🛎️እናንተን ማጣት አልፈልግም ቡታጅራ ባልመለስ ደስ ይለኛል😭🥺

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии •

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 5 месяцев назад +843

    ማነዉ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ እስኪ ላይክ

    • @tadalugetachew6360
      @tadalugetachew6360 5 месяцев назад +4

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 5 месяцев назад +5

      ሀይሚ በናትሽ ሩታ እንዴት ናት ንገሪኝ እወዳቹለሁ

    • @muluwownicemulu5762
      @muluwownicemulu5762 5 месяцев назад +10

      በሰዉ ስም ሽቀላ ይደብራል

    • @Janah-pk7dkRututbe
      @Janah-pk7dkRututbe 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HayatHayat-s8i
      @HayatHayat-s8i 5 месяцев назад

      Waw

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 5 месяцев назад +901

    የቡራ እና የሃይሚ ወዳጆች እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 5 месяцев назад +9

      🤔🤔ለምንድ ነው ግን በስማች ይምታፍረት?

    • @MadinaSaman
      @MadinaSaman 5 месяцев назад +2

      እሸ አላህ

    • @chuchulakew7211
      @chuchulakew7211 5 месяцев назад +2

      በሰው ከፍታችሁ

    • @keekiyaa
      @keekiyaa 5 месяцев назад +4

      እንኳን 100k እስኪ በፊት 5k ግባ 😜😜

    • @HayatMagistu
      @HayatMagistu 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LinaLina-rv9nl
    @LinaLina-rv9nl 5 месяцев назад +242

    እኔ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ልሞት ነው በነዚህ ልጆች ፍቅር አኔ ብዙ ካፕል አውቃለው የውጭ ዜጋ የነዚህ የተለየ ፀጋ ነው ጌታ የሰጣቸው አይለያቹ ትልቅ ቦታ ድረሱ❤

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 5 месяцев назад +303

    የሀይሚ ውጤት ሲመጣላት አዲስ አበባ እንዲደርሳት እምትመኙ እንደኔ ❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 5 месяцев назад +2

      እድለኛነትቢሆንላት

    • @keekiyaa
      @keekiyaa 5 месяцев назад +1

      በጣም የምር 😍

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 5 месяцев назад +315

    ብሩኬ እና ሀይሚ መቸም አይለያዩም የሚል እስኪ በላይክ

    • @راشدعايش-ذ3ع
      @راشدعايش-ذ3ع 5 месяцев назад +6

      ግን ለምነው በሰው ስም የምሸቅሉት?ለምን በራሣችሁ ስም አሠሩም የርዚቃችሁን አታጡ

    • @Imumuaz
      @Imumuaz 5 месяцев назад

      የኔም ጥያቄነዉ?​@@راشدعايش-ذ3ع

  • @nomore8101
    @nomore8101 5 месяцев назад +123

    ሐይሚዬ እንደወረደች ነው አትኳኳል ዱቄት የለባት ንፁህ ሴት ናት መታደል በራሷ የምትተማመን ወንድ ለማማለል ብላ እንኳን ምንም የማትቀባባ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamriyTsege
      @SamriyTsege 5 месяцев назад

      ሳብስክራይብ ኣድርጊልኝ ማር በናትሽ🙏

    • @حواءوركوه
      @حواءوركوه 4 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @betsitadi
      @betsitadi 4 месяца назад

      ፀጉሯን ደግሞ ቢጫ ባይሆን ዋው ነች የኔ ሴት

    • @betsitadi
      @betsitadi 4 месяца назад

      ፀጉሯን ደግሞ ቢጫ ባይሆን ዋው ነች የኔ ሴት

  • @meditube147
    @meditube147 5 месяцев назад +432

    ሃይሚ ቡታጅራ አትመለስ የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️ 😢😢😢ሃይሚዬ አሳዘነችኝ😢😢😢

