እንቁጣጣሸን በካናዳ HANNA YOHANNES

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 337

  • @MenederinAlemu
    @MenederinAlemu Месяц назад +32

    ታድላችሁ ንፁህ የሆነችውን ሀገሬን በእናንተ ቤት አየኋት በጣም ደስ አለኝ ደግሞም አልቅሻለሁ ተባረኩልኝ ሀኒቾ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅሽ የኔ ጨዋ

  • @tirufatworku3356
    @tirufatworku3356 Месяц назад +21

    ሃንዬ ትክክለኛ እንግዶች አቀረብሽልን ። ግሩም ቤተሰብ ከራሳቸው አልፈው ለሌላው የሚተርፉ ናቸዉ ። ሰይፈ ልጆቻችንን በማስተማር ደከመኝ ጊዜ የለኝም ሳይል ለአመታት ተግቶ አያስተማረ ያለ ወንድማችን ነው፡፡ ቤተክርስቲያችን ስትሰራ ስራውን እየተወ በሙያው ያገለገለ የቤተክርስቲያናችን አይን ከሚባሉት አገልጋዮች አንዱ ነው ። ወዴም እንደዚያው ። ልጆቻቸው ለታናናሾቻቸው አርአያ መሆን የሚችሉ በስነምግባር የታነፁ ናቸው ። እግዚ አብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርልን ! በጣም እናመሰግናለን ሃንዬ መልካም አዲስ አመት !

    • @ritah7583
      @ritah7583 Месяц назад

      ሀንዬ እንዴት የሚያምሩ ቤተሰቦችን አቀረብሽልን መቻቻል ትእግስት አንድ በአንድ ተደግፎ ማለፍን ስታምሩ በነገራችን ላይ ሰይፈ አገርቤት ብዙ እንደማይናፍቅ የተናገረው እውነት እኮ ነው ውድዬን የመሰለ ከጨዋታዋ ከሳቃ እንዲህ ሞቅ ደመቅ እያደረገችለት እንዴት ይናፍቅ ???እግዚአብሔር ሁሌም እንዲህ ድምቅ ያድርጋችሁ ልዩ ናችሁ ውድ ሁሌም እኮራብሻለሁ ጀግና ሴት❤❤❤

  • @tesfayebogale6169
    @tesfayebogale6169 Месяц назад +8

    በጣም ህይወትን የሚሰጡ የሚያድሱ ቤተሰቦች በተለየ‍እ ግልጽነታቹ እግዝሐብሄር ይባርካቹ ። ሰይፈ ሰለትዳር እንዴት እንደሚኖር እና ስለ ልጅ አስተዳደግ በተለይ በ ቤተክርስትያን በኩል ትንሽ ሰአት ብታስተምር ብዙ ነፍስ ታድናለህ። እግዝሐብሄር ይባርካቹ የልጆቻቹን ወግ ማረግ ለማየት ያብቃቹ። ሀናም እግዝሐብሄር ይባርክሽ በአዲስ አመት ትክክለኛ ቤተሰብ ስላቀረብሽ ዘመንሽ ሁሉ ያማረ ይሁን ።❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Месяц назад +37

    ሀንዬ ከኢትዮጵያ ባትወጭ ደስ ባለኝ ነበተለይ ጃንሜዳ ዕንደዛ ቆሽሾ ለጥምቀት ያፀዳሽውን አረሳም ግን እግዚአብሔር እንኳን ለካናዳ ምድር አበቃሽ እውነት የሚሰራበት ሀገር በእምነት በበሀልሽ ተከብረሽ ተመስግነሽ ለመኖር ያብቃሽ እሙዬን ለዩቲዩብ ያበቃሽ ጀግና ነሽ እድልን ሰላም በይልኝ እኔም በስደት ነኝ❤❤❤❤❤

    • @Trsittube
      @Trsittube Месяц назад +1

      እዴ እና አትመለስም ማለት ነው ?
      የኔ ውድ እንዴት እንደምወዳት እኮ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Месяц назад

