን።

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 2 года назад +8

    ሞላ ጀግናው በባድሜ ይህን ወራሪ ሀይል ነፃ ባወጣሃው ዘሬ እኞን ዞሮ ወረረን

  • @g-tec5304
    @g-tec5304 2 года назад +10

    ከልብ የሚገባ ምርጥ ስራ ነው

  • @wondwosenkefyalew1007
    @wondwosenkefyalew1007 2 года назад +1

    AMHARA MALET JEBDEGNA ENA EWNETEGNA BE AGERU DIRIDIR AYAK BE AGERU ETHIOPIA ATIMTUBET

  • @ቅድስትአሳምነውፅጌ
    @ቅድስትአሳምነውፅጌ 2 года назад +7

    እንዳው ስወደው😭😭😭😭

  • @talaye7509
    @talaye7509 2 года назад +4

    አተ ሰውዬ ብሰማክ ብሰማክ እማሰለቸኚ ድምፀ ምረዋው

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 года назад +5

    እህህህህህህህህህ አማራየ አይን💚💛❤💪💪💪💪

  • @aminatall7630
    @aminatall7630 2 года назад +1

    አይዙን አማራዉ ተራ ራውተገፍቱማይወርቀው
    አማራ ጀገናነው አማራ ጀግናነው አይዞን አለን
    ከሌባጋ አንወርድም በለነው አትያማራውጀግና
    በለውበለውና አሳጣውመድረሻያንተገጣይሌባ ያንአገርአፍራሹንዉሻ።።

  • @mertotube2150
    @mertotube2150 2 года назад +5

    ኦህህህህህህህህህህህህህህህህ እረ ደኑ
    አይዞን ይህ ቀን ያልፋል!!!!!!!!!

  • @هانيجمال-ت5ض
    @هانيجمال-ت5ض 2 года назад +3

    አላህ ሠላሙን ያውርድልን ያረብ
    አወ ወላሒ አገብግቦናል ባገራችን ጉድ ሠሩን😭😭

  • @tfgdfff2054
    @tfgdfff2054 2 года назад +1

    አታፍርም ካሀዲ ስትል ከድቶ ዋና ጥቁር ጥላት ያስገባው ማነው በአደ ባባይ ውሸት እረ በቃ

  • @yaredmulu9121
    @yaredmulu9121 2 года назад +1

    Gashe mola betam thanks betam woni keskashe kererto new yaberkthlen enamsgnaln ke 2 amt befit debremarkos mobile letgza meth tegenagnitnal betam yetrgagah sebena yetlabsh nh ፀጥ yalk endebahr

  • @jayharris6947
    @jayharris6947 2 года назад +3

    Amazing video. I don’t know what they are saying. Beautiful people 😀

  • @Christianmelese
    @Christianmelese 3 дня назад

    አማራ የመጨረሻው ሰዐት አሁን ነው ተወደቅ ለነፃነትክ። ዲያስፖራ በድሮን ወገንክ እያለቀ ኝንዴት በሰልፍ ለማሳወቅ ለአለም ማህበረሰብ እረተው ተነስ ዲያስፖራ።

  • @halimaomair3608
    @halimaomair3608 2 года назад +3

    ድልን ለናንተ ለኢቶጻ ጀግኖች ያድላችሁ አላህየ በቅዋው ወገኖች ድልልል ለናንተ

  • @mercynumerous9078
    @mercynumerous9078 Год назад +1

    አንድ ቀን ይነጋል በእግዚአብሔር ተስፍ አለን ተገፍተን አንቀርም።😭😭😭😭😭😭😭

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 года назад +1

    እሰይ እንዲያ በለል
    እትትትትትት
    የመርዝ ተቀጥላ
    ምንጊዜም መርዝ ነው
    ያችን ቁርጥ አርጎ የሚቀምሳት ነው
    እትትትት
    ወይ ዘንድሮ ወይ ስደት እፍፍፍፍፍ
    ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 2 года назад +1

    አስነሱት

  • @demeketesfaw3304
    @demeketesfaw3304 2 года назад +4

    Nice shilela , l love it

  • @rahelamare4553
    @rahelamare4553 2 года назад +2

    In the previous times animals were slaughtered to be eaten; Now a days I heard that people have been slaughtered here and there continuously .Which is Pitful, How can we stop this extraordinary activity?

  • @winhabesh6913
    @winhabesh6913 2 года назад +1

    ሰውነቴን ነዘረኝ ለምን ፋኖ ነኝ ከናዝሬት ።
    Love you brother and all Fanos

  • @e.m9646
    @e.m9646 2 года назад +5

    thank you ሞልዬ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ayalewtessema5015
    @ayalewtessema5015 10 месяцев назад

    አማራ በመሆኔ እሰራለሁ ነገር ግን በሀገራችን ይህ መረገጥ እና መገፋት እንዲሁም መታረድ ሳስብ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alymanotasnke3184
    @alymanotasnke3184 Год назад +1

    እኔ እነብሴ ሳረ ምድር ነኚ 😢😢😢😢😢😢

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍ፋኖ፣ያሸንፋል፣ይህንን፣ጋላ፣ዋጋውን፣ይሰጠዋል፣ማን፣አባቱ፣አማራን፣ሊያስጎነብስ፣ ቅማላሞች፣ዘንድሮ፣ታሪክ፣እንሰራለን🎉🎉🎉🎉ወራዳ፣መንግስት፣ሙትቻ፣መሀይም

