Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ዩኒ ልዩ ሰው የሰውን ሃዘን ልብህን ሰብሮ ይገባሃል በርታ
Selhulume ngre egeziabehare yimsegne ❤❤❤
እኔም ስደት ላይ ነኝ ፕሮግራሙን ባየው ቁጥር ማልቀስ ብቻ 😭😭😭እኔ አለው እናቴንም አባቴንም አላቅም😭😭😭😭ግን አንድ ቀን አገኛቸው ዥሆናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢አይዞን ፈጣሪ አለ
እንደዚ ሚዲያ ስማቸውን የምታውቂ ከሆነ ሚዲያ ላይ አቅርቢ አላህ ያውቃል
አስለቀሰኝ ልጁ እኳን ደስ አለህ😢😢😢❤❤❤
ደስ ይላል 🙏🙏🙏
እኔምጋ ኑ ውዶችዬ
የልጅቱ አደበቱ ትግስቱ በጣም ይገርማል ምክንያቱም ለምን አልጠየከኝም ለምን ትተህኝ ሄድህ እንኳን ባፉ አላነሳም ካባትዬው ይልቅ ልጅቱ በጣም ደስ ብሎታል
ኢቢኤስ እውነት ሳለመሰግናችሁ አላልፍም እናንተ ጋር መጥቶ ሳይስቅ የሔደ የለም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
እኮን ደሳላቹህ❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ እንኳን ተገናኛችሁ ልጅ መዉለድ ጥሩ ነዉ ልጅ ለሌለን አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጠን
ዋው ያምራል ታሪኩ
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ,አስተማሪ,አስደሳች, ማራኪ,የሚባርክ,ታላቅ,ሃይለኛ እና ህይወት ለዋጭ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሀሌሉያ።
ebs ምርጥፕሮግራም ቀጥሉበት
ያረብ አንድ ቀን እኔም እድሉን አግኝቼ የአባቴን ቤተሰቦች ለመፈለግ ያብቃኝ ebs ትለያላችሁ እና የኔም እንባ አንድ ቀን ዘምዶቼን አግንቼ ከመፍሰስ ይቆማል ተስፋ አርግልሁ ኢንሻ አላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብ እናም ebs ከመንጣት የያዘኝ ማጣት ነው አላህ ከረዳኝ መንጣቴ የማይቀር ነው ☝️☝️☝️ያረብ
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ወንድም
እሰይ አንተ ልጅ እንኳን ጌታ እረዳህ አንጀቴን በልተኸው ነበር።አባባ የሰጡህ 5ብር የአሁኑ 5000 ብር ነው እንኳን ደስ ያለህ!
kkkkkk
😢😢🎉😊
እባካችሁ የሰው ልጆች ሁሉ በየእምነታችን ልጇ በጎርፍ የተወሰደባትን እናት በጸሎት እናስባት ቢያንስ አስከሬን አግኝታ ብትቀብር ይቆርጥላታል እኔ አልቅሼ አልወጣልሽ ያለኝ እሷ ምን ትሆን
ወይኔ 😢😢 በይት ከቅርባ ነው አላሀትም
@@አሚነኝየመርሳልጅ Eyoha ላይ
Allah yasgegnilat😭😭
በጣም ውስጥን የሚሰባብር ሀዘን ነው ፈጣሪ ያጠንክራቸው ፈጣሪ የወደደውን ያድርግ በህይወት ብታገኘው እጅግ በጣም ደስ ይለናል በፀሎት እናስባት እባካችሁ
በጣም ከቶ ምን ላይ ይሆኑ እግዚአብሔር ያፅናቸው 😭😭
እንዃን ደስ አለህ 😍😍😍😍
የተጠፋፉ ሰዎች እግዚአብሔር ያገናኛቸው እንዴት ደስ ይላል !!!
