አይነ-ሰውር መስሎ ሚስቱን የሚሰልለው ባል ክፍል 13

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 359

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 3 часа назад +65

    ጆሲ ጂሎ ቤቲ እሰይ እንኩዋን ደግ አረገይህ ምንድ ነው ጥላትን እቤት አስቀምጦ የህፃን ጨዋታ መጫወት ይልቅ እኔን ላይክ አርጉኝ

    • @sosisosia
      @sosisosia 3 часа назад +2

      አትናደጅ ድራማ ኮ ነው

    • @EmaheyoteHeyote
      @EmaheyoteHeyote 3 часа назад

      😅😅😅

    • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
      @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 3 часа назад +3

      @@sosisosiaቀላል ያናዳል ይሄ አንኮላ ድራማም ቢሆን በውነትም እንድህ አይነት ጂላንፎ አይጠፋምኮ ከፊቱ ትምህርት እማይወስድ

    • @እሙቢላል-ከ3ቸ
      @እሙቢላል-ከ3ቸ 2 часа назад +1

      አንኮላ መስሎሻል ስራውን እየሰራ ነው እሱ ሁሉም ነገር ሀቁ ይወጣል የጊዜ ጉዳይጅ ​@@ፎዝነኝየእሙቲሲስ

    • @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ
      @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ Час назад +1

      ተንኮለኛን አቅርበሽ እንጂ አርቀሽው የባሰ ነው ቅርቡ ባትሆን ተንኮልዋን አያውቅም ነበረ ከመጀመርያው ጀምረሽ ከተረዳሽው ማለቴ ነው

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 4 часа назад +39

    ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኚ❤🎉

  • @ሡሡነኝእናቴንናፋቂ
    @ሡሡነኝእናቴንናፋቂ 4 часа назад +59

    ሀገር ልገባ የተወስነ ቀን ቀረኝ ደስ ብልኝል 👍👍👍 ግጩኝ

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 2 часа назад +14

    መጨረሻው ያማረ እንደሚሆን አምናለሁ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን እግዚአብሔር ተንኮለኞችን ያጥፋልን

  • @MarthaMartha-uj1eo
    @MarthaMartha-uj1eo 3 часа назад +33

    ዉዶቼ ካአስመሳይ ሰዎችህ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @Abebech-dd1ho
    @Abebech-dd1ho 2 часа назад +8

    ከጠላቴ እኔ እጠነቀቃለሁ ከወዳጂ ጠላት አንተ ጠብቀኝአሜን 😢😢😢

  • @csi1023
    @csi1023 3 часа назад +20

    ዶክተር ዘኪ እንደው ከዎዴትኛው ነክ ግልፅ ሁንልን😊😊❤❤

  • @SeadaDeboch
    @SeadaDeboch 3 часа назад +30

    የዮኒ ሳቅ ስያስጣለ በጣም ነው ምያናድዳኝ😨😡😡

    • @NatoTadiyos
      @NatoTadiyos 3 часа назад

      Enem getan ihe awure😡

    • @ethoiethopi3902
      @ethoiethopi3902 3 часа назад

      Me to 😡

    • @محمداحمد-ض5ع3ي
      @محمداحمد-ض5ع3ي 2 часа назад

      እኔ ራሡ ወላሂ በጣም ነው እሚያስጠላኝ😂😂😂😂😂

    • @MarizaHussen
      @MarizaHussen Час назад

      @@محمداحمد-ض5ع3ي በጣም ነዉ የሚያናድደዉ

    • @LubeEshetu-n9e
      @LubeEshetu-n9e 55 минут назад

      ታዳ የተንኮለኛ ሳቅ ምንይመስላል

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 часа назад +13

    ይሄ ሰውዬ አሁንስ አስጠላኝ በቃ አቦ ጨርሱት አታንዛዙት

    • @zeyneba3439
      @zeyneba3439 25 минут назад

      ከፈለክ አትይ ለምን ይጨርሱ

  • @yelibanosfire6311
    @yelibanosfire6311 2 часа назад +10

    ወዳጅ መስለው ከሚናደፉ እባብ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን ከጠላቴ እጠንቀቃለሁ ከወዳጄ ጠብቀኝ ብሎ መፀለይ ያስፈልጋል

