ጥብቅ መረጃ፦ የመጋቢት 24 "ስጦታዎች?" ዐቢይና ዐባይ፤ የኢ/ር ስመኘው አሟሟት ሚስጥር| ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 716

  • @asefukassa6470
    @asefukassa6470 3 года назад +62

    የኔ ድምፀ መርዋ የኔ ሓቀኛ የጋዜጠኛ ኪብር ጥግ ድርስ ያሳየህ የግፎኞች ድምፅ እናመሰግናለን እንወድህለን ኪበርልኝ የኔ ውድ

  • @ስዒደይበቓድዩጨኪንካ
    @ስዒደይበቓድዩጨኪንካ 3 года назад +63

    ሰላም ሰላም ኢትዮ ፎረም ምርጥ ሓቀኛ 💯✅
    ኣምበሳው የኔ ጅግና ድል ልትግራይ ሃገሬ💪💊💪💯✅

  • @ግዜእታይግዱ
    @ግዜእታይግዱ 3 года назад +36

    እንጅነር ስመኘው ኣብ ቃሉ ዝፀንዕ ጅግና ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ኣብ ራህ ኢዱ የንብርካ

  • @kudusaron3642
    @kudusaron3642 3 года назад +123

    አይይይይይ ኢትዮጵያውያን ህዋህት የጎዳችሁ መስሎአችሁ ጀግናውን አስበላችሁት 😭😭😭😭😭 እግዚአቢሄር ነብስህን በገነት ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @alulayohannes8031
      @alulayohannes8031 3 года назад

      Well said

    • @tadabr8342
      @tadabr8342 3 года назад +2

      ኢትዮጵያዊያን ምን ያርጉ

    • @Overcomer925
      @Overcomer925 3 года назад +6

      @@tadabr8342 They should have accepted the truth. The truth is that our hero E. Simenew was murdered by abiy and his puppets. But Ethiopians as a dictator said got 'short nemory'

    • @kudusaron3642
      @kudusaron3642 3 года назад +4

      @@tadabr8342 መልሱን ታውቀዋለህ አደር ባይ ካልሆንክ!!!!!!!!

    • @mahletweldeslasie2
      @mahletweldeslasie2 3 года назад +4

      @@tadabr8342 በግያው ባትሳተፉ እንኳን ገዳዩ ለማወቅ ባትችሉ እንኳን በስሙ ሃወልት ለምስራት እኣልሞከራቹሁ ሂወቱ ጠፍቶም ስሙ ጨምሮ እንዲጠፍ ተባባሪነታቹ በዝምታቹ ኣሳይታቹኃል

  • @mohmadphone5704
    @mohmadphone5704 3 года назад +32

    ኢትዮ ፎረም ምርጥና ምርጥ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @naduramohammed6200
    @naduramohammed6200 3 года назад +41

    አቦ ኑርልን ምርጥ ጋዜጠኛ ከመልካም ድምጽ ጋር ።

  • @azebwonda9125
    @azebwonda9125 3 года назад +189

    ኢትዮጵያ ካንተ ህልፈት በኋላ አልቀናትም እንቅፋቱ ሰለጠነባት በከንቱ የፈሰሰው ደምህ ሀገሪቷን እየዞረ ይጮኻል😭በሰላም እረፍ ታላቁ መኃንዲስ🙏🏻

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 года назад +3

      በእዉነት ታላቁ ሠዉ ኢንጅነር ስመኘዉ በቀለ አንተ እንጅ ስራህ እቅድህ አልሞተም ነብስህን በአፀደ ያኑራት

    • @abogidafootballclub7785
      @abogidafootballclub7785 3 года назад

      @@ימיקרוורקו p.

    • @kendrickmaurice5419
      @kendrickmaurice5419 3 года назад

      sorry to be so off topic but does any of you know of a tool to log back into an Instagram account?
      I was dumb forgot my account password. I appreciate any help you can offer me!

  • @jonathanfsaha928
    @jonathanfsaha928 3 года назад +128

    ምርጥ ጋዜጠኛ ❤️
    ምርጥ ሚዲያ ኢትዮ ፎርም
    ምርጥ አንባቢ ❤️ በርታ እንወዳሃለን

  • @edisonedi3665
    @edisonedi3665 3 года назад +28

    ፈጣሪ ይባርከህ መልካም ስም ከመቃብር በላይ ነዉ

  • @rigbetube1077
    @rigbetube1077 3 года назад +26

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የበረሃው ጀግና እንጅነር ሳስበው እምባየ ይረግፋል
    ኣየ መሽረፈት ስንቱን ጀግና ጨረስክ