አሚንንንንን
Amen Amen amen
ዮን ፍት ላይ ያለው ደስታታታ❤❤❤❤👏👏👏👏👏
ኤልሳየ ጥሩሰዉ👍🇪🇹🌾🌾🌾🌾🌾♥️
ደስታዬ ወደር የለውም ፈጣሪ የስጦታውንም እናት እንዲያገናኘው ፀሎቴ ነው
በታምደስይአአንቁአንድርንደሳልህውርንድሜ
ዮኒዬ እኮ እንዴት እንደምወድህ እውነት ለዛክ ምንም ብታወራ ሲያምርብህ አንድ ቀን አጊንቼህ አድናቆቴን ብገልፅልህ 🥰🥰
እንኩዋን ደስ አላችሁ
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ
እግዚኦ 20ዓ ም በእስራት እስኪ ተመስገን በሰላም እኳን ተገናኛቹህ ያሳዝናን ❤❤❤❤
ይሄንን ፕሮግራም ሳይ ምናለ የሞተ ሰዉ ለ1ቀን ወደዚች ምድር ቢመጣ ብዬ እመኛለሁ እናም እቅፏን ያልጠገብኳትን እናቴን ላእንድ ቀን አብሪያት ብዉል እላለሁ ሁሌ ስለናት ሳስብ ልቤ ይሰበራል💔💔💔😭😭😭
በእውነት ኢቤስ ምን እንደምላችሁ አላውቅም የወናስ እና ፀጊ ከሚዲያ ሳጣችሁ ይጨቀኛል ፈጣሪ ለዘራችሁ ይድረስላችሁ የምታረጉት ሁሉ
እሚገርም ነገር ነው ቅዳሜ ከሰአቶች ተባረኩልኝ የደስታቹ ተካፋዮች ስላረጋቹን !!! እሰይ እንኳን ሙሉ ሆንክልኝ አባት አባት ነው መቼም ቢሆን አይተውም ለአባቶች በሙሉ ምንም ይሁኑ ምንም እረጅም እድሜና ጤን መከናወን ይሁንላቹ!!! ኤልሳ እግዚ አብሔር ይባርክሽ
ወዲ ዉ በጣም ደሰ ይላል
አይ ዮኒዬ በአካል አግኝቼ እቅፍ ባደርግህ ምኞቴ ነው ከነሱ የበለጥ አንተላይ ያለው ደስታ ይጋባል
Yenem mignot nw🥰
በጣም!! ደስታዉ ፊቱ ላይ ያበራል♥
Emeberehane qari zmnachehune bslame tanurelene❤❤❤
ፈጣሪ ይመስገን አስለቅሶኝ ነበር ይሄ ልጅ እኳን ደስ አለህ ወንድም 🥰🥰🥰🥰
Yetgodalg kelgnetu
በጣም ደስ ይላል አባትየውንም (አለቃዬዬ )ሳላደንቅ አላልፍም ከልጅነታቸው ጀምሮ ለሀጉርራቸው ክብር ዋጋ ሲከፍሉ ቆይተው አረመኔው ወንቡዴ ወያኔ ለ 20 አመት አስረው አሰቃያቸው ግን ንጹ የኢትዮጵያ ወታደር ስለነቡሩ ምንም ቅጽማቸው አለተሰበረም አሁንም ፈጣሪ እድሜ ጤና ያብዛላቸው በቀድሞው ጦር ሰራዊት ላይ ያልደረሰው በደል የለም ይህው እንኛም 30 አመት ሊሞላን ነው በስደት ሀገር ፕሮግራም አቅራቢዎቹ ሁሌም አኩብራቹዋሉው ወንድሜንም እንኳን ደስ አልህ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ነኝ ከባህር ማዶ
sew belitawoch
@@mayaabdela2909 ባንዳ አጋሜ
@@mayaabdela2909 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
በጣምደስይላል እኳንደስአላችሁ
ማንን አመስግኘ ማንን ልተው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ
Lehulume nagre esayooo
እኳን ደሥያላችሁ
