የነብይ መለሰ ማስጠንቀቂያ3 June 2023

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 311

  • @amhayus
    @amhayus Год назад +6

    This is better than ethiopian Parlama to watch, I have enjoyed and had a good sleep after the interview.

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y Год назад +28

    ምነው ሶፊ ምን ትምህርት አለው ከቻልክ እርዳው ወደ ህክምና ወደ ጸሎት ውሰደው መቅረብ ግን ጥቅሙ አልታየኝም እስኪ አናንተስ ወገኖቼ ።

    • @genet1009
      @genet1009 Год назад +2

      Like nesh

    • @hanonyohannes3565
      @hanonyohannes3565 Год назад +1

      @@genet1009 ጌታ ይቅር ይበልህ / ይበልሽ ለእናንተ አማርኛ ያላቀላጠፈ

    • @marksecurity3945
      @marksecurity3945 Год назад

      እንሳቂበት እባክሽ 😅

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 4 месяца назад

      እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።

  • @cherinetyohannes1105
    @cherinetyohannes1105 Год назад +12

    ምን አለ እሄንን ሰው ባታቀርቡት ጤና የሌለው ልጁ ሳይሆን እርሱን ወደ ምድያ የምታቀርቡ ናችሁ ጤና የሌላችሁ ከዝህ ሰው ምን ትምህርት ይገኛል ነው ሌላ የምቀርብላችሁ ሰው ጠፋ ዜና ያጣችሁ ነው የምመስለው እሄንን ከምታቀርቡ ጎዳና የወጤ የኔ ብጤዎችን ብታቀርቡ ከእነርሱ ሕይወት ብዙ ልንማር እንችላለን

    • @workneshbelda9498
      @workneshbelda9498 Год назад

      ጠያቂው እኮ ቪው ነው የሚፈልገው ሰለኛ ግድ የለውም ያቀረበውም ለዚህ ነው

  • @wudasrat
    @wudasrat Год назад +13

    በጣም ነው የተመቸኝ። መኮንን ላዕከን ያስንቃል።

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Год назад +3

    ሶፊ መለሰን በመሀል በመሀል የምትጠይቀው ጥያቄ እና ስታዳምጠው ፊትህ ላይ የማይው አክሽን በጣም ያዝናናኛል በየሳምንቱ ይቅረብ የዋህ ነገር ነው ሙቪው ይቀጥል❤❤❤❤❤❤

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Год назад +4

    የ6አመት ልጅ አለኝ አንዳንድ ቀን ጠዋት ከእንቅልፍ ሲነሳ እማማ ህልም አየሁ ይለኝና ከዛ ያየውን የነበረውን ፊልም እንደ ህልሙ አድርጎ መልሶ የሚገራርም ፊልም ይነግኛል እሺ እያልኩ እያጋነንኩ በሳቅ እሰማዋለሁ ።አሁን ይህን ልጅ ሳየው ልጄ ትዝ አለኝ።ልጄ ግን ቢያንስ አንዳንዴ ትክክለኛ ህልም አይቶም ይነግረናል 😂እግዞኦ ነው የሚያስብለው ነገሩ ሁሉ 😂😂😂አድነነ🙏

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Год назад +18

    ሶፊ እኮ ምወድልህ ብጤህን ነው ምትጋብዘው

    • @jerusalemisrael1686
      @jerusalemisrael1686 Год назад

      ትክክል ድስት ግጣሙን አያጣም ይባል የለ

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 Год назад

      ምን ማለት ነው ቢጤ ማለት?እብደቱን እና ሰው ማሳበዱን ስላወጣ? እስከመቹ አስመስሎ መኖር ይቻላል?😭

  • @tsehaymasresha6871
    @tsehaymasresha6871 Год назад +2

    ኮሜድያን መለስ እና ኮሜድያን ሶፊ በጣም ተዋጥቶላቹሀል ሀሪፍ ትወና ነው

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Год назад +6

    የፈለከውን ብላ ምን ችግር አለ ድንጋይ በልተህ ከአገሳክ ሀገርህ በድንጋይ የታደለች ናት።በርታ

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 Год назад +5

    የጴንጠ ጋምጩር መንፈስ በጌታ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 Год назад +7

    ሶፊ በከሜዲ ፊልም እንዲ አልሳኩም ሰብስበሓቸው ነብዬቹን ፊልም ስራልን

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Год назад +5

    Prophet Melie you don't pray for poor people only politician and rich people but you have to be good man.but God is always with poor.