  • @SacdiyaMohamed-z4b
    @SacdiyaMohamed-z4b 5 месяцев назад +107

    ሀይሚና ቡሩኬ ቪዶ ቶሎቶሎ ይለቀቁሊን የምትሉ እጂ ዎደላይ✋✋💙💙💙💙💙

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 5 месяцев назад +77

    ሀይሚ ወደ ብታጀራ አትመለስ የምትሉ❤❤ብራ ከይሚጋ ስትመጡ ድምቅ ማለታችሁ❤❤❤ስታምሩ

  • @DubaiRak-s9t
    @DubaiRak-s9t 5 месяцев назад +138

    የሴት ልጅ ክብሩዋአ ስነ ምግባር አልባበስ እርጋታዋ ከዚ ሁሉ ሀይሚኒ ያካትታል ቀጥይበት የኔ ቆጆ

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe 5 месяцев назад +1163

    እስኪ ሀይሚዬ ዉጤት እስኪመጣላት ሸገር ትቆይ የምትሉ👍👍👍

  • @KidistKidist-x5p
    @KidistKidist-x5p 5 месяцев назад +52

    በጉጉት የማየው የሚታቀፍት ነገር እጁን ዘርግቶ የሚያቅፍት ነገር ስወድለት ❤❤❤

  • @suma187
    @suma187 5 месяцев назад +349

    ቡሩኬን እነ ሀይሚን የሚትወዱ👍👍አሰዩኝ

    • @Raichamen
      @Raichamen 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤970❤❤

  • @አላህወኪል-ወ2ፐ
    @አላህወኪል-ወ2ፐ 5 месяцев назад +86

    በ20 ደቂቃ ውስጥ 8ሽ ሰው ያረቢ ስራችን እናንተው ሆናችሁኮ ቡራና ሀይሚ በተረፈ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤

  • @AminaAbdo-vj1lu
    @AminaAbdo-vj1lu 5 месяцев назад +31

    እነዚህን ልጆቺ ሳያቸው ደስታ ይሰማኚል ሁላቹሁም የቡታ ጂራልጆቺ ትመቹኚላቺ ያአላህ እወዳቺኋለሁ ፍቅራቺሁ አድነታቺሁ ደስ ይላል

  • @ShamimahKhalid
    @ShamimahKhalid 5 месяцев назад +76

    ዛሬ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ❤ሀይሚዬዬ የኔ ቃበጦ❤ቡታጅራ አትመለስ የምትሉ እስኪ❤❤❤🎉ሀይሚዬዬዬ❤የኔ ማርርርርርርርርር❤❤❤🎉🎉🎉🎉እንደኔ ደስተኛ የሆነዉ ማነዉ የምትወዶችዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሆ ሀይሚዬዬ ቡሩክ የኔ ዉዶች ደበሮኝ ነበር

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 5 месяцев назад +102

    የቡራና የሀይሚ ❤❤❤ወዳጆች ላይክ ግጩኝ👍👍👍ሀይሚ ወደ ቡታጅራ አትመለሰ ብቻዋን ይደብራታል የምትሉ

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 5 месяцев назад +17

    ወይ በነዝህ ሁለት ልጆች ፍቅር ተለከፍኩ በቃ እነሡ ካልመጡ ሁሉም ነገር ነው የሚያሥጠላኝ የኔ አበቦች ሥወዳችሀኮ ሁለየም ደሥተኛ ሁኑልኝ

  • @hayatHayat-bz2cq
    @hayatHayat-bz2cq 5 месяцев назад +95

    ቡራ እና ሀይሚ እደዉ ምናለ ባትለያዩ ሁሌ ፍክት እያላችሁ ብመጡሉን ደስታችን ነበር ክፉ ልማድ አሰለመዳችሁን ስጠፉ ይደብረናል 😢😢😢

  • @haymi_Tub2419
    @haymi_Tub2419 5 месяцев назад +145

    ዛሬ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ😢❤

    • @geni-eh9go
      @geni-eh9go 5 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @RahimaRahima-x2y
      @RahimaRahima-x2y 5 месяцев назад

      ምንተገኘ

    • @fantaneshkindu
      @fantaneshkindu 5 месяцев назад +1

      ደስ ያለኝ በናተ ቪዲኦ ነው

    • @Ryr-bc7py
      @Ryr-bc7py 5 месяцев назад

      እንደዛሬ አስደስታችሁኝ አታውቁም

  • @RahmaYaseen-v9i
    @RahmaYaseen-v9i 5 месяцев назад +24

    ብሩኬ ግን ለእናት ያለዉ ፍቅር ደስ ይላል

  • @AdCd-vw1we
    @AdCd-vw1we 5 месяцев назад +130

    እኔ ግን ማርያምን ሁለቱን አድላይ ሳያቸው የሚሰማኝ ደስታ ልገልፀው አልችልም በስምአምአም ልክ እደ ቱርክ ፊልም ነው በጉጉት ምጠብቃቹ አባ ድግልማርያም ጓደኝነታችሁን ታዝልቀው ለኛም እደእናንተ አይነት ታማኝ ጋደኛ ይስጠን

