Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አማራ አይፈራም ጀግና ! ሞላ ስጥአርጌ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና እንወድሀለን እግዚአብሔር ስላምክን ያብዛልህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
አዲስ አበባ ተወልጄ አድጌ እስከአሁን ድረስ ማሲንቆና ክራር ዋሽንት ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት በተለይም ሽለላ ትዝታ ዘፈኖችን የሚተካ የሚስተካከል አላገኘሁም ከዚህም ሲያልፍ ባህላዊ ዘፈን ብቻ ሌላ በተለይ ዘመናዊ እራፕ የሚዘፍኑ ኢትዮጵያውያንን ባላያቸው እራሱደስ ይለኛል የኢትዮጵያን ሙዚቃ የሚተካከል በዓለም ላይየለም
💔💔የአማራ ማንነት :::አማራ እውነት እና ሀወቅ እንቅ ያደረገው .:ተመልከቱ እንደዚህ ነው የአማራ ማንነት💌
የኔ ደግ ባህል አስተምረሀል እናመሰግናለን
ወይኔ ድምፅ እኮ በስመአም ምርጥ ነው ሞላ ሰጣርጌ እኔም ቤተሰቦቼም በጣም ነው የምንወድህ ሁሉ ዘፈንህ ደስ ይላል ። 🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግና የጀግናልጂ በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ለጀግናዉ አርቲስት ሞላ ዋዉ ጀግኖች ናችሁ
ዋው ሰጣርጌ ባህልህን ወክለህ ባህልን እንድናስታውስ የምታረጋን ጀግና በርታልን። እድሜና ጤና ይስጥልን
የአማሮች እሴት የሆነው ትሁትነትን ሞላ ላይ አያለሁ:: ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!
የሚገርም ታሪከ ነው ትምህርትነው የእውነት እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይሥጥህ የኔ አባት❤❤❤❤❤
የሚገርም ስም አወጣጥ ነውሞላ ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥህበጣም አድናቂህ ነኝ !
ሞላዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ድምፅህ አሁንም ልክ እንደልጅነትህ ነዉ ግልፅነትህ የምር የዋህ ነህ
እውነት ነው እኔም። በጣም። የምወደው። ሽለላውን ነው።እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ🙇
ሞላ ጥበብ ፣እውቀት፣ ግጥም ፣ ዜማ የማያልቅበት ምርጥ ሰው። አባቴ ስለሚወድህ እኔ እወድሀለሁ። ጋዜጠኛዋ አደንቃለሁ።
"ታጭታ ተፈጭታ" ኧረ ቀሳቅ ገደልከኝ ሞላዬ! በትዳር ዙሪያ ያነሳቸው ጉዳዩች ልብ ላለው ሰው እጅግ ገራሚ ትምህርት ነው።
እድሜ ጤና ይስጥህ ምርጥ ስራወችን በጣም ነዉ ምወዳቸዉ በርታ
Wow it’s very nice of him and her…!!!Thank you for your service ❤
እርጂ እዲሜና ጤና ይስጥህ ለሚስትህ ያለህክብ የለለነው👍 የልጆችህ ስም ሲያምር
ይህ ሰው የምወደው ሙዚቀኛ በርታ አባቴ
ይህ ሰዉ እጅግ የሚደንቅ ታማኝነት፣የታበረከች የትዳር አጋር እና የማዜም ፀጋ ያለዉ ክቡር ሰዉ ነዉ።አድራሻዉን ባዉቀዉ በመንፈሳዊ አገልግሎት ተሳትፎ ልሰጠዉ እፈልጋለሁ።
የዋሁ አማራዬ ጠላታችሁ ድብን ይበል በርታ ❤❤❤❤❤❤😊
በጣም ደስ ሚል አቀራረብ ነው መቅዲ በርቺ እህት👍👍👍👍👍👍👍
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ጀግና ነህ😍😍😍
ንፁህ ሰው እኮ ነው። በቃ እንደወረደ!!! ሽህ አመት ኑሮ!!!!!!!
ፈጣሪ እድሜ እናጤ ና ይስጥሕ ንጾሕሰው ሺአመት ኑሮ😍😍
ሞላ ሰጣርጌ ያሀገራችን ወግ ባሀላችን እንደገና ታድሶ ወደ ላይ መነሳት አለበት ትክክል ገለጸው ስለ ኢትዮጵያ ባሀላችን ✌👍💚💛❤ ድምጹ ታሪክ ነው ደስ ሚል ድምጽ ነው ያለው
Listening his interview gives you clue for the real Amhara culture. What a straight forward interview!