ወንድሜ መወለድ ቋንቋ ነው ይላል ያገሬ ሰው አባትና እናት ማለት ያሳደገህ እንጂ ሳይፈልግህ እድሜውን ሙሉ ሌላ አግብቶ ህይወቱን የሚቀጭ አይደለም እንደዚህ አይነት ታሪክ ማየት አስተማሪነቱ ዛሬ በየሰፈሩ እያስወለዱ ለሚክዱ አባቶች ለስሜት ሲዘሉ አርግዘው ጥለው ለጠፉ እናቶች ምን ያህል የልጆችን ህይወት እንዴት እንደሚያበላሹ እንዲገነዘቡት ይረዳ ይሆን እንጂ ፍቅር የሌለው ዘመን ያስቆጠረ የስጋ ዝምድና ተከድኖ ይብሰል 🤷🏾
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንካን ደስ ኣለህ
ቅዳሜ ከሰአት የነ ዮኒና የፄዲ ፕሮግራም እና እሁድን በኢቢኤስ ብሶቴን መወጫዬ ነዉ 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የኔውድድ እኳን ደስአለህ
ያ አላህ እንዴት ደስ ይላል እኳን ደስ ያላችሁ አቅራቢዎች ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ተመኘሁላችሁ
ታድለህ ባአላህ የሰው አባት ሳይ እቀናለው ሰዎች አባታቸውን ሲያቅፉ ሳይ ውስጤ ይቀናል 😭 አባት ያላቹ አላህ ያቆይላቹ እንኳን ደስ ያለህ
አማን
አሚን
እኔም እቀናለሁ ወላሂ አላህ ያቁይላቸው እኔ የ3አመት ከግማሽ ሆኘ ነው የሞተው አሉ እኔ ምንም አላውቀውም ጭራሹንም
@@እማእወድሻለሁየኔልእልት 😭😭 አንቺ ትሻያለሽ አታቂውም እኔ ግን በደንብ አውቀዋለው አባቴን ካሁን አሁን ይመጣልኛል ብዬ እየጠበኩት ድንገት ሞተና ቀብር ነው አሉኝ እእእ ወላሂ ያማል እስቲል እስካሁን ድረስ ሚመጣ ነው ሚመስለኝ ወይኔ የኔ ውድ አባት 😭😭
😭😭😭
ማሻ አላህ እንኳ ደሰ አለህ ወንድም
ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በደስታቸው ኢቢኤስዬ ተባረኩልን ሁላቹም ከካሜራ ጀርባ ምደክሙትም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ ተደሰቱ
በጣም ደሰ ይላል
እባካችሁ ወንዶች በየቦታዉ አትዉለዱ ልጆችን ያላባት አታሳድጉ
ማሻ አላህ ኢቤኤሶች በጣም ወደዲኳችሁ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገንየኔ አባት 20 አመት በስር ከባድ ነውግን ከዚህ ብሆላ ዘመንዎት የደስታ ይሁን አባት ክፉ አይካዉእንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ
በጣምደሥይላል
አባትና ልጅ በመገናኘታችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ ከልጁ አባትን ከመፈለግ የበለጠ የአባትየው የህይወት ውጣ ውረድ የበለጠ ያሳዝናል
ትክክል 😢😢😢የሰውየው ውጣውረድግን ተመስገን
Subhanellah betam new mimesaselut Abat ena lij
ሰው ልጅ ያለ ምክንያት ከልጁ አይርቅ ሌሎችም የዚህ አይነት ታሪክ ያላችሁ በዚህ አባት ተማሩ 20አመት እስር ከባድ ነው
በጣም ደስይላል ማሻ አላህ
በስመ አብ የቤተሰብ ስብስቡ ደስስስስስስስስ ይላል. እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ
Egzabher edmana tana yestachu ebs betam new yemnwdachu
