"የክልሉ ሕዝብ መበደሉን አምነን ሰላማዊ ትግል ማድረግን መርጠናል" የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 111

  • @EmebetLule
    @EmebetLule 2 дня назад +9

    ፈጣሪ የመጨረሻና የእውነት ያርግልን።

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 дня назад +6

    ልኡል እግዚአብሔር የፍፁም ሰላም ያድርግልን ሁሉም ቦታ የመንገዶች ተከፋፍተው ሰውም ሰርቶ ውሎ እንዲገባ መጨረሻውን ልኡል እግዚአብሔር ሰላም ሰላም ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 2 дня назад +11

    ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሀገሬ

  • @NasannatNas
    @NasannatNas 2 дня назад +9

    ፈጣሪ ሆይ በጎጃም ያላችሁትም እባካችሁ ኑ ወደሰላም የውነት ህፃናት ሳይቀሩ የተኩሰ ድምፅ ሲሰሙ ተሳቀው ሊሞቱብንነው😢

    • @ሀመራዊ
      @ሀመራዊ 2 дня назад +1

      ምን አልሽ ብአዴን??😂😂😂😂

    • @ሀመራዊ
      @ሀመራዊ 2 дня назад +1

      ምን አልሽ ብአዴን?😂😂😂

    • @gashawmolla9949
      @gashawmolla9949 2 дня назад

      እነዚህ ሲጀመር ፋኖ አይደሉም እህቴ ብአዴን በወልቃይት እና ጠለምት ገበሬውን ነው ትጥቁን ያስፈታው እዚህ በኋላ ተጠያቂ ናቸው ምክንያቱም አማራ እየታረደ ትጥቃቸውን ለጠላት ስለሰጡ

  • @mamokacha-xo7uz
    @mamokacha-xo7uz 2 дня назад +3

    Well done this is civilised way in 21 century

  • @Aflafikr22
    @Aflafikr22 2 дня назад +8

    አንደኛውን ልጅ አውቀዋለሁ ከድሮ ጀምሮ ባንዳ ነው ሰፈር መቶ አያቅም ቤተሰቦቹ ለምነውት ለገንዘብ ሄዶ ነው የቀረው ወንድሙ እሱን አይቶ ቅርብ ቀን ሞቶ መርዶው እንኩዋን ለሰሚ እንዳይነገር ተደፍኖ ነው የቀረው

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 19 часов назад

    ታሳዝናላችው

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 2 дня назад +5

    ጀግኖች ትክክለኛ ዉሳኔ....እንወዳችኋለን!!!

  • @abduYimamdibe
    @abduYimamdibe День назад

    ማሻኣላህ ❤❤❤❤❤

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 2 дня назад +3

    አላህበቃይበሉን

  • @Habtsh2024
    @Habtsh2024 День назад

    ፋኖ ያሸነፋል እኔም ብልፅግና ብሆንም ፋኖ ግን ያሸንፋል

  • @hanamulat9395
    @hanamulat9395 18 часов назад

    ድራማው በጣምያዝናናል😢😢

  • @EsubalewMossie-r6x
    @EsubalewMossie-r6x 2 дня назад +2

    በጣም ከባድ ውሽት😂😂😂😂😂😂

  • @Usernure2880
    @Usernure2880 2 дня назад +5

    ጥሩ ድራማ ነው፡፡
    ተዋናዮች ግን በጣም ያሳዝናሉ፡፡

  • @Lifehetu-pi9ji
    @Lifehetu-pi9ji 2 дня назад +9

    እስኪ እንደ ጃል ሰኝ ስልጣን ስጧተው የክልል ፕሬዝዳንት😂😂😂

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n 2 дня назад

      😂😂😂😂😂
      Huluneme ye geberena Seletane tesetuwachewal!!!

