የእኔ እዚህ መድረስ ምክነያቱ አባቴ ነው? ተዓምረኛዋ ዳጊ ሾው
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- አንድ ሚሊየን ተመልካቾቻችን እናመሰግናለን! በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግሞችን ለመመልነት ከስር ባለው ሊንክ ይጠቀሙ!
/ @dawitdreams
Welcome to the official RUclips channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our RUclips channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our RUclips channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/DawitDrea...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook; - www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift #ዳጊሾው #dagishow #የእኔ #እዚህ #መድረስ #ምክነያቱ #አባቴ #ነው? #ተዓምረኛዋ #ዳጊሾው #dawitdreams #dagishow #love #ebstv
ዳጊዬ የኔቆንጆ በሱስና በየጭፈራ ቤቱ በተለያየ ነገር የወደቀውን ወጣት የነገትውልድ ሳይ በጣም ልቤ ያዝናል እባክሽ እሱ ላይ ወጣቱን የሚያነቃ ነገር እድትሰሪ በትህትና እጠይቅሻለሁ 💚💛❤️
እናመስግናለን😘😘😘
Lik nake or nahi beawerak bewiset masemar diss yeligal or bawerahi bemin lageahu
Yes u right ✅
Great point. Dagi a GREAT motivational speaker. Please, work on the young citizens who are in the addiction prison. Very dangerous. The same goes to the young ladies who are on the street to be picked up. Please help. BE THE ETHIOPIAN HERO. Also, please promote about being humble. One should not give in detail what he or she did to her family. A great thing to say is that; I feel good when I am there for my family and my community through thick and thin. No need to give us the inventory what is done to the family and the community. God want us to be humble.
wotatun nigigir ayanekam. bayihon tsalot nw yemiyanakahu. ibakachu le chigir anakaki nigigir sayihon amlakachin ga nw malsi. atisasetu
ለታሪክ ይቀመጥልኝ አንድ ቀን መጥቼ አየዎለሁኝ እቀየራለሁኝ አሁን ከልጆቼ ተለይቼ ሌላ ሀገር ነዉ ያለሁት ዲፐርሽንም ያጋጥመኛል ግን ነገ ተለዉጭ የምፈልገዉንም አግኝቼ መጥቼ ዳግም እፅፋለሁ ኢንሻአላህ
የኔ ማር
እኔ ራሱ አገር ስገባ በዚህ መሰረት ያለኝን ጊዜ ማሳለፍ ነው የምፈልገው ኢንሻ አላህ ውዴ አላህ ጤናና ሀያት ይስጠን ለዛ ያድርሰን አብሽሪ እህቴ ልጆችሽምጋ በሰላም ያገናኝሽ አላህ ምኞታችንን ያሳካልን
ኢንሻ አላህ ሁላችንም ሀገር ስንገባ ህልማችንን እናሳካለን
Ke hulet amet buhala ke 2024 nw yemetahut ahun endet nesh
ሃብታም ነኝ የሚል ትውልድ እየመጣ ነው:: እኛ አገር ስው በፍፁም ስው ሃብታም ነኝ ብሎ አያውቅም:: ትውልዱ እየተቀየረ ነው::keep going.