      ትክክል❤❤❤❤❤

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq Месяц назад +2

      ሁሉም ሰዉ መዉጫ ቢያገኝ በአሁኑ ስአት ኢትዮጵያ ዬ ብሎ የማይወ ጣ ሰዉ ምን ያህሉ ነው ?ቢመችማ ማን እንደሀገር ግን ሀኒ ዬ እንኳን በሰላም ወጣሽ በሄድሽበት ሁሉ ግን የሀገሬ ምልክት ትሆኛለሽ እና በርች

  • @BuziyeIrigebusiBuze
    @BuziyeIrigebusiBuze Месяц назад +9

    ስለ እናንተ ለመናገር ቃል ያንሰኛል እግዚአብሔር በናንተ ላይ አድሮ ድንቅ አድርጎልኛል ፤በእውነት እጅግ መልካም ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ፤ሐኒ አቤል ተባረኩ ትልቅ ደረጃ ላይ ድረሱልኝ፤ሐና ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @ababa780
    @ababa780 Месяц назад +10

    ሀኒየ ይህን ማየት ነበር የናፈቀኝ ።ስወድሽ❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Месяц назад +78

    የኛ ልጆች ይችን ፍልቅልቅ እህታችንን እናበረታታት ስት ለፍተዋል ቤዛውይት መስፍንና ሀና ይሀንስ❤❤❤❤ሁሌም ሳይሽ እባየ ይቀድማል ሀንቾ የኔፍልቅልቅ ባለውለታችን ነሽ ባርነትን ተጸይፍሽ የተሰደድሽ ነሽ😢😢😢

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit Месяц назад +5

      በትክክል ቸም አትረሳ ሀኒ😢😢የኔ ጀግና እህት ❤❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Месяц назад +2

      ተጋሩም የርግማን መአት ያወርዱባታል😅😅😅😅😅

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit Месяц назад +5

      @@Yeshi987 ምናባታቸው ሊያመጡ ምድረ አናሳ 👿👿

    • @marthaabraham3309
      @marthaabraham3309 Месяц назад +1

      ❤❤❤

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz Месяц назад +5

      እሰይ ለካ እንዲ ሰው ኣለ ይሄን የሚገነዘብ! እኔ ሁሌም ነው በሁለቱ የምኮራው! ለራሳቸው ክብር ያላቸው ጀግና ቤተሰብ ያሳደጋቸው ናቸው!

  • @matilove3643
    @matilove3643 Месяц назад +9

    ሀንዬ የኔ ቆንጆ በሄድሽበት ድምቀት ያለሽ ውብ ሴት ኑሪልን

  • @ብሥራት
    @ብሥራት Месяц назад +14

    እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ❤ ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን

  • @sartt3754
    @sartt3754 Месяц назад +5

    እንኳን አደረሳችሁ. ሀንየ ሰደት ወጣት ሁሉም. ለበጎ ነዉ. ደስ የሚሉ በተሰቦቺ. ልጆቹ በዚህ መልኩ አንተ ማሳደግ. ጀግና አባትና ጀግና እናትጰናቺሁ. ዝማሬ መለከት ያሰማልን. በቤቱ ያፅናሺ ፍፃሜሺን ያሳምረዉ❤❤❤❤❤

  • @NazrawitDesalegn-p6i
    @NazrawitDesalegn-p6i Месяц назад +1

    ውድዬ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ለሌሎች አስተማሪ የሆነ የቤተሰብ ፕሮግራም ነው ። ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ፣ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑራችሁ።

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Месяц назад +9

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹው ደስ የምትሉ እናትና አባቴ አለማቸዉን ያሳያቹው አሜን❤❤❤❤

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Месяц назад +4

    ሐንዬ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ፡፡ ደስ የሚሉ ቤተሰቦችን ነው ያቀረብሽልን፡፡ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ፡፡ እዉነት ነው የሀገራችን ሠላም ከምንም በላይ ያሳስበናል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአሥራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስቢአት፡፡

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 Месяц назад +2

    ምን አይነት መመረጥ ነው በቤቱ ያፅናችሁ እስከ መጨረሻው ደስ ሚል ፋምሊ ሀንዬ እንወድሻለን ኘሮግራሞችሽ አስተማሪ አዝናኝ ነቸው በርችልን❤

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ Месяц назад +16

    በጣም ምርጥ ባለትዳሮች ናቸው የታመመ የሚጠይቁ በውነት ባለውለታዬ ናችሁ ክበሩልኝ

  • @aemeroalemu9715
    @aemeroalemu9715 Месяц назад +2

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ደስ ይላል ቀጥይበት ሐንቾ!!!