በጣም ደስስስ ይላል ደሞ ይመሣሠላሉ ጌታ የተጠፋፉትን ሁሉ ያገናኝ🙏❤🙏
በጣም ይገርማል እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤️👏
ተባረኩ
ማሻአሏህ እንኳን ደስ አላችሁ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም
Woooow betam des yilal enamesegnalehu
ኑየመዳም ቅመሟቺ በዳስታ እባ እንታጠብ እዴዚህ ፓሮግራም የምወዴዉ የለኚም
🙏🙏🙏
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ተገኛለህ እንዳልኩህ አገኘህ ፈጣር ይመስገን
❤❤❤❤❤❤❤❤
በህይወት ያሉትስ እየመጡ ተገናኛችሁ እደኛ ደሞ ሳናቃቸው የሞቱ ምርጥና መልካም አባቶች ላድ ደቂቃ መተው ብናይ ምን አለበት ነበር ፣ በዝናቸውና መልካምነታቸው ሲወሳላቸው በጣም ይረብሻል ምን አለ ወይ ብናቃቸው እና ቢሞቱ የምናወራላቸው እኛም እደሌላው ሰው ብየ እከፋለሁ እደኔም ብዙ ይኖራል አባት እናቱን ሳይቅ በህፃንነት የሚሞቱ በተሰቦች ነፍ ናቸው።
እኔ አለሁ ሰዎች አባታቸውን ሲያገኙ ሆድ ይብሰኛል እንዴህ አይቸው ቢሞት አይቆጨኝም ነበር ልርሰው ብልም አልረሳኝ አለ😢
አይለያችሁ
እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ይህን ሰሞን ደስ የሚል ሳምንት ነው የኳስ ደስታ ዛሬ ደግሞ ተመስገን🌼🌼🌼🌼🌼👏👏👏👏
መልካም ሥራ እየሠራችሁነዉ
ግን ፈላጊወች ምስጋና ስታቀርቡ አንደኛ የፕሮግራሙንአረጋጆች ሁለተኛ ካሜራ አማኖችን ኘመስጉኑ እሄ ሁሉ ፕሮግራም እስኪያልቅ ቁመዉ ነዉ የሚቀርፁት አደል በደብ መምስገን ይገባቸዋል አንድም ሰዉ ሳመሰግናቸዉ ሰምቸ አላዉቅም ስለነሡ ሳስብ እኔ ይደክመኛል
Anelign your friends thank you so much.
Congratulations 🇪🇷 Ebs thanks
Congratulations I love ebs
በተለያየ አጋጣሚ ተለያይተው የሜኖሩቤተሰብ በሙሉ እንዲገናኙ በእግዚአብሔር ስም ጸሎተ ነው
ዮኒዬመልከመልካምእናፀባይሰናየሆንክሰውእውነትይክንንሰራአስባቻሁ ሰሰሩእራሱበጣምታስደስታላችሁበዛላይአልቀስውስታዩ አልቀሳቸሁ ስደሱተደስታችሁ❤❤❤❤❤
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ !!እጅግ በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ❤️🇪🇹🙏 በጣም ላመሰግናችሁ እወድሀለሁ 🥰🥀🌷🍁🆒
are endet dese yelele 😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
ውይ ኢቢየሶች ስወዳችሁ የምር በጣም ደስ ብሎኛልኤፍሬምዬ እንኳን ደስ አለህ ካንጀትህ ነው አፈላለግህ ብዙ ዘመን አብሮ ያኑራችሁ
Tebarku wudoch Tru neger eyadergachu new❤️❤️🇪🇹
ተዉ እኔንም እርዱኝ በማሪያም ወድሜን እና አባቴን አፋልጉኝ🙏😭😭😭😭😭
ebs ቅረቢ እግዚአብሔር ያገናኝሻል !!