Betam betam beawerak behest masemir diss yelgal
Caused she is....she say what she is..with confidence
1 ሰአት ተኩል በላይ ምንም ሳትሰለችኝ ነው የሰማሁሽ ። ከእውነት እና ከልብሽ ስለምትናገሪ አትሰለቺም! ብዙ ተምሪያለው ካንቺ ኑሪልን🙏
ዳጊ ልዩ ነሽ እውነትም ሐይልና ጉልበት ትሰጫለሽ full energy አለሽ ሰውን የማከም ችሎታሽ ትልቅ ንውና እንደዚህን advice
ብዙ ብታበረክቺ ለብዙዎች ትጠቅሚያከሽ ብየ አስባለው
ዳግዬ የኔ ወርቅ ዛሬ ትልቅ ጉልበት ሆንሽኝ በህይወት ብዙ ፈተና ገጥሞኛል ወደ ሁላ እያሰብኩ እቆጭ ነበር በቃ ከዛሬ ወዲያ ወደ ሁላ አላይም በቃ ወደፊት ብቻ
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እህቴ ጌታ እየሱስ በመንገድሽ ያግኝሽ💐💐💐
የኔ ጀግና ያገሬ ልጅ ሰላምሽ ይብዛ ቃላት የለኝም እንዴት እንደማደንቅሽ ካለሽ በላይ አላህ ይጨምርልሽ ።🥰🥰🥰
እኔ ከራሲ ህይወት ብዙ የሚስተምር አለ ግን አልሁንኩም ሆኔ። ወርቅ በስት እንደሚፈተን ተፈተኩ ግን የለኛም አንድም ጠብ ያለ የለም 11አመቴ ስድት። ትራስ ጋርማልቀስ ብቻ ብቻ ሙሉ ጤና አለኛ አልሀምድርሊላሂ
ዳጊ "ህይወት ያለው ነገር " ነው ሁሌም የምትሰጪው አሁንም ስኬትሽ ይትረፍረፍልሽ ። 10q Dave!!!
ተባረኪ የኔ ቆጆ ቃላት የለኝም አችን ለመግለፅ ጣፋጭ ንግግር የማይጠገብ አገላለፅ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
ዳጊ አመሰግናለሁ ምርጥ እና ለህይዎታችን ጠቃሚ ነገር ነው ያከሠፈልሽን እዚህ ላይ አንድ ነገር ላነሳ ፈለግሁ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ እንዲህ አይነት ስልጠና ላይ መካፈል እንፈልጋለን አብዛኛው እድል አዲስ አበባ ይመስለኛል በእኔ ግምት በርግጥ ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም ተጠቃሚዎች መሆን እንችላለን ነገር ግን መጠነ ሰፊ የሆነ ስራ ቢሰራ ብዙ ለውጥ ማምጣት የሚችሉ ምጡቅ አእምሮ ያላቸው ብዙ ሰዎች አሉ እዚህ ላይ መስራት ያስፈልጋል.በተቃራኒው ደግሞ ስኬታማ ሰዎችን መድረክ ላይ ስናይ ልክ እንደ ተዋናይ የምንቆጥር ሰዎች ብዙዎች ነን አንድ ሰው ስለስኬቱ ተሞክሮ ሊነግረን ወደ መድረክ ሲዎጣ ማሰብ ያለብን ሙሉ ለሙሉ የሱን ሀሳብ መተግበር ሳይሆን ከእኛ ጋር የሚያመሳስለውን ትንሿን ነገር መውሰድ አለብን ሀብታም መሆን በጣም ቀላልነው የሰረቀ ሰውም ሀብታም መሆን ይችላል ችግሩ ሀብቱን ማጣጣሙ ላይ ነው ያለምንም ነገረ ያለማንም ህሌና የሚባል ከሳሽ ፍርድ ቤት ከሶ የህሌና እስረኛ የእድሜ ልክ እስረኛ ያደርገናል ያኔ ሀብታምነት ትርጉም ያጣል ስራ ልፋ አዳዲስ ነገሮችን አስብ ለአንተም ለሀገርህም ያኔ ሳታስበው የሀብትነት ጥግ ትደርሳለህ እኔ ሀብታም ሆኘ አደለም አሁን እያወራሁ ያለሁት ግን ተስፋ አለኝ ተስፋ ያለው ሰው ከሰበበት እንደሚደርስ በፊቴ ከሉ ባለጠጎች ተሞክሮ ወስጃለሁ ሀብት ልክ እንደስልጣን ሽግግር ነው እራሳችንን ተመራጭ አድርገን መጠበቅ ነው ያኔ ወንበሩ ይሰጠናል ዳዊት ድሪምስን በዮትዮብ ነው የምከታተለው በአካል ተገኝቸ ብሳተፍ በጣም ደስ ይለኝ ነበር አክባሪህ ነኝ እንዲሁም ዳጊ ለሰጠሽን ትምህርት አመሰግናለሁ