  • @hellenabraha5786
    @hellenabraha5786 Месяц назад +2

    ወይኔ ውድዬና ሰይፍዬ ስለኛና ስለናን ተ ቤተሰባዊ የ 20 አመት ጓደኝነት ማንም እማያገኘው እድል ነው ይህንን ቆንጆ ባህሪያችሁን እግዚያብሔር አይቀይርባችሁ መልካም አዲስ አመት እወዳችኃለሁ፣

  • @AmenoNati
    @AmenoNati Месяц назад +1

    ሀኒ በጣም የምወድች አሁን ደሞ ለስንት አመት የናፈኩትን የሰንበት ት/ቤት ወንድሜ ሰይፍዬን በዚህ ደስ በሚል ሁኔታ ከነቤተሱቡ ስላሳየሽኝ በጣም ነው የማመሰግንሽ ለሁላችንም መልካም በአል ይሁንልን 🎉🎉🎉🎉

  • @habtamugutema7017
    @habtamugutema7017 Месяц назад +3

    ትግስት ባሸገር ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል መልካም አዲስ አመት ይሁንላችው ለሁላችውም🎉

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Месяц назад +6

    ሀኒ ካናዳ ገባሽ እንዴ እውይ የእኔ እናት ለምን ግን ብቻ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
    መልካም አዲስ አመት❤❤❤❤

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 Месяц назад +4

    ሀንዬ ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ለአዲሱ ዘመን አደረሰሽ አንኳንም ወደ ሁለተኛው አገራችን ካናዳ በሰላም መጣሽ እንግዲህ ካናዳ ሰፊ አገር ነች እና በካልጋሪ ብቻ ተወስነሽ አትቅሪ ወደ ሌሎች ከተማም ወደኛም ወደ ማኒቶባም የፍቅር ከተማ ነች እና ስራሽን በደንብ ሰፋ አድርገሽ ዙር ዙር በይበት በጣም አድናቂሽ ነኝ ሀንዬ በአገሯ እና በእምነቷ ቀለድ የለም ወደ እኛ እስከምትመጪ ድረስ አምላክ በሰላም ያገናኘን

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 Месяц назад +2

    ሀንቾ እንደዚህ መልካም ስነምግባር ያላቸውን ቤተሰቦች ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን። መልካም አድስ ዘመን ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ተባረኩ❤🙏

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 Месяц назад +9

    ሃኒቾ ኢትዮጵያ በነበርሽ ሰአት አሜሪካን አገር ብኖርም ተከታታይሽና አድናቂሽ ነበርኩ!የድሮ ሳቅሽ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል! ኢንተርቪው ማድረግ ስለጀመርሽም ደስብሎኛል ቀጥይበት የኔ ቆንጆ ይመችሽ! 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @jesusismysaviour8611
    @jesusismysaviour8611 Месяц назад +17

    The best husband God bless him and his family 🙏🙌❤️

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy Месяц назад +8

    ሀንየ ፋልቅልቅ ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት❤

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu9830 Месяц назад +3

    ሀኒቾ እንኳን አደረሳችሁ ጥፍት ያልሽው ለካ የካናዳ ሰው ሆነሽ ነው ዋናው ነገር ይመችሽ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    ሀኒ ይሄን ሳቅሽን ማይት እንዴት እንደናፈቀኝ የኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ🎉🎉🎉

  • @meronnahom8689
    @meronnahom8689 Месяц назад +1

    ምርጥ ባለትዳሮች ለሰው ሁሉ ተምሳሌት የሚሆኑ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦቼ እወዳችኋለሁ ሀኒዬ የኔ ልጅ እድግ በይልኝ እግዚአብሔር ለበለጠ ማዕረግ ያብቃሽ ሁላችሁንም እኳን ለ 2017 አመት አደረሳችሁ

  • @awegaweg7406
    @awegaweg7406 Месяц назад +3

    ሃኔ የኔ ፍልቅልል እንኳን አደረሰሽ ስላዬውሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤ካገር ባትወጭ ደስ ይል ነበር❤🎉🎉