አይዞሽ አድ ቀን ታገኝቸዋለሽ ግን ሰበቡን አድርሺ ቅርቢ እዝህ ብሮግራም ላይ
አይዞሽ እግዚአብሔር በደላም በጤና ያገናኛችሁ
ደስስስስ ሲል
Ebs lay kirebi
❤❤🙏🙏🙏
ዮኒየ አተ መልካም ሰው ነህ መቅደስ ደበሳይ ከናተ ዘዳ መታ ይቅርታ ጠይቃ እደናፍቆት ከስራዋ ትመለስ መቅዲ ምንአጠፋች ሀይማኖት አልተሳደበችም መቅዲ ተመለስ
መቅዲ ማለት የእህል በኢቤስ ድምቀት ናት
በትክክል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ምንአጠፋች ይቅርታ የምትጠይቀው ከባላጋ ነው ከሊላወንድ ቢሆን እሺ ግን ይቅርታ ያሸንፋል ምንም ማለት አይደለም
selame ebeyse lmemzegebe mne yase feldale
የተለያዩትን የሚገናኝ የአባቶቻችን አምላክ የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏 🙏 🙏
አሜን🙏🙏🙏
@@peacelove4778 a
😊😊
Enken dase alehehe allhe edemena tana yasthehe
በውነት እንኳን ደስ አለህ በሄወት በጤና ስላገኝከው
ተመሰገነ
ኡፍ የእኔ ወንድም እንኳን ደስ አለህ እንባህን እርኳን የቅድስት አርሴማ አምላክ አበሰልህ ውይ ደስ ሲል ከአባቱ ጋር ድምጻቸውና መልካቸው በጣም ነው የሚመሳሰሉ ተመስገን ተመስገን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍
Ebakachiw begziyabher yenenm abat agenagnuy yeteweledkut gonder
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ !!! አንድ አይነት መልክ ደስታ እና ሁኔታው አስለቀሰኝ በእውነት ክብር ለእናቶች እና ለአባቶች
ebs thanks so mach
ውይይይይይ የአምላክ ስራ ክብር ለመድሀኒት አለም እንኳን ደስ አላችሁ 🙏😢💞💞💞💞
ደስ ይላል
አባቶች እባካችሁ ልጆቻችሁን ፈልጉ እንካን ድስ አለህ ውድሜ
Elsa yenekonjo bereka hugni des sitiyi beteseb wedad.mashallah.
የኔ ወንድም እንኳን ደስስስስስ አለክ
ዮኒ ቢሲንከ በጣም እናመሰገግናለን እንወድሀለን
ተመስገን 🙌🙌🙌🙌🙌በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ 🙌❤🕊
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ዩኒ ልዩ ሰው የሰውን ሃዘን ልብህን ሰብሮ ይገባሃል በርታ
Selhulume ngre egeziabehare yimsegne ❤❤❤
እኔም ስደት ላይ ነኝ ፕሮግራሙን ባየው ቁጥር ማልቀስ ብቻ 😭😭😭እኔ አለው እናቴንም አባቴንም አላቅም😭😭😭😭ግን አንድ ቀን አገኛቸው ዥሆናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢አይዞን ፈጣሪ አለ
እንደዚ ሚዲያ ስማቸውን የምታውቂ ከሆነ ሚዲያ ላይ አቅርቢ አላህ ያውቃል
አስለቀሰኝ ልጁ እኳን ደስ አለህ😢😢😢❤❤❤
ደስ ይላል 🙏🙏🙏
እኔምጋ ኑ ውዶችዬ
የልጅቱ አደበቱ ትግስቱ በጣም ይገርማል ምክንያቱም ለምን አልጠየከኝም ለምን ትተህኝ ሄድህ እንኳን ባፉ አላነሳም ካባትዬው ይልቅ ልጅቱ በጣም ደስ ብሎታል
ኢቢኤስ እውነት ሳለመሰግናችሁ አላልፍም እናንተ ጋር መጥቶ ሳይስቅ የሔደ የለም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
እኮን ደሳላቹህ❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ እንኳን ተገናኛችሁ ልጅ መዉለድ ጥሩ ነዉ ልጅ ለሌለን አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጠን
ዋው ያምራል ታሪኩ
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ,አስተማሪ,አስደሳች, ማራኪ,የሚባርክ,ታላቅ,ሃይለኛ እና ህይወት ለዋጭ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሀሌሉያ።
ebs ምርጥፕሮግራም ቀጥሉበት
ያረብ አንድ ቀን እኔም እድሉን አግኝቼ የአባቴን ቤተሰቦች ለመፈለግ ያብቃኝ ebs ትለያላችሁ እና የኔም እንባ አንድ ቀን ዘምዶቼን አግንቼ ከመፍሰስ ይቆማል ተስፋ አርግልሁ ኢንሻ አላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብ እናም ebs ከመንጣት የያዘኝ ማጣት ነው አላህ ከረዳኝ መንጣቴ የማይቀር ነው ☝️☝️☝️ያረብ
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ወንድም
እሰይ አንተ ልጅ እንኳን ጌታ እረዳህ አንጀቴን በልተኸው ነበር።አባባ የሰጡህ 5ብር የአሁኑ 5000 ብር ነው እንኳን ደስ ያለህ!