    • @gagagaga2474
      @gagagaga2474 3 года назад +1

      ኣይ ኣቢዩ ናይ ኢድካ ኣትሳኣን ደም ንፅሃን ይፍረድካ ወዲ ኣድጊ

  • @ትግራይባለትልቅታሪክ
    @ትግራይባለትልቅታሪክ 3 года назад +80

    በአቢይ አህመድ ዘመን ብዙዎች ጅግኖች አጥተናል

  • @ግዜእታይግዱ
    @ግዜእታይግዱ 3 года назад +21

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ ሰው 1000 ኣመት ያንርህ ፈጣሪ💖💖

  • @ሸዊትጓልወየንቲ
    @ሸዊትጓልወየንቲ 3 года назад +35

    ኢትዮፎረም የኔና የቤተሰቤ ሱስ ሆናችኋል ። ❤

    • @powdelivery
      @powdelivery 3 года назад +1

      subscribers ግበሩኒ ደቂ ዓደይ

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 3 года назад +69

    እመኑኝ ወገኖቸ የዝህ ንፁህ ኣባት ደም ገና ብዙ ያስከፍለናል ደማቸው ከሰማይ ወደ መሬት እየጨሆ ነው ፍርድ ካላገኘ ስንት ስው ይሞታል እንደዚህ ኣባት ግን ልቤ የስበረው የለም ፈጣሪ ፍርድ ይስጥ እይህ ያማል ቀን ይረዝማል እንጂ ኣንድ ቀን እውነቱ መውጣቱ አይቀርም 😭😭😭😭

    • @afomiaafomias4950
      @afomiaafomias4950 3 года назад

      💔😭

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 3 года назад +1

      እኔም ል።ቤ ተሰብሮአል

    • @berndg.4651
      @berndg.4651 3 года назад

      ያንዳንዶቹን ስም መጥቀስ ትችላለህ ?
      አብይና ጓደኞቹ የትኞቹን ምሁራን ገደሉ ?
      ይህ መድረክ የሰጠህን እድል ወይም አጋጣሚ አታባክነው፣ ተጠቀምበት።
      I have yet to watch the video, but when I heard few years ago claims that the camera in Mesqel square was defect, and therefore couldn't record the murder, I knew that Abiy Ahmed Ali was behind the murder, because only he could have arranged such sabotage and gotten away with it. If Abiy Ahmed Ali was not behind the murder, we would have known, who was responsible for the destruction of the evidence in the camera, and that person would have been linked with the murder and punished. That didn't happen, because Abiy Ahmed Ali was involved in the murder, simple logic.
      That happens when semiliterate, ignorant and incompetent leaders are in power. They wipe out everyone more knowledgeable, more sophisticated, more wise and more competent than themselves, paving the way for the downfall of the country they lead. To be fair, TPLF wiped out also the learned and patriotic Ethiopians during its rule, fascist Italy also did the same during the occupation period. I heard, all Ethiopians, who were educated above grade 4 were wiped out.
      This example shows, so much power in the hands of Abiy Ahmed Ali is a threat to Ethiopia. At this point Abiy Ahmed Ali controls,
      1. military
      2. dehninet
      3. police
      4. justice
      5. media
      Abiy Ahmed Ali is JUNTA 2.0 !
      A lot of similarities between Abiy/"Biltsigina" and Junta.
      1. Abiy is a tribalist, TPLF too
      2. Abiy is an anti-Ethiopian (his insistence to keep the Killils makes him an anti-Ethiopian !), TPLF too
      3. Abiy is most likely a foreign agent (agent of ferenjis & Arabs), TPLF too
      4. Abiy WILL RIG THE COMING ELECTION, TPLF rigged elections too
      5. Abiy is a pathological liar, TPLF too
      6. Abiy is dictator, TPLF too
      7. Abiy will not hand over power voluntarily, TPLF too
      8. Abiy is anti-Tewahedo, TPLF too
      9. Abiy committed genocide against Amaras, TPLF too
      10. Abiy poses a threat to Ethiopia, TPLF too
      etc

    • @berndg.4651
      @berndg.4651 3 года назад

      We must assume that Abiy Ahmed Ali HAS A DEATH SQUAD, who works secretly under his command. As we know, Simegnew Bekele is not the first and last victim.

    • @berndg.4651
      @berndg.4651 3 года назад

      We must assume that Abiy Ahmed Ali HAS A DEATH SQUAD, who works secretly under his command. As we know, Simegnew Bekele is not the first and last victim.