  • @محمد-ب7س5ن
    @محمد-ب7س5ن 2 дня назад +2

    የት ነው የነበሩት መሪያቸውስ ማነው

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 дня назад

    ሰላምን መ ምረጥ እራስንምወገንንምመታደግድትልቅእርምጃነዉወገኖቻችንመከራዉሰቆቃዉእንዲቆምወገኖቻችሁንታደጉ

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 2 дня назад

    አናነሸተሠላምወዳድየሀገሬኢትዮጲያልጆችአናመሰግናለን

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 День назад

    አይ አማራ 😅😅😅😅😅😅😅 በቃ

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 2 дня назад +3

    በጣም ጎበዞች!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt 2 дня назад

    Without Peace is Without everything

  • @Ethiopia1235-h6t
    @Ethiopia1235-h6t День назад

    🏃🏃🏃🏃🏃🏃😂😂😂

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 2 дня назад

    በርቱ ሰላም ይሻላል.

  • @TigistTigst-h7o
    @TigistTigst-h7o День назад

    ወግዱ።ዠረምንአለ

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 День назад

    ማን ቀረ ታዲያ😅😅😅 አይ አማራ ድሮሞ ወሬ ብቻ ነው

  • @ለሁሉምመልስአለንስለክርስ

    ጦረነቱ ይቀጥላል

  • @Jfro_etich
    @Jfro_etich День назад

    Agew😂😂😂

  • @DanielDagnew
    @DanielDagnew 2 дня назад

    yekemant shefta ameth amara new telalhe

  • @Ethiopia1235-h6t
    @Ethiopia1235-h6t День назад

    ድራማ ነው

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq День назад

    ይሄ በጣም እሚበረታታ ነዉ አሁን ጫካ የቀረዉ ዘራፊና ደፋሪ ነዉ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 дня назад

    ትናትየምታዉቁትመከላከያወገንንየታደገዛሬምእየታደገነዉአብራችሁበመቆምየወደመዉንየተዘጋዉትቤትእንዲከፈትትልቅሀላፊነትአለባችሁ

  • @Abibaba-r3o
    @Abibaba-r3o 2 дня назад

    ይከ ሁሉ ጀግና ግን አይባልም እስከ ዛሬ ጫካ ነበሩ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 дня назад

    እንኳን በሰላም ለህዘብ በማሰብ ወደ መንግስት መግባታችሁ ትልቅ ፋይዳ ነው

  • @YibeltalteshomMitku
    @YibeltalteshomMitku День назад

    የምታወሩት አገኛቹሁ

  • @TsedalGg
    @TsedalGg День назад

    የማን ጦር ነው አይ ድራማ

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 2 дня назад

    አይ አማራ ዪዪ ታጥቦ ጭቃ

  • @ShambelDerbie
    @ShambelDerbie 2 дня назад

    የሰላም ጥሪ😂😂😂😂😂

  • @TADESEBEKELE-o9v
    @TADESEBEKELE-o9v День назад

    Automatically false

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 2 дня назад +9

    የአሸባሪው የአብይ ድራማ ቀጥሏል ነገር ግን
    ተወደደም ተጠላም የአማራ ህዝብ በጀግናው
    የአማራ ፋኖ ነጻነቱን ያረጋግጣል!!!

    • @BekeleBurjo
      @BekeleBurjo 2 дня назад +2

      ጅሌ የምነ ነፃነት ነው ምታውራው ጅል ጫካ ገባ

    • @SenaitShimelis-g5k
      @SenaitShimelis-g5k 2 дня назад

      Amara yemer jegena new

    • @betateta4442
      @betateta4442 День назад

      Ducket neh, hid ante tewaga. Mehayim

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 День назад

    በቃ ፋከራው ውሃ በላው አይ አማራ😅😅😅😅😅😅😅😅😅 እሽ 4 ኪሎ😂😂😂😂😂

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 2 дня назад +1

    እግዚያብሄር ሆይ ሰላሙን አምጣልን ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ አምላክ ይሰጥልን

  • @marde684
    @marde684 2 дня назад +1

    አንባቢው ግን ዝንጀሮ ወይስ አይታይም ፤ሆዱ ብቻ ነው የሚታየው

  • @Pulk-s1n
    @Pulk-s1n 2 дня назад

    One day you will say that you were forced to read.