kkkkkk
😢😢🎉😊
እባካችሁ የሰው ልጆች ሁሉ በየእምነታችን ልጇ በጎርፍ የተወሰደባትን እናት በጸሎት እናስባት ቢያንስ አስከሬን አግኝታ ብትቀብር ይቆርጥላታል እኔ አልቅሼ አልወጣልሽ ያለኝ እሷ ምን ትሆን
ወይኔ 😢😢 በይት ከቅርባ ነው አላሀትም
@@አሚነኝየመርሳልጅ Eyoha ላይ
Allah yasgegnilat😭😭
በጣም ውስጥን የሚሰባብር ሀዘን ነው ፈጣሪ ያጠንክራቸው ፈጣሪ የወደደውን ያድርግ በህይወት ብታገኘው እጅግ በጣም ደስ ይለናል በፀሎት እናስባት እባካችሁ
በጣም ከቶ ምን ላይ ይሆኑ እግዚአብሔር ያፅናቸው 😭😭
እንዃን ደስ አለህ 😍😍😍😍
የተጠፋፉ ሰዎች እግዚአብሔር ያገናኛቸው እንዴት ደስ ይላል !!!
አሚንንንንን
Amen Amen amen
ዮን ፍት ላይ ያለው ደስታታታ❤❤❤❤👏👏👏👏👏
ኤልሳየ ጥሩሰዉ👍🇪🇹🌾🌾🌾🌾🌾♥️
ደስታዬ ወደር የለውም ፈጣሪ የስጦታውንም እናት እንዲያገናኘው ፀሎቴ ነው
በታምደስይአአንቁአንድርንደሳልህውርንድሜ
ዮኒዬ እኮ እንዴት እንደምወድህ እውነት ለዛክ ምንም ብታወራ ሲያምርብህ አንድ ቀን አጊንቼህ አድናቆቴን ብገልፅልህ 🥰🥰
እንኩዋን ደስ አላችሁ
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ
እግዚኦ 20ዓ ም በእስራት እስኪ ተመስገን በሰላም እኳን ተገናኛቹህ ያሳዝናን ❤❤❤❤
ይሄንን ፕሮግራም ሳይ ምናለ የሞተ ሰዉ ለ1ቀን ወደዚች ምድር ቢመጣ ብዬ እመኛለሁ እናም እቅፏን ያልጠገብኳትን እናቴን ላእንድ ቀን አብሪያት ብዉል እላለሁ ሁሌ ስለናት ሳስብ ልቤ ይሰበራል💔💔💔😭😭😭
በእውነት ኢቤስ ምን እንደምላችሁ አላውቅም የወናስ እና ፀጊ ከሚዲያ ሳጣችሁ ይጨቀኛል ፈጣሪ ለዘራችሁ ይድረስላችሁ የምታረጉት ሁሉ
እሚገርም ነገር ነው ቅዳሜ ከሰአቶች ተባረኩልኝ የደስታቹ ተካፋዮች ስላረጋቹን !!! እሰይ እንኳን ሙሉ ሆንክልኝ አባት አባት ነው መቼም ቢሆን አይተውም ለአባቶች በሙሉ ምንም ይሁኑ ምንም እረጅም እድሜና ጤን መከናወን ይሁንላቹ!!! ኤልሳ እግዚ አብሔር ይባርክሽ
ወዲ ዉ በጣም ደሰ ይላል
አይ ዮኒዬ በአካል አግኝቼ እቅፍ ባደርግህ ምኞቴ ነው ከነሱ የበለጥ አንተላይ ያለው ደስታ ይጋባል
Yenem mignot nw🥰
በጣም!! ደስታዉ ፊቱ ላይ ያበራል♥
Emeberehane qari zmnachehune bslame tanurelene❤❤❤
ፈጣሪ ይመስገን አስለቅሶኝ ነበር ይሄ ልጅ እኳን ደስ አለህ ወንድም 🥰🥰🥰🥰
Yetgodalg kelgnetu
በጣም ደስ ይላል አባትየውንም (አለቃዬዬ )ሳላደንቅ አላልፍም ከልጅነታቸው ጀምሮ ለሀጉርራቸው ክብር ዋጋ ሲከፍሉ ቆይተው አረመኔው ወንቡዴ ወያኔ ለ 20 አመት አስረው አሰቃያቸው ግን ንጹ የኢትዮጵያ ወታደር ስለነቡሩ ምንም ቅጽማቸው አለተሰበረም አሁንም ፈጣሪ እድሜ ጤና ያብዛላቸው በቀድሞው ጦር ሰራዊት ላይ ያልደረሰው በደል የለም ይህው እንኛም 30 አመት ሊሞላን ነው በስደት ሀገር ፕሮግራም አቅራቢዎቹ ሁሌም አኩብራቹዋሉው ወንድሜንም እንኳን ደስ አልህ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ነኝ ከባህር ማዶ
sew belitawoch
@@mayaabdela2909 ባንዳ አጋሜ
