ስራ ብንጀምርባቸው ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ ምርጥ 8 የስራ ማሽኖች |the best 8 working machines| small business idea |Gebeya
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ስራ ብንጀምርባቸው ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ ምርጥ 8 የስራ ማሽኖች |The best 8 working machines | small business idea | Gebeya | Ethiopia
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
Yeroo Gabaaba keessatti jijjiiramuu Yoo barbaaddee viidiyoo kana ilaali
ruclips.net/video/Sx-cT-9QRoY/видео.htmlsi=NK8qQRMN9YIzqVhw
Nuf jiraadha❤
ምን ዋጋ አለው ሀገሩ ሁሉ ሻማ ሰሪ ሆኖ ማሸኑን ገዝተን ሻማውን አምርተን ገዢ ጠፍቶአል ሊገዛ የሚፈልገውም ሲገኝ ዋጋውን እያጣጣሉ የገዛነውን ማሸን እና የመሳሪያዎቹንም ዋጋም እነኩዋን መመለሰ አቅቶናል:: ገበያ ሚዲያ.. ቀላል አድርጋችሁ እያወራችሁ ሰው ለፍቶ ያጠራቀመውን ገንዘብ መና አታድርጉበት?? ትርፋችን ለመሸጥ መንከራተት እና ብሰጭት ሆኖአል:: የሚገዛ የለም!
ችግሩ ያለው አንቺ ወይም አንተ ጋ እንጂ ገበያ ሚዲያ ጋ አይደለም
@@gebeyamedia mashinaa dabboo sana nuuf hojedhuu mee bro
Arif new gn kena wegaw bitarbraru
የማሽኑ ዋጋ መንሻ ካቢታል ብትንግሪን መልካም ነዉ♥♥♥በርቺ እዲህ አይነት መረጃ ጠቃሚ ነዉ
የማሽኖቹ ዎጋ አብሮ ቢገለፅ ጥሩ ነው። በተጨማሪም የስልጠና ቦታ ና ዎጋው ቢገለፅ ጥሩ ነው።እንጠብቃለን።
የኔም አስተያትና ጥያቀ ነው።
በጣም አሪፍ ነው እስኪ የኬክና ዶናት መስሪያውን ሙሉ መረጃ አቅርቢልን
የሳሙና ማሽን በአነስተኛ ዋጋውንና ቦታውን በቀጣይ video እንጠብቃለን
የኔም ጥያቄ ነው እሱ ጥሩ ስራ ነበረ እኔም መስራት ፍላጎት አለኘ
የኔም ጥያቄ ነዉ ወላሂ
ብቅሪቡ ልገባ እያሰብኩ እሱ እየተመላለሰብኞ ነበሪ
cost
እናመሰግናለን ወንድም በርታልን ሁሌም አድናቂህ ነኝ👍👍👍👍👍የሳሙናዉን እፈልገዋለሁ ኢንሻአላህ
ዋጋው ግን አልተገለፀም ሲቀጥል በጥራት የሚያቀርበው ጫላ ብቻ ነው ሌላቸሁ ለዝናና ብቻ ነው በቃ ጫላ ያቅርብልክ የምትሉ ላይክ
ዋጋቸው ቢጠቀስ አሪፍ ነው
በርቺ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ሰላም አለይኩም Gabeya የዘይት ማምረቻ ማሽን አዋጭነት አለው ወይ ብታቀርቡልን🙏በተጨማሪም አነስተኛ የሳሙና ማምረቻ ማሽን ከስንት ብር ጀምረን ማግኘት እንችላለን
ገባያ ሚደያን ስከታተል በደስታ ነው ከግዛበቤረ በታች ተስፍ ይሰጠኛል በረቱ ከቻላችሁ መልስ ከሰጣችሁኘ የሳሙና ግበአቶችን አገረቤት እደፈለግን ማገኘት ይቻላል ግን???