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 3 часа назад +13

    እኔ ግን በዚህ ተከታታይ ፊልም የተረዳሁት የሚሰራ ሰው ጠላቱ ብዙ እደሆነ ነው ያወኩበት

    • @LubeEshetu-n9e
      @LubeEshetu-n9e 40 минут назад

      እና እኛም ቤት ደርሶብናል ለወንዲሜ ጓደኛ መስሎ የስራቦታነበረን እኛ አልሱሶሰማን የጋራየነው ይላል እኔ ባረብአገር ግዜየን እየጨረስኩኝ ይህንንም ያወቅነው እህታችን አስረግዞ በዛ ነው ስንሰማ እድ እንዲህ ብላ ልክ ይሉናል 😢አላህ ሲያተርፈን ወንድ ምንም ስሳላጣ አላህ አዋረደው እኛንም አስተማረን

  • @zed8332
    @zed8332 Час назад +3

    ከወዳጅ ጥላት ፈጣሪ ይጠበቀን🙏🙏😢😢

  • @memeEthiopia
    @memeEthiopia Час назад +4

    ዘኪ አተም ላትጠቀም ደግ አረጉህ ጆሢ ይገባሀል አብዝተኸው ነበር ግን አሁንም ጆሢ አሸናፊ ነው

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ 3 часа назад +6

    ኤጭ ድራማም ቢሆን ማስመሰል ቢኖረውም ሲበዛ ጂልነት ካለበት ይደብራል

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 3 часа назад +6

    ጁሲ እዳትሸነፍ ላቸው እዳው መጨረሻው ናፈቀኝ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @ራህሚ-ዀ4ቐ
    @ራህሚ-ዀ4ቐ 2 часа назад +7

    በጭንቀት ጀምሬ በጭንቀት ጨረስኩት እህ

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ Час назад +2

    በዚ ጨዋታ የኔ ዘኪ ከጆሲጋ አሸናፊ ነው❤❤❤❤❤

    • @Fatma23-r2f
      @Fatma23-r2f 12 минут назад

      እውነት ነው ይመሥለኛል ይዮናሥ. የከሰሰበት ወረቀት መረጃ ሁሉ ፎርጂል ናቸው ምክኒያቱም ዘኪ እያዳዶን ኦርጂናል መረጃ ቀዲሞ እያሼሼ ፎርጆናሎቺን ነው ያሥቀመጠለት እርግጠኛ ነኚ ዘኪ አልከዳውም እያዳነው ነው የሚመሥለኚ ልክ እዴኔ የመሰላቺሁ በላይክና በኮሜት አሳዩኚ እነትና ግን በቆፈሩት ጉዲጎዲ ይገባሉ😂😂😂😂😂😂

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 часа назад +21

    ሐኪም ነው ለስሙ ግን ምንም ታካሚ አላየንም

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 4 часа назад +11

    John 14 አማ - ዮሐንስ
    6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet 3 часа назад

      ምን የሚሉት ነገር ነው ይህ ?

    • @AlemituAnjulo
      @AlemituAnjulo 3 часа назад

      @@zewdineshiShumet yetu??

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet 3 часа назад

      ​@@AlemituAnjulo የመፀሐፍ ቅዱስ ቃል ምን አመጣው እዚጋ ?