  • @manh3645
    @manh3645 3 года назад +19

    ምርጥ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏☝️☝️💛❤️💛❤️💛❤️

  • @helanhoney121
    @helanhoney121 3 года назад +1

    Thank you bro

  • @dfsdzdsxdingdsgfdxdfding8495
    @dfsdzdsxdingdsgfdxdfding8495 3 года назад +21

    እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሓውዜንትግራይ
    @ሓውዜንትግራይ 3 года назад +32

    እንጅነር ስመኘ እግዚአብሔር ነፍስህ ይማር አባቴ 😭😭😭 መልካም ስራህ ለትውልድ ትውልድ ይነገራል
    ቃላት የለኝም አንተ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ከነ መላእ ቤተሰቦችህ ሁሌ መልካም ነገር ይስጣቹ
    እግዚአብሔር እንደ ኢትዮ ፎርም እውነተኛ ጋዜጠኛ ያብዛልን

  • @soadsaleh4581
    @soadsaleh4581 3 года назад +8

    ኢቶ ፎረም በጣም በጠም አመሰግነሀለው ሁሌም በጉት ነው የማደምጥህ በርታ ከሀቅ ፈቀቅ እንደትል ሁሌም እውነት በመነገር ነው የምነውቅህ አታድላ አደረ የሁሉንም ብሄር ብሶት በተቻለህ መጠን ተከታታል አደራ ድል ለሰፊው ጭቁን ህዝብ በርታ እወደሃለው💪💪💪💪💪💪❤☝

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 3 года назад +7

    አንተ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢንጂነሩን ስም ሁልጊዜ ታስታውሰዋለህ ተባረክ. ማንም ስሙን አይጠሩም ደሙ እንደ አቤል ደም ይሁን

  • @crsjunior2676
    @crsjunior2676 3 года назад +4

    We love ethio forom, great analysis!!

  • @letebrhanghebremariam6213
    @letebrhanghebremariam6213 3 года назад +8

    ለሀቅ የቆምክ ወድማችን በርታ ቀጥልበት የህዝብ ድምፅ 🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👍❤

  • @ዮዳሄ-ለ3ዸ
    @ዮዳሄ-ለ3ዸ 3 года назад +10

    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏ለነ ስመኝው ለነ ሰዓረመኮነን ማትሆን ኢ/ያ እግዚኣቢሄር በቃ ይበለን መበላላት 😭😭😭

  • @yosefkg4306
    @yosefkg4306 3 года назад +4

    እንዴት ዓይነት ምርጥ ጋዜጠኛና ምርጥ አቀራረብ!

  • @gideyaraya1674
    @gideyaraya1674 3 года назад +2

    Love you guys thank you so much

  • @roseadem6059
    @roseadem6059 3 года назад +7

    World never forgotten him ❤the one of best engineer semigew bekel in world stages and we thank you so much for his efforts and lifetime services RIP 🙏❤💙💜

  • @እዩጓልትግራይ
    @እዩጓልትግራይ 3 года назад +117

    የተደገመ ቢሆንም እሰማዋለው 😢
    እንጂነሩ ሲነሳ ኣባይ ግድብ ኣባይ ግድብ ሲነሳ መለስ ነው ማስታውሰው 😢
    ደሙ ደመ ከልብ ሁኖ ኣይቀርም
    ይብላኝ ለገዳዮች

  • @tibletsmerso9794
    @tibletsmerso9794 3 года назад +7

    ኢትዮጵያ ለምሆናት አትሆንም ልበል 🤔እንጅነር ነብስህን በገነት ያንርሁ 🙏

  • @demyteklu5345
    @demyteklu5345 3 года назад +17

    ሊረሳ የማይገባው ሰው ነበር
    ፀሃይና ዝናብ ሳይል ለዝች አገር ሰርቷል ግን ምን ይሁነ የኛ ሰው የሚገድለውነና የሚበታትነውን. ሰው ካልሆነ ለሱ የሚበጀውን ሰው አይወድም
    እግዚአብሄር ነፍሱን በመንግስተ ሰማይ ያኑረው🙏🙏🙏
    ኢንጅነርን የሚተካ ፍፁመ የለም❤❤

  • @aregaitedella7917
    @aregaitedella7917 3 года назад +9

    ኢትዮ ፎረም ይህ ነው እውነተኛ ሜድያ ማለት፣ የተለየ ክብርና አድናቆት አለኝ፣ በርቱ አንድ ቀን የምያችህ ውለታ እንደምታገኙ አልጠራጠርም።