waw
ጤነኛ አስተሳሰብ ያላቸው ኢትዩጵያዊያን እዚህ ውስጥ dawit dreams page ውስጥ ይገኛሉ። በጣም ደስ ይላል።
ሌላው ቦታ ደግሞ, for sure 90% ህዝብ ያበደ, ጤነኛ አስተሳሰብ የሌላቸው, ተቺዎች, ተሳዳቢዎች, negative thinkers, peoples with low self-esteem ኢትዮጵያን አጨናንቀዋታል ለነሱም መድረስ ይኖርባችኋል።
እናንተ ብቻ በስኬት መንደር ተሟሙቃችሁ ብትቀመጡ ጥቅም የለውም ለብዙሀኑ ድረሱ። በሱስ እና ዘረኝነት ማንነቱን ላጣው ወጣት ድረሱ።
Welahi Awe
ዋው ዳጊዬ ድንቅ ትምህርት ነው፤ እግዚብሔር ይባርክሽ፤ ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር 42፡29 ጀምሮ “እግዚኤር ወርዶ እኮ የሚያስተምረን ነገር የለም፤ እንዲህ እንዲህ ስለሆነ ይሄን ነገር አታድርግ - የሚል ነገር የለም” ያልሽው፤ እግዚአብሔር ሰውን የሚያስተዳድርበት የእራሱ ሕገ መንግስት አለው፤ ይኸውም መጽሐፍ ቅዱስ ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ በሚገርም ሁኔታ የሕይወታችን ትልቅ መመሪያና መካሪያችን ነው፤ ከተከተልነው ማለት ነው፡፡
Martha ሰው ብዙ ሲያነብ ይፈላሰፋል እንዲ ብለን ካላለፍናት እኔም ቢሆን እቆጣለው እግዚአብሔር ነክ ነገር ሲሆን
ትክክል እውቀት ሴበዛ ያስክራል
ይችሴትዮ ወደፊት ጠብቁ እግዚአብሂር የለለበት እውቀት የሰይጣነው ሜዲቴሽን የውጭ ኮተት እያመጣችሁ ትውልድን አታበላሹ 😒
ዳጊዬ ጀግና ነሽ ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር ልዩ ነው እኔም አባቴን ውድድድ አረገው ስለነበር ሳጣው ተሰብሬ ነበር እና አንቺ ብርቱ ነሽ ዳዊት ጋር መተሽ ካስተማርሽ በኋላ ነው ያወኩሽ አሁን ያላየሁት ያንቺ ኢንተርቪዎች የሉም እናም ድንቅ ምርጥ ሰው ነሽ አበርትተሽኛ ጎበዝ ዳዊት ድሪም የመጣ ሰው ወድቆ እደማይወድቅ እርግጠኛ ነኝ ።
የከተማ ሰው እኮ ባልሳሰት ታድሎአል ብየ ልለፍ
ብሩክ ነሽ እማ ኑሩልኝ ስወዳችሁ ከልብ ነው
አሁን ለጊዜው ያለሁት ዱባይ ነው ግን የገጠር ልጅ
ነኝ ሀገር ቤት በነበርኩት ጊዜ ቡዙ መጽሐፍቶችና ትምህርት ቤት በጊዜ ገብቸ ባልማርም ሁሉም ቱኩርት ማደርግ የምፈልገው መጥቸ ለመማርና የተላየ መጽፍችን ማንበብ ነው
የዚህ ዘመን ትውልድ ባቅበት እና ቢጠቀምበት ስደትን እካን ሊጠቀመው ቅስት በልሙ አይታየውም ነበር እግዚአብሔር ሰቶቻዋል ተጠቀሙበት የድሮቹ ይህን እድል አላገኘንም እግዚአብሔር ለአገሬ ይብቃኝ እጅ ግዚዬን ብጠቀመው ደስ ብለኝ እግዚአብሔር ጤና ፍቅር አምላክ ይጨምርላችሁ