Weyi merja eko be detail kaltengere mastawkiya new emhonew,bizu sew comentu lay merja beki aydelm kale enante nachu mastkakel yalbachu enji Alayachutim eskemchersha ayibalim . Programu lehulum endigeba bezirzir adergut temlkachini akibiru, asteyayet kefi yadergachual. Negetive mehoni aydelm asteyayet meseteti.
እሰኪ መረጃ ሰጡኝ አረብ ሀገር የምትኖሩ የሳሙና ሌሎቹም ማሸኖች ምን አይነት ሱቅ ነው የሚገኛው?
የሚገርም እናመሰግናለን የፕሪንተሮችን ማሽን አድራሻ ብትነግሪኝ
Thanks
የፕላስቲክ ኩባያ ማሽኑ ስት ነው ዋጋውን አልተናገርሽም ጥሬ እቃው ግባአቱስ ይገኛል ወይ ለመስራት የምፈልገው ስራ ነበር
እኔም ፈልጌዉ ነበሪ ዋጋዉ ሣ
ቭድዮውን አይታቹ ሳጨርሱ የምኮምቱት ሰዎች ግን ትገርማሌላቹ የሁሉንም ሙሉ መረጃ በለላ ቭድዮ እናቀርባለን አሉ እኮ😮ገበያዎች ለመረጃው እናመሰግናለን❤🙏🙏🙏
😅😅😅😅😅
Ye machine waga binegeren
በጣም ነው ምናመሰግን
የሳሙና ማሽኑ ስንት ነዉ እና ደሞ ጠቅላላ ካፒታል ስንት ይጨርሳል
እናመሰግናለን
Please also mention how is the the raw material for the production
ማብራሪያው ሙሉዕ አይደለም። ምን ያክል የካፒታል መጠን ያስፈልጋል አይታወቅም እንጂማ ስራዎቹ የታወቁ ናቸው።
Selemerejawu enameseginalen please shewarma Ethio wuste lemesart men edemisfelig lemde kalachewu sewoch akribulen
ሰላም እንዴት ናችሁ የ takeaway ሰሃን ኘስሪያ የት ነው ማገኘው
የማሽኖቹ ዎጋ አብሮ ቢገለፅ
🥰
የት ነው የሜገኘት ማሽኖቹ እባክሽእህት ንገሪን
የእያንዳንዱን ማሽን ዋጋ ብትናገሪ ሰው አቅሙን አይቶ ሊገዛ ይችልይል
ያጁስ ቢዝነስ መራጀን ፈልገለው ምን ያክል ብር ያስፈልገል ?
good information ,but you didn't not tell the price of the machines and where we will get them.
የማማከር ኣገልግሎት አትሰጡም የማሽኖቹን ዋጋና የት እንደሚገስ አትነግሩንም
ጫላ የትሄዶነው የዘወትር አቅራቢያችን
yekekun mashin wagawn asayun
ሁሉግብር
ሲጀመር ለምናበረዉመብራት ይደረግሙታል አኾንለዚህመሰሪያ
እስኪ የግብርና ማሽን አሳዩ
Enamesginalen
የግል ፕርንተር ፈልገ ነበረ ።የት አገኛለሁ ?ክፍሌሀገር መላክ ይቻላል ?
Hello akkam jirtu, maashinii kaartoona oomishu natti argisiisaa
የአጃክሰ መሰሪያ ማሸን አለኝ ሚሸጥ
የኬክ ማሽኖች የት እናገኛለን መግዝ ዋጋቸውንም ብታስቀምጭልን
የፕላስቲኩ ማሽን ስንት ነው
ያቀረባችሁት ማሽኖች የት ነው ሚገኘው ምን ያህል ብር ይፈልጋል ሚለውን ነው መግለፅ እንጂ ማሽኖቹንማ እናውቃቸዋለን
ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ የእያንዳንዳቸውን መረጃ በሌላ ግዜ ይዘን እንደምንቀርብ አብራርተናል
በጣም ጥሩ ነው ግን ለአንድ ስው አይመችም መስል የልብስ ማሽኖች ከአንድ ደርጃ ጅምሮ እስቲ ስንት ነው ዋጋቸው በታሳዩኝ ተይቅርታ ጋር ከተመቻችሁ
Ye mashinu wega mitaskamiti das yelal
ተንቀሳቃሽ የፕሪንተር ማሽኑን የት ማግኘት እችላለሁ አድራሻ ብትነግሩኝ
ወይ ደግሞ ስልክ ቁጥር ካላችሁ
መነሻ ካፒታል እና የማሽኑ ዋጋ ቢገለጽ
የፑል ቾክ አሰራርን ብታሳዪን
የት ነው እቃዉ የሚሸጠው
Berta tru nw
የት ነው የምትገኙት
what about machines that we can sell airtime???