    • @AlemituAnjulo
      @AlemituAnjulo 2 часа назад

      @@zewdineshiShumet sfra hulu ye kalu balebet nw

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet Час назад +1

      @@AlemituAnjulo አስባልት አልበቃችሁ አለ አይደል ነፍሳችሁን በቸርነቱ ይማረው ከናተ እምነት ሞት ይሻልላ ።

  • @kals6685
    @kals6685 3 часа назад +6

    አይዟችሁ የመዳም ቅመሞችዬ❤❤❤

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 Час назад +1

    ዮዮ ዛሬ ተመችቶኛል❤❤❤❤❤❤

  • @Fatma23-r2f
    @Fatma23-r2f 6 минут назад

    የዩናሥ የክሥ ወረቀቶቺ በሙሉ ፎርጂል ናቼው የሚል በኮሜት ምክኒያቱም ዶክተር ዘኪ ኦርጂናሎቺን እያሼሼ ፎርጂሎቺን ነው ያሥቀመጠለት ዘካሪያሥ ጆሲን ካዴጋ እየጠበቀው እዴሆነነው የተረዳሁት ተኮለኞቹ ግን በቆፈሩት ጉዲጎዲ ይገቡበታል😂😂😂😂

  • @sofiasemank9388
    @sofiasemank9388 Час назад +1

    እሰይ ዬወናስ ደግ አደረከዉ ዶክተርን

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 Час назад +1

    እሰይ ደግ አደረገህ ዘካርያስ ተብየ ጆሲን ትተህ😢😢😢😢

  • @LoyeMyloye
    @LoyeMyloye 4 часа назад +3

    አንደኛኮማችእኔ ወዲጋድኞቸሰላማችሁይብዛ

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 2 часа назад +3

    እርግጠኛ ነኝ ዩናስ እና ቤቲ በቆፈሩበት ጉዲጓዲ ይገባሉ ጆሲ እና ህሊ አንዲ ላይ ይሆናሉ ግን ቀጣዩ ፕሊስ

  • @ZinetMohammed-v1h
    @ZinetMohammed-v1h Час назад +2

    ኧረ መጨረሻዉን ❤

  • @sayedAhmada-ue9kn
    @sayedAhmada-ue9kn 2 часа назад +4

    😂😂😂😂አረ ዶክተርተብየው ምሣውን እደበሉበት ምጭሩን ጣለ😅😅😅😅

  • @Sarah-dz1pp
    @Sarah-dz1pp 2 часа назад +4

    ቶሎቶሎ ልቀቁልን 😢

  • @Srahdubai
    @Srahdubai 2 часа назад +4

    ተጀጅላቹ አታጃጅሉን ቲቪ አሣ ጥሩት

  • @Keenaa-n6h
    @Keenaa-n6h 2 часа назад +2

    😢😢😢😢😢

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 2 часа назад +2

    😮 ዶክተር ዘኪ ጓደኛው ከከዳ እኔ ከአሁን በኋላ ጓደኛ ሚባል አሊዝም የያዝኳቸውም እሸኛቸዋለሁ ደሞም ተዘበራረቀ ሰብስቡልን😅😅😅😅😅

  • @AnnaTs-h3q
    @AnnaTs-h3q 5 минут назад

    ከወዳጂ,ጠላት,ፈጣሪ,አንተ,ጠብቀን

  • @Lubabakindu
    @Lubabakindu Час назад +1

    ኧረ እስቲ ቶሎልቀቁልን የዛሬውስ ምኑም አልገባኝም😢😢😢😢😢😢😢ይጨንቃል😢😢😢

  • @farhandawid
    @farhandawid 2 часа назад +3

    እንደ እኔ ያለ ሰው ይህን ድራማ መከተል ወደውታል። 😂😂😂😂

  • @BascalBas
    @BascalBas 3 часа назад +5

    ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤🎉🎉

    • @FatmaFatma-gz3io
      @FatmaFatma-gz3io 3 часа назад

      እሚንንንን ውዴ ለሁላችንም ይሥጠን❤❤

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 2 часа назад +2

    የጆሲ የዋህነት በዛ የወሃ ቢሆንም ከነሱ የበለጠም ጥንቁቅ ነው የሆነው ሆነ የሰው ልጅ ለሰው የሚቅፍረው ጉድጓድ እራሱ ይቀበርበታል ቤቲ በቆፈርሽው ጉድጓድ ትቀበርያለሽ

  • @Yiseab
    @Yiseab Час назад +1

    It's amazing we love it ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kasaneshmitku
    @kasaneshmitku 2 часа назад +3