ዳጊ ለብዝዋቻችን ምርኩዝ ነው የሆንሽው: Thank you my dear God bless you🙏🏾
ይሄዳል የመሂሐሐለለሉሊቸለ
ሐቲቸቸለለ
ለ የ
ሰው መሆን ነው ልካችን💯🙏🥰
በእውነት ሰው ያድርገን🙏
ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ በጣም ብዙ ነገር ነው ካንቺ የተማርኩት እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ዳጊshowe ሲባል እሠማለው እንጂ ተከታትየው አላቅም ዛሬ በአጋጣሚ ሣይ ለእህትሸ የሠጠሸው ሥጦታና የተናገርሸው ንግግር በጣም አርክቶኛል ፈጣሪ ይባርከሸ ።
የምትገርም ድንቅ ሴት!!!!! ጨምሮ ይባርክሽ::
Thank you Dagi!!!
ዳጊየ ኑሪልን መድሃኒአለም ዘመንሽ ይባርከው!
ደስ የሚል ትምርት ነው የእውነት እንዴት ደሰ እንደምትይ አነጋገርሽ ጥንካሬሽ ለብዙ እህቶች አራያ ነሽ በርቺልኝ ያነቃቃል ለኢትዮጵያ ወጣት ይሄ ነው የሚያስፈልገው።
Vvy
ዋው ያላነሳሽው ነጥብ፣ሃሳብ የለም የሚደንቅ ነው ።በብዙ ተባረኪ።
One of the most inspirational stories I have heard in my life. Am proud of you. ካንቺ ብዙ ትምህርት ይገኛል::
እናመሰግናለን ዳጊ የአይምሮ ምግብ ስላካፈልሽን
Omg It's amazing speech Dagi ድንቅ ነሽ ዳጊዬ አነቃቅተሽኛል በጣም እናመሰግናለን dawita place ዳጊን Offer us again place 🙏
ዳጊ ትልቅ ትምህርት ሰተሽኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ
በመጽሃፍህም በጣም ተጠቅሜአለሁ
እግዚአብሔር ያብዛህ
ዳጊየ በጣምነዉ ሥብእናሺ ደሥየሚለኝ እዳችአይነትን ሠዉ ያብዛልን እግዚአብሄር ይጠብቅሺ
ዳጊ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
አሜን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ሴት ዋው እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ ምስጥ ብዬ ነው የሰማሁሽ እተገብረዋለሁ
ታሪከኛ አዋቂ ወጣት አዳጊ ሴት ነሽ በጣም የሚኮራብሽ የእውነት የህይወትን መንገድ መሪ ነሽ ተባሪኪ
Dagie ባህር ዳር ዩንቨርስቲ እኩል ባች ነበርን እኔ ከላይ ዘናጭነትሽን፣እንደውም ሙልቅቅ ያልሽ የሀብታም ልጅ ትመሲይኝ ነበር፣ ጎበዝ ተማሪም ነበርሽ፣በስነ ፁሁፍ ምሽት ሳይሽ ታስደምሚኝ ነበር ።
ዛሬ የማያትን ዳግምን ግን አስደምማ አስደምማ እጄን ካፌ አርጌ በልቤም የማዳምጣት ሆናለች።
እጅግ ደስ ይላል።ዳጊ አሁንም ወደፊት
You have real life witness....betam akebereshalehu....Negest Dagi......❤
ዳጊ ሾው በድንገት you tub አይቼ ወድጄሻለሁ። ዘመንሽ ይባረክ ።ራዕይሽ ይስፋ።
ዳጊ የህይወት ትምህርት ነው የሰጠሽን በጣም እናመሰግናለን!!