  • @ayenewgetaye
    @ayenewgetaye 2 дня назад

    ay fano aydelum banda milisha nachew eko ay beadien

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 2 дня назад +4

    ድራማ

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 2 дня назад

    የሚኒሻ ልጅ ሁላ

  • @ZinetseidAsfqw
    @ZinetseidAsfqw 2 дня назад

    የውሸት እውድማ😅😅

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k День назад

    የወሸት ፈብሪካ ሚዲያ ነው

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 дня назад +3

    የብልፅግናውድራማ

  • @Kassahun-i4f
    @Kassahun-i4f 2 дня назад +3

    አሁን እናንተ ተሀድሶ ወስዳችሁ ፋኖን ልትወጉ ነው??

  • @zemenuteka1126
    @zemenuteka1126 2 дня назад +1

    ሠላምን መርጦ መምጣቱ ጥሩ ነው፤ ነገር ግን ስልታዊ የትጥቅ ማስፈታት ሴራ ስለተሴረብን ሁሉም ሰው የመሳሪያውን ጉዳይ ያስብበት። አመንም አላመን የአማራ ትጥቅ ኢትዮጵያን ታድጓል፤ ቀጣይም ይታደጋል። ታሪካዊ ስህተት እንዳንሰራ ሁላችንም መጠንቀቅ ወሳኝ ነው።

  • @KkHh-q7v
    @KkHh-q7v День назад

    Ye shimels copy enesu yaregutn kaldegemachu baryanetachu mnu lay nw

  • @aragawesmael
    @aragawesmael 2 дня назад +1

    fano yashenfal abate

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 дня назад +3

    የፋኖ መጨርሻ ይህሆነ ይገርማል

    • @gashawmolla9949
      @gashawmolla9949 2 дня назад

      ኧረ ፋኖ አይደሉም በወልቃይት እና ጠለምት ነው ገበሬውን ያስፈታው ትንሸ ቅመም ጨምር ቅመሙ ደሞ ራሱ መሳርያ ሰጥቶ መቅረፅ

  • @ሀመራዊ
    @ሀመራዊ 2 дня назад +1

    ድራማ አያልቅባችሁ አንድም ፋኖ እጅ አይሰጥም አትድከም

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 2 дня назад +4

    እቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ እንደ ሸሌ የምትቀባጥሩ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ሄዳችሁ ተዋጉ ሰላም እርቦናል ፋኖ የሚባል አጋንንት ከወያኔ በላይ ክልላችንን ገደል ከተተዉ

    • @Ethiopia2103
      @Ethiopia2103 2 дня назад

      እንደ አንተ (አንች)አይነት ሆድ አደር ፀረ አማራ ባንዳ ነው የዚህ ሁሉ ተጠያቂ ፋኖ የተገፋው አማራ የወለደው እንጅ ፈልጎ ነወይ ባለፉት ስድስት አመታት የተፈፀመው ግፍ በአማረ ላይ ተረሣ ወይ መደራደር መነጋገር በሐቅ እንጅ ለሆድ ከሆነ ትግሉ ይቀጥላል ደግሞ እርስ በርስ እየተዋጋን እንዴት ይባላል የብልፅግና ወንበር ለመጠበቅ የሚዋጋ ባንዳ እና ለህልውናው የሚዋጋ ፋኖ ምን አገናኘው