ז
ሥወድህ መንዝ አቦ ነው ታቦት ሥታጅብ እማቅህ በጣም ነው እማከብርህ
ዋው ሞላየ ፈጣሪ በድሜ እና በጤና ያኑርልን ምርጥ የገጠር ባህል አቀንቃይ ነክ
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ አስተማሪ ሃሳብ ነው
የድሮ ዘፋኞች ለሙያው ክብር ነበራቸው የአሁኑ ዘመን ነጠላ ዜማ ብቻ ነው የሚችሉት
መንፈሳዊ ሰው ማለት ይሄ ነው። ግልጽነት፣ የዋሕነት፣ ፍቅር፣ ትህትና፣ ጽናት፣ ወዘተ
Thank you zema media 🙏🙏🙏🙏👈🏿
#የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
ቃለመጠይቅ አድራጊዋ በውነት ቆንጆ ውብ ነሽ
በጣም ጎበዝ ሰው ነህ እና ስመጣ አንተን መሸለም እፈልጋለሁ ሽለላህ ስለአማራ ህዝብ የምትሸልለው ያነሳሳል ያንቀሳቅሳል አማራ ይህን ሰምቶ የማይደራጅ ያለ አይመስለኝም እና አማራ በርታ ግፋበት ወደ ሗላ እንዳትል
ከእውነት እንደነዚኅ ያሉ አባቶች ይብዙልን አይ ጊዜ አሁን በእኛ ያለው ግልፅነት ጠፋ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥኅ
ወዳጄን አቶ ሞላ ሰጥአርጌን ዛሬ አጠገብሸን።፣ አመሰግናለሁ። በነገራችን ላይ ንግግረረሽ የባሕር ዳር ዘመከቼን አሰታወሰኝ።
ጎበዝ ነህ በእውነት ግልፅ በጣም አከበርኩህ የባለቤትህ ደሞ ይብሳል መልካም ትዳር።
ቅንነት፣ ጀግንነት፣ ቆራጥነት....አማራነት ከነ ሙሉ ክብሩ አንተ ላይ ነው ያለው።
ቃለ መጠየቁ ጥሩ ነው የሃገር ባህል ወግንና ባህልን ያዘለ ነው ግን ከአተማሪዋ ጋር ያደረገውን የፍቅር ግንኙነት በሜዲያ ማውጣት አለበረበትም ምክንያቱም የሚስቱን ክብርና ህልውና በጠበቅ ነበረበት ባህላችን አይፈቅድምና አሁንም ኤዲት አድርጋችሁ ብታጠፌት ጥሩ ነው።
Agree. Here, he is tripped.I guess this part of his story should have been edited out.
I like it ! It’s wonderful
አማራዬ ደሜ እንዳንተ ያለው የሀገር ሀብት ሀገር ወዳድ የዋህ ላይ ነው እኮ ከሶፋ ላይ ቁጭ ብለው ሴራ የሚተርቡት እ/ር ሰላማችንንይ ይመልስልን
እድሜና ጤና ይስጥህ፤አንተ ለዚች አገር የምታስፈልግ ሰው ነህ!
በጣም ቆንጆ ናት ጋዜኛዋ
Metachim btmm liyu sra new Ymgerm music ❤❤❤❤❤❤ I love it
ቱባ ባህላችን❤️❤️❤️
ኢትዮጵያ ዜማ ማር አሪፍ ኢንተርቪው ሞላ ሰጥ አርጌ ግልጽነትህ ደስ ይላል
ግልፅ ነዉ የመተከል ልጅ ፈጣሪ ካንተ ይሁን
እህቴ በማርያም የሞላን ሰልክ ቁጥር ተባበሪኝ ማርያምን አባቴን ነው የሚመሰለው እሱን ሳይ ሁሌም ነው የማለቅሰው በጣም ነው የምወደው😭😭በናትሸ ተባበሪኝ ጋዜጠኜዋ 🙏
@@armamedia23 እሸ
እረ አንቺም እንደልጅቱዋ እንዲዘፈንልሽ ፈለግሽ??😂😂😂
የእዉነት በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ
የዋሁ ወገኔ ❤️❤️❤️❤️
የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ የኛ ብርቱ ጀግና ነክ የተመሰከረልክ
He just looks like my father 😍
ጋዘጠኛዋ እራሷ ወድሃለች ጎበዝ ነህ በርታ
ሞላየ ፋኖን በመርሳትህ ትዝብት ላይ ወድቀሃል።ተው ተው ተው ሞላየ በጣም በጣም ተሳስተሃል የፋኖን ውለታ አዳፍነህ ማለፍህ።ያም ሆኖ እንወድሃለን።ፋኖ እኮ እነ ዘመነ ካሴ እነ ካፒቴን ማስረሻ ናቸው።ግዴለም አይዞህ ! ! !