  • @mesertnegash989
    @mesertnegash989 3 года назад +1

    ጌታ ይፈርዳል ገዳዯችህ ይዋረዳሉ

  • @maamiloveyoum2037
    @maamiloveyoum2037 3 года назад +13

    በጣም ያሳዝናል ጅግና 💔🙏💪

  • @ቋንቋየነሽ
    @ቋንቋየነሽ 3 года назад +14

    እፉፉፉፉ የኢንጂነሪ ስመኘው በቀለ ጀግና ግን እግዚአብሔር ይፍረድ አሁን ያለውስ ምን ይል ነበረ😭😭😭😭😭😭

  • @teweldebrhane5879
    @teweldebrhane5879 3 года назад +3

    ኢትዮ ፎሮም በጣም ንወዳችዋለን በረቱ የዚህ ሰውየና የሌሎችም እንዲህ እያረጋቹህ ኣሰሙላቾው በረቱ

  • @wola70
    @wola70 3 года назад +4

    Ethioforum thank you brother you are honest and best big respect ❤❤

  • @soshitube7215
    @soshitube7215 3 года назад +30

    😢ሰላም የናፈቀው ላክ ያርገኝ

    • @alulayohannes8031
      @alulayohannes8031 3 года назад +1

      I am the first one

    • @yesewharegtamiratabi8954
      @yesewharegtamiratabi8954 3 года назад

      ሶሲ እኔም ይኽው ሶስት አመታችን ወጥተን መግባት እንደ ናፈቀን።

  • @nebiyumarkos861
    @nebiyumarkos861 3 года назад +2

    እንዳንተ እዉነት ተናግሮ ፥ ልክ ልኩን ተናግሮ ዛሬዉን መሞት አይቆጭምም። እግ/ር ይጠብቅህ ወንድሜ።

  • @tsegahaile5468
    @tsegahaile5468 3 года назад +1

    ዛሬ በስጣናቸው ስሙን ፣ዝናውን ለመደበቅ በጣም ይጥራሉ ግን እመኑኝ ታሪክ እነዚህን ውድ የአገር ጀግኖች አይረሳቸውም፡፡

  • @lizaseid2360
    @lizaseid2360 3 года назад +3

    ኢንጅነር ስመየው የገደሉሁ ሰዎች ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ደምህ ረፍት ይንሳቸው አምላኬ አደራህን

  • @mankanatube9198
    @mankanatube9198 3 года назад +13

    የኔዉ እዉተነኛ ጣብያ እግዛቢሄር ጤና ይስጥህ ግን ኮ ባለፉት ሶስት ዓመት ልባችን ይነባል ኮ አሕሕሕሕሕሕሕ

  • @adyemeksbeteye
    @adyemeksbeteye 3 года назад +1

    ur my hero semegnew bekele u alwyas live in our herat tigriya never forget u !!!!!

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 3 года назад +2

    እግዜአብሔርአምላክ ነፍድህን ብአፅደ ገነት ያኑርረው አንድ ቀን እውነቱይወጣል

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 3 года назад +3

    Welcome Ethioforum.Thanks

  • @sophiaali3933
    @sophiaali3933 3 года назад +3

    ሁሌም በህሊናችን ነግሰህ ትኖራለህ እንጅነር ስመኝህ በቀለ አንተን ሳስብ ሁሌም ያመኛል እግዚአብሔር በገነት ያንሩልኝ ሁሌም እንወድሃለን

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 3 года назад +1

    የኑፅሀኑ ደም ይፋረዳችሁ እኛ ገዳዩን ባናውቀው እውነተኛው ዓምላክ ያውቃችሆል ::
    እግዚኦ ጌታችን ሆይ አይኖችህ በኢትዮጵያ ላይ ይሁን ጨነቀን 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nassam7071
    @nassam7071 3 года назад +13

    There was a protest in Tigray about two years ago regarding the current prime minister policies , in that protest alots of people were holding the Engineers picture. RIP, you were a Hero!!!!

  • @mebrhityeheyes4951
    @mebrhityeheyes4951 3 года назад +10

    God bless you I like this media they talking always the truth I am very heartbroken about this hero I always remember him he is always leaving Ethiopia He’s work hard for Ethiopia but he didn’t deserve it thank you ethio forum 🙏🙏💪💪

  • @axum5878
    @axum5878 3 года назад +3

    Ethio form selamh bizit ybel 🙏🙏🙏👍

  • @ወይንጅግና-አ6ቨ
    @ወይንጅግና-አ6ቨ 3 года назад +2

    ጅግና አሕሕሕሕሕሕ

  • @HM-cb6gf
    @HM-cb6gf 3 года назад +4

    well come body always I appreciate ethio forum media really proud of you.
    ofcourse you're very smart media and also including the journalist really God bless you.
    continue for being the voice of our society.