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 2 дня назад +1

      Gered

    • @YibekalKifle
      @YibekalKifle 2 дня назад +1

      የስልብ አሽከር

    • @P4all-b
      @P4all-b 2 дня назад

      ደንቆሮ ካድሬ። ብልጽግና እንጂ ወያኔ አልጎዳንም።

    • @ሀመራዊ
      @ሀመራዊ 2 дня назад

      እናትህ አፈር ትብላ ማንም ፋኖ እጅ የሚሰጥ የለም ሰማህ ብአዴን

  • @YesheAsefa
    @YesheAsefa 2 дня назад

    😂😂😂😂😂

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 дня назад +2

    የኦነግብልፅግናሚድያ

  • @YibekalKifle
    @YibekalKifle 2 дня назад +1

    መቸም ቀልዳችሁ አይጠገም

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 2 дня назад

    እነዚህ ምንሻ ናቸው ፋኖ አይደሉም .መንግስት እሚባለው በውሸት ሀገር እመራለሁ እያለን ነው

  • @MASRESHAAGIZE-k1e
    @MASRESHAAGIZE-k1e 2 дня назад

    ከወያኔ የተወረሰ ፖሮፖጋንዳ እወነታውን ተቀብላችሁ በ3 ወገን ተደራድራችሁ ሰላም ይምጣ

  • @AaAa-b6k6p
    @AaAa-b6k6p 2 дня назад +1

    አፈርብላስትገደልትኖራታለህ

  • @AgazhGetaweday
    @AgazhGetaweday 2 дня назад

    ከመሥከረም ጀምሮ እስር ቤት ያጎራቸውን ሠላማዌ ዜጎች ፋኖ እጀ ሠጠ ማለት እራሥን ማታለል ነው በየቦታው ታፍሠው ታጎረው የከረሙ እሥረኞችን ዜና ሊሠሩባቸው እንደነበረ ቀድሞ መረጃ ነበረን

  • @AntenehGetasew
    @AntenehGetasew 2 дня назад

    ጫቃ የምትል ከተማ አፍንጫ ነው እኮ ያለው እኔ ምላችሁ አደረጃጀት ለምን አይጠቅሱም ሁሉም አደረጃጀት አለው እኮ ደግሞ ምን አለ ጫካ ካሉ አለ እኮ ከ100000 በላይ ተዋጊ ፋኖ እንዳለ አልሰማም

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 2 дня назад

    የአማራ ፋከራው ለዚህ ነበር

  • @SelamErtachew
    @SelamErtachew 2 дня назад

    ጠገዴ አይ ጠገዴ ወይኔ አረ ዝምበሉ ደግሞ ያወራሉ ሚለቁሁ መስሎሀል

  • @Bark1999
    @Bark1999 2 дня назад +1

    የተፍረከረከው መከላከያ በቅርቡ ክልሉን ጥሎ ሊወጣ ነው ሚሊሻ ያድናችሁ ከሆነ እናያለኖ😅😅

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 дня назад +2

    የአማራህዝብጠላትሚድያ

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 2 дня назад

    ድራማው አስገራሚም አስደናቂነው

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 дня назад

    ድራማው እንደቀጠለ ነው

  • @SmilingHockeyHelmet-nc9zk
    @SmilingHockeyHelmet-nc9zk 2 дня назад

    ጎንደር ተዋርዶከ ጋላ ይጫወትብህ

  • @BezaMinilik23
    @BezaMinilik23 2 дня назад

    እነ ሆዶ

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 дня назад

    በሚሊሻስም፡መከላከያሲልቅባችሁአሠልጥናችሁልትማግዷቸውነውኦነግአብይመራሹይውደም።

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 2 дня назад

    አሁንም አርህን ትበላለህ

  • @EthioEntertainment-y2n
    @EthioEntertainment-y2n 2 дня назад +1

    ኧረ እናታቹን ልብዳላቹ የሸርሙጣ ልጆች ቢያንስ እውነት የሚመስል ነገር ስሩ

  • @amarcusevy6848
    @amarcusevy6848 2 дня назад

    አስቂኝ ድራማ ክክክክ

  • @marde684
    @marde684 2 дня назад

    የአንባቢው ድምፅ የሰይጣን የአራጁን ድምጽ ይመስላል

  • @marde684
    @marde684 2 дня назад

    አሰግድም እኮ እንደ ጃል ሰኝ የአማራ ክልል ሚሊሻ አመራር ሊሆን ነው 😂😂😂 ደግሞ ለስብሰባ ሄደው ነው እጅ የሰጡት ??የጨነቀለት ፣አራጁ ለአማራ አዝኖ አደራ እያለ ነው

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 2 дня назад

    Fake drama, fake fano, fake news, fake media. Gered hula

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 дня назад +1

    ድራማ