  • @abuleylatube2993
    @abuleylatube2993 2 года назад +1

    እስኪ መተከል በኩጂ ዳለቲ እያንገበገበኝ በል አንተየዋ

  • @uaeuae1747
    @uaeuae1747 2 года назад

    አማራዬ ጀገኖቻችን አይዛን ድ ከሆን እኮን ወያኔ እኮን ገም ኦሮሞ ጣላንም አቀጥቅጠናል💚💛❤💪💪💪💚💛❤💪💪💪😘😘😘💚💛❤💪💪💪💪

  • @MedinaKedir-m3m
    @MedinaKedir-m3m 10 месяцев назад +1

    ከናተ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር እኮን አማራ ሆኩ

  • @geremewgedefaw5266
    @geremewgedefaw5266 2 года назад +1

    ውድ ወንድማችን አይዞህ በርታ የማያልፍ ታሪክ የለም እስካሁን ድረስ ያለፈውን ታሪክ ተማርበት እንጅ አትማረርበት ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ።
    ከድሮም ጀምሮ ስራህ ህያው ነው የአገራችን ችግር በአርቲስት ጥበብ ካልተገለፀ የኢትዮጵያ ችግር ምንጊዜም ቢሆን በባንዳዎች እና በሀገሯ ጡት ነካሾች ነው ።
    ዛሬ ቢጨልምም ነገ ደግሞ ብሩህ ተስፋ ያላት እና የአማራ ህዝብ ቁልፍ ችግሩ ይፈታል። እውነትም ሞላ ስምን መላክ ያወጣዋል
    ዳሞቴ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ።
    እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ
    ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ መልካሙን ሁሉ እመኝልህአለው ።

  • @derejesime6230
    @derejesime6230 2 года назад +3

    God bless you Molla !! Yanten Kererto besemahu kuter yeforeshegnal...

  • @gashawamare7510
    @gashawamare7510 2 года назад +2

    ይሄን ነበር የምፈልገው ማለትም ሙሉ ቀረርቶ እናመሰግናለም መልካም ጊዜ ተመኝሁ ይመችህ

  • @ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ

    🥺🥺🥺🥺💔💔💔😥😥😥😥😥 በመተከል በወለጋ በወልቃይት በወሎ በሽዋ ስንቱ አማራ ልጅ እናት አባት ታረደ ተገደለ ወገኔ አለቀ ኡፍፍፍፍፍፍ🕌❤🕍😭😭😭😭😭😭😭

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 5 месяцев назад

    ባሕላችን ሳይከለስ ሳይበረዝ ለትውልዳችን እንድተላለፍ የሚመለከተው ጠንቅቆ መስረት አለበት!!!

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc 2 года назад +2

    💪💪💪💪💪💪👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼😍😍😍😍😍😍🥰🇪🇹💚💛❤🇪🇹
    Thank you 🙏🏻

  • @Abraham-qy2kb
    @Abraham-qy2kb Год назад

    ሞላ፣ እድሜህን ያርዝምልን!! አንተም ፋኖን ተቀላቅለህ በየበረሀው እንድታቅራራና እንድትፎክር ምኞቴ ነው። ያንተን ሽለላ ሰምቶ በመነሳት ለመብቱ የማይታገል አማራ የቁም ሙት ነው፣ ወዲያውም አይኑ እያየ በአቢይ ነፍሰ በላዎች ይታረዳል።

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪👍ከEthiopiaዊይነት ቀጥሎ እንኳንም ከናንተ ከአማሮች ከንፅሆቹ ከየዋሆቹ ከሀገር ወዳደቹ ፈጠረኝ የኒ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ

  • @እራሄልእጥላው
    @እራሄልእጥላው 2 года назад +1

    እውነት ሠው እንዴት ይታረዳል ፈጣሪ የሠራው እሡው ይውሠደው እንጂይ ከትንሽ ትልቁ ቀሪ ዘመን ይባርክልን አይ ምድር ግን ዞሮን አፈር ልገባበበት ፍቅር ቢሠጠን ምነበር ሞት እሥኪመጣ ድረሥ ውይ ሠው በሀገሩ ተፈናቀሉ ሞቱ አምላክ ሆይ እሥኪይ ቸርነት ከአንተ ነው መጥፎ ሀሣባቸው እንደጉም አትንባቸው እና ዝናብ ሆነ ኢትያ አለምልምን አለምልምን !!

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 2 года назад

    እጅግ የሚያነቃቃ ነው ይህን ሰምቶ ተኝቶ ማደር ዬለም ታው አማራ እራስህን አታስበላ ተደራጅ አዬህው ምን ትጠብቃለህ ዙሪያውን በምዕራ በምስራቅ በሰሜን በደቡብ ዙሪያውን ተከበሃል አማራ ጥራት ያለው ህዝብ ነህ እንደሌላው ልቅምቅም አህያ ሁሉ አንበጣ የሚበላው ሁሉ ደፈረን እባካችሁ አንድ ሁኑ ተደራጁ ወደፊት ከባድ ነው ገና ብዙ ይጠብቀናል

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ6ለ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ6ለ 2 года назад

    በወለጋ በማይካድራ በአፋር በደቡብ ብንገደል ብንሰደድ እኛ አማራዎች አሁን ግን ይበቃናል አማራ አንድ እንሁን ከፍኖ ጉን እንቁም ጨምላቃዉ መንግስት ጦርነትን በአማራ ላይ እያወጀ ነዉ ወገኔ እደትናቱ እዳንሸወድ የሚመጣዉ ሊገልክ ሚስትክን ሊደፍር ልጅህን ሊያርድ ነዉ ወገኔ ንቃ

  • @AIAHWE8065
    @AIAHWE8065 2 года назад +3

    እር አልቻልኩም ምን ልሁን እናንተ እፉ😭😭😭😭

  • @kalkidanbewket6417
    @kalkidanbewket6417 2 года назад +5

    እናት ጀግና ትዉለድ ኑሩልን🌹🌹😍😍

  • @s.8681
    @s.8681 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭💔💔