@@mayaabdela2909 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
በጣምደስይላል እኳንደስአላችሁ
ማንን አመስግኘ ማንን ልተው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ
Lehulume nagre esayooo
እኳን ደሥያላችሁ
ወንድሜ መወለድ ቋንቋ ነው ይላል ያገሬ ሰው አባትና እናት ማለት ያሳደገህ እንጂ ሳይፈልግህ እድሜውን ሙሉ ሌላ አግብቶ ህይወቱን የሚቀጭ አይደለም እንደዚህ አይነት ታሪክ ማየት አስተማሪነቱ ዛሬ በየሰፈሩ እያስወለዱ ለሚክዱ አባቶች ለስሜት ሲዘሉ አርግዘው ጥለው ለጠፉ እናቶች ምን ያህል የልጆችን ህይወት እንዴት እንደሚያበላሹ እንዲገነዘቡት ይረዳ ይሆን እንጂ ፍቅር የሌለው ዘመን ያስቆጠረ የስጋ ዝምድና ተከድኖ ይብሰል 🤷🏾
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንካን ደስ ኣለህ
ቅዳሜ ከሰአት የነ ዮኒና የፄዲ ፕሮግራም እና እሁድን በኢቢኤስ ብሶቴን መወጫዬ ነዉ 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የኔውድድ እኳን ደስአለህ
ያ አላህ እንዴት ደስ ይላል እኳን ደስ ያላችሁ
አቅራቢዎች ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ተመኘሁላችሁ
ታድለህ ባአላህ የሰው አባት ሳይ እቀናለው ሰዎች አባታቸውን ሲያቅፉ ሳይ ውስጤ ይቀናል 😭 አባት ያላቹ አላህ ያቆይላቹ እንኳን ደስ ያለህ
አማን
አሚን
እኔም እቀናለሁ ወላሂ አላህ ያቁይላቸው እኔ የ3አመት ከግማሽ ሆኘ ነው የሞተው አሉ እኔ ምንም አላውቀውም ጭራሹንም
@@እማእወድሻለሁየኔልእልት 😭😭 አንቺ ትሻያለሽ አታቂውም እኔ ግን በደንብ አውቀዋለው አባቴን ካሁን አሁን ይመጣልኛል ብዬ እየጠበኩት ድንገት ሞተና ቀብር ነው አሉኝ እእእ ወላሂ ያማል እስቲል እስካሁን ድረስ ሚመጣ ነው ሚመስለኝ ወይኔ የኔ ውድ አባት 😭😭
😭😭😭
ማሻ አላህ እንኳ ደሰ አለህ ወንድም
ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በደስታቸው ኢቢኤስዬ ተባረኩልን ሁላቹም ከካሜራ ጀርባ ምደክሙትም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ ተደሰቱ
በጣም ደሰ ይላል
እባካችሁ ወንዶች በየቦታዉ አትዉለዱ ልጆችን ያላባት አታሳድጉ
ማሻ አላህ ኢቤኤሶች በጣም ወደዲኳችሁ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ አባት 20 አመት በስር ከባድ ነው
ግን ከዚህ ብሆላ ዘመንዎት የደስታ ይሁን አባት ክፉ አይካዉ
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ
በጣምደሥይላል
አባትና ልጅ በመገናኘታችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ ከልጁ አባትን ከመፈለግ የበለጠ የአባትየው የህይወት ውጣ ውረድ የበለጠ ያሳዝናል
ትክክል 😢😢😢የሰውየው ውጣውረድግን ተመስገን
Subhanellah betam new mimesaselut Abat ena lij