    • @FreFre-sq6tq
      @FreFre-sq6tq 5 месяцев назад +3

      metoo

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 5 месяцев назад +3

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yasewchu
      @yasewchu 5 месяцев назад +4

      በእውነት እኔም ደስስነው የሚለኝ ብቻ ውስጤን ተቆጣጥረውታል ❤

    • @addd6140
      @addd6140 5 месяцев назад +2

      እኔም እኮ ነኝ😢

    • @fantaneshkindu
      @fantaneshkindu 5 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 5 месяцев назад +878

    ሀይሚ ብታጀራ አትመለስ የምትሉ👍❤

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 5 месяцев назад +11

    ማነው ግን እደኔ ቡራና ሀይሚ ሢመጡ የሚደሠተው ኡፍፍፍ አብራችሁ ሥትመጡ ድምቅ ነው የኔ ድምቀቶች

  • @aseed792
    @aseed792 5 месяцев назад +217

    ኧረ ይከ ነገር ተደጋገመ ደስ ያላችሁ ብቻ👍

  • @በእምነት
    @በእምነት 5 месяцев назад +102

    ሀይሚዬ ወደ ቡታጅራ አትመለስ የምትሉ👍👈

  • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
    @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 5 месяцев назад +15

    ብሩኬ ና ሀይሚየ. ኢቲዩብ አያለሁ ግን. እደናተ. የወደድኩት. ሰው የለኝም. የኔ ውበታሞች. ሙዳችሁ. አድ መልካችሁ አድ ለኦደስ ያላችሁ ክብር ለቤተሰቦቻችሁ. ያላችሁ ክብር ሁለ ነገራችሁ. ይመሳሠላል. ቪደወቻችሁ ፅዲት ያሉ ትልቅም ትንሽም. ቢያየው. ደስ የሚል. ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ. የምናይ. ያድርገን. እኛንም. ላገራችን ያብቃን.

  • @bekitube16
    @bekitube16 5 месяцев назад +473

    ያዝ ያዝ እንዴት ነው 😊😊

    • @sewnetሠዉነትይቱብ
      @sewnetሠዉነትይቱብ 5 месяцев назад +27

      ቤካ አተም ቢድዮ ስራል ተናፍቀሀል 😢😢❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 месяцев назад +6

      Beka😂😂

    • @emebete6
      @emebete6 5 месяцев назад +13

      ተው ግን ቢካ🙈🙈

    • @LchiSweet
      @LchiSweet 5 месяцев назад +12

      የተመታህ 😂😂😂

    • @HH-mk8om
      @HH-mk8om 5 месяцев назад +7

      ቤካ ስማ አንተም ና እህ ደግሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 🎉

  • @Bet9232
    @Bet9232 5 месяцев назад +49

    በፍቅራችሁ አበደን እኛን አብደናል ፍቅራቸው ልዩ ሁለታችሁ ስታምሩ

  • @አሉ
    @አሉ 5 месяцев назад +20

    የአጋጣሚ ለእናት ያለ ፍቅር ደስ ይላል ማርያምን ናት እናቴ ብዬ ተመኝ ነው

  • @MetiWerku
    @MetiWerku 5 месяцев назад +73

    እንደኔ ደስተኛ የሆነዉ ማነዉ የምትወዶችዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሳዩኛ በደስታ😢😢👍👍👍👍👍👍👍💓

  • @TsediHope
    @TsediHope 5 месяцев назад +41

    ማማረርህ ያስቀኛል ሴቶች ስትል 😅እንደዉ ቀለል ያለች ናት ኃይሚ እንደ ሌሎች መኳኳል የላትም❤

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 5 месяцев назад +16

    እውነት ለመናገር ብትፋቀሩ ደስስ ይለኛል ግን ደግሞ እናንተ ታውቃላችሁ

  • @sitheena
    @sitheena 5 месяцев назад +77

    እኔ በቻ ነኝ እነዚህን ልጆች ሱሲ ያሆኑት ከሊለ ስው ጋር ማየት እንዴት እንድ ምየንድድ❤ሲውደችሁ እካ ቃለት አይገልጽም አቤት ስታምሩ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 5 месяцев назад +3