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Месяц назад +6

    ሀንዬ እንዃን ካናዳ በሠላም መጣሽ በጣም ነው የምወድሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @tsehaibereket4965
    @tsehaibereket4965 Месяц назад +3

    We need million of you , you are the habesh ethio eritre pride

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Месяц назад +5

    ፈልጌ ፊልጌ ደእና የባዕል ፕሮግራም አገኘው.. ሀኒቾ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ!!❤❤

  • @zoma663
    @zoma663 Месяц назад +2

    ሐኒቾ የእኛ ፋንድሻ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መልካም አዲስ አመት ላንች እና ለቤተሰብሽ እህቴ👏

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Месяц назад +10

    ሀኒ፡የኔ፡ቀውጢ፡እንኳን፡አደረሰሺ❤

  • @fekertilahun5529
    @fekertilahun5529 Месяц назад +3

    የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤ ሀንቾ ሁሉም ነገር ያምርብሻል

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k Месяц назад +6

    ሀንቾ የኔ ፈልቅልቅ ሁለየም ሳቂልኝ ሰወድሺ❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Месяц назад +1

    ዋውው ታድለው እርጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው😍😍ሀኒየ እንኳን አደርሳችሁ😘😘😘🙏

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 Месяц назад +4

    ሃንዬ በጣም ከስተሻል ተስማምቶሻል። እንኳን አደረሰሽ።

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D Месяц назад +3

    ህናዬ ሳቅሽን ስውደው መልካም እዲስ አመት ይሁናችሁ

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 Месяц назад +5

    ሃኒ እንኳን አደረሰሽ እናመሰግናለን ።ሰይፍ ውዴ(ብርቅነሽ) ስለየኋችሁ ደስ ብሎኛል።ሰይፉዬ ግን ስትገናኙ ምነው ባንፉን ዘልከው በነገራች ላይ ውዴ የትዳር ሰው ነች አሁንም እድሜ ጤና ይስጣችሁ።
    ሃኒ በቀጣይ የረዴትን እናት አባት ማለት ከተማና ገበያነሽን (ገቡን) አቅርቢልን
    እናመሰግናለን በርች ።❤

  • @bezaadmasu3012
    @bezaadmasu3012 Месяц назад +3

    ሀንዬ ቆንጆ የልጅነት ጔዴ እንኴን በሰላም መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ አንድ ቀን እንገናኛለን❤

  • @zenashlemma5037
    @zenashlemma5037 Месяц назад +5

    የለም ሰላም ቢሆን ማንም ሰው ከሀገሩ የሚወጣ አልነበረም ሰላሙ ጠፋ ቡርቺ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ

  • @tolosagemech1063
    @tolosagemech1063 Месяц назад +3

    እሰይ ሐንዬ ደስ ነው ያለኝ ስራሽን እዚሁ ስለቀጠልሽ የኔ ውድ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Месяц назад +1

    ሃኒዬ የኔ እህት እንኳን አደረሰሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከነልጅሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ሃኒዬ የኔ ፍልቅልቅ❤🎉🎉

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Месяц назад +3

    ሴት ልጆች አባታቸውን በጣም ይወዳሉ ምክንያቱም የውጭ አገር አባቶ በተለይ ሴት ልጆቻቸውን በጣም ያግዛሉ .. እውነት ነው ሀንዬ እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም ...👌🙏

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Месяц назад +1

    በጣም ነው ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እመብርሀን ከክፋ ነገር ትጠብቃችሁ ልጆቻችሁ ለቁምነገር ታብቃላችሁ❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @ruthcobbs445
    @ruthcobbs445 Месяц назад +2

    ሀንእዬ እኳን ለአዲስ አመት አደተሰሽ ከነ ቤተሰቦችህ የኔ ፍልቅልቅ ቆንጆ ኸ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Месяц назад +4

    ሀኒየ የኔ ጀግና እህት በርችልኝ የአማራ ባለውሉታ ነሽ መቸም አንረሳውም ውለታሽን የኔ ውድ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ 💖💖💖💜💜💜💝💝💝💝💐💐💐💐😘😘😘😘

  • @abelb5604
    @abelb5604 Месяц назад +1

    ሃንየ አንኳን ደና መጣሺ በይ ከሩቁ ከማየት መጠን ኑሮችን ስላየሺው ደረሰ ብሎኛል ያቀረበብሻቸው ቤተሰቦች በጣም ደስ የሚሉ ናቸው እነኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ❤❤❤