የሳሙናው ዋጋ ስንት ነው?
Qmamoch yat nachu
የሳሙና ማምረቻው እንዴት እናገኘዋለን?
የካልሲ ማምረቻ ማሽን ስራልን
ዋጋ ው ወሳኝ ነበር .....ለቀጣይ ዋጋ ይነገን
በቂ መረጃ ይዛችሁ መቅረብ ሞክሩ።ሁሉንም ከማግበስ አንድ በአንድ ከዋጋ ጋር ብታቀርቡ ጥሩ ነው።
ብትችል አስተያየት ከመስጠት በፊት ቪዲዮ ላይ የተላለፈውን መልዕክት እስከመጨረሻው ብታዩት እንላለን
@@gebeyamedia ሁሉንም ነው ያየሁት።ዋጋና አጠቃቀሙን የሚገልፅ የለበትም።የጫላ ሀይ ኮፒ ነው እንዴ?
@@mefthe9274የማሺን ዋጋጂ አብዘሀኛውን ከዚህ በፊት ቪደወቻቸው ላይ አሳይተዋል
Printerun kyt nw magegnet mnechelew
ማሽኖች እና ጥሬ እቃዎችን የት እንደሚገኙ ብትገልጹልን
የማሽኑን ዋጋ እና የት እንደሚገፕኝ
ለክፍለ ሃገር የገጠር ትንሽ ከተማ የሚሆን አዋጭ ስራ ጠቁሙንሲ
Tiru
የፕላስቲክ ኩባያ እና የቴክ ኣወይ መያዣ ፕላስቲክ ማምረቻ ማሽን እፈልጋለሁ የት እንደማገኘው ብትነግሩኝ? ኣመሰግናለሁ!
❤❤❤
የመክና ትኬት ሽያጭ መረጃ ካለ ብሰጡኝ አርፊ ነው
I got nice advice yet you have to indicate before food products like edible salt reach to market,they should pass a regulatory body,otherwise it promote illegality and effect on human health.
Where can I find you.
ፕሬተርዋ ለመብራት ደረሰኝ ፒሪንት ታደርጋለች ወይ
የማሸኖችን ዋጋና የምገኙበትን ቦታ ብጠቀሰ
price please 🧐
ዋጋውነ መነሻ ካፒታል
አገላለፅ ችግር አለበት ዋጋ አይነቱን ስፍራውን ምንም አትገልጥም
ስልክ ይላክልን በናታቹ ስልካቹ ኣስቀሙጡሉን
የሳሙናው ማሸን ስደት ነው ሚሸጥ
ካለ ዋጋ ትርጉም የለውም?