      Ara hulachnm nw❤❤❤

    • @VxmgLhkjii-vl1zv
      @VxmgLhkjii-vl1zv 5 месяцев назад +4

      ኧረ ለብዙ ሰው ሱስ ሆነዋል 😂

    • @HawwaEndris
      @HawwaEndris 5 месяцев назад +1

      enerasu🎉❤🎉❤

    • @Tigest-z4x
      @Tigest-z4x 5 месяцев назад +1

      ሀይሚ ቡታጅራ አትመለሽ

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 5 месяцев назад +45

    ዩቱብ እናተ ስሩ በቃ ስታምሩ ቦታዉም በጣም ያምራል እደዚ ቪድዮ ስሩ አትጥፉ እኔ በጣም ነዉ ምትመቹኘ እስ እነዚ ልጆች የሚወድ

  • @hayemi02
    @hayemi02 5 месяцев назад +54

    ብሩኬ እንዳትሸወድ ሀይሚን ጠበቅ አድርክ ብዙ ሠዎችጋ የሌለው ነገር የሤትነት ቱባው ያልተበረዘ ያልተበከለ ነገሮች አላት ።አዲሣባ አፋን የከፈተች ባህር ናት አንተ ገብተህ ዋኝተህ መውጣት ሥታሥብ ባልታሠበ ነገር ታሠምጥሀለች እራሥህን ጠብቅ ሀይሚን ብቻ ሣላት ከማዘር ጋ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 месяцев назад +47

    እናተ ሁለት ልጆች ፍቅራችሁ ሊደፋኝ ነው ስወዳችሁ ቶሎ ቶሎ ኑ ብርኬ ሀይሚየ የእኔ ልዕልት ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Haymi-21-r1g
    @Haymi-21-r1g 5 месяцев назад +47

    ሀይሚዬ ሸገር በትቆይ ከኛ በላይ ደስተኛ የለም ስጠፉ ደስ አይልም የምር አይዞሽ እናጨናንቅልሻለን አብርሽን ❤🙏

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 5 месяцев назад +9

    ሀረሃይሚ የመርቲለያለሽ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ አንቺ ኮልዩ ሴት ነሽ ሃይሚ አንቺ እኮ ትለያለ ቡራ አንከባከባት🙏

  • @Aminat725
    @Aminat725 5 месяцев назад +47

    ማነዉ እንዴነ የቡታጀራ ይቱበሮች ከቱርክ ፊልም በላይ ሡሥ የሆኑበተ ሥወዳችሁ የኔልዩወች ሀሚየ ይኑቪሪሥቲ አድሥባ ይደረሥሺ እነዳትልያዩብን

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 5 месяцев назад

      እኔ😂😂😂😂😂የምሬን ነው

  • @Sophia-o1k2f
    @Sophia-o1k2f 5 месяцев назад +61

    እደኔ የሚወዳቸዉ ሀይሚና ብሩኬን❤❤❤🎉🎉

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 5 месяцев назад +8

    ሀይሚየ የኔ ትንሿ ስወድሽ እህቴ ኑሪልኝ

  • @NaM-ju4qn
    @NaM-ju4qn 5 месяцев назад +102

    ሀይሚ ቡታጂራአትመለስ የምትሉ አይለያዩ 🎉🎉🎉 ላይክ

  • @መለኛትዩብ
    @መለኛትዩብ 5 месяцев назад +266

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢😢😢

    • @ፉርዶስ
      @ፉርዶስ 5 месяцев назад +1

      እሺ ምን ችግር አለው ደሞ በነፃ ለሚደረገው መጨነቅ አደርግሻለሁ

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 5 месяцев назад

      ​@@ፉርዶስአያረጉኝም ባየሽ ውዴ ስንትዬ ለመንኳቸው

    • @FatimaAaassa
      @FatimaAaassa 5 месяцев назад

      አደረግኩሽ😊❤

    • @user-jk2tb7go6r
      @user-jk2tb7go6r 5 месяцев назад

      አደርኩሽ❤🎉

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 5 месяцев назад

      @@user-jk2tb7go6r አመሰግናለሁ

  • @አሉ
    @አሉ 5 месяцев назад +11

    ቡሩኬ ማሪያምን በጣም ነው የምታም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤🫶🧡🩵🙏

  • @EnatEth
    @EnatEth 5 месяцев назад +37

    እኔ በጣም ነዉ ደስ የለኝ ሰትቀብጭ ይመችሽ ቀበጧ የጣፍጥላቹ ፍቅራችሁን አትሔድ የሚል ላይክ❤❤❤❤❤

  • @ሀዩቲፍንደሻ
    @ሀዩቲፍንደሻ 5 месяцев назад +157

    ሁለዬም ቨደውይሰሩ የምትሉ በላይክ

  • @ShouqMohamed-ud9so
    @ShouqMohamed-ud9so 5 месяцев назад +12

    ዋው በጣምነው የምታምሩት ማሻአላህ ግንነገም እዳረሱን ❤❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 5 месяцев назад +30

