ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት (ክፍል 26)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 294

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 2 дня назад +94

    ድንገት ወቶ ከመቅረት ሁላችንንም ፈጣሪ ይጠብቀን እኔም በናተ ብርታት በቅርቡ በአዲስ ጥንካሬ ብርታ ከፈጣሪ ጋር ወደ ስራዬ እመለሳለው የሁል ጊዜ አብሮነታቹ አይለየኝ በያለንበት ጤናን ሰላምን ፍቅርን ያድለን

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 2 дня назад +58

    እዚህ ድራማ ላይ ባሏን የገደለችው ሴት ይደብራል መለያየት እያለ መግደል ኤጭ ለትውልድ ምን አይነት ትምህርት እንደምታስተምሩ አላውቅም ትውልድ የሚገነባ ቢሆን መልካም ነበር 😢

    • @EmaFiker
      @EmaFiker 2 дня назад +2

      ያንሰዋል ልጆቹን እያስራበ ለማንም ብር እሚሰት ክፉ አባት ሞት ያንሰዋል ጥሩ ቅጣት ነው

    • @NeimaAhmed-u4r
      @NeimaAhmed-u4r 2 дня назад +2

      ቢከፋም ቢበጅም አባት ለልጆቹ አባት ነው አሁን ልጆቹ ሲሰሙ ምን ያክል እንደሚሠበሩ ከሁኔታው ያስታውቃል

    • @NeimaAhmed-u4r
      @NeimaAhmed-u4r 2 дня назад +3

      ​@@EmaFiker የኔ ውድ ሠው ያለ ምክንያት ክፉ አይሆንም ከሆነም መለያየት እየተቻለ መግደል እኔም አልገድፈው

    • @rabiamohammed5290
      @rabiamohammed5290 2 дня назад

      @@EmaFiker ስሜታዊ መሆን ሳይሆን ቆም ብሎ ማሰብ ነው ከመግደል ይልቅ መክሰስ እና መለያየት እያለ ሰውን መግደል አስበሻል በርግጥ እሱ ልክ ሰራ እያልክ አይደለም መጥፎ ነገር ነው ያረገው ቀላል የሚባል አይደለም እኮ ግን በዚህ መንገድ ባይሆን ጥሩ ነበር ቢያንስ ይቺ እናት ልጆች ቢያውቁ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ምንም ቢጎዳቸው ያባታችን ገዳይ አንቺ ነሽ እያሉ መቼም ይቅር አይሏትም ለሷም ፀፀት ነው በቀል ደግሞ የትም አያደርስም እህቴ በግድያ ሳይሆን ቢያንስ መበቀል ያለባት በሌላ ነገር ቢሆን ጥሩ ነበር አረ ይህ እኮ ድራማ ነው ነገር ግን እውነተኛ ታሪክም ይኖራል የዚህ ትውልድ የሚጠቅም ግን አይደለም ለማለት ነው እህቴ አበዛሁብሽ ይቅርታ

    • @rabiamohammed5290
      @rabiamohammed5290 2 дня назад

      @@NeimaAhmed-u4r ትክክል ነሽ እህቴ ድርጊቱ ከባድ ቢሆንም ግን አማራጭ እያለ ሰውን መግደል ተገቢ አይደለም እና ያልሸው ትክክል ነሽ ለማለት ነው

  • @abdiyasin-uj9lf
    @abdiyasin-uj9lf 2 дня назад +25

    አምላኬ ሆይ አፈቻው ቅቤ ልባቻው መርዝ ከሆኑ አስመሳይ ሰዎች ጠብቀን የምትሉ አሚንንን በሉ👍👍👍

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 2 дня назад +23

    ይቺ ሚስት ተብዬዋ እና ሰራተኛዋ ምንም ትወና አይችሉም .... ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 дня назад

      አሜን አሜን🙏🙏😢

    • @NimatofikTofa
      @NimatofikTofa День назад

      Awo welahi menm aychlum systalu🤔🤔🤔🤔🙄😡😡😡😡

  • @eyerus-k1b
    @eyerus-k1b 2 дня назад +41

    የዛሬዋ ማሪያም የላሰበችሁትን የማታ እጀራ ትስጣችሁ❤

  • @ZeynebZeyneb1
    @ZeynebZeyneb1 2 дня назад +50

    ይህ ድራማ እንደኔ ያስጠላው አስተማረ ነገረ የለውም ጭካኔ የበዛበት ድራማ ነው በቶሎ ይለቅልን እኛ የመዳም. ቅመም አስተማረ ነገረነወ የምንፈልገውን