ፋኖ ፋኖ ፋኖ አልኩልሽ እኔ ፋኖ ክንዳችን ነው።
ጀግና ነህ በእውነት የ እንደገና አባት እንዲሁም የምርጥ ዘር አባት አቶ ሞላ ሰጠጥአርጌ
ቀንሽ ፡ ይባረክ ፡ አትቅለበለቢም ፡ የተረጋጋሽ ፡ ነሽ ፡ በርቺ እኔ ፡የሞላ ፡ አድናቂ ፡ ነኝ💚💛❤️🟩🟨🟥
Great man.
የኔአባት፡ጀግና፡እዲህነው
ሞላ ሰጥአርጌ ምርጥ ሰው ነው ። ጀግና በረኽኛ !!!!
❤❤❤❤❤
He seems less educated, but wiser than most of us who holds Degrees
በጣም ሀቀኛ ነህ አቦ!!!
እውነት ነው አይፈራም ሞላ ሰጣርጌ ከፖሊሱ ጋር 3ቀን አድሬአለሁ ያለ ከእኔ ጋር ነው።ይለኝ የነበር በወቅቱ አይዞህ ጥየህ አልሸሽም ይለኝ ነበረ አስታውሻለሁ በተለይ ከኔ ጋር ብዙ አሳልፈናል። ንብረቴን ህወሀት ወስዶብኛል ስትል ሰምቻለሁ እኔ አሁን ያለሁት USA ነው። ያቅሜን እረዳሀለሁ ስልክህን አፈላልጌ እደውልልህ አለሁ።
አስገራሚ ነው እንዲህ አይነት ታሪክ መጋራት
@@na421 Thanks a lot
Betam edilegna neh bezih gize yihen mayetih...
Betam tarick alew...keyikirta gar Molan aginteh besilk woym kechalk bakal agignew yemigerm tizita new....ene rasu endet endemiwodew...
Yetecheneke amiron fetayemiaderg talalak artistochachin nuruln egzabher yehiwtzemnkinybarkilh 1000ametnurilin😍😍😍😍🤩🤩🤩💕💕💕💕👍👍👍👍
እግዚአብሔር ያክብርህ የኔ ጀግና ወዶቹም ሤቶቹም ካንተ ልንማር እችላለን😊
Mirt nek Artist Molla Setargie....!!!
የኔ አንበሳ በጣም ጎበዝ ነህ
ሞላ ሰጥአርጊ 👍☝️🙏❤️
አንቺ ግን ጥያቄሽ ምች ነው 😍😍 ጋሽ ሞላ ሺ አመት ኑሪልን
Great!!!
Molla setegn endet endemewedeh eko dimiteh endet endemiyamere kereretoo wawoo new👈💪💪
so beautiful
An amazing history and personalities! God bless this person's family, especially his wife!!!
ግልፀኝነት ስወድ
@@armamedia23 ቤተሰብ ነን እኮ
I like mola too .
👌👌🥰
በጣም ደስ ክብር አህ
ጀግና ነህ
ዋውው ደስይላል
በረታእንወድህአለን
ስወደው
ምርጥ ባሕርይም ጭምር ያለው ሰው ነው
ወጣቶችች እስቲይ እዚኅ አባት እን ማር አቤት ሴቶቹም ወንዶቹም ልብብ የለንም የእግዚአብሔር ቃል እንስማለን ግን ግልፅነት የለም እንደው ለስው መዋሽት እኮ የኅሊና ሕመም ነው አቤት በአሁኑ ስአት እግዚአብሔር መፍራት ማቆማችንነው የኃጢአታችን ብዛት ሀገራችነን ትርምስምስ ያወጣብን ያባቶቻችን አምላክ ይድርስልን
I like this song
በተረፈ አከብርህ አለሁ
ወይ ሞላ ሰጥ አርጌ እኔ ደግሞ አረመጣችብኝ ያልከው ዘፈን። ለብሩ ብሎ ነበር የመሰለኝ። እንጅ ሄዎንን ያሳተ ሳጥናየል ነው ያሳተችህ ቄስም አትመስለኝም ነበር ጭራሽ ቅስናህን አፍርሰህ ከሜስት ውጭ ሌላሴት። አንተ ሀይማኖት አሰዳቤ አንተ የኦርቶዶክስ መሰናክል። በል አሁን እግዜአብሔር እንዳንተ ብር ወዳድና ከሐዴ አደለምና ንሰሐ ግባ ከመንፈሳዌ። ከዘላለም ህይወት ወደ አለማዌ ገሀነቭ መግባት ያሳዝናል
ሰዉየዉን ማግኘት እፈልጋለዉ ለ ሰርግ ከ አሜሪካ ነዉ የምመጣዉ . በጣም ነዉ የምወደዉ
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን የኔውድ ቤተሰቦቼ እዴት ናችው የምንወድም የምናከብረው ወድማችን እድሜህን ያርዝምልን ውድድድድድድድድ
መመኪያችን ኑርልን፡፡
በማርያም.የሞላሰጣርጌንስልክ.ስጡኝ.ስወደውውውውውውው
ልጅቱ እራሱ ደስ ስትል
አምባርም ፣ አልቦም ድሪም አውቃለሁ። የእናቴም የእህቴም አላት።
አልቦ ነው ትክክል ነህ
ጋዜጠኛዋ ስታምር
ታምሪያለሽ መቅድየ ደስ ትያለሽ የምር!!