    የጋሽየ ልጆች እና ቡራ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤

  • @BoseBirhanu
    @BoseBirhanu 5 месяцев назад +31

    ብሩኬ እና ሀይሚን የምትወዱ በላይክ ዛሬ ደሞ እንደ ልጅ እየቦረቃቹ ነው ያላቹበት ቦታም በጣም ያምራል

  • @MunaAyalewu
    @MunaAyalewu 5 месяцев назад +14

    እረ ሸገር ቆይልን ማሬ ጋሽየም ስለምናፍቂው ነውጂ ልቆይ ብትያቸው ሆዳቸው አይጠናም እነአብርሽም እነሱጋ ብትሆኝ ነው ደስ የሚላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 5 месяцев назад +50

    ሀይሚቲ እኔምኮ ባትሄጂ ደስታየን እችለውም የኔ ውድ የኔ ልዕልት እስኪ ብቻ እናያለን❤❤❤❤❤❤❤❤
    ብሩኬ ለይቅርታህ ደሞ አብሽር የኔ ዝምተኛ እኔ እናተ ትከፉብኛላችሁ ብየ ተሳቅቄ ነበር እና መጥፎ ኮሜት ለኮመቱት እኔ ይቅርታ ልጠይቅህ ብዙዎቹ ደሞ አድናቂ መስለው ለማስቀየም ነውና አትስማቸዝ እሽ የኔ አባት እወዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ በጣም ሀሠንየ የኔ አዝግ ፈታ ነውኮ የምታደርገኝ😂😂

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 5 месяцев назад +85

    ሀይሚ እና ቡርክ የምትወዱ❤❤

  • @Saneera-s5m
    @Saneera-s5m 5 месяцев назад +11

    ዛሬ በጣም ደስብሎናል ይቀጥል ይቀጥል ቡራ አይሚ አትመለስ አስፈቅድላት❤❤❤

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 5 месяцев назад +19

    ማርያምን እኛ እራሱ ጨንቆናል ሀይሚዬ ወደ ቡታጅራ ስትመለስ ትናፍቁን አላችሁ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 5 месяцев назад +74

    ብሩኬ፣ሀይሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚ

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 5 месяцев назад +4

    የዛሬው ያበደ ነው ልኡሉና ልእልት በጣም ነው ያመረባችሁ ይልመድባችሁ አይለያችሁ አስፈቅድላትና ክረምቱን ትቆይ እዚያስ ከማን ጋር ትሆናለች ለምኑላት ውጤት እስኪመጣላት ከዚያ ወዲያ ደሞ እግዚያብሄር ያውቃል ሲሆን እንደናተ ትኑር

  • @Sunlight-u7y
    @Sunlight-u7y 5 месяцев назад +38

    የኔ ዉዶች ደብሮኝ ነበር እነሡን ሲመጡ እዴት ደስ እዳለኝ ቡራ የእናቱ ልዑል ሀይሚ የወንድሞቿ ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @JaberJaber-e5v
      @JaberJaber-e5v Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z 5 месяцев назад +101

    አሰደንጋጭ ፕራንክ አታርጉ የምትሉ😂😂😂

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 5 месяцев назад +6

    ሃይሚ ቡራ እንዴት አባቶ ነው ሲታምሩ ፍቅር ይጨምራችሁ እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 5 месяцев назад +73

    ስለ ከተመው ስለ ሰው ስለ ምግቤቱ ...መጥፎ ናት አተውሩ ሚድያ ስለ ሆና ከበድ ናው ተጠንቀቁ ራሰቹን ጠብቁ ሁለቹም ሙቢ በተለይ