  • @ietishehaftaye9890
    @ietishehaftaye9890 3 года назад +1

    hagraye ezgabhar yeaklki yebelkiba adaye kebrtaye 💔💔💔😥😥😥😥ethofom 👋👋

  • @usethhghh6816
    @usethhghh6816 3 года назад +3

    እንደ አንተ ያለ ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ እሰከ ዛሬ አላየንም እና በዝህ በርታበት ሀቀኛ ሰው ነህ አጆኻ (አይዞህ)❤❤❤❤

  • @haylemaryamberihuabrha7551
    @haylemaryamberihuabrha7551 3 года назад +2

    እንጅነር ስመኘዉ ፈጣሪ በመንግስተ ሰማይ ያኑርህ በጣም ያሳዝናል

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 3 года назад +2

    በፍጹም አንጂነር ሰመኘዉ ራሳቸውን አለጠፉም። ወደፊት ሀቁ ይወጣል።

  • @aslambdss4844
    @aslambdss4844 3 года назад +1

    እጅነር ሥመኛው ነፍሥህን ይማረው ጋዜጠኛው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mknaytsbuk4048
    @mknaytsbuk4048 3 года назад +15

    I swear to God every time I hear something about him or remember him it makes me sick, it gives me headache. He was a Hero, he was a Gentleman,.

  • @samdelila
    @samdelila 3 года назад +2

    ጀግናው ኢንጅነር ስመኘው ህይወት የቀጥፍክ ነፍሰ ገዳይ እግዚብሄር ፍርዱን ይሰጣል ግዜህን ጠብቅ!!

  • @godisgoodjesusislord3624
    @godisgoodjesusislord3624 3 года назад +16

    ስንት ዑንቅ ሰዎች አጣናቸው በኩፉ ሰዎች ምክንያት 😭😭😭

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 3 года назад +1

    Thank you for standing for the truth

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 года назад +4

    የእንጅነር ሰመኘው ሃወልት በሰማይ ነው ዋጋው የሚከፍለው እግዛቢሄር ነው ገዳዮ የሚፈርድም እግዛቢሄር ነው ኡነተኛ ዳኛ ሰማይና ምድር በቃሉ ያቆመ ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን

    • @hrithrit4219
      @hrithrit4219 3 года назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 года назад +9

    ኢትዮ ፎረም እግዛቢሄር ይባርክህ ንፁህ ደም ለፈስሱ እግዛቢሄር ይፍረዶም ናይ አዴታት ንብዓት ብደስታይ ይቀይረልና አሜን

  • @berihugerezghier6451
    @berihugerezghier6451 3 года назад +2

    እንጅነሩ ኣብዪ በላው ኣውሬ ፓስተር ኣብዪ

  • @yesharegayele8069
    @yesharegayele8069 3 года назад +10

    ነገሩ ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ ነው😭😭😭😭እግዚአብሔር ደሙን ያወጣል አይቀርም ለሌሎች ቤተሰብ ስጦታ ሲጎርፍ ለኢንጅነር ስመኘው አልሆነም ሞቱም ቀብሩም ታሪኩም ተዳፍኖአል ግን ቀን አለው።

  • @ggg4198
    @ggg4198 3 года назад +1

    ሰሜን ጓንደር መሬቱ ለምለም ነዉ ዝናብ አልዘነበም ያማራወች ደም ነዉ ታሪክ አይረሳህም አንተ ጀግና አባት

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 3 года назад +1

    ንጹሕ ደምህ ወደ ፈጣሪ ትጮኻለች:: የልጆችህ አምላክ ይፋረዳል:: አይቀርም💔💔💔💔💔💔💔😭😢😭

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ጊዜ አለው የዚህን ንጹህ ሰው ገዳዬች ለማውጣት ጊዜው ሲደርስ እራሳቸው ሳይጠየቁ የሚለፈልፉበት ጊዜ ይመጣል ጌታ እድሜ ይስጠን።

  • @danielaberha
    @danielaberha 3 года назад +2

    Justice for engineer #SEMEGEWBEKELE

  • @ermiyasnegatu8080
    @ermiyasnegatu8080 3 года назад +1

    Ethiopian Ethiopian Ethiopian

  • @lidyabeyene8587
    @lidyabeyene8587 3 года назад

    Thank you so much I very appreciate you

  • @habtahabta5631
    @habtahabta5631 3 года назад +9

    Still feel and can't stand his death RIP our Hero your always remembered

  • @kbromyisak6602
    @kbromyisak6602 3 года назад +4

    ሁሌም የሚያም ሞት ነው። የልጆቹ እና የአባቱ ጉዳይ ሳስብማ በጣም ይከብደኛል

  • @haifive1392
    @haifive1392 3 года назад +1

    እጅግ በጣም ጎበዝና ጀግና ጋዜጠኛ። ተባረክ

  • @almazgebrewahd707
    @almazgebrewahd707 3 года назад +1

    ምን ብዬ እንደምምገልፅህ ኣላውቅም ቃል የለኝም ወንድሜ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ ምን ግዜም ለእውነት እንድትኖር እ/ር ይርዳክ