  • @beliyubelachew6219
    @beliyubelachew6219 Год назад +8

    ደብሮኝ ነበር ፈታ አረከኝ 😂😂😂😂ሁሌ አቅርብልን።

  • @hannaferede9248
    @hannaferede9248 Год назад +1

    ሶፊ ጥሩ ቀልድ ነው የተዋጣልህ ቀልደኛ ነህ አንዳንዴ ቁምነገር ያለው ነገር ለማቅረብ ሞክር !!!!

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Год назад +2

    የዮሐንስ ራእይ 22
    10: ለእኔም፦ ዘመኑ ቀርቦአልና የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል በማኅተም አትዝጋው።
    11: ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ፡ አለ።
    12: እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
    13: አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።
    14: ወደ ሕይወት ዛፍ ለመድረስ ሥልጣን እንዲኖራቸው በደጆችዋም ወደ ከተማይቱም እንዲገቡ ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 9 месяцев назад

    He is very honest and expresses himself🙏🏾👌❤️
    it is better than those, who are taking money from innocent people,

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 Год назад +2

    ጥሩ፣ልምምድ፣ነው፣በአብይ፣ዘመን፣እህል፣ስለሌለ፣ድጋይና፣ሳር፣ያዋጣናል።መናፍቅ፣የመራት፣ሀገር፣እዲህ፣ነው።

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou Год назад +2

    What is the purpose of this interview? Who will be comforted? Established?

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 Год назад +2

    Quality of sound is an issue once in a while on this you tube.
    Why don’t you get an advice form a technician man?

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Год назад +1

    ልሳን እና ትርጉሙ ያለ እስክራች በጣም አዝናንቶኛል ይሂ ልጅ በቕርስነት ይቀመጥ ኪኪኪኪኪ ቂቂቂቂቂውይይይይይይይይ

  • @mightywarrior1677
    @mightywarrior1677 Год назад +9

    ምኑ እብድ ነው። አያመኝም አትበል አይምሮክ ታሟል 😂

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Год назад +2

    ❤❤❤ 1 ቆሮ 2:ቁ፦፣{ 15 } ❤❤❤
    ሊመጣ ያለው ይመጣ ዘንድ ሊሆንም ያለው እየሆነ ገናም ሊሆንም ዘንድ ይህ ግድ ነውና ምንም አዲስ ነገር የለም እየነበረ ያለ ነበረና ገናም ብዙ እንሠማለን እናያለንም አይ ሠው አይ ፍጥረት

  • @wechecha
    @wechecha Год назад +3

    Very entertaining. Thanks 🙏🏽 for the laugh 😂

  • @TesfanaYesus
    @TesfanaYesus Год назад +1

    እኔ የምገርመኝ ፓስተር ዳዊት ወንድሙ ይህን እያየ ኣይመክረውም እንዴ ለሶፈንያስ !!! ባለፈው በዚህ ሰው ምክንያት እንዴት የእግዚብሄር ስም እንደተሰደበ ቤተክርስትያንም እንደተሰደበች እያወቀ ለምን ኣሁንስ ኣመጣው? ምንም የማይባርክ የእግዚብሄር ቃል የማይደግፈው እየተናገረ እንዴት ዝም ብሎ ይሰማል። እግዚኣብሄር ምህረት ያርግልህ ሶፎኒያስ።

  • @seb-rz2903
    @seb-rz2903 Год назад +3

    ኮርያኖች ነው ያገኙት - የሲንጆሺ - እምነት አራማጆች ናቸው ማለት ነው ያገኙት ክርስቶስ አይመጣም የሚሉ ናቸው አነሱን ነው ፈረንጆች ያለው በጣም እርዳታ ያስፈልገዋል ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ ሰማይ ላይ ሽርሽር በጣም እርዳታ ያስፈልገዋል

  • @hintsaassefa3272
    @hintsaassefa3272 Год назад +3

    ይሄ ሰው ወደፊት ብዙ ተከታይ ይኖረዋል ። ምን አለ በሉኝ ህዝብ እንደዚህ አይነት ሰው መከተል ይወዳል

  • @demissetulu3757
    @demissetulu3757 Год назад +3

    He is from the church of prosperity party

  • @sollymimi8503
    @sollymimi8503 Год назад +2

    እስቲ እዉነቱን ተነገር እባብ በልተካል ወይ?