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 5 месяцев назад +31

    Wow የዛሬ ይለያል እንደኔ ደስ ያሎ ብቻ ❤🎉👍

  • @kerimabintbabaaselfya7386
    @kerimabintbabaaselfya7386 5 месяцев назад +27

    ✍️እናቴ
    በእርግጥ ነሽ መድሀኒቴ
    የኔ ስስት ማንነቴ
    ለእኔ ኑረሽ ሳትይ ቤቴ
    ተጎድተሻል ውዷ እናቴ
    ልጄን ብለሽ አንገት ደፍተሽ
    በስቃይ ላይ ኑሮን መርጠሽ
    የኔን ህይወት አስበልጠሽ
    ለእኔ ክብር አንቺ ወደቅሽ
    ተቸግረሽ አልቅሰሻል
    ጠላት ወዳጅ እርቆሻል
    እኔን ብለሽ ተርበሻል
    እማዬ
    የኔ ውብ ድንቅ ስጦታዬ
    እንዳከብርሽ በስራዬ
    ታዝዣለሁ ከጌታዬ
    እየራበሽ ፊትሽ ጠቁሮ
    ብይ ስልሽ አይንሽ አፍሮ
    በላሁ ልጄ በላሁ አልሽኝ
    እንደራበሽ ደብቀሽኝ
    በስስት አይን እያየሽኝ
    እያጎረስሽ አበላሽኝ
    የእኔ መራብ አሳስቦሽ
    የእኔ መራብ ሃሳብ ሁኖሽ
    ብዙ ቀናት አንቺ ተራብሽ
    ብእሬ ዛሬ ቢተርክሽ
    አንደበቴ ቢያወድስሽ
    ዘውትር ብዞር እንድክስሽ
    እሄ ውብ ድንቅ ማንነትሽ
    ካቅም በላይ ሆኖ ስራሽ
    እንዴት ልክፈል በምን ምላሽ
    አመስግኘ አልችለውም
    ተናግሬም አልደፍረውም
    ያጣሽ እንጅ በዝች አለም
    ያንችን ክብር የሚያውቅ የለም!!! እናቱን ለሚወድ ሁሉ ግጥም💐💐💐💐💐💐💐

    • @فاطمهعمار-ع1ع
      @فاطمهعمار-ع1ع 5 месяцев назад +1

      ዋውውው 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FafibintBaba
      @FafibintBaba 5 месяцев назад

      💓💓💓💓💓Masha Alahe

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 5 месяцев назад

      ዋዉዉ እናቴ የኔ ልዩ እወድሻለዉ ❤❤❤❤❤❤

    • @TameyA-vv1jo
      @TameyA-vv1jo 4 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 4 месяца назад +2

      አሠላምዋሌኩምወራህመቱላሂወበርካቱማሻላህተባርከላህለዚቤትአዲሥነኝየእናትወሬናፋቂነኝ

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 5 месяцев назад +16

    ዋዉዉዉዉ ታምራላችሁ አይለያችሁ ደሞ አትጥፉ ቅጣት አለዉ ቅመምየ የሁሉ ድምቀት❤ በርቱልን

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 5 месяцев назад +17

    ቡራ እንኳን ደህና መጣችሁ ሀይሚ የኔ ዉብ እንወድሻለን ለእናትህ ያለህ ክብር ይለያል እናቶቻችን ረጅም እድሜ ይሥጥልን የኔ ዉድ እናት ናፍቀሽኛል 😢እናማ ነገ ደሞ በሀሠን ቤት ዝለቁ

  • @Firehiwot-rd2zd
    @Firehiwot-rd2zd 5 месяцев назад +6

    ዋዉ ስታምሩ ቡራ ለናትህ ያለህ ፈቅር በጣም ደስ ይላል

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 5 месяцев назад +51

    ወይኔ ቦታው ሲያምር እዚህ ነበር ቀጭብሎመዋል ማነው እንደኔ የመዳም ኩሽና ምርርርያለው😢😢😢

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 5 месяцев назад +33

    ጌታን ሥወዳችሁ እኮ😢❤❤❤ሁሌዬም ኑልን🎉🎉🎉

  • @Jerry21-vb6mb
    @Jerry21-vb6mb 5 месяцев назад +7

    ሀይሚ በጣም Creative ናት 🥰

  • @በእምነት
    @በእምነት 5 месяцев назад +105

    ቡራንና ሀይሚን በስስት የሚወድ❤❤ደምሩኝ😢😢የኔ እንቁዎች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ😢የኔብርቅዬዎች❤❤