  • @maren5053
    @maren5053 3 года назад +1

    የዝህች ሀገር መፃኢ ያስፈራል በጣም

  • @mesobTigray03
    @mesobTigray03 3 года назад +29

    ለለፍላት የማትሆን ከሀዲ አገር💔

    • @melkamum
      @melkamum 3 года назад +1

      ሃገር እንዴት ትሰደብ? ከሃዲማ ሰዎች ስመኘውን የበሉ የሰው አውሬዎች እንጂ!

    • @haben1025
      @haben1025 3 года назад

      @@melkamum ሃገር ማለት ህዝብ ነው፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ እደምታየው፡ በኣንድ ኣንባገነን መሪ ደንቁሮ፡ ጸሃይና ዝናብ ሳይሉ የሰሩለትን ረስቶ፡ ዲክቴተሩን እያመለከ ና እያንጨበጨበ ይገኛል። ታድያ ይሄን ህዝብ/ሃገር ቢሰደብ ኣይገባውም ትላለህ?

    • @badernawaf3351
      @badernawaf3351 3 года назад

      Hagere menoreya ege gebe ayedeleheme sew new gedaye lenegegerhe yeketa beye

  • @Alex38teshe
    @Alex38teshe 3 года назад

    Egziabhare nefesachawen begenet yanurawe.

  • @meazaassefa1347
    @meazaassefa1347 3 года назад +1

    Engineer Simegnew bekele we Tigrian loves you Rest In Peace

  • @seblegoitom7777
    @seblegoitom7777 3 года назад +3

    Welcome🙏🙏🙏

  • @amlesetberhe3771
    @amlesetberhe3771 3 года назад +3

    እህህህህ💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ትግራይንቅደሚት
    @ትግራይንቅደሚት 3 года назад +6

    ንዛ ረሳሕ ሃገረ ክብል እባ ከንደይ መሰዋእቲ ከፈሉላ😭

  • @tirunashwosene3535
    @tirunashwosene3535 3 года назад +1

    እንጂነር ስመኘው በቀለ ነብስህን በአፀደገነት ያስቀምጥልን እግዚአብሄር የኢትዮጵያ እንቁባለውለታችንእስከ ዘልአለም እናስታውስአለን ለገደሉህም ደምህ አቃጥሎ ይጨርሳቸው ይህ የዘወትር ጸሎቴ ነው አሜንአሜንአሜን !!!!!!!!