    ዶክተሩ ፋይል ወረቀት ነው እዴ የሚያክመው ድራማም በሆን አንድ ሰው እነኳን ሲክም ቢታይ ጥሩ ነበር

    • @WorkiyWase
      @WorkiyWase Час назад +1

      ሴራነው እሚያክመው😂😂😂

    • @kasaneshmitku
      @kasaneshmitku Час назад

      @@WorkiyWase እውነት ነው

  • @ahmedylmer
    @ahmedylmer 16 минут назад

    የቀጣዩ ያጋጋል በርግጠኝነት ሁሉንም ፋይሎች ደክር ቀይሯቸዋል የወናስ መልሶ ያለቅሳል😅😅😅😅

  • @Monte-g5l
    @Monte-g5l 2 часа назад +1

    👍👍👍

  • @JemilaWeloye
    @JemilaWeloye 46 минут назад +1

    ኤጭ ቀጣዩን አፍጥኑት

  • @ጀምቲዮብ
    @ጀምቲዮብ 2 часа назад +1

    ጆሲ የምትባል ጉድ ደግ አደረጉህ ከባለፈው ክደት አትማርም ጰሁለት እባብ መልሰህ በህይወትህ ታስገባለህ

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 28 минут назад

    ዛሬስ ያሳዝናል ጆሲ ሲያዝን ይከፋኛል 😂 የንዴት ሳቅ ጆሲ ጣውላ እራስ አለ 😢😢

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 3 часа назад +11

    በካሜራ ተቀርፀሻል 😂😂ክፉ የሰራ መጨረሻው ውድቀት ነው

  • @SaraSara-iw9rl
    @SaraSara-iw9rl 4 минуты назад

    ዛሬ አለፈልኝ አንደኛ ሆንኩ😂

  • @TubaMuhamed
    @TubaMuhamed 3 часа назад +2

    ጆሲ የተባልክ ፈዛዛ አሁንስ ብትሸነፍም አልናደድ

  • @Tamn-111
    @Tamn-111 3 часа назад +3

    ወደ እናቱ ቤት😂😂ለየክ አረጉ

  • @BsJs-sq3vz
    @BsJs-sq3vz Час назад +2

    ሲደበር

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 3 часа назад +2

    ግን እደዚህ ሁናችሁ ዮዮ ና ዶክተሩ ካቸነፉ ያስጠላል የምር አሁንም ጆሲ መሆን አለበት 😢

  • @radihbikik
    @radihbikik 54 минуты назад

    አሁንስ ጆሲ እያነደደኝ ነው ጠለትን እቤት አስቀምጦ እቤትእና በድርጅትም ጠለትን አስቀምጦ ደሞ ሰው መመን ቀብሮነው አለ የሀገሬሰው በዶክተርም በጠም ነው ያናደደኝ

  • @Yena-y7l
    @Yena-y7l 44 минуты назад +1

    መጨረሻው ይደብራል ጆሲ ይሞታል

  • @Deva-W-E
    @Deva-W-E Час назад

    ጆሲ ምነው በዚህ ልክ ጠላትን ቤትህ አሰቀምጠ መረጋጋት
    መጀመሪየዊንም ሲህቴት ነው ጠላትህን ወዴ ቤትህ በማሰገባትህ🫡

  • @Ggg-su3pf
    @Ggg-su3pf 4 часа назад +4

    ሁላቹ ናቹ እዴ ኣደኛ 😂😂😂😂

    • @emebetlegesse7577
      @emebetlegesse7577 3 часа назад +2

      እውነትም 😂😂😂😂😂😂😂እኔ ራሴ እየሳቅሁ ነበር 😂😂😂😂

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Час назад

    ምንድነው መጨረሻ የለውም ንዴ ሆሆሆ ጎተታችሁት| እኮ

  • @ZeynebEthiopian
    @ZeynebEthiopian 2 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZelalemAsmare-d7x
    @ZelalemAsmare-d7x 43 минуты назад