    • @ApnaTe
      @ApnaTe 5 месяцев назад

      ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 5 месяцев назад +122

    ለሃይሚ ድምፅ እንሁናት አዲስ አበባ ትቀመጥ😢❤

    • @emebete6
      @emebete6 5 месяцев назад +1

      አወድ ከምር እንሆናት😢

    • @ፉርዶስ
      @ፉርዶስ 5 месяцев назад +1

      አው የምር እዛው መቆየት አለባት😢

    • @SennafHasan
      @SennafHasan 5 месяцев назад +1

      አወ እንሁን አሳዘነችኝ

    • @HdhGh-c8v
      @HdhGh-c8v 5 месяцев назад

      😮😮😮😮

    • @chuchulakew7211
      @chuchulakew7211 5 месяцев назад

      😂

  • @ExcitedEyeglassFrames-qu1zj
    @ExcitedEyeglassFrames-qu1zj 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂አረወየው በሳቅ ገደላችሁኝ አይይ ሙቢ በመቆጠጫ በለህ ወድሜ ይመችህ❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 5 месяцев назад +10

    ቡታጅራ ከተመለስች እደት እደሚደብራት አስብኩትኮ ሚስኪን ሐይሚየ❤❤ ቡራ እድህ እያቀበጥካት መለየት ባይከብዳት ይገርመኝ ነበር❤❤

  • @حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث
    @حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث 5 месяцев назад +21

    እናተን ሳይ ሂጅሂጅ አለኝ ❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ነው ደስ እምትሉት

  • @QwertyuiAsdfghjk-z5k
    @QwertyuiAsdfghjk-z5k 5 месяцев назад +2

    ዋውው ሰታምሩ አግዚአብሔር ፍቅራችውን ጨምርላችው 💕💕🥰🥰ወድድድድድድ ♥️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️aymeya endtag ❤️❤️❤️እዛው ቅሪ አደስ አበባ 🥰🥰🥰🥰

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv 5 месяцев назад +126

    ሀይሚዬ ብታጀራ አትመለስ የምትሉ👍❤❤❤❤

    • @Jerry-l3m4d
      @Jerry-l3m4d 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 5 месяцев назад

      አራ ተደ እንደሩተ ወንድ ተከትለ እነት አበትወን ትተ አዲሰበበ ቁጭትበል እየልሽ ነው😂😢

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 5 месяцев назад +25

    ሰላማዊ ሰልፍ እንወጣለን ጋሽዬ ቤት አትሄጅም 👌👌👌🥰🥰❤️❤️

    • @MaseeAlmasee
      @MaseeAlmasee 5 месяцев назад

      Kkkkkkkkkk

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 5 месяцев назад

      አይታ ትመለስ እነሱም እንዳይናፍቁ ❤❤❤

  • @FfdgfGghj
    @FfdgfGghj 5 месяцев назад +3

    አረ ማርያምን ደስ ስትሉ ምን ላርጋችሁ መለየት ደሞ በጣም ይከብዳል ግን ቡራ ለሀይሚ አበባ ይስጣት የምትሉ

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 5 месяцев назад +13

    ሀይምዬ ቡራ ሀሰን የኔ ማሮች ስወዳችው አይለያችው ❤❤
    ቡሩኬ በማርያም ሀይሚ መቆየት አለባት አስፈቅድላት እባክህ እነኤፋን እባክህ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ywywhahshshwb1766
    @ywywhahshshwb1766 5 месяцев назад +16

    ቡራዬ ወላሂ ከሀይሚዬጋ ሥለመጣችሁ ደስስስስብሎኛል❤❤❤❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 5 месяцев назад +4

    ኧረ ሀይሚ እስከ መስከረም አዲስ አበባ ቆይ ቡታ ጂራ ብቻሽን ይደብርሻል።ዛሬ ደሞ በጣም ፈታ አላችሁ❤❤❤❤🎉

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 5 месяцев назад +9

    ሀይሚዬ ስታምሪ አለባበስሽ።።።እግዚያብሄር አይለያችው

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 5 месяцев назад +13

    ቡራየ እናትህን ሺ አመት ያኑርልህ እናቴ የዘላለም ቤቴ እማ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fgff2649
    @fgff2649 5 месяцев назад +1