  • @mbenti69
    @mbenti69 Год назад +4

    Sofi, you are patient, and I really honor you. You left everything to your audience to judge. I also have nothing to say as well.

  • @kumetech
    @kumetech Год назад +2

    የፀሎት እርዝማኔዉ የቃለ ምልልስ ፍራቻ ይመስላል ....ሀሀሀሀ

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 Год назад +5

    ውይ ሶፎንያስ ምን ሆነህ ነው መንፈሱ አፍዙዞሀል ኢየሱስ እየመጣ ነው እንቶ ፎንቱ ለህዝቡ ስታቀርብ

    • @workneshbelda9498
      @workneshbelda9498 Год назад

      የአገር ውሽት ነው እኮ የሚዋሽው

  • @kirubelabebe315
    @kirubelabebe315 Год назад +2

    Pure Comedy😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂.Abate Mekedede.

  • @sintayehutadesse8736
    @sintayehutadesse8736 Год назад +1

    ሶፊ በርታ እኔ በእውነት ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን እንደነዚህ ያሉ ምስክሮችን ማቅረብህ የእምነቱን ተከታዮች መደንዘዝ እና ማስተዋል ማጣትን ያሳያል (የአማላጁ ኢየሱስ ልጆች ግን ጨርቃችሁን ጥላችሁ ታብዳላችሁ)

    • @omegastudio7181
      @omegastudio7181 6 месяцев назад

      ኢየሱስ የሚያማልደዉኮ በደሙ ነዉ ደሙ ዛሬም ትኩስ ነዉ

  • @horakoremedia8339
    @horakoremedia8339 Год назад +4

    ነብስህ አይማርም ይሄን ልጅ እያመጣህ ትጨወትበታለህ 😂

  • @wondimukolcha75
    @wondimukolcha75 8 месяцев назад

    በእርግጥ ልጁ በመጽሐፍ ቅዱስ ዕዉቀት በጣም ገና አንደሆነ ማሪያም ከኢየሱስ በኋላ ልጆችን እንደወለደች ዩሐ 19፤26 ማንበብ እየቻለ ሰማይ ሄዶ መጠየቁ ማሳያ ቢሆንም እግ/ር ግን እንደዚህ ለሚተች ሰዉም Room አለዉና ብዙ ባናወራ መልካም ነዉ፡፡

  • @betttim1826
    @betttim1826 Год назад +1

    አዋልድ መጻፍትን የሚያነብ ይመስላል

  • @zeze577
    @zeze577 Год назад +3

    Eating stone and soil can get him sick, bro you need to go hospital check your kidney 😢 , so crazy 🙄

  • @chernetabebe9293
    @chernetabebe9293 Год назад +5

    ኧረ የድምፅ ጥረት

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Год назад +1

    Please sofoyye Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j 9 месяцев назад

    ዘናጩ ጠሽ እንኳን ደና መጣክ እስኪ ደብሮኛ ዘና ልበልብክ

  • @mekuria6639
    @mekuria6639 Год назад +2

    ሶፊ ግን ሳቅህን እቤትህ ማስቀመጥ ትችላለህ ማለት ነው ታድለህ ወይስ ከካሜራ ጀርባ እያቋረጥክ ትስቃለህ😅😅😅😂😂😂😂 በቃ አማኑኤለ ሆስፒታል ስራ አቆመ ማለት ነው ?

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 Год назад +4

    ከማይክል ጃክሰን በሓላ ያገራችንን ማንን ዘፍኝ አየሕ ሲባል ጌታ ሖይ በቃኝ አልኩት ተመቸኝ

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 Год назад +3

    ሚስቱ ግን የትደረሠች?

  • @eshetg-medhin6408
    @eshetg-medhin6408 9 месяцев назад

    እኔ ለዚህ ነው ከግድቡ በፊት ብዙ የአማኑኤል ሆስፒታል መሰራት ነበረበት የምለው

  • @netsanettesfaye1835
    @netsanettesfaye1835 Год назад +3

    😅😅😅😅😅😅 አይ መሌ ዛሬማ ፍርስ ነው ያረከኝ

  • @tadiwostessema6505
    @tadiwostessema6505 Год назад

    ምን እንዲያመው ይፀልያል ሳያውቀው ታሞዋል እኮ።በጣም የሚያሳዝነው የእግዚአብሔርን ቃል የማያውቅ ሰው እምነቱ ከጥንቆላ እንደማይሻል ማስተማርያ ሰው ነው።ሶፊ መጀመርያ ሃኪም ቤት ወሰደው ከዚያም ጌታን እንዳቀበል መስክርለት።ጌታ ይርዳህ!!

