የዳዊት የወገቡ ፍሬ ሰለሞን ነው? ወይስ ኢየሱስ?|ሐዋ.
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- “Therefore being a prophet, and knowing that God had sworn with an oath to him, that of the fruit of his loins, according to the flesh, he would raise up Christ to sit on his throne;”
Acts 2፥30 (KJV)
ጌታ ኢየሱስ ራስን ለኔ ምንም ምሁራን ብሆነ የተሰወራባቻዉ ብዙዎች አንቴን የምያከብሩ ኢየመሰላቸዉ አንተን ከጭቃ ዘር ከምሉ አስተማርዎችና ትምህርት ኢኔን ነጥቀ ስላአወጣኝ አመሰግናለዉ ለዘላለም። ኪቡር ሥጋዉን ኢንድመስል የተዎሬደ ሥጋቺን ይለዉጣል አሜን የኢየሱስ ሥጋ ኪቡር የኔ የተዎሬደ ትል የምበሰበስ የምገማ ጭቃ ነዉ።
ፀጋ ይብዛልህ ተበራክ
ጌታ ኢየሱስ ወንድም አናስሞስንና ወንድም ዳንን ይባርካቹ በርቱ ጌታ ኢየሱስ ከናንተ ጋር ነዉ❤❤❤
(ሮሜ 1፡3-4)ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ይህንም አያይዘህ አንብብ
አውዱን ጠብቀህ አንብብ ቀጥለህ አንብብ እንጂ ለምን ዘለህ ትሄዳለህ