    • @zed9651
      @zed9651 2 дня назад +1

      እኔ በጣም ነዉ ያስጠላኝ

    • @ZeynebZeyneb1
      @ZeynebZeyneb1 2 дня назад +1

      እካ ​@@zed9651

    • @GBatasari-b3k
      @GBatasari-b3k 2 дня назад +1

      አዉ ይሟዘዛሉ ልብ አንጠልጣይ አይደለም ሀሳቡን ደግሞ ይደጋግማሉ

    • @rabiamohammed5290
      @rabiamohammed5290 2 дня назад +1

      @@ZeynebZeyneb1 ትክክል ነሽ

  • @لملم-ص2ط
    @لملم-ص2ط 2 дня назад +18

    የዚህ ፊልም መጨረሻው ናፈቀኝ ውስብስብ ያለ

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 2 дня назад +6

    እንኳን ደና መጣቹ ድራማ ግን ውስብስብ እያለ መጣ 😢😢😢

  • @mashouae8697
    @mashouae8697 2 дня назад +15

    ባለትዳር ሆነህ ሌላ ሴት ጋር የምትሄድ የደረጄ እጣ ሳይደርስህ አርፈህ ተቀመጥ የሰዉ ባል የምትቀሙም የዮዲት እጣ ይድረሳቹህ 😅😅😅

  • @Alem-s5x
    @Alem-s5x 2 дня назад +17

    ዮዲት ተብየዋ ደግ ሆንሽ 😂ሁሉም የዘራውን ያጪዳል

    • @አልሀምድሊላህ
      @አልሀምድሊላህ 2 дня назад

      ሣህ እኔግን የቲናና የውድት መጨረሻ ናፈቀኝኝ 😂

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 2 дня назад +8

    ልክ እደ ቲና አሁንም ብዙሴቶች አሉ ባሌ ከሌላጋ አገኘሁት ግን ይቅርታ አረኩለት እምትሉ ሴቶች 😢

    • @ፍሬህይወትከወሎ
      @ፍሬህይወትከወሎ 2 дня назад

      አንዷ እኔ ነኝ ግን እንኳን ይቅርታ ብየው ልቀጥልና ተለያይተንም ይቅር በይኝ ሲለኝ ድጋሚ በመንገደ እራሱ እንዳላገኝህ ነው ያልኩት 7አመቴ የት እንዳለም አላውቅም ይሞት ይኖር ይድፍውና😂

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v День назад

      @ፍሬህይወትከወሎ ከባዲነው አብሽሪ

  • @كميلهوسين-ق6ق
    @كميلهوسين-ق6ق 2 дня назад +2

    ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊም አነብይነሙሀመድ

  • @ይቅኑብሽ
    @ይቅኑብሽ 2 дня назад +3

    መጣች ቲና ክክ ወቶ ከመቅረት ይሰውራቹ

  • @ሀገሬቱዩብkdi
    @ሀገሬቱዩብkdi 2 дня назад +6

    11ኛ ነኝ😂❤

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 2 дня назад +3

    ሁሉም ዝጋምታኛ ነቻው ንግግር አይችሉም ትንሽ ቲና ዮዲት ብቻ

  • @TedfgDyyddr
    @TedfgDyyddr 2 дня назад +5

    አንደኛ ነኝ😅😅😅

  • @mustofaadem5547
    @mustofaadem5547 2 дня назад +2

    የ Tom & Jerry film ኣሁን ደሞ መጣች😂😂😂

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 2 дня назад +4

    ዮዲት የሰው ባል መቀማት እንዲህ ህይወትሽ ምስቅልቅል ያደርጋል ሹጋር ዳዲን የምታጫውቱ ሴቶች እንዲህ የቆሸሸ ህይወት ነው ማጋጥማችሁ ቲናና ዮዲት መጨረሻችሁ ምን ይሆን