  • @MetaWorldTech
    @MetaWorldTech Год назад +2

    Where is his betrothed girlfriend?

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 8 месяцев назад

    አምላክ ይገስጽህ ንቃ ይህልም እንጀራ ብላ አይከለከልም እኔኮ ከየት ድፕልኬት እንደምትሆኑ ይገርመኛል ብናትህ እሚከራይ ቤት ካለ ንገረን

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 Год назад +4

    tiktokers ዛሬ ጥሩ ስራ ነው የገኙት ክክክክክ ልጁ ወድጀዋለሁ መዋሸት ካልቀረ እንዲህ ነው ጽድት ያለ ፋራ

  • @mesfintirore9729
    @mesfintirore9729 Год назад +3

    ያለህበት ቢሮ ድምጽህን ያስተጋባል

  • @maqdes6611
    @maqdes6611 Год назад +3

    🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️👩‍⚖️

  • @rebecacraft6537
    @rebecacraft6537 Год назад +2

    Aye Aye pastor soffonease what are you doing

  • @rashidrak7742
    @rashidrak7742 Год назад

    ሰፍ እጂህ ለይ ያለሁን በትር አንሰነ ደብሎሰን ከዚህ ልጂ ለይ አባርራው ጌታ አቅም ይሆንሐል❤

  • @thanks7056
    @thanks7056 Год назад

    ፓ/ር እኛ ተመልካቾችህ እንጂ ማገገሚያዎችህ አደለንም ከራሱ የተጣላ እብድ አታቅርብ, እሄ ውስጡ ታላቅ አለ ማወቅ አለ, እሄ እራሱ የቆመ እባብ ነው

  • @Tsehay-wd6qd
    @Tsehay-wd6qd Год назад +1

    ሶፊ ጌታ ለእንትናና ለእነ አከሌ ብሎ ፊርዱ ለሰዉ ልጅ ዮሚያዎራዉ ወረኛ አይደለም ከቅዠት ዉጡና ንቁ ሰዉን ግራ አታጋቡ መፀሐፍ ቅዱስን መሰረት ያለደርገ ወሬ አታብዛ

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Год назад +1

    ሁለቱ ተሸላሚዎች፣ ደህና ናችሁ እንዴት ናችሁ?

  • @century9852
    @century9852 Год назад

    እ/ር ሃጤታችነን የሚረሳው ባግባቡ ንስሃ ስንገባ ብቻ ነው

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Год назад +1

    ድንጋይ ራስ

  • @zeze577
    @zeze577 Год назад +3

    This is insane 😳

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Год назад +1

    I don't know what to say I am just confused

  • @user-lp8hi4kj5r
    @user-lp8hi4kj5r Год назад +1

    Bara dhumatti rajoonni sobduun akka dhufan 1yoh4:1-6 haa dubbifnu

  • @MikeTesfu-cd3kf
    @MikeTesfu-cd3kf Год назад +1

    Yelam beret

  • @elsamekonnen7736
    @elsamekonnen7736 Год назад +1

    የጸሎት ፕሮግራም ነው?

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 Год назад +2

    ከፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ የተባሉት እንደነዚህ ያሉትን ነው።

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 Год назад +2

    ሣቅ ምትኩኝ

  • @genet1009
    @genet1009 Год назад +4

    ባሮጊቶች ተረት ተባርካቹዋል

  • @elsatasefaye9212
    @elsatasefaye9212 Год назад +1

    እባካችሁ ስትጨርሱ እንደትኮምቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ

  • @user-yd7ih3lj9m
    @user-yd7ih3lj9m Год назад

    እንደዉነቱ ከሆነ ሁሊም እንዲህ አይነት ኮሚዲ ቢገኝ ደስ ይላል ትንሽ የከፋን በየሱስ ሰም መቀለዱ ሊላ ፓርት ቢመርጥ ጥሩ ነዉ ፓስተር ሶፋ ግን የምታቀርባችዉ ሰዉችሚገርሙ ናቸዉ ፓስተር ሶፋ ተምሰብከዉ እንዲህ ብታቀርብ ቆጆ ነዉ አዉነት አትስበክ እንዲህ የዉሸት ነብይ ነኝ ባዮችን አጋልጥ ያኔ ዋጋህን ወላዲት አምላክ ትከፋልህ አለች አወድህ አለን

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 Год назад +2

    ይሔ ሰውዬ ወረቀት የሚበለው አይደል 😂😂😂😂😂

  • @elfeelfe9427
    @elfeelfe9427 Год назад +2

    😅😅🫣

  • @bereketgibe3437
    @bereketgibe3437 Год назад

    Sofi Please kum neger azel program azegaji be egziabiher lay yemikelid sew eyameta esunm atabertata lelawnm yemaynetsa neger atakirb

  • @hewan1291
    @hewan1291 Год назад +1

    Koshashoche!!!

