ጋዝ እጠጣለሁ ስሚንቶ እበላለሁ - ቆይታ ከአስገራሚው ነብይ መለሰ ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 111

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Год назад +20

    ሲሚንቶ የተወደደው ለካ #ለምግብነት ውሎ ነው😋😂😂😂😂
    ሰውየ ቤታችን ቆሟል😁😁😁

  • @ruthmekonen8057
    @ruthmekonen8057 Год назад +8

    በኢየሱስ ስም ይሄ በፍፁም ከአጋንት ነው

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 Год назад +10

    የምትፈልገው መብላት ትችላለህ ነገር ግን ከወንጌል ጋር ምንም ግኑኝት ይአለውም።

  • @LinaKahsu
    @LinaKahsu Месяц назад

    በአጋንንት መንፈስ ስለተቀባ ነዉ እንደዚ የሚያደርገዉ ጸሎት ይፀልይ እንዲፈታ

  • @user-yx1tm7fo8v
    @user-yx1tm7fo8v 3 месяца назад

    እናተ ጉደኞች እግዚአብሔር ይማራችው ድንግል ማርያም ትዳብስህ

  • @user-bk8qt6ge4p
    @user-bk8qt6ge4p Год назад +5

    ይህ እኮ ግልፅ የአጋንንት አሰራር ነዉ።

  • @spreadthegospel2221
    @spreadthegospel2221 Месяц назад

    መፍረድ አልለውም ይህ ትውልድን ወደ ጉድጓድ የሚጥል የአመፅ ልጅ ተግባር ነው። ንስሐ ግባና ተመለስ እባክህ 🙏🙏

  • @hemmelemma5305
    @hemmelemma5305 Год назад +4

    አሁን ይሄ ልዩ ችሎታ አለኝ ለማለት ነው ቢቀርብህ ይሻላል ታማሚ እንዳትሆን ወጣትነህ እባክህን ሠርተህ ተለወጥ

  • @mmb5706
    @mmb5706 Год назад +1

    አቤቱ የሚያደርጉትን አያቁምና እቅር በላቸው ተብሎ እንደ ተፃፈ
    እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ሞት ያብቃ ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Год назад +2

    ይህ ሰው ከአጋንንት ጋር ግንኙነት አለው ።

  • @hawaabdi8862
    @hawaabdi8862 Год назад +2

    ምን እያስተማረከን ነው?

  • @hanna4751
    @hanna4751 Год назад +5

    ውይይ መግማማት ምን አለ ያልታየ

  • @azmeraworku1019
    @azmeraworku1019 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይድረስልክ ማስተዋሉን ይስጥህ

  • @ugurkayim6287
    @ugurkayim6287 Год назад +3

    እኔስ ተመችቶኝ ነበር ፕሮግራምሽ ለመፈመስ ነው እሱን ያቀረብሽው ሴጣን እኮ ነው ልብሰ ለብሶ ከሱ አትሻይም እሱን መልቀቅሽ

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 7 месяцев назад

    ጀል ሙያ መሆኑ ነው አይይ ሀገሬ ምን አይነት ዘመን ደረሰን. ቱቱቱ😢😢😢😢😢

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +3

    ሰው መስሎ ሰይጣን 😮😮😮

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg 5 месяцев назад

    ጌታ እየሱስ ይገስፅሕ ይሕ ድራማ ከወንጌል ጋር ምንም ግንኙነት የለውም

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 Год назад +1

    Afer billa yesytan buchilla

  • @tenseyasfaw688
    @tenseyasfaw688 7 месяцев назад +1

    አሁን ይህ ፕሮግራም ለህዝብ ምን ያስተምራል ተብሎ ነው የተሰራው?

  • @mekyia9868
    @mekyia9868 29 дней назад

    ይሄ የእምነት መለኪያ አይደለም

  • @AaAa-ug7jd
    @AaAa-ug7jd Год назад +3

    አኡዙ ቢላሂ ሚነሸይጧን እረዝም

  • @mishentertainment4242
    @mishentertainment4242 Год назад +4

    እንደዚህ አይነት ጅሎችን ኢንተርቪው እያደረጋችሁ ዝነኛ አታድርጉአቸው
    ምንም ፍሬ ነገር የላቸውም

  • @workafrhuanley3996
    @workafrhuanley3996 Год назад +1

    እንታይ ማነህ በየሱስ ስም አይደለም ነብይ እንደዚሕ አይነት አማኝ የለንም ባካችሁ ወንጌልን አታሰድቡ እባካችሁ ይሄ ከአጋንንት ነው ጌታንእኔ የማውቀው እንጀራ ሲያበላ ሲባርክ ነው የኔጌታ ምን ጐሎበት ነው

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m 11 месяцев назад

    በጌታ 😮😮😮

  • @yihenewmulat7232
    @yihenewmulat7232 Год назад +2

    ምን አለ ቁምነገር ያለው ሰው ብታቀርቡ ?