ሽለላህ። ኔው። የማሬኬኝ። ስልክህን። እፈልጋሌሁኝ
እንወድሀለን
ይቅርታ አዲሰ አበባ ነው ወይ የሚኖረው?ላገኘው እፈልጋለሁ
አላህ የልጄቸቹሁ እናት እና አባት የዲርገቹሁ አላህ እዲሜ ከጤና ዪስተቹሁ
❤❤❤❤🎉❤❤
የኔ አንበሳ አርቲስት ነት ብቻ ሳይሆን ገበሬ ነትህአኮራኝ
ሞላ ሰጥ አርጌን በጣም ስለምንፈልገው ለማነጋገር ስ/ቁጥሩን የምታቁ ብትልኩልኝ እባካችሁ 🙏🙏🙏
Ejg enwedhalen Molaye😘. Enenm Mekdi_Zema Ethiopia kisnayen satasfersegn atkerm❤️😆😂. Yet new gn emtgegnw?
What a beautiful lady, the host is really so pretty. How can I know here?
Her not here
አማራ አይፈራም ጀግና ! ሞላ ስጥአርጌ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና እንወድሀለን እግዚአብሔር ስላምክን ያብዛልህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
አዲስ አበባ ተወልጄ አድጌ እስከአሁን ድረስ ማሲንቆና ክራር ዋሽንት ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት በተለይም ሽለላ ትዝታ ዘፈኖችን የሚተካ የሚስተካከል አላገኘሁም ከዚህም ሲያልፍ ባህላዊ ዘፈን ብቻ ሌላ በተለይ ዘመናዊ እራፕ የሚዘፍኑ ኢትዮጵያውያንን ባላያቸው እራሱደስ ይለኛል የኢትዮጵያን ሙዚቃ የሚተካከል በዓለም ላይየለም
💔💔የአማራ ማንነት :::አማራ እውነት እና ሀወቅ እንቅ ያደረገው .:ተመልከቱ እንደዚህ ነው የአማራ ማንነት💌
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
የኔ ደግ ባህል አስተምረሀል እናመሰግናለን
ወይኔ ድምፅ እኮ በስመአም ምርጥ ነው ሞላ ሰጣርጌ እኔም ቤተሰቦቼም በጣም ነው የምንወድህ ሁሉ ዘፈንህ ደስ ይላል ። 🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
ጀግና የጀግናልጂ በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ለጀግናዉ አርቲስት ሞላ ዋዉ ጀግኖች ናችሁ
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
ዋው ሰጣርጌ ባህልህን ወክለህ ባህልን እንድናስታውስ የምታረጋን ጀግና በርታልን። እድሜና ጤና ይስጥልን
የአማሮች እሴት የሆነው ትሁትነትን ሞላ ላይ አያለሁ:: ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
የሚገርም ታሪከ ነው ትምህርትነው የእውነት እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይሥጥህ የኔ አባት❤❤❤❤❤
የሚገርም ስም አወጣጥ ነው
ሞላ ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥህ
በጣም አድናቂህ ነኝ !
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
ሞላዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ድምፅህ አሁንም ልክ እንደልጅነትህ ነዉ ግልፅነትህ የምር የዋህ ነህ
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
እውነት ነው እኔም። በጣም። የምወደው። ሽለላውን ነው።እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ🙇
ሞላ ጥበብ ፣እውቀት፣ ግጥም ፣ ዜማ የማያልቅበት ምርጥ ሰው። አባቴ ስለሚወድህ እኔ እወድሀለሁ። ጋዜጠኛዋ አደንቃለሁ።
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
"ታጭታ ተፈጭታ" ኧረ ቀሳቅ ገደልከኝ ሞላዬ! በትዳር ዙሪያ ያነሳቸው ጉዳዩች ልብ ላለው ሰው እጅግ ገራሚ ትምህርት ነው።
እድሜ ጤና ይስጥህ ምርጥ ስራወችን በጣም ነዉ ምወዳቸዉ በርታ
Wow it’s very nice of him and her…!!!