በጣም አመሰግናለሁ ዳጊ የህይወት መንገድሽን ስላጋራሽን ብርቱ ሴት መንገድ ላይ ጎትቶ የሚያስቀርሽ ብዙ ነገር ነበር ግን መድረሻሽን ሳትረሺ እዚህ ደርሰሽ ስላሳየሽን ተባረኪ ❤️
ዳጊ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ።ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ።
የውነት እግዚአብሔር ይባርክሺ ስታውሬ እራሱ በጣም ማራኪነሺ ብዙ ነገሮችን ተማርኩበት እኞሴቶች እችላለን ዘመንሺ ይባረክ💕
ዳጊይ በውነት ቃላት የለኝም በጣም ነው የተማኩት ከዚች አጭር ቪዲዩ እናመሰግናለን 😘😘😍🙏
ንግስት ዳጊበጣም አከብርሻለዉ
ካንች ብዙ ተምሪያለዉ ገናም ብዙ እማራለዉ
አንችም ዳዊትም በርቱልን ❤❤❤❤
ዳጊ የእኔ ሞዴል ነሽ። በሕልሜ እና በእናትነቴ ምክንያት እንግዳሽ እሆናለሁ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
አቦ ይቅናሽ
ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ አገሬ ተስፋ አላት የተባረክሽ ነሽ ለምልሚ❤❤❤
እዴት እንደምወድሺ እድሜሺን ሳይሆን እውቀትሺ ትህትናሺ ጀግንነትሺ ምን እንደምልሺ ቃል አጣሁልሺ ተባረኪ ልበ ሙሉ ነሺ ❤
በጣም ጥሩ ትምህር ነው
የኔ ጥያቄ ደሞ
ህመም ላለባቸው
ሱስ ላለባቸው
ደሰታቸውን ላጡ
ብሰጭት እና ንዴት
መጥፎ ወይም የሚማቱ
ብቸኝነት እና ቤተሰብ የሌላቸው
እነዚህን የመሳሰሉ ሰዎችን አምጥተሽ ትምህርት ብትሰጪ ደሞ የበለጠ ይሆናል በርችልን🙏🏾✊🏾
She is an inspiration, i can't stop listening her!!
ታዉቂያለሽ እኔ የ ዪኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ ፊልዴም social worke nw ግን ሁሌም ስለራሴ እደብቃለዉ በተለይ ስለ እናቴና አባቴ መናገርም ማዉራትም ደስ አይለኝም እናም ብዙ ተማሪ ያወራል ከጀርባዬ እናቷን አባቷን ስታወራ አላየናትም ይላሉ እዉነትም ነዉ አልናገርም ለምን እንደሆነ ታቂያለሽ ማንም የላትም ብለዉ እንዲያስቡ አልፈልግም እና ትገርሚኛለሽ እንዲህ ባደባባይ ስታወሪ እስክ እዚህ ላይ ለእኔም አንድ በሉኝ D
ድንቅ ሴት 👏👏👏, ......ዳጊ ልዩ ነሽ 🙌
ዳጊ ሰላምና ጤናሽን ያብዛልኝ ።በጣም ነው የምወድሽ ። ምክርሽ ገለጻሽ በጣም ቆንጆ ነው ።የባለፈው ሳምንት እንግዳሽ እጩ ደ/ር ፍላጎትም በጣም ነው የገለጸችኝ ያነቃችኝ ።የኔም የዘውትር ጥያቄን ነው የመለሰችልኝ።እናም ሁለታቹንም በጣም በጣም ነው የማመሰግነው።የሀገሬ ንግስቶች አወዳችሀለው ሰላማቹህ ይብዛልኝ።
I cant stop listening to u Dagi. U are really a brave woman
ትችያለሽ ጎበዝ ብዙ ሰው ታነቃቂያለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እኔን አነቃቅተሽኛል