  • @minteethio
    @minteethio Год назад +2

    እስኪ አር በልተ አሳየን

  • @orionwondafrash2842
    @orionwondafrash2842 Год назад +2

    ምስኪን ምግብ አጥቼ ነው አላለም 🥺

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 5 месяцев назад

    ወይ ጉድ እስራኤል ዳንሳ,ሱራፌል የመሳሰሉትን አገልጋይ ነን ባዮች ፍሬያቸዉ ይኼ ልጅ ነዉ አሰተዋይ ወዳጅ ቢኖረዉ አማኑኤል ይወሰደዉ ነበር የእዉነቴን ነዉ ለማሳቅ አይደለም አሁንም ቢሆን ታደጉት ።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Год назад +1

    አሁን አንቺ ለህዝቡ ምን ልታስተምሪ ነው?
    ምንአለ ወደ ጤና ጣቢያ ቢትወስዱት ብልግና እየሳቁ የታመመ ሰው ሲሚንቶ ማስበላት ጋዝ ማስጠጣት😭😭😭😭

  • @yodittekeste
    @yodittekeste Год назад +1

    ይሄ ግን ወደ ህዝብ መተላለፍ አልነበረበትም ለምን ሌሎችም ሊሞክሩት ይችላሉ ከበሉትና ከጠጡ ደግሞ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ አስቡ እኔ አልጨረስኩትም ኮሜንት ሰጥቼ ነው የወጣሁት

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Год назад

    _በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ_
    _እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልህ😥😥😥😥 በእዉነት ይኸ የነብይነት ስራ ሳይሆን የሰይጣን ስራ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ይፈዉስህ_

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv 5 месяцев назад +1

    መችም ሰውዬው በህይወት የለም😂

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 Год назад +1

    ለማየት ያብቃን ነገ ታሞ doner ለመለመን ይመጣል ቀላል መስሎሀል 🥺🥺

  • @Israel9563
    @Israel9563 4 месяца назад

    መናፍቃኖች

  • @mogesnigussie3659
    @mogesnigussie3659 Год назад

    ይህ ሰውዬ ግን አይምሮው ግን ጤነኛ ነው ጥሩ ልብስ ስለለበሰ እኮ ጤነኛ ነው ማለት አይደለም ኦርቶዶክስ ቢሆን ተባብረንፀበል እንወስደው ነበር

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 9 месяцев назад

      አረባይሆንምዉሰዱትብቻጤአረባይሆንምዉሰዱትብቻጤናዉይመለስ 😂

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t 4 месяца назад

    አንቺእራስሽይህንስታቀርቢግልፅእያየሽውእኛእዚህከብዶናልታአምርነውምንትምርትይሰጣልብለሽአቀረብሽው

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Год назад

    ይበላል

  • @melakadane2065
    @melakadane2065 7 месяцев назад

    ስወ ቤሆን ንነሮ የገረመኝ ነበር

  • @werkagegnehudetoro6056
    @werkagegnehudetoro6056 Год назад +2

    አሱ በበላዉ እኔን ሆዴን ቆረጠኝ

  • @mesfinTasewu
    @mesfinTasewu 7 месяцев назад

    ይህን ሰው ለምን ምድያ ላይ ታቀረባላችሁ?

  • @simretaraya1969
    @simretaraya1969 9 месяцев назад

    Omg

  • @hahahshaj4519
    @hahahshaj4519 Год назад

    ፈጣሪ ሆይ

  • @tsigetesfagigorgis7379
    @tsigetesfagigorgis7379 Год назад

    Magik
    Sewuyewu ke egzyabyher aydelem enante esun megabezachyhu ybysal

  • @bedasakabeta355
    @bedasakabeta355 Месяц назад

    ህዝቡም እንዲሞክር ነዉ?

  • @Maskaram-lr2ct
    @Maskaram-lr2ct Год назад

    Atti. Kanga. Namotta. Duration. Kanga dhiyestuu. Mail barsiisuu. Ketii nisaha. Seenii.

  • @mamituemana278
    @mamituemana278 Год назад

    seminto yegazahibatin birr lamne migib algahebatim?