  • @legaworkkebede945
    @legaworkkebede945 Месяц назад +5

    So beautiful family God bless you all❤

  • @yordanosdessalegn6764
    @yordanosdessalegn6764 Месяц назад +1

    ዉድዬ በጣም የሚያምር ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርክልሽ ።ልጆችሽንም በፀጋ ኧና በሞገስ ያሳድግልሽ እናንተንም እንዲሁ በፍቅር በሰላም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ።

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Месяц назад +1

    ሀኒ እንኳን አደረሰሽ 🌻🌼🌻ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ መልካም አዲስ አመት🌻🌼🌻🌼

  • @ruthcobbs445
    @ruthcobbs445 Месяц назад +2

    ሀንእዬ እኳን ለአዲስ አመት አደተሰሽ ከነ ቤተሰቦችህ የኔ ፍልቅልቅ ቆንጆ ኸ
    በጣም ደስ የሚል ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @abebetilahun4545
    @abebetilahun4545 Месяц назад +3

    ዋው ምርጥ ስራ። ከፍ አርገሽ አመጣሽው‼️🙏

  • @zenashlemma5037
    @zenashlemma5037 Месяц назад +5

    ሀንዬ እንካን በሰላም ወደካናዳ መጣሽ እስከ መጨረሻው ነው የመጣሽው እንደ አገር የሚሆን

  • @ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና

    😢😢ሀንዬ የነ ቆጆ በርቺ እንወድሻለን ሁሉም በጊዜ ነው አይዞን ❤❤❤

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 Месяц назад +2

    Beautiful Hanie, My Gojjam sister ❤❤, Happy New Year 🎆🎈🎊

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    የሚገርም ቤተሰብ ዋዉዉዉ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ሀኒቾቾ😮😮😮❤❤❤

  • @natsnetkahsay7854
    @natsnetkahsay7854 Месяц назад +1

    Wow amazing programm wedye assey I like somuch keep it up your life & also God bless u alot with your family. God with be u for ever

  • @SenaitGhebrelul
    @SenaitGhebrelul Месяц назад +1

    ኣልቅሰሽ ኣለቀስክኝ ወድየ ነኔ ዉድ እህቴ ተባረክልኝ የኔ ብርታት የኒ ሞዴል የኔ እህት

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Месяц назад +1

    Beautiful momentous with beautiful family!! Thank you for sharing with your viewers Hancho!🙏😍❤️🇧🇯

  • @Belen-k9s
    @Belen-k9s Месяц назад +7

    I love this family so much. They are the most precious family ever. I have known them for 20 years.

  • @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
    @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec Месяц назад

    የኔ ጀግና ሀንዬዋ በርችልን።

  • @josephsaid3395
    @josephsaid3395 Месяц назад +1

    ውድዬ ከካልጋሪ በጣም እማከብራችሁ ትሁትና ደስ የምትሉኝ ቤተሰቦች ናችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤️ በጣም የተባረኩ ልጆች ናቸው ያሏችሁ ለወግ ማእረግ ያብቃላችሁ!!ቀሪ ዘመናችሁን ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏🏾🙏🏾❤️

  • @ngstiayalew752
    @ngstiayalew752 Месяц назад +1

    ሃንዬ እንኳን አደረሰሸ እንቁጣጣሽ ስለየሁሸ ደሰ ብሎኝል እንኳን የካናዳሰው ሆንሸ ከናዳ በሰለም ትቀበለሽ የኔ ቅንጆ ሃንዬ ከአውስትራሊያ አደናቂሽ ነኝ ከአርቲስቶነተሽ አሰከ እቢሰ ሰቀጠል አሁን ኤሰከ አለሽበት ደረሰ ተከታታየሸ ነኘ ሃናቾ

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 Месяц назад +2

    ሠላምዬ የኔ ውድ አለሽልኝ ወይ መድሃኒአለም ሥራሽን ይባርከው ከሚዲያ የት ጠፋሽ እያልኩ ነበር ይህንን ቤተሠብ እግዚአብሔ ይባርከው ።

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ Месяц назад +5

    ሀኒቾ የኔ ማር እንኳን አደረሰሸ አደረሰን ለአዲስ ዓመት

  • @emebetb4249
    @emebetb4249 Месяц назад +4

    Dear Wedeye and Seyefe, your family is truly beautiful. May you continue to be blessed. Much love!