    እመዋ ለካ ገብቶላችኋል😂😂ፎንቃ በየት እደሚገባ አይታይም😂ገብቶነው የምታዩት

  • @ሀውይወሎይዋ
    @ሀውይወሎይዋ 5 месяцев назад +38

    ብሩኬ ለአናቱ ያለው ፍቅር ይለያል ❤❤❤❤❤

  • @Misra-xn2gd
    @Misra-xn2gd 5 месяцев назад +5

    ሀይሚ የኔ ቆጆ ሁሉ ነገር የሚይምርብሽ ፈታ ብለሽ እኛንም ዠና የምታረጊን አንቺ ሲጀመር ከዚህ መሄድ የለብሽም ለሁሉ ድምቀት ነሽ እስፔሻሊ ለብሩክ በአንድ ላይ በጣም ነው የምታምሩት ከአይን ይጠብቃቹ

  • @NardiNardos-fs7pr
    @NardiNardos-fs7pr 5 месяцев назад +5

    ቡርኬ እኮ በጣም የዋህ ነዉ የዉነት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 5 месяцев назад +8

    ቡራ አንተ እኮ ትለያለህ የምለው ለዚህ ነው በጣም እኮ ነው ምታምሩት የኔ ልዩዎችችችችች

  • @hanichotube
    @hanichotube 5 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዋውው በጣም ምርጥ ግዜ ነበር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @yizeshewalzeleke4821
    @yizeshewalzeleke4821 3 месяца назад

    ብሬ ሀይሜ ስታምሩ አይለያችው የውነትበርቱ

  • @BrkeyAbrha
    @BrkeyAbrha 5 месяцев назад +47

    የቡራና የሃይሚ ወዳጆች ❤❤❤የት ናቹ እስኪ 👍👍👍🎉🎉🎉❤❤❤

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 5 месяцев назад +154

    ጋሼን ተሰብስባቹም ቢሆን ኣሳምኑት ሀይሚ ብቻዋን ቡታጅራ መመለስ የለባትም❤❤😢👍👍

    • @makkiamakkia3478
      @makkiamakkia3478 5 месяцев назад +1

      ትምርቴ እኮ ብላለይ

    • @LchiSweet
      @LchiSweet 5 месяцев назад

      @@makkiamakkia3478 ዉጤት እስኪመጣላት

    • @emebete6
      @emebete6 5 месяцев назад +5

      ​@@makkiamakkia3478ውጤት አልመጣላትም ገና እኳ ነው12😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 месяцев назад

      ​waw❤❤

    • @zairiyaqtr9551
      @zairiyaqtr9551 5 месяцев назад

      ኡኡኡ😂 ግን እህ የህል

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma 5 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰 እንደዚህ አንድ ላይ ስትመጡ በጣም ነው የምታምሩት ይህንን ቀን ነበር የናፈቅነው ቡሩክ የምወድለት ነገር ለእናቱ ያለው ቦታ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እልምህን ሁላ አላህ ያሳካልህ የሰው ልጅ ያስባል ፈጣሪ ያሳካል🥰🥰

  • @sewnetሠዉነትይቱብ
    @sewnetሠዉነትይቱብ 5 месяцев назад +48

    የኔዉዶች አትለያዩብኝ ይከፋኛል 😢😢😢😢😢

  • @የአሜን
    @የአሜን 5 месяцев назад +11

    አይሚ የኔ ቅመም እና ቡራ ፋታ በሉልኝ በደብ ሁሌም አብራቹ ሁን ❤❤ ደሞ ሸገር ትቆይ የመትሉ በለይክ

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 5 месяцев назад

    ዉይ ሃይሚ ዉጤት ስመጣላት ኣድስ ኣበባ በደረሳት 😍

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 5 месяцев назад +9

    ማርያምን በጣም ነበር ያዘንኩባችሁ በመጥፋታችሁ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 5 месяцев назад +10

    በተራፋ ተምራላቹ በርቱ ቡራ እንኳን ደስ አለክ

  • @جميلهال-ذ7خ
    @جميلهال-ذ7خ 3 месяца назад

    ማነው እደኔ መዳም ስታናድዳት በነዚህ ውዶች ፈታ የሚለው❤❤❤❤❤እወዳችሁ አለው የኔ ውዶች👍👍👍👍👍👍

  • @wreknhlem5957
    @wreknhlem5957 5 месяцев назад +15

    ወይኔ ቡራ የእናት ግጥሙ አስለቀሰኝ እኔ እናቴን በጣም ነው ምወዳት

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 5 месяцев назад

      እናቴ አለሜ❤️❤️❤️❤️❤️❤️