የእግዚአብሔር በግ ክፍል 2 ----- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

Комментарии • 76

  • @Tube-xz7rg
    @Tube-xz7rg 3 года назад +30

    ቶሎ ቶሎ ብትጭኑ ጥሩ ነዉ ምክኒያቱም ይህንን የመሰለ ህይወትን የሚያለመልም ትምህርት ለአለም መድረስ አለበት...

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m 7 месяцев назад +2

    እየሱስን ሳታወሳስብ በግልፅ እያሳየኸን ነውና ተባረክ

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 3 года назад +11

    አሜንንንን
    የባረከህ ይባረክ

  • @tigistshawel7793
    @tigistshawel7793 2 года назад +5

    ቲሽ no more አዋሳ
    ጉዞ ወደ ጅማ
    ክብር ለእር ቃል

  • @KbreabshalomYemesel
    @KbreabshalomYemesel 9 месяцев назад

    አሜን በኢየሱስ ስም

  • @SaraBh-z2s
    @SaraBh-z2s 25 дней назад

    አምለኬ ሆይ የመገለጭ ቃለት የለኝም ክበር ተመስጌን የኔ ጌታ ❤ አሜንንን ጸጋ ሞጎስ ይጨመሪብክ ዴቭ ❤

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 3 года назад +6

    ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ

  • @dehnayegizaw9305
    @dehnayegizaw9305 Год назад +2

    ወንድም ፍሲል ጸጋ ይብዛልህ የብዙ ዘመን ጥያቄወቼን እያጠራህልፕ ነው እንደኔ ለብዙዋች ብዥታ መፍቲ ስላረገህ እ ር ይመስገን

  • @user-rx9qv2vx7m
    @user-rx9qv2vx7m 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ❤

  • @enkenasefa190
    @enkenasefa190 Месяц назад

    Tsegawun yabzalh makom aktegn tmhrthn eyesusn bcha yemiyasay nafkogn neber yabzalh❤

  • @marutilaye
    @marutilaye 3 года назад +9

    ወንድም ፋሲል የሚገርም መገለጥ ነው። ጸጋና ሰላም ይብዛልህ። ትምህርቶችህን ቶሎ ቶሎ ጫንልን እባክህ።

  • @tigesthebabo4241
    @tigesthebabo4241 Год назад +1

    እግዚአብሔር የዚህ ህይወት መፅሐፍ ቃል ስለገለጥክልን ተመስገን አንተ ድንቅና ሀያል ኢየሱስ ጌታ ስለመረጥከኝ ልጅ ስላረከኝ ተመስገን ምን እላለሁ ሌላ ❤❤❤❤

  • @misge_in_christ9183
    @misge_in_christ9183 3 года назад +5

    Wow! ብዙ ምስጋናና ክብር በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠዉ ፣ለታረደውም በግ ይሁን 🙏

  • @biniambirhane9901
    @biniambirhane9901 Год назад

    Amen Amen halleluja tebarek

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 8 месяцев назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ ውድ ወንድሜ ዳዊት!

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 11 месяцев назад +1

    Dave ❤ you are Blessed.

  • @tsehayhailemariam7106
    @tsehayhailemariam7106 Год назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ አሜን
    ክብር ሁሉም ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶሰ ይሁን አሜን

  • @kidisttilahun8995
    @kidisttilahun8995 3 года назад +3

    Wondmachen Dave keep shining Jesus 🙏

  • @lifechangingsermons3481
    @lifechangingsermons3481 3 года назад +4

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሄር ፀጋ ያብዛልህ ወንድም ዴቭ

  • @tesfayegeneti1680
    @tesfayegeneti1680 3 года назад +3

    Glory for our God.

  • @HaregteferaHargtef
    @HaregteferaHargtef 11 месяцев назад

    geta yebarekeh

  • @TeruworkTeferra
    @TeruworkTeferra 9 месяцев назад

    ወንድሜ ዳዊት የጌታ ሠለምና ፀጋ ይብዛልሕ
    ዛሬ አንድ ወንድም አሥራት በአዲ ኪዳን አለ ብሎ አሰተምሮት ጎላ በለ ጰፎ ፖሰተር ነገ የለን ወንድም ነው አጘ ያለንበት አገለግሎል
    ሣዳምጠው ግ ቡዙ ከመጽሐፍ ቅቅዱሑ ፈጰሞ የማይገናኝ ከመ መኑ ሌላ ቡዙ ከዘባረቀ በሖላ ባጭሩ መልከ ጰዲቅ አሥራት ከወጣለት ለየሱስም አሰራት ይገባዋል ቡሎ ደመደደመ
    በጣም አሣዛጘ ነው የጌታ ቃልና የግዚአብሔርነ ሕዝብ ቀለዱበት
    ሥም መጥቀሥ ሐሥፈላጊ አይደለምና ዩቱላ አለና
    በሚገባ የተማርን የዉሸት ተረፈ ተረረት ማፈረሥ አላፈነት አለብን
    ጌታ ይባርክ ያትረፈልሕ

  • @bereketmoges9058
    @bereketmoges9058 Год назад

    Deva tebarek wendme endehonk sasib des alegn.

  • @betelhemdereje4042
    @betelhemdereje4042 10 месяцев назад

    amen ...tsegaw yibhzalh

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 года назад

    እየሱስ ፣እየሱስ፣የእግዚአብሔር ልጅ ፣አሜን አሜን አሜን አሜን ህዪወት፣የሆነ፣ትምህርት፣ተባረለክ፣የባረከህ፣ይባረክ

  • @KbreabshalomYemesel
    @KbreabshalomYemesel 9 месяцев назад

    ክብር ለእግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ይሁን

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Год назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @tsionsamuel6539
    @tsionsamuel6539 Год назад

    ehzabher yebarkh!