    ኧረ እንደኔ የጆሲ ሴታሴት ነት የታየው እንዲህ አይነት ድራማ

  • @Kres-du6bu
    @Kres-du6bu 2 часа назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SahailKalba
    @SahailKalba Час назад

    እየጠበኩ ለቀቁልን❤

  • @SemeraEndris
    @SemeraEndris 2 часа назад +1

    መጀመሪያ አስወጣት ብላ አስጠቅቃውነበር አሁንስ እኔም ተናደርኩ

  • @zekitube3432
    @zekitube3432 3 часа назад +1

    ከእውነት ዓለም የራቀ ድራማ ደብራል፡፡ አረ ይቃችኋል፡፡

  • @AseAsebaba
    @AseAsebaba 17 минут назад

    ዛኪ ተው ይህ ስራ በአንድ ጓደኛ እና ዶክተር አይጣበቅም😢😢😢

  • @DikinishNish
    @DikinishNish Час назад

    Yene Miskin Heluye😢😢😢😢

  • @Binttenta
    @Binttenta 2 часа назад +1

    እኔ ዶክተር ዘካሪያስ ከጆሢ ይመስለኛል በድብቅ እየጠበቀው ይመሥለኛል ያርገው በሉ እስከዛው ተቃጥየ ሞትኩ

  • @hehamanot
    @hehamanot 3 часа назад +4

    ቤታ አች ሲኖ መኪና

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet 3 часа назад +1

    ለሰው መልካም መሆን በዚች ምድር እያሉ ከቱ ነው መልስ ከፈጣሬ ነው ይገርማል ብቻ ግዜአችን

  • @ahmedylmer
    @ahmedylmer 40 минут назад

    በግልጥ የመጣ ጥላት ቀላል ነው እኮ ዶክተሩ መቸም የነዚህ ጅሎች ተባባሪ እደሆነ ይቀራል ማለት አይደለም የነሱን ሚስጥር በሙሉ ሊያጋልጥ ይችላል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ዶክተርነት የተከበረ ሙያነው የህን የተከበረ ሙያ ይዝ መቸም እራሱን ያስቀድማል ብየ አላምንም

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 2 часа назад +1

    ድሮስ ምን ይጠበቃል ጥላትን ቤት አስገብቶ

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 Час назад

    የጆሲ ሳቅ የሚያስቀው😂😂😂የወኒ ሳቅ😂😂😂

  • @AseAsebaba
    @AseAsebaba Час назад

    ጠላትን እቤት እኛ ስገብቶ አረ ጉድ

  • @sofiasemank9388
    @sofiasemank9388 Час назад

    ጆሲ ይገባሀል ባሳበዱህ ጂላፎ አስጠላከኝ ዲዳም እኝ እያልክ ገደል ገባህ ከንቱ ዝንጀሮ😤😤😤😤😤

  • @hawlethawlet6042
    @hawlethawlet6042 3 часа назад +2

    ጆሲ ከብትይመሥል ሁልግዜ እደፈዘዝክ

  • @selamluluselamlulu9599
    @selamluluselamlulu9599 2 часа назад +1

    በጣም ነዉ የምታስጠሉት ምነዉ ልክ አጣቹ አሰጠላ ምንድነዉ ማንዛዛት😡😡😡😡

  • @XplusS-bz8us
    @XplusS-bz8us 3 часа назад +4

    ጅሲአሁንሰአበዛኸውደግያሳርሩህ

  • @Emebet-xe4fb
    @Emebet-xe4fb 3 часа назад +2

    ጆሲ ተበላሽ ዛሬ😅😅😅

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 4 часа назад +1

    ዛሬስ አደኛነኝ❤❤❤❤

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 2 часа назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ ተቀጠልሁ የዮኒ ሳቅ

  • @SuwalihSuwalih
    @SuwalihSuwalih 2 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @AsasSdsd-h9k
    @AsasSdsd-h9k 2 часа назад +1