  • @gma6938
    @gma6938 3 года назад +3

    ኢንጅነር ስመኘዉ፣ እኔ ስመኘዉ ነኝ።
    ታስታዉሱኛላችሁ? ስመኘዉ እባላለሁ፣
    የህዳሴው ግድብ፣ ዋና ኢንጅነር ነበርሁ፣
    የአገር ተስፋ ይጄ፣ ጉባ ላይ የመሸግሁ፣
    ድንበር ስበሩን ወንዝ፣ አባይን የሞገትሁ፣
    አደራ ተቀብዬ፣ በረሃ ቤቴ ያልሁ፣
    ሰራዊቴን ይጄ፣ ጉባላይ የሰፈርሁ፣
    የአገር ህልም ላሳካ፣ ጥዋት ማታ የለፋሁ።
    ዘረፋዉን እንዲያቆም፣ አባይን ማስገበር፣
    የልጅነት ህልሜ፣ ድሮም ምኞቴ ነበር፣
    አባይ እንዲገብር፣ ለምታ እንድታድግ አገር፣
    አማራጭ የለንም፣ እንዳንደራደር።
    ወይ መልማት ወይ መጥፋት፣ ነዉና ምርጫችን፣
    መጥፋት አንፈልግም፣ ወደ ልምልታችን፣
    አባይን እንገድብ፣ እንደየ ድርሻችን።
    አገለግላለሁ፣ እኔም በሙያዬ፣
    እድል በማግኘቴ፣ አቤት ደስታዬ፣
    ከአገር እና ከህዝብ፣ አደራ ተቀብዬ።
    አደራየን ልወጣ፣ ለአገር ለዉጥ ላመጣ፣
    ዳገት ቁልቁለቱን፣ ቀን ከሌት ስወጣ፣
    በረሃዉን ችዬ፣ ከበረሃዉ ሳልወጣ፣
    በፀሃይ ሃሩር፣ ስቃጠል ስቀጣ፣
    መከራውን ችዬ፣ ነፍሴ እስክትወጣ፣
    ጭራሽ ተስፋ ሳልቆርጥ፣ የመጣው ቢመጣ።
    ስራዉን ሳፋጥን፣ ከልብ ቃል ገብቼ
    ግድቡን ለመጨረስ፣ ሥሰራ ተግቼ፣
    ከብርድ እና ከቀር፣ ከሼህ ተሟሙቼ፣
    ጉባራ በራሃ ላይ፣ ከተፈጥሮ ጋራ፣ ከአባይ ተሟሙቼ፣
    የአገሬን ልማት፣ የነገዉን ተስፋ፣ በብርሃንዋን አይቼ፣
    ህዝቤን ለማስደሰት፣ ህልሙን አሳክቼ፣
    ብርሃን ለመጣለት፣ ጨለማን አጥፍቼ፣
    ቢሻው ልሙት ብዬ፣ ይህንን ሰርቼ፣
    እኔ ስመኘዉ ነኝ፣ መቼ ሞት ፈርቼ፣
    ኑሮዬን ያደርፕግሁ፣ በረሃ ገብቼ፣
    ግድቡስ እንዴት ነዉ? አሁን እኔ ሙቼ፣
    ላስታዉስ ብዬ ነዉ፣ አንዳንዴ መጥቼ፣
    ግድቡን አትርሱት፣ እኔም ተረስቼ፣
    እንዳይደሰቱ፣ አረመናዎቹ፣ የእኔ ገዳዮቼ።
    በጉባ በረሃ፣ አባይ ሸለቆ፣ ቆየሁኝ ከገባሁ፣
    የአባይን ማደሪያ፣ የህዳሴ ግድብ፣ ከዚያ እያስገነባሁ፣
    ሌት እና ቀን ሳልል፣ ከጥዋት እስከ ማታ፣ ከልቤ እየተጋሁ።
    በደስታ በጉጉት፣ ምደክም የምለፋ፣
    በግድቡ ፕሮጀክት፣ በአገራችን ተስፋ፣
    አገሬ እንድትጥል፣ ችግሮቿን ቀርፋ።
    መቼም አትረሱኝም፣ እኔ ነኝ ስመኘዉ፣
    መቼ ነዉ ግን ነፍሴ፣ ፍትህ ምታገኘዉ ?
    እራሱን ገደለ የተባለዉ ወሬ፣ ስላስገረመኝ ነዉ፣
    አስባችሁታ ራሴን ራሴ፣ ለምን ነዉ ምገለዉ ?
    ያለኝ ሃላፊነት የሚያኮራኝ እንጅ፣ ራስ ሙያስገል ነወ?
    ምን ችግር ቢፈጠር፣ መከራ ቢበዛ ራሴን ብጠላዉ፣
    ከሃላፊነቴ ከግድቡ ሥራ፣ ሚበልጥብኝ ማን ነዉ?
    እኔ ለምን ብዬ፣ ራሴን እገላለሁ፣ ገዳይ ሌላ ነዉ።
    ራሴን አልገደልሁም፣ ሃሰት ነዉ ዉሸት ነዉ።
    ይሄን የምታዉቁ፣ ውጡ እና መስክሩ፣
    መታወቁ አይቀርም፣ ይወጣል ሚስጥሩ፣
    ኢንጅነር ስመኘዉን፣ ገለነዋል በሉ፣ ውጡ ተናገሩ።
    በእርግጥ ችግር ነበር፣ በስንት ነገር ደከምሁ፣
    በተንኮል በሴራ፣ እንዲሁም በሙስና፣ የታመመ እያከንሁ፣
    ችግሩን ተቋቁሜ፣ በርትቼ ጠንክሬ፣ በምችለዉን ደከምሁ።
    አወን ከባድ ነበር፣ አወን ችግር ነበር፣ አልጋ በአልጋ አይደለም፣
    ሆዳም በበዛበት፣ ከሃዲ በሞላበት፣ በስግብግብ ዓለም፣
    ከዚህም ሸር ነበር፣ ከዚህም ተንኬል ነበር፣ ማይሰራ የለም።
    የእኔ ነገር እንዲህ ነዉ፣ እንዴት ህይወቴን አጣሁ፣
    ለአስቻኳይ ሥራ ጉዳይ፣ ስለተጠራሀኝ፣ ከበረሃ ወጣሁ፣
    ከበረሃ ወጥቼ፣ ወደ አዲስ አበባ ወደ ቤቴ መጣሁ፣
    አንዲት ስኒ ቡና ከቤቴ ጠጥቼ፣ በጥዋት እንደ ወጣሁ፣
    ከዚያም ባላሰብሁት፣ ባልጠበቅሁት ቦታ፣ በሰዎች ተጠቃሁ፣
    ህልሜ እና ምኞቴም በረሃ ላይ ቀረ፣ እኔም ህይወቴን አጣሁ፣
    ይሄዉ ነዉ ነገሩ፣ እኔ ራሴን ምገል፣ እኔ እማ ምን አጣሁ፣
    ግድበን አደራ፣ ላስታዉስ ብዬ ነዉ፣ አሁንም የመጣሁ።
    እኔ ስመኘዉ ነኝ፣ ግድቡን ስታስቡ፣ እኔንም አስታዉሱኝ፣
    እንዴት ነዉ ግድቡ ? ተሰርቶ አለቀ? ግድቡን አደራ፣ እኔንም አትርሱኝ፣
    Abeje Geta