ዳጊ ምን ልበልሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ እድሜ እና ጤና ለመላው ቤተሰብሽ ፈጣሪ ይስጥልሽ፡፡ ዋናው ነገር የሰው ልጅ ክቡር ፍጡር መሆናችንን አለማወቃችን ብዙሰው ተጐዳ፡፡ ልጅ ማሣደግ እንደ አባትሽ ነው አባትሽን ነፍሣቸውን በገነት ያኑር፡፡ ዛሬ የፋክክር ዘመን መሆኑን በግልጥ አስረድተሻል የቱን ጥዬ በተለይ በተለይ በምንሰራበት ቦታ ሰውን ማክበር ሥራን ማፍቀር የቱን ላውራ የገለፅሽውን ዘርዝሬ መጨረስ አልችልም፡፡ ዳዊትንም እግዚ,አብሄር እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቡ ፈጣሪ ይስጥልን፡፡ እናንተ የመሰለ ሰው መልካም ሰዎች በማቅረቡ ይባረክ ተባረኩ በፈጣሪ አምላክ አምሣል መፈጠራችንን ረስተን ቁስ በማምለካችን ብዙዎቻችን ተጐድተናል ፈጣሪ ያስበን፡፡
Betam bewest masemare bawera or bawerahi diss yeligal
Ayichesh Tesfaye Brand builder:
የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን በሚገባ አውቆ የህይወት ፍላጎቶቹን ማሳካት የሚችልበትን መንገድ በማሳየት ያሰለጥናል። አያይዞም ከተቀጣሪነት ህይወት የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ?
ዳጊዬ አንዴ በሆነ አጋጣሚ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር አይቀርም አንድ ቀን አግኝቼ እንደ ማወራሸ ተስፋ አደርጋለሁ ኑሪልኝ
You are very calm when you talk.....I like it👌👌
ዳጊዬ!you're beautiful inside out!ለሕዝባችን ታስፈልጊዋለሸ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን መሬት ጠብ እሚል ነገር አልተናገርሸም ብቻ ልቦና ይስጠን !አንቺም በርቺልን አልፎ አልፎም ቢሆን ይሄንን ዓይነት መስዋዕት ቀጥይበት😘
wededed salaregat alkerim
Thanks so much Dagi
Wow I am speechless she is living her life big respect dagiye you pointed out everything so many of us struggle
ዳጊዬ እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ እኔ ደግሞ ላገቡ ሴቶች እጅግ የሚጠቅም ነገር ዉስጤ አለ እባክሽ ዉስጤ ያለዉን ነገር እንዳወጣዉ እርጅኝ
እንዴት ነው ውስጥሽ ያለውን ነገር ተነፈውሽ ወይ
በጣም ህይወት የሆነ ትምህርት ነው እናመስግናለን እኔ አባቴ ስልወልድ ነው የሞተው እናቴ ህይወቴ ናት በችግር ነው ያሳደገቻኝ ግን ህልም እውነት ይሆናል አው እኔ አስር አመት ባፌት ልጂ እያለው እንዳትስቁብኝ ህልሜ ገጠር እያለው ለእናቴ ወተት እምትታለብ ላም መግዛት ነበር እናቴ ወተት ትወዳለቻ ግን ላም የለንም ትስካቶ ገዘው ሳር ቤታችን ቆርቄሮ ማድርግ ነበር ቀጥሎ ለእናቴም ለአያቶቸም ቀየርኩ ለእኔ ቤት መስራት ሁለት አመትአቀድኩ ግን ቀላል አልነበርም አምስት አመት ፍጀብኝ ህልም እውነት ይሆናል ግን ዉጣ ውርዱ ኦፍፍፍፍ በተስፋ አለፍኩት ለወደፌትም ትልቅ ህልም አለኝ እንደሚሳካ አልጠራጠርም
