"የታጠቁ አካላት የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ኀብረተሰቡ እየተቀላቀሉ ነው" የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 14

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 2 дня назад +3

    ፋሽስቱ ድል እንደሰማይ እርቆታል ፋኖን ይዘን ወደፊት 💪💪💪💪💪💪

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 2 дня назад +2

    የአማራ ፍኖ በጎጃም ትላለህ ከየት ምታውቀውን ነው ፅንፈኛው ስትል የከረምከውን በህዝብ እምባ እንደቀለዳችሁ አትቀሩም ሊዘገይ ይችላል እንጂ እውነት ታሸንፍለች ✌️

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 2 дня назад

    ተባረኩ ሰላም yshalal

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 2 дня назад +3

    ድራማው እንደቀጠለ ነው በውሸት ሀገር እየመራ ያለው ፋሽስቱ አብይ አህመድ

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 2 дня назад +1

    በርቱ ለዲያሰፕራ ፅንፈኛ እና ሻቢያ ብላቹሁ ደሀውን የአማራ ህዝብ አታሰቃዩ።

  • @DAnielAgeze-w1d
    @DAnielAgeze-w1d 2 дня назад

    አሚኮ---- የአማራን ህዝባዊ ድምፅ የጨፈለቀ ፋሽስታዊ ሚዲያ ነው። እነዚህ ሰዎች ፋኖ አይደሉም። አገዛዙ በብር የደለላቸው፣ለፎቶ ብቻ መሳሪያ የተሰጣቸው፣ የአገዛዙን ፕሮፖጋንዳ የተቀበሉ ከአማራ ህዝብ ጋር የሚኖሩ እንክርዳዶች ናቸው።

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 2 дня назад +3

    እነዚህ ፋኖ አልነበሩም ሚኒሻ ናቸው

  • @Dessietimes-ie4wz
    @Dessietimes-ie4wz 2 дня назад

    የወደድኩላችሁ ነገር ከ ክፍለ ጦር እስከ ሻንበል አደረጃጄታችን ታውቁልናላችሁ።

  • @Ethiopa315
    @Ethiopa315 2 дня назад

    Inaazi faanoo saahuun leebochi naacho

  • @Jfro_etich
    @Jfro_etich День назад

    Agew 😂😂

  • @taklofente
    @taklofente 2 дня назад

    እረ ያስቀባጥርህ