    የዶክተርነገርማነዉእደኔግራየገባዉ😂😂😂

  • @ZedoHeyila
    @ZedoHeyila 2 часа назад +3

    Jos late demo yinesih,yewohinet sahon moyninet neh inkanim hedech

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g 50 минут назад

    ዶክተር ተብዩው ግን አስመሳይ ነው እኔ ባካል ባገኘው በድጋይ የምመታው ይመስለኛል አስመሳይ

  • @NoJdo
    @NoJdo 4 часа назад +3

    Enede hullum 1 enes 😢😢😢😢😢

  • @StjsodJjdgd
    @StjsodJjdgd 53 минуты назад

    አይ ጆሲ አታቁኝም ስቀየር አላለም መች ነው የምትቀየረው😂

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 Час назад

    ብስራት በእናትህ በባለፈው ቪድወ ላይ ስለ ሰርጀሪ ስታወሪ ሰምቸሽ ነበር እና እኔም የሆነ ቦታየ ላይ ጠባሳ ስላለብኝ ማሰራት ፈልጌ ነበር ጥሩ የሚባል ሀኪም ቤት ጠቁሙኝ የምታውቁ በፈጣሪ

  • @hawletmohammed-w5s
    @hawletmohammed-w5s 52 минуты назад

    ጆሲ እራሱ እያስጠላህኝነዉ ትግስትሲበዛም ይመራል

  • @Adno-g8c
    @Adno-g8c 2 часа назад +1

    እረ ዶክተር ከማን ወገን ነህ ጨነቀኝ

  • @HANANBELAY-z3l
    @HANANBELAY-z3l 2 часа назад +1

    ወይ ዘኪ😂

  • @ሸጋዶሮግብር
    @ሸጋዶሮግብር 3 часа назад +1

    ቀጣይ ቶለበሉ😢😢😢😢😢😢

  • @KalKidan-rq4zr
    @KalKidan-rq4zr 4 часа назад +3

    ዮዮ ሲስክ ያናድዳል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ

    ወየዉ የወናስ መጨረሻህ ታየኝ😅😅😅

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 2 часа назад +1

    ጆሲ ግን😢

  • @zed9651
    @zed9651 Час назад

    የዘኪ ትወና አልሰራም ቤቱ ሀኪም ቤት አይመስል ታካሚ የለበት ምኑም አይመስልም

  • @MarizaHussen
    @MarizaHussen 4 часа назад +2

    ሚስኪንንንንን😢

  • @TesfayeKidanemariam-n5x
    @TesfayeKidanemariam-n5x Час назад

    ድርሠቱ ጥሩነው ተዋኒያኖች ግን ከድርሠቱ አይመጥኑም ትንሺ የተሻለው አይነሥውሩ እባክህ ደራሤ የፈለገውን ገንዘብ አውጥተህ በምርጥ ተዋንያኖች አሠራው

  • @MarizaHussen
    @MarizaHussen 2 часа назад

    ሰራችለት እሰይ

  • @ZEFEMesele
    @ZEFEMesele 2 часа назад +1

    ኡፍ ልቤ ልትወልቅ ነው😂😂

  • @فستقمكماامرت
    @فستقمكماامرت 4 часа назад +2

    አንደኘ ነኝ ለይክ

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ 2 часа назад +2

    ኦኦኦኦ ምን እየተካሄደ ነው ተጃጃሉብን ሁሉም በተለይ ዮናስ አስጠላኝ😂😂ጆሲ ግን መጨረሻ አሸናፊ መሆን አለበት ካልሆነ ተዘቅዘቁ😂😂😂

    • @MarizaHussen
      @MarizaHussen Час назад

      @@ፃናትይቱብ ክክክክክክክክክክክ

    • @Yena-y7l
      @Yena-y7l 39 минут назад

      መጨረሻው ይገሉታል 😊

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ 21 минуту назад

      @@Yena-y7l እደት በተበደለ መገደል ያስጠላል

  • @HabtishAyalekebet
    @HabtishAyalekebet 3 часа назад

    የኔሳቂታበሳቅህብቻ፣ገደልሀቸው፣የዛሬውልዩ፣😅😅😅😅❤❤

  • @khadijaa5884
    @khadijaa5884 2 часа назад +2

    14😊😢