ጎበዝ አብዛኞቻችን የገጠር ልጆች ነን ትልቅ ስራ ነው የተመኙትን ወይም ምኞትን ማሳካት ትልቅነት ነው
በርቺ ጎበዝ
💪💪👌🏼👌🏼😍😍😍
እኔም ብዙ ሕልም አለኝ ግን ደሞ የማላውቀው ጭንቀት አለነፈኝ በቃ ሕልሜን ጥቼ ለምን ብቸኞ ሆንኩን እያልኩ እጨነቃለው
@@KindahaftiTesfayአይዞሽ ውደ❤
ዳጊ እህቴ በጣም በጣም አድርጌ ነው የማመሰግንሽ
ብዙ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የሰጠሽኝ
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
🙏👌👍❤️
I couldn't stop seeing you every day dagi
በጣም ጎበዝ ።ትውልድ የሚቀየረው በእንደዚህ አይነት ስዎች ነውና ትውልዱ ላይ ያስተሳስብ ለውጥ እንዲኖር ብዙ መስራት አለበት ።በርች
ዳጊ ከማር በላይ ትጣፍጫለሸ አምላክ እድሜ ከነመላው ቤተሰብሸ ይሰጥሸ !!!!!!!
Thanks
Great inspiration speech i haver ever watched in my life, thanks Dagi
ስወድሽ የኔ ቅን አላህ ይጠብቅሽ ለማንበላው ለማንኖርበት እንጋደልበታለን አላህ አስተሳሰባችን ያስተካክልልን
ዳጊ የኖረቺውን ነው ያወራችን የኖሩትን የሚያወሩ ሰዎች በቃ ልብ ውስጥ ኩልል ብሎ ይገባል
እህቲ ከልብ እናመሰግናለን
በ ጣም
በጣም ትልቅ የሕይወት ተምህርት ነው አመሰግናለሁ!!!
dagi u make me cry 😭 ሰው መሆን ነው ልካችን🙏🥰❤
ወላሂ አስደመምሸኝ አንቺን ተማርኩሽ እራስሽን ደስ ብሎኛ አንቅተኛል
ዳጊ እናመሰግናለን የሚገርም አመለካከት አለሽ ተባረኪ💖 🙏🙏🙏
ዳጊ በርችልን ለብዙ ሰው ተምሳሌት ነሽ
GOD be praised.
I know her & her dad Mr. Kifle RIP. Her speech is real motivation.
She is real person keep on I m proud of u.
ልክ ነሽ ተባርኪልኝ የአብዛኞቻችን ችግር መሆን የምንፈልገው እና የምንሠራውና የምናጣናው} አይገናኝም 💕💕🙏
ምንም ሆነ ምን ለመውደቅሽም ሆነ ለመነሳት ያለሽበት ሀገር ይወስነዋል ። እና ኢትዮጵያ ውስጥ ለማደግ ለመሻሻል በጣም በጣም አስቸጋሪ ነው።ብዙ ተስፋ አስቆራጭ ነገሮች አሉ ።
ትክክል
🙏🏾✨️🙏🏾 thank God for creating beautiful souls in our community
Ayichesh Tesfaye Brand builder:
የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን በሚገባ አውቆ የህይወት ፍላጎቶቹን ማሳካት የሚችልበትን መንገድ በማሳየት ያሰለጥናል። አያይዞም ከተቀጣሪነት ህይወት የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ?
ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን እና ለወጡኝ ከምትያቸው መፅሀፎች ውስጥ እባክሽ 5ቱን recommend ብታረጊልን 🙏
So much pleasant one
Realy i proud of you
B/c human is the miracle of creature in universe
ጥሩ የሚያነቃቃ ትምህርት ነው። ልጅትዋ /ዳጊ ለብዙዎች ምሣሌ መሆን ትችላለች። በጣም ጥሩ ነው። አንድ ነጥብ ግን ምናልባት እኔ የተረዳሁት አለ። ለእስዋ ሐብት የስኬት ዋናው መለኪያ አድርጋ የምታስብ ይመስለኛል። ሐብት ከስኬት አንዱ ቢሆንም ግን ዋናው ስኬት በመንፈስ በሃሳብ ከነገሮችና ከአጋጣሚዎች የበላይነትን መጎናፅፍ ነው።
ግን ይህችን አሜሪካዊትዋን ወ/ሮ ዊንፍሬይን እንደ ቅርብ ጔደኛቸው ነው የሚጠሯት።
@life... በተለያየ ተረድተንዋል ማለት ነው።
Thanks Dagi am proud of u speechless am so happy and Good lesson.
የኔ ሴት ብዙ እማራለሁ ገና እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤❤
Thanks, Dagi and Dawit Dreams! ... we need excellence in every aspect of life.
ስለምወድሽ ዳዊት ድሪምን ማወቅ ቻልኩ በጣም ምርጥ ነገር ነው ያካፈልሽን በጣም ነው ማመሰግነው
Thank you dagi. Amazing Lecture
Thank You Dagi Kifle and All, for yr Meaningful Lesson!
ከንግስት በላይነሽ የኔ እህቴ ጎበዝነሽ በርቺ እግዚአብሔር መልካም ነው ይረዳል መልካም ሀሳብ ሁሌ መልካም ፍሬ ያፈራል
በጣም አመሰግንሻለሁ ጥሩ ጥሩ ትምህረት
Thank You Dagi and Dawit dreams team.
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በዮቱዮብም ዳጊ ሾው ፕሮግራም እከታተላታለው
Dagi thank you so much for everything God bless you all 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ትልቅ ትምህርት ወሰድኩኝ በጣም ደስም አለኝ ተባረኪ
Thanks dagi and dawit dreams family ,for sharing such inspirational thought
Dagi betame amesegenalwe!!!!
አላህ ሰጥቶሻል ተጠቅመሽበታል ዳጊዬ ቃልየለኝምልዬነሽ
Still respect to your dad!....
Wey fechiew weye tekebeyew yalshewen edegefalehu thank you dagiye GOD bless you 🙏
እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ አንድ ነገር አለ ንግግር እናንተ ስለተማራችሁ ብዙ ትላላችሁ እንደናንተ መማር ፈልጎ የመማር እድሉን ላላገኘ ብዙ ማህበረ ሰብ ይህ አጣጥማችሁ ምታወሩት አነቃቂ ንግግር ይገባቸዋል ብላችሁ ታምናላችሁ ብዙ ተናገሪ አላችሁ ግን ለራሳችሁ ብቻ ይመስለኛል!!
OMG..... Dagi....I have no word to thank you....what a magnificent speech....Thank u Dave for the platform, very impressive
Every good ❤️❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏🙏
Amazing Speech!!! Thank you Beautiful ❤️❤️❤️ May God bless you & Your Family!!!! Stay Safe!!!
ወረሒ ዓሰርተ ዕለት ትሽዓተ ዓመተ ምህረት ክልተሽሕን ዒስራን ኣርባዕተን ሮቡዕ 😮
ክልተ ሽሕን ዒስራን ክልተን ዕለት ዓሰርተ ትሽዓተ ወርሒ ሓሙሽተ 😢ክልተ ዓመትን ገለን ብዘይ ለውጢ ስሚዒት ጥራሕ😮ወይ ጎበዝ 😢ወይ ሰነፍ ምንም ሓድሽ ነገር የለን
Daggeya it's my first time seeing you. I was sooo surprised you soooooo positive. I love your ideas it's right....You are soooo smart and brilliant I love it. ❤
ዎው ዳጊ እደሥምሸ ወርቅ ነሸ ልዩ ንግግር ነው ያደረግሸው ለኔ በእውነት ጥሩ ትምሕርት አጌቸበታለሙ