  • @user-nj8db5ci3v
    @user-nj8db5ci3v Год назад +1

    Feres new
    Gare asgotitut
    Sar furshka
    YBLA

  • @GetyeDemeke
    @GetyeDemeke Год назад +1

    በበሽታ ይቀልዳል ወይ?

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 11 месяцев назад

    Belewe Beleweeeeeeeee. Aree Tewe. Eferrrr🥱🥱🥱🥱🥱

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 11 месяцев назад

    🤩🤩🤩🤩

  • @Wallelgn-melese
    @Wallelgn-melese Год назад +2

    21 century best income generating way is trolling 😂

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 6 месяцев назад

    If people are already in hell why does Jesus have to come back to judge 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @temesgengidey7162
    @temesgengidey7162 Год назад

    Sound system is bad 👎 very hard to listen

  • @semengabel120
    @semengabel120 Год назад +1

    አረ ወይይይይይይኔ ጉድ ፈላ ዘንድሮ

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mekuria6639
    @mekuria6639 Год назад +1

    ገድላትን እና ታምራትነ አብዝቶ ማንበብ ትርፉ እንዲህ መቀዠብ ነው

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +1

    😂😂😂😂😂
    እኔ ሆዴ ንፈር በሳቅ

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 8 месяцев назад

    በለው! . . . ፀሎቱ በምን ቋንቋ ነው ግን? ጆሮ ማይሰማው ጉድ የለም

  • @terefamareto1146
    @terefamareto1146 Год назад

    Yihama bezi layitoteli esayi minela lelochunim enidih biyagelagilachew

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +1

    ፓፓጢጢጢጣጣሚሚቋቋሲሲሲ ሚሏት ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @MartaMarta95-xb1wj
    @MartaMarta95-xb1wj Год назад +1

    ereuuuuuuu😮😮😮😮

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Год назад +1

    Sofe betefe belhe atabarerewme deferete hateyate new kezeh tebetaba gare semetehewale gene

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Год назад

    ሶፊ ህዝቡንም የምታቀርባቸውንም እብዶች መደበሪያ አደረግከው አይደል አረ ተው

  • @yordanostesfaye2037
    @yordanostesfaye2037 Год назад +1

    ሶፊ በህልም ነው ወይስ ተረት ነው ምንድን ነው የሚያወራው ?ግን ተከታዮች አሉት ?

  • @Michael-bt3gk
    @Michael-bt3gk Год назад +1

    Ene ye sof atayayak batam nawu midankagni dagmo das sil

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Год назад +3

    እብዱ አንተ ሳትሆን ነብይ ነህ ብለው የሚከተሉህ ናቸው

  • @EyasuEy-lx4bf
    @EyasuEy-lx4bf Год назад +1

    👊👊👊👊👊

  • @Hkkkkkkk123
    @Hkkkkkkk123 8 месяцев назад

    One of a kind,crazy and funny.

  • @MichaelBahiru
    @MichaelBahiru Год назад +2

    ጀለሴ ላፕቶፑ የ ሚሸጥ ነው አንድ ቀን እካን ስትጠቀምበት አላየውም ጀለሴ አታፋግር እሺ 😂😅😂

  • @Abichiyee-rastaw
    @Abichiyee-rastaw Год назад

    እስቲ ጴንጤ ያልሆናችሁ like አርጉ 🙌

  • @kirubelabebe315
    @kirubelabebe315 Год назад +1

    Voice yelewom enji commentu, benorew noro,ye Ethiopia hezeb sakene yesema nebere.

  • @FikireMandero
    @FikireMandero 7 месяцев назад

    ባየወት ግዜ እንደሞቴ ሆንኩት

  • @mahmmedsufiyan7083
    @mahmmedsufiyan7083 Год назад +1

    ምን የሚሉት ቋንቋ ነው እስኪ የገባው

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 Год назад +2

    ወይኔ ጌታ ሆይ