  • @melakadane2065
    @melakadane2065 7 месяцев назад

    ለምን አፋሬካ ደንቃድንቅ አታቅርቡትም

  • @diborab7820
    @diborab7820 Год назад +2

    በጌታ በየሱስም !!!! 😭😭😭😭😭😭😭

  • @bedasakabeta355
    @bedasakabeta355 Месяц назад

    ሰይጣን ያልሰራ ነገር አለ? 1ተሰሎንቄ 2:9

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Год назад

    ጋዜጠኘዋ የሙያ ፕሮፌሽን የላትም ጋዜጡኛኮ ስሜታዊ አይሆንም በጣም እየለፈለፈች ነበር

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 Год назад +1

    የያዘክ ሴጣን ነዉ የሚስበላክ

  • @prophetmelesetedila4841
    @prophetmelesetedila4841 Год назад

    ቆይ ሙሉ video የማትለቁት ለምንድ ነዉ ምን አሰባችሁ ነዉ ቆረጣችሁ የላካችሁት ኤረ ሸም ነዉ

    • @fikru-xe8iv
      @fikru-xe8iv 5 месяцев назад +1

      ምናልባት እራሳችንን እንዳንስት ነው ሰውዬው ሙሉውን በልቶት ጨርሶት ይሆናል😂😂😂😂😂😂

  • @aliksa9045
    @aliksa9045 Год назад +1

    ኪኪኪኪ እናተ የተለያየ ሀይማኖት ተከታዮቺ የምትከተሉት ሀይማኖት የወሸት መሆኑን በዚህ እወቁት የማንም ቆሻሻ ሤቱም ወዱም እየተነሣ ነብይ ነኝ ይላል
    ወላይ አልሃምዱሊላህ የእሥልምና ሀይማኖት ከዚህ ከሚሠሩት ቆሻሻ የፀዳ ነው ....

  • @fllove5159
    @fllove5159 Год назад

    ማነው ሚጠየቀው እሂን ሰውየ ቢሞት

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pw9us4dx1w
    @user-pw9us4dx1w 9 месяцев назад

    ለምን አርህን አትበላም ሰይጣን ይጫወትብሀል

  • @hailemichaelendeshaw6133
    @hailemichaelendeshaw6133 Год назад

    ከብት ነኝ ካለ ለምን እንስሳ አይደለህም ብላችሁ ትከራከሩታላችሁ?

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Год назад

    ሰልፈሪክ አሲድ ስጡትና ብቃቱን ያሳየን

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 6 месяцев назад

    እሱ ሳይሆን እሱን ያቀረብሽው ጤነኛ ነሽ ግን? ስንት አሪፍ አሪፍ ፕሮግራም እንዳልሰራችሁ እንዲህ ትደብራላችሁ ስንት ህፃናት ያዩት ይሁን።😡😡😡

  • @tesfutoloro6382
    @tesfutoloro6382 Год назад +1

    Asadabe setegeze kate yetansa yamagnochi semin qalu qalo tayachu labezuwochi adabe geza eysuse eysuse elalki ante gebze atqalu erafe takabrki suminm askabrwu cccc bastu tasadabni

  • @zinetmohamed25
    @zinetmohamed25 Год назад

    When slebelah tewaki ehonalehu bleh kehone ate ebd neh

  • @user-pw9us4dx1w
    @user-pw9us4dx1w 9 месяцев назад

    ነብይ ከሆነማ በልቶ ይሞታል ሳር ያስበሉ የለደ

  • @Maskaram-lr2ct
    @Maskaram-lr2ct Год назад

    Kirstoos. Du.aa. siif. Haa. Lattu

  • @workalemjemberu1864
    @workalemjemberu1864 Год назад

    አሲድ ቀርቶልን እኮ😳😳😳

  • @thewaythetruththelife5920
    @thewaythetruththelife5920 7 месяцев назад

    በሽተኛ አቅርበሽ ትስቃለች ደሞ አንቺ ራስሽ ሴጣን ነገር ነሽ ቲሽ

  • @aliksa9045
    @aliksa9045 Год назад

    አተ አሣማ ነህ ዋጤ ከፈለክ ለምን መፀዳጃ ቤት አትገባም

  • @desalegnm1427
    @desalegnm1427 Месяц назад

    ወላጅ የለውም እንዴ ????