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 2 дня назад +2

    ሠዉ በራሡ እጅገሎ እደሀዘተኛ ጥቁር በጥቁር ትለብሣለችዴ😂

  • @ጦይብሽ
    @ጦይብሽ 2 дня назад +1

    የደረጀ ሚስት ሰራተኛዋ ሲመጡ ይዘጋኛል ፎዞ😂😂😂

  • @hawahawa4861
    @hawahawa4861 2 дня назад +1

    ንቁ ምድር ከረፈፍ አዛጋችሁን😅😅😅

  • @medid.454
    @medid.454 2 дня назад +1

    Gimte 1👉Tina ye Aman ehit nat.
    Aman keman yiwegn yihon?
    Gimt 2👉 Yodit yedereje lij nat?
    Kezih yisewren.
    Aman👉 after understanding the reason why yodit and tina are like this. most probably he will marry yodit.
    Don't give up Kaleb still u have chance. Work hard

    • @queenie8896
      @queenie8896 21 час назад

      How on earth did you come to
      This prediction lol
      Yodit and Tina are heading to prison for their crimes 🤣

  • @ZemzemGetahun-y5y
    @ZemzemGetahun-y5y 2 дня назад +12

    ባሎን የገደለቺው ፓርት ይደብራል መለያየት እያለ መግደል ምን አመጣው

    • @KdouhCell-nx3rs
      @KdouhCell-nx3rs 2 дня назад +1

      አይ ስው ፈራዥ ነው 😢😢😢😢😢😢

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 2 дня назад +1

      ደግ አረገችዉ

  • @hiwotniguseingidawork139
    @hiwotniguseingidawork139 2 дня назад +4

    Ayi ine itiye🤣🤣

  • @HawaHsan-y8j
    @HawaHsan-y8j 2 дня назад +4

    ቲና መዋርጃዋ መቸነው😂

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 2 дня назад +2

    ካልተሰማሙ በሰላም መለያየት እያለ መገዳደል ምን አመጣው

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh 2 дня назад

    Tena ena yadeteme yejachow magenate albate yataragmo satoche 😢😭💔💔💔

  • @AsseKebe-g5q
    @AsseKebe-g5q 2 дня назад

    እባካችሁ የደረጀን ቤተሰቦች ከድራማው አስወጡልን ኧሯ😂😂😂😂

  • @RemodanErgtu-o2v
    @RemodanErgtu-o2v 2 дня назад +1

    የተስተካከለ ትዳር ይስጠንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @herutasfaw6724
    @herutasfaw6724 2 дня назад +2

    ሀይሉ ከሞተ ወድህ ድራማው አስጠልቶኛል ለሞራላችሁ ብየ ነው እማይላችሁ

  • @NahomBelay
    @NahomBelay 2 дня назад +20

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZuzuMuhdin
    @ZuzuMuhdin 2 дня назад +1

    የምር የደነገጠይው ሀይሉ መቶ እንዳይሆን😅😅😅

  • @GataAdane
    @GataAdane 2 дня назад +1

    መፍታት እየተቻለ መግደል

  • @Madena45
    @Madena45 2 дня назад

    ባል መጊደል ዉይ 🙆ለነገሩ ደጊ አረገቺ

  • @ይቅኑብሽ
    @ይቅኑብሽ 2 дня назад +1

    ይቺ ሳራ ግን እንቅልፍ ላይ ናት ዊ😂

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ

    ሃይሉ ኣይመጣም እንዴ😂😂😂😂

    • @ThdkKfnccj
      @ThdkKfnccj 2 дня назад

      የሞተ ይመጣል እዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @susuSusu-k8u
    @susuSusu-k8u 2 дня назад

    ሀሉ መጣ😂😂

  • @Haymieee
    @Haymieee 2 дня назад +2

    እና ባላችው ከማገጠባችው ግደሉት ነው ምትሉን🙄😑

  • @MonetiBire
    @MonetiBire 2 дня назад +1

    ahuni Arif eyehede new beritu

  • @eyhas
    @eyhas 2 дня назад

    እር ❤❤❤የክፍም ክፉ አለው❤❤❤❤አለች እናቴ ክፍት እራስን ሳይጉዳ ስው አይጉዳም ዮዲት ነገር❤❤❤

  • @DubaiDxb-pp5jb
    @DubaiDxb-pp5jb 2 дня назад +12

    ሀይሉ ጅሉ ሞተ ቀረ እዴ እንደ እንቁ አልተነሳም😂😂😂😂

    • @SSada-d1j
      @SSada-d1j 2 дня назад +4

      ይመጣል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

    • @AbdalazizNabso
      @AbdalazizNabso 2 дня назад +2

      እየምታነው 🤣🤣🤣

    • @zuzuzuzu9183
      @zuzuzuzu9183 2 дня назад +1

      😅😅😅😅😅

    • @NALb568b2YN
      @NALb568b2YN 2 дня назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 2 дня назад +1

      ኧረበሳቅሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @ComCell-h1v
    @ComCell-h1v 2 дня назад +4

    ከፍቶይኛል ምን ሉሁን 😢😢

  • @SamiraSayed-n4v
    @SamiraSayed-n4v 2 дня назад

    ኧረቀጣይይ አረ ቲና ተጋልጣ ማየት ናፈቀኚኚኚ እንድህ የጭካኔ ድራማ አትሥሩ

  • @Ganat-g3w
    @Ganat-g3w 2 дня назад +5

    እየሱስ ጌታነወ

  • @AsseKebe-g5q
    @AsseKebe-g5q 2 дня назад

    ይቺ አሮጊቷ የደረጀ ሚስት ምንም አልቻለችበትም የሆነች ጀዝባ ነገር ነች😂😂😂

  • @ينمب
    @ينمب 2 дня назад

    ወይ መግደል መለያየት እያለ ምን አይነቷ ደነዝ ነች አቶ ደረጀ ነፍስህን ይማረዉ

  • @NuritNurit-c2t
    @NuritNurit-c2t 2 дня назад

    አሚንንን

  • @zainba6421
    @zainba6421 2 дня назад +2

    ኧረ የቲና ቀሊት ይውጣ አሁንሰ ሰለቸን 😢😢😢😢

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 2 дня назад +4

    Elikunu resawon awtitew lela bot bikebrut 😢yishal neber

  • @SemiraSeman-e5c
    @SemiraSeman-e5c 2 дня назад

    Yetezaza film

  • @HayatDemeke-p2d
    @HayatDemeke-p2d 2 дня назад +3

    አላህ ከክፉነገር ይጠብቀን ያረብ ጉሉ አሚንንንንን

  • @ZAhra-n8r6l
    @ZAhra-n8r6l 2 дня назад +6

    በሰውግፍየሰራአይጠቀምም

    • @አልሀምድሊላህ
      @አልሀምድሊላህ 2 дня назад +1

      እውነት ነው ዩድትና ቲና የጃቸውን ሊያገኙ ነው እሠይይይይይይይይ በጣም ደሥ ይላል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NejatNeju-b3b
    @NejatNeju-b3b 2 дня назад +2