  • @علىعبده-ج3ح
    @علىعبده-ج3ح 3 года назад

    እውነተኛ ሁሌም ለእነት ኑር። ጥዕና ይምነየልካ

  • @marwadarwiche2285
    @marwadarwiche2285 3 года назад +4

    ሰላም ወድሜ ሰላምክ ይብዛልኝ

  • @alemtshayfiseha8237
    @alemtshayfiseha8237 3 года назад +1

    እግዚአቢሄር ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @Armah175
    @Armah175 3 года назад +2

    መለስ እና ስመኝ በልቻችን ለዘላለም ነግሰው ይኖራሉ።

  • @minnina6985
    @minnina6985 3 года назад

    ኢትዮ ፎረም እግዚአብሔር ይባርክህ በየአመቱ ይህን ሰው መታሰቢያ ብታደርጉለት እንዴት ጥሩ ነበር። የአማራ ክልል ግን አንድም ቀን ጀግናችን ብለው ስሙን ሲጠሩት አልተሰማም ።

  • @neaminmichael4768
    @neaminmichael4768 3 года назад +2

    RIP engineer simegnaw. you were a beacon of hope for our country. you deserved better and we failed you as a nation. maybe your soul find itself in paradise

  • @yichalnegussie5401
    @yichalnegussie5401 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ሀገር ወዳድ እና ሀገር ገንቢ ልጆች ይስጠን:: ኢንጅነር ስመኘው እግዚአብሔር ነፍስፍን ይማረው: ጀግነና ነህ ኖረህ መልካም አሻራህን አስቀምጠህ ነው የሄድከው:::

  • @frefre9669
    @frefre9669 3 года назад

    ጀግናዬ ሞትህን ሁሌም አላምንም አንተን የመሰለ ማጣት መረገም ነው

  • @yirsawtedla5660
    @yirsawtedla5660 3 года назад +2

    ምርጥ ጋዜጠኛ ❤️

  • @roseadem6059
    @roseadem6059 3 года назад

    Ethiopia from hero going down to zero and our father engineer semigew you are in Ethiopian heart always ❤♥

  • @ነፈስ
    @ነፈስ 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ደሙን ይመልስለት ኢጅነር ስመኘውን ሳይ ህመም ይሰማኛል ልቤን እግዚአብሄር ያዋርዳቸው ገዳዮቹን ነፍስ ይማር😥😥😥

  • @alemtshayfiseha8237
    @alemtshayfiseha8237 3 года назад

    Engineer Semenew እግዚአቢሄር ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @yimamhassen8439
    @yimamhassen8439 3 года назад

    ፈጣሪ ገዳዮቹን ያጋልጣቸው ለአገርየሚሠሩትን ነው የነጠቁን ነብሥይማር

  • @mullumulli2525
    @mullumulli2525 3 года назад

    ጅግና አይሞትም ሁሌም ሲዘከር ይኖራር።

  • @martatesfaye3443
    @martatesfaye3443 3 года назад +2

    ኢቲዬ ፎረም አዘጋጆች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @tadabr8342
    @tadabr8342 3 года назад +5

    የዚህ ሰው ጉዳይ እስኪመለስልኝ የእኔ ጥርጣሬ አይቆምም

  • @hiwotmebrahtu3020
    @hiwotmebrahtu3020 3 года назад +6

    ኢትዬፎረም እውነተኛ የህዝብ ድምፅ

  • @ወላዲተአምላክ
    @ወላዲተአምላክ 3 года назад

    ኢትዮጵያ ሀቀኛ አይወድላትም ነፍስህን በገነት ያኑረው