ሰው ልጅ ያለ ምክንያት ከልጁ አይርቅ ሌሎችም የዚህ አይነት ታሪክ ያላችሁ በዚህ አባት ተማሩ 20አመት እስር ከባድ ነው
በጣም ደስይላል ማሻ አላህ
በስመ አብ የቤተሰብ ስብስቡ ደስስስስስስስስ ይላል. እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ
Egzabher edmana tana yestachu ebs betam new yemnwdachu
በጣም ደስስስ ይላል ደሞ ይመሣሠላሉ ጌታ የተጠፋፉትን ሁሉ ያገናኝ🙏❤🙏
በጣም ይገርማል እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤️👏
ተባረኩ
ማሻአሏህ እንኳን ደስ አላችሁ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም
Woooow betam des yilal enamesegnalehu
ኑየመዳም ቅመሟቺ በዳስታ እባ እንታጠብ እዴዚህ ፓሮግራም የምወዴዉ የለኚም
🙏🙏🙏
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ተገኛለህ እንዳልኩህ አገኘህ ፈጣር ይመስገን
❤❤❤❤❤❤❤❤
በህይወት ያሉትስ እየመጡ ተገናኛችሁ እደኛ ደሞ ሳናቃቸው የሞቱ ምርጥና መልካም አባቶች ላድ ደቂቃ መተው ብናይ ምን አለበት ነበር ፣ በዝናቸውና መልካምነታቸው ሲወሳላቸው በጣም ይረብሻል ምን አለ ወይ ብናቃቸው እና ቢሞቱ የምናወራላቸው እኛም እደሌላው ሰው ብየ እከፋለሁ እደኔም ብዙ ይኖራል አባት እናቱን ሳይቅ በህፃንነት የሚሞቱ በተሰቦች ነፍ ናቸው።
እኔ አለሁ ሰዎች አባታቸውን ሲያገኙ ሆድ ይብሰኛል እንዴህ አይቸው ቢሞት አይቆጨኝም ነበር ልርሰው ብልም አልረሳኝ አለ😢
አይለያችሁ
እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ይህን ሰሞን ደስ የሚል ሳምንት ነው የኳስ ደስታ ዛሬ ደግሞ ተመስገን🌼🌼🌼🌼🌼👏👏👏👏
መልካም ሥራ እየሠራችሁነዉ
ግን ፈላጊወች ምስጋና ስታቀርቡ አንደኛ የፕሮግራሙንአረጋጆች ሁለተኛ ካሜራ አማኖችን ኘመስጉኑ እሄ ሁሉ ፕሮግራም እስኪያልቅ ቁመዉ ነዉ የሚቀርፁት አደል በደብ መምስገን ይገባቸዋል አንድም ሰዉ ሳመሰግናቸዉ ሰምቸ አላዉቅም ስለነሡ ሳስብ እኔ ይደክመኛል
Anelign your friends thank you so much.
Congratulations 🇪🇷 Ebs thanks
Congratulations I love ebs
በተለያየ አጋጣሚ ተለያይተው የሜኖሩ
ቤተሰብ በሙሉ እንዲገናኙ በእግዚአብሔር
ስም ጸሎተ ነው
ዮኒዬመልከመልካምእናፀባይሰናየሆንክሰውእውነትይክንንሰራአስባቻሁ ሰሰሩእራሱበጣምታስደስታላችሁበዛላይአልቀስውስታዩ አልቀሳቸሁ ስደሱተደስታችሁ❤❤❤❤❤
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ !!
እጅግ በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ❤️🇪🇹🙏 በጣም ላመሰግናችሁ እወድሀለሁ 🥰🥀🌷🍁🆒
are endet dese yelele 😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
ውይ ኢቢየሶች ስወዳችሁ
የምር በጣም ደስ ብሎኛል
ኤፍሬምዬ እንኳን ደስ አለህ ካንጀትህ ነው አፈላለግህ ብዙ ዘመን አብሮ ያኑራችሁ