Thank you for your service ❤
እርጂ እዲሜና ጤና ይስጥህ ለሚስትህ ያለህክብ የለለነው👍 የልጆችህ ስም ሲያምር
ይህ ሰው የምወደው ሙዚቀኛ በርታ አባቴ
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
ይህ ሰዉ እጅግ የሚደንቅ ታማኝነት፣የታበረከች የትዳር አጋር እና የማዜም ፀጋ ያለዉ ክቡር ሰዉ ነዉ።አድራሻዉን ባዉቀዉ በመንፈሳዊ አገልግሎት ተሳትፎ ልሰጠዉ እፈልጋለሁ።
የዋሁ አማራዬ ጠላታችሁ ድብን ይበል በርታ ❤❤❤❤❤❤😊
በጣም ደስ ሚል አቀራረብ ነው መቅዲ በርቺ እህት👍👍👍👍👍👍👍
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ጀግና ነህ😍😍😍
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
ንፁህ ሰው እኮ ነው። በቃ እንደወረደ!!! ሽህ አመት ኑሮ!!!!!!!
ፈጣሪ እድሜ እናጤ ና ይስጥሕ ንጾሕሰው ሺአመት ኑሮ😍😍
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
ሞላ ሰጣርጌ ያሀገራችን ወግ ባሀላችን እንደገና ታድሶ ወደ ላይ መነሳት አለበት ትክክል ገለጸው ስለ ኢትዮጵያ ባሀላችን ✌👍💚💛❤ ድምጹ ታሪክ ነው ደስ ሚል ድምጽ ነው ያለው
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
Listening his interview gives you clue for the real Amhara culture. What a straight forward interview!
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
ז
ሥወድህ መንዝ አቦ ነው ታቦት ሥታጅብ እማቅህ በጣም ነው እማከብርህ
ዋው ሞላየ ፈጣሪ በድሜ እና በጤና ያኑርልን ምርጥ የገጠር ባህል አቀንቃይ ነክ
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ አስተማሪ ሃሳብ ነው
የድሮ ዘፋኞች ለሙያው ክብር ነበራቸው
የአሁኑ ዘመን ነጠላ ዜማ ብቻ ነው የሚችሉት
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
መንፈሳዊ ሰው ማለት ይሄ ነው። ግልጽነት፣ የዋሕነት፣ ፍቅር፣ ትህትና፣ ጽናት፣ ወዘተ
Thank you zema media 🙏🙏🙏🙏👈🏿
#የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
ቃለመጠይቅ አድራጊዋ በውነት ቆንጆ ውብ ነሽ
በጣም ጎበዝ ሰው ነህ እና ስመጣ አንተን መሸለም እፈልጋለሁ ሽለላህ ስለአማራ ህዝብ የምትሸልለው ያነሳሳል ያንቀሳቅሳል አማራ ይህን ሰምቶ የማይደራጅ ያለ አይመስለኝም እና አማራ በርታ ግፋበት ወደ ሗላ እንዳትል
ከእውነት እንደነዚኅ ያሉ አባቶች ይብዙልን አይ ጊዜ አሁን በእኛ ያለው ግልፅነት ጠፋ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥኅ
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
ወዳጄን አቶ ሞላ ሰጥአርጌን ዛሬ አጠገብሸን።፣ አመሰግናለሁ። በነገራችን ላይ ንግግረረሽ የባሕር ዳር ዘመከቼን አሰታወሰኝ።
ጎበዝ ነህ በእውነት ግልፅ በጣም አከበርኩህ የባለቤትህ ደሞ ይብሳል መልካም ትዳር።
ቅንነት፣ ጀግንነት፣ ቆራጥነት....አማራነት ከነ ሙሉ ክብሩ አንተ ላይ ነው ያለው።
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
ቃለ መጠየቁ ጥሩ ነው የሃገር ባህል ወግንና ባህልን ያዘለ ነው ግን ከአተማሪዋ ጋር ያደረገውን የፍቅር ግንኙነት በሜዲያ ማውጣት አለበረበትም ምክንያቱም የሚስቱን ክብርና ህልውና በጠበቅ ነበረበት ባህላችን አይፈቅድምና አሁንም ኤዲት አድርጋችሁ ብታጠፌት ጥሩ ነው።
Agree. Here, he is tripped.
I guess this part of his story should have been edited out.