  • @deboragezu5203
    @deboragezu5203 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @GirmaHailu-r7f
    @GirmaHailu-r7f Год назад

    ❤❤❤❤

  • @davegov8258
    @davegov8258 10 месяцев назад

    ጀግና

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m 7 месяцев назад

    GOD BLESS YOU .AGAIN AND AGAIN!!!

  • @eyasusisay5244
    @eyasusisay5244 Год назад +1

    ዲቪዬ ፀጋ ይብዛልህ♥♥♥

  • @mekdesgebremedhin4589
    @mekdesgebremedhin4589 Год назад

    በብዙ የእግዜያብሔር ቃል ይብራልህ እንደገና

  • @deboragezu5203
    @deboragezu5203 2 года назад

    ክብር ይገባሀል ክር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 года назад

    ደቭየ እንደት እንደምወድህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወገኖች ወደ ፌስቡክ እና ሌሎች ሚድያወች ሽር አድርጉት ለስወች አካፍሉት ስወች ስምተው ይዳኑ

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 года назад

    አሜን ፣አሜን ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅ፣ተባረክ

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 года назад

    አሜን

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 2 года назад +1

    Amazing!!! God bless you brother!!

  • @nigomenge268
    @nigomenge268 Год назад

    The Best teaching ever....God's grace be with you brother.

  • @messiah7043
    @messiah7043 Год назад

    GBU brother

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 3 года назад +2

    በፀሎትሕ ዐሥበን

  • @abiylakew3538
    @abiylakew3538 3 года назад +1

    Egzeabiher yelayalih wondim tsega yibzalih .

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @eshetukebede9631
    @eshetukebede9631 2 года назад

    እግዛቤር ይባርክክ ጸጋና ሰላሙን ያብዛልክ በሰው ፊት የሚመሰክርልኝን በአባቴ ፊት እመሰክርለታለው ይላል እሱ ይመስክርልክ

  • @betesaydanigussie5850
    @betesaydanigussie5850 2 года назад

    ከቃል በላይ ነው እውነት ተባረክ❤

  • @bedasagidisa4288
    @bedasagidisa4288 3 года назад +2

    God bless you brother!

  • @meklitsolomon8213
    @meklitsolomon8213 3 года назад

    Egizbehar zemenehe hulu yebarekelehe. Hiwotachene wust Eyesusen awken fire endenafera seladereken enamesgenale. Tebarke erejem yeagelegelote zemen yesetelen.

  • @frefeltamo6406
    @frefeltamo6406 3 года назад +1

    Bless you

  • @yeshimebetkassa5181
    @yeshimebetkassa5181 2 года назад

    ዋው ድንቅ ነው ጸጋ ይብዛልህ

  • @sarasara-xe1sp
    @sarasara-xe1sp 2 года назад

    Geta eyesuse yibarekeh tsegaw yibezaleh

  • @adaneabebe9256
    @adaneabebe9256 2 года назад

    Abate fetar yibarkih

  • @girmaygebremeskel8419
    @girmaygebremeskel8419 3 года назад

    tsega yibzalih wendmalem..I need more and more, God bless you!

  • @rachelgirma1967
    @rachelgirma1967 2 года назад

    waw tebarek memtatun demo astemren

  • @yodit587
    @yodit587 2 года назад

    Thank you 🙏

  • @አባይተስፋዬ
    @አባይተስፋዬ 3 года назад

    Thank u🙏

  • @yonasgetachew3949
    @yonasgetachew3949 3 года назад

    Deviyee...😍😍❤❤...

  • @yegetafiker4845
    @yegetafiker4845 3 года назад

    Yegeta tsega ybizalih!

  • @konjitmekebo5477
    @konjitmekebo5477 3 года назад

    sga ybzalke 😘😘😘

  • @biragabilto5895
    @biragabilto5895 3 года назад

    እግዛበር ፃጋ ይበዛለህ

  • @higdefshiftahager7129
    @higdefshiftahager7129 2 года назад

    3 akal yet anebebik, mecheresha lay migerm woshet, aand akal bicha new zufanu lay yalew .

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 2 года назад

    mn biye ላመሰግንህ ጌታ ይባርክ የክርስቶስ (የበጉ) እውነት ሌላ ማብራሪያ ሳያስፈልግ ገባኝ :eg/r kezi balefe gilxet yigobegnh

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 2 года назад

    ለምልም ወንድሜ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 10 месяцев назад

    ዴብ ጥቅስ ተናገር አትለፍ

  • @melakubezabih9274
    @melakubezabih9274 2 года назад

    ወንድም ዳዊት ጌታ ይባርክህ የቸርቹ አድራሻ የት አከባብ ነዉ?

  • @eyobnegasi
    @eyobnegasi 9 месяцев назад

    24 ሽማግሌዎች እነማን ናቸው?

    • @bereketjateno2373
      @bereketjateno2373 6 месяцев назад

      12 dekamezmur
      12 ye isreal neged abatoch(ye yaikobe lejoch

  • @user-is5ri5gd6e
    @user-is5ri5gd6e 10 месяцев назад +1

    እየሱስን ሳታወሳስብ በግልፅ እያሳየኸን ነውና ተባረክ

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 2 года назад

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 года назад

    አሜን አሜን

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 3 года назад

    ❤❤❤