    እኔ ግን ባሏን መግደሏን ሳያስን በሰራተኛዋ የምትመራዉ ነገር

  • @VgFf-v4d
    @VgFf-v4d 2 дня назад

    የልጆቹ እናት ና ሰረ ምንም አቅም ዬለቸዉም

  • @bintyesuf1725
    @bintyesuf1725 2 дня назад

    ምን እየተማርኩ ነው ግን ይከን ድራማ የማየው😅

  • @MdMizan-f5o9s
    @MdMizan-f5o9s 2 дня назад +1

    23ነኝ🙈🤣🤣

  • @zed9651
    @zed9651 2 дня назад +1

    ባሏን የገደለችዉ ሴትዮ አግባብ አዴለም በሰላም መለያየት እያለ ይደብራን

    • @ግዜለኩሉጩና
      @ግዜለኩሉጩና 2 дня назад +2

      እሱም ገሉዋት ነበር አልቀበራትም እንጂ ትዳር ላይ መማገጥ ከሞትም ሞት ነው

  • @ብሯ-w5k
    @ብሯ-w5k 2 дня назад

    በጣም ደባሪ ነው መፋታት እያለ

  • @BetiEdnrs
    @BetiEdnrs 2 дня назад

    27 😮😮😮katay

  • @ksaksa6313
    @ksaksa6313 2 дня назад

    ዛሬ ከፍቶ ኛል😢😢😢😢

    • @Semira-u8h
      @Semira-u8h 2 дня назад

      እኔን ይክፋኝ የኔ ማር

  • @BarukeeMorokee
    @BarukeeMorokee 2 дня назад +1

    😅😂😂😢😢🎉🎉😊😊

  • @MihretSefu
    @MihretSefu 2 дня назад +2

    ትና ስረሽ ተገለጠ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 2 дня назад

    መጨረሻ ላይ ሀይሉ መጣ መሰለኝ ግን አለቀ

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 2 дня назад +2

    ሀይሉ መጣ የምር😂😂😂

  • @zed8332
    @zed8332 2 дня назад

    ትናአሁን ጓድሽ ፈላ🙉🙉😂😂

  • @SerkieDemile
    @SerkieDemile 2 дня назад +1

    ኤጭ ተዘላዘለ ይህ ፊልም አቦ ቋጩት ተለ 😢

  • @hanakumalu7724
    @hanakumalu7724 2 дня назад

    Tina 😂😂😂😂

  • @itisme-n4i
    @itisme-n4i 2 дня назад

    የደረጄ ልጆች ሲያሳዝኑ

  • @SarahBerehan
    @SarahBerehan 2 дня назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @MahamadAbdela-ef8mf
    @MahamadAbdela-ef8mf 2 дня назад

    Ye dereje mest tewenawn mnm alchalechem

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h 2 дня назад

    አይ ሴት ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ ይዛዉ ይቅርታ ለምን ገደል አይገቦም አይ ቲና

  • @AmenAmen-x6e
    @AmenAmen-x6e 2 дня назад

    የተዋህዶ ልጆች የመዳም ቅመምች እየገባቹ አበረታታኝ ሰስክራይብ አደረገኝ 😢😢😢

    • @Salam-st9ig
      @Salam-st9ig 2 дня назад +1

      ❤❤❤❤👍🏻👍🏻

  • @ShadhaHasen-mr8vt
    @ShadhaHasen-mr8vt 2 дня назад

    ሀይሉ ሞኙ መጣ አልሞተም😊

  • @Naema-y8l
    @Naema-y8l 2 дня назад +2

    አራተኛ ነኝ ❤❤

  • @MahiQueen-l2y
    @MahiQueen-l2y 2 дня назад +4

    እንደማመር 🎉❤

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 2 дня назад +4

    ለምን ትሮጣለቹ ቀስ በሉ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 2 дня назад

    የወዲት ቤትሽ ክፍትነውደ😢

  • @Marym-y5j
    @Marym-y5j 2 дня назад

    gif yemesara sawu macarashawu machem xuru hay honim😮😮😮😮😮😮😮

  • @SumayahSum
    @SumayahSum 2 дня назад +1

    🎉🎉

  • @JahahHahaha-n5b
    @JahahHahaha-n5b 2 дня назад

    91ነኝ😢😂😂

  • @MelatMelat-g2d
    @MelatMelat-g2d 2 дня назад

    ሀይሉ አልሞተም😂

  • @MSR-l6x
    @MSR-l6x 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetiEdnrs
    @BetiEdnrs 2 дня назад

    😮😮😮😮

  • @tegeayele54
    @tegeayele54 2 дня назад

    አንድ ብቃት የለው ሰው የለም እንቅልፋም ሁለ 😂

  • @aybyou
    @aybyou 2 дня назад

    ዘውዲቱ ተብዬዋ፦ ከመቼ ወዲህ ነው ሴት ሲጣራ አቤት የሚባለው? 🤔

  • @MoustfaMasry
    @MoustfaMasry 2 дня назад

    😢😢😢😢

  • @selam-nn8er
    @selam-nn8er 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 2 дня назад +1

    Tina majnuna😂😂

  • @علمعلي-ص3ص
    @علمعلي-ص3ص 2 дня назад

    ሥወዳችሁ ላይክ አርጉኝ

  • @اماس
    @اماس 2 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 2 дня назад +1

    9:24 9:26 9:31 😢

  • @hmkl2789
    @hmkl2789 2 дня назад

    ❤🎉🎉🎉

  • @KhadijaTajuu-e3l
    @KhadijaTajuu-e3l 2 дня назад +4

    😂😂😂😂 Sidistegna nagn

  • @MeriObakar
    @MeriObakar 2 дня назад +1

    part 27

  • @EmanSeid-eg9ck
    @EmanSeid-eg9ck 2 дня назад

    አታዛዙት ጨርሱት

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 2 дня назад +4

    8

  • @joteworku2649
    @joteworku2649 2 дня назад +2

    Demse yelewum

  • @Sahada1122
    @Sahada1122 2 дня назад

    😂😂😂😂❤❤❤

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 2 дня назад

    እቅልፉ የሆነ ድራማአ 😂😂

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 2 дня назад

    😂😂😂😂😂😂🤣🤣😳😳