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t 4 месяца назад

    ይሄየመንፈስአሰራርነውበተለይጋዝ

  • @user-im3kc9wt1q
    @user-im3kc9wt1q Год назад

    ይህ ከ ሰይጣን ጋር እጂ ከምፃፍ ቅዱስ ጋር ምንም አያገናኘዉም የሆንህ ደቆሮ 😢

  • @rosaghebremikael5036
    @rosaghebremikael5036 Год назад

    ሰይጣን

  • @user-me6eb4sw8h
    @user-me6eb4sw8h Год назад

    ምስትዮ የትገበች የበፍቱ ነው ወይ የአሁን ነው

  • @ebdet115
    @ebdet115 Год назад

    ruclips.net/video/VVSOiATLFxM/видео.html
    አይ ነብይ መለሰ 🤣🤣🤣
    እስኪ ይሄን ጉዱን እዩለት ደሞ

  • @lidugetahun8972
    @lidugetahun8972 Год назад

    Esiy koy kezih sewye mn enmarh lemn amanuel atwesduthm..

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv Месяц назад

    የተመታ ሰውዬ ይሄ ከእግዚያ ብሄር አይደለም

  • @werkagegnehudetoro6056
    @werkagegnehudetoro6056 Год назад +1

    ይሄማ መርዝም ይበላል

  • @mebirtaedise373
    @mebirtaedise373 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @biniyammitiku2772
    @biniyammitiku2772 Год назад

    Tedar indezi new

  • @tesfayeliya-228
    @tesfayeliya-228 Год назад +1

    አሰዳብ ነህ

  • @Ethio_Mathematics
    @Ethio_Mathematics 5 месяцев назад

    እብድ ሰው

  • @Liyana0Ephesus
    @Liyana0Ephesus Год назад

    Ahun yihen makrew mindnew tikimu melkitus??lemn Le ayimro mimech neger atasayunn

  • @adiskentube6537
    @adiskentube6537 Год назад

    የጠጣው ዘይት ነው ጋዝ አደለም

    • @kidumekonen2113
      @kidumekonen2113 Год назад

      እና ዝይትስ ቢሆን የጠጣል እንዴ

  • @user-yc9ur6dd7d
    @user-yc9ur6dd7d Год назад

    ኡኡኡኡኡ ምኑኑን አሳየህኝ አቤት ሴጣን

  • @argawbaharu4227
    @argawbaharu4227 Год назад

    Bimots asfermachutal

  • @purplestars029
    @purplestars029 Год назад

    Lolkkkkkkkkkkk 😂😂😂😂

  • @memherabakinetibeb
    @memherabakinetibeb 11 месяцев назад

    አሁን ይሄንን ማቅረብሽ ምን አይነት ቆሻሻ ናቺሁ

  • @digistidigisti7010
    @digistidigisti7010 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Maskaram-lr2ct
    @Maskaram-lr2ct Год назад

    Lafaa. Kanga. Iraawaqayoo. Sii. Haa. Kasuu maqa. Gofataa. Kenya ballista. Atti. Ergamaa. Sexaanattii

  • @ethiolovekiya4015
    @ethiolovekiya4015 Год назад

    😄😄😄😄

  • @AberaKidane-ow3nu
    @AberaKidane-ow3nu 11 месяцев назад

    Kuni.nama.moo.mal.jedhama

  • @user-xg5mv7to2m
    @user-xg5mv7to2m Год назад

    ይሄየመፈስሳይሆን. ዲቃዲቅነው

  • @habibahabiba8773
    @habibahabiba8773 Год назад

    😭😭😭👹👹👹👹👹

  • @amengeberhiwote5083
    @amengeberhiwote5083 Год назад

    ከረሰምድር ነገር ነህ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 5 месяцев назад

    Very useless UNSUPORTED

  • @birkeedajura9864
    @birkeedajura9864 Год назад

    Diabilos yechawetebetal esum blo nebiy

  • @hawaabdi8862
    @hawaabdi8862 Год назад

    🐗

  • @shalomtube6329
    @shalomtube6329 Год назад

    Mistunem edaye balate bicha

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 Год назад

    ጅል

  • @AberaKidane-ow3nu
    @AberaKidane-ow3nu 11 месяцев назад

    Affair.bila

  • @tenseyasfaw688
    @tenseyasfaw688 7 месяцев назад

    አሁን ይህ ፕሮግራም ለህዝብ ምን ያስተምራል ተብሎ ነው የተሰራው?

  • @tenseyasfaw688
    @tenseyasfaw688 7 месяцев назад

    አሁን ይህ ፕሮግራም ለህዝብ ምን ያስተምራል ተብሎ ነው የተሰራው?