Gati sani meeqa /
የፕላስቲከ ማሸግያው ዋጋ ማወቅ እፈልጋለሁ
where to find this machine
የፈጢራ መስራዉን አላሳየሽንም
Please ዋጋው በትክክል ኣስቀምጡልንንንን።
አዎ በትክክል
የሻማዉን እኔም እፈልጋለሁ
ከቻልሺ የፈሳሺ ሳሙናውን ማምረቻ እቃውንዋገውን ብትነግሪኝ
መጀመሪያ አጭር ኮርስ ቢኖር
ዋጋ
ዋጋው ኣስቀምጡልንንን
አዎ በትክክል
ምኑን Information ነው ታድያ ያስተላለፍችሁልን? የማሽኖች ዋጋ ካልተጠቀሱ
ቪዲዮ ላይ ምን እንደተባለ አልተረዳችሁትም ወይም ቪዲዮውን እስከመጨረሻው አላዩትም ማለት ነው
አለኮ ዋጋቸው የማሽኖች አታዩምዴ ቆይ
ማንም ሰው አዲስ ስራ ሲጀምር የተባለው ችግር ያጋጥመዋል፡፡ ስራው አዋጭ ነው፡፡ ማሸን ምርት እንጂ ገበያ አያመጣም፡፡ ገበያ በማፈላለግ ዙርያ ሰው አጣጣለው ማለቱን ተወት አድርጎ ጠንክሮ በትግስት ገበያ ማፈላለግ ያስፈልጋል፡፡ ገበያ ማምጣት ትግስት ይጠይቃል፡፡ አንዴ ገበያ ውስጥ ከገቡ ምርት ነው የሚያንሰው፡፡ ተጨማሪ እውቀት ካስፈለገ እውቀት መፈለግ ነው፡፡ መልካም ስራ!
ኑ እንዴማመር
👍👍👍👍👍👍👍
እያንዳንዱ ማሽኖች የሚገኙበት ቦታ ለምን አጠቅሺም ???
ቪዲዮ ላይ የተላለፈውን መልዕክት እስከመጨረሻው ብታዩት ጥሩ ነበር
ዋጋውን. እና ቦታውን የማትነግሩንን ነገር ወደ ቻናላችሁ አታምጡት ይህን እማ ከየትም እንሰማለን እናንተን ለየት የሚያደርጋችሁ ቦታውን ፥ዋጋዉን፥ማብራሪይውን፤እንዲሁም የተለያዮ መግለጫዎችን በመስጠት ነው ስለዚህ ወደ ነበራችሁበት ተመለሱ።
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም ፣ምን እንደተባለ አልተረዳችሁትም
Yet newu bota
አ ረ ቄ ማ ው ጫ ማ ሽ ን የት ይ ገ ኛ ል
ማሽኖች የት እንደሚገኙ ቢገለፅ
ገበያ ሚዲያ እባካችሁ ሰሰው ለፍቶ ያጠራቀመውን ገንዘብ መና አታሰቀሩበት? በመጀመርያ ሁሉ ሻማ ሰሪ ሆኖ ማሸኑን እናንተ አድቨርታይዝ ባደረጋችሁት ዋጋ ሳይሆን በውድ አሰጨምረውን ገዝተን ሻማውን አምርተን እያጣጣሉት የሚገዛን ጠፍቶአል:: ትርፉ ቀርቶብን የማሸኑን እና የሻማ መሰሪያ ቁሶችንም ዋጋ መመለሰ አቅቶናል እና እባካችሁ ህዝቡን አታሳስቱ እየተጠነቀቃችሁ? እኛ ያተረፍነው ብሰጭት እና ለመሸጥ መንከራተትን ነው:: ሰውን በሌለው ገንዘብ አታሳዝኑት? ጥንቃቄ ይደረግ??
ምን ለማለት እንደተፈለገ አልገባንም
ግልፅ አድርጌ ፅፌአለሁ ወገን ከማሰተዋወቁ ጀርባም ክትትል የሚያሰፈልጋቸው ጉዳዮች አለ እና ይታሰብበት ነው ሐቁ:: ከምሰጋና ጋር?
በመጀመርያ ይሄ ቪዲዮ ማስታወቂያ አይደለም ፣ስንቀጥል፣እኛ የሚጠቅመውን መረጃ ነው ያቀረብነው፣በዚህ ደግሞ እርግጠኞች ነን ፣ችግሩ ያለው አንተ ወይም አንቺ ጋር ነው ለምን እንደዚህ እንዳልን ደግሞ ሳፋ ያለ ማብራርያ እንድንሰጣችሁ ይደውሉ ፣ወይም በአካል ቢሮ ይምጡ
የት ነው የፕሪንተር ማሽን የምናገኘው
የት ነው የምትገኙት
ዋጋ ው ወሳኝ ነበር .....ለቀጣይ ዋጋ ይነገን