  • @tekuameworksergut4162
    @tekuameworksergut4162 Месяц назад +5

    እንኳን አደረሳችኡ ወገኖቼ ስታምሩ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Месяц назад +5

    ሀንዬ የኔ ፈንድሻ እንካን አደረሳችው ስታምሩ እልል🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤️❤️❤️❤️❤️ያመት ሰው ይበለን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Месяц назад +3

    ሀንዬ በጥሩ ስራ ብቅ አልሽልን በርቺ እማ❤

  • @meseretteshome3161
    @meseretteshome3161 Месяц назад +1

    Hanye enquwan aderesachihu yekedane meheret mabertgnayen ke 20 amen behala bachi perogeram selayehat betam des belognal

  • @habeshayagereleje3755
    @habeshayagereleje3755 Месяц назад +1

    ተወዳጅ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ

  • @zgetahun
    @zgetahun Месяц назад +1

    Thanks Hancho. We thank God for bringing you to 🇨🇦 Canada Toronto lives you too

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Месяц назад +8

    ሀንዬ የኔ ንግስት 👸🦋 የኔ ቅን እኳን አደረሰሽ የሳቄ ምጭ ውድድ ነው የማረግሽ💋💋💋

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 Месяц назад +4

    ሀንቾ ውዴ እንኳን አደረሰሺ እማ❤❤❤❤❤❤

  • @alemtolcha506
    @alemtolcha506 Месяц назад +2

    Betam arife progeram new haneya bezehu keteyebete tebarek,

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Месяц назад +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ስታምሩ❤️🙏እንኳን አደረሳችሁ

  • @debreworkberhanu8089
    @debreworkberhanu8089 Месяц назад +1

    Yen wedoche Safey Wedey btam nawe yamwedachu kebarulegn Safey ysedet gwade tilek sawe zamenachu yebarek ❤🎉

  • @hanabisetegn6008
    @hanabisetegn6008 Месяц назад +1

    Betam mert program new hanicho demket nesh seftrish ❤

  • @MG-st9kd
    @MG-st9kd Месяц назад +2

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Месяц назад

    እንኳን አደረሳችሁ ሀኒዮ ሰለይሁሸ በጣም ደሰ ብሎኘል💞💞💞🙏🙏🙏

  • @igo1071
    @igo1071 Месяц назад

    🙏💚💛❤️🙏እናመስግናለን ሀንዬ በእውነት ክብር, ግብርገብነት,ፍቅር, ኢትዮጵያዊነት እዚህ ቤት የእግዚአብሔር ገጸ በረከት አለ::🙏❤️🙏መልካም አዲስ አመት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aberrachibssa7923
    @aberrachibssa7923 Месяц назад

    እኔም በግል የማዉቃቸዉ ሰዎች ናቸዉ በጣም የተመሰገኑ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Месяц назад +3

    የያሬድ ውብ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሽ 👏👏👏🤲🤲🤲እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ታደላችሁ

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Месяц назад +3

    እንኩዋን አደረሳችሁ የሃኒ ቤተሰቦች 🌼🌼🌼 በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ : በተለይ ሰይፉ የተናገረው መጀመርያ እግዚአብሔር መፍራት ነው እሱ ውስጥ ካለ የሚመጣውን ሁሉ ያልፋል : አሁንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እስከንልጆቻችሁ ይስጥልን 🙏🏽

  • @HirutHmicheal
    @HirutHmicheal Месяц назад +1

    ውድዬ እህቴ በጣም ነው የምታምሩት አዲሱ ዓመት የሰላም፣የጤና፣የአብሮነት ዓመት ይሁንላችሁ። ልዑል እግዚአብሔር መላው ቤተሰሰብሽን ይባርክልሽ!!!

  • @sss-tx1qp
    @sss-tx1qp Месяц назад +2

    ሀንዬዬዬዬዬ የኔ ደርባባ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አደረሰሽ።

  • @Iamexalted
    @Iamexalted Месяц назад

    I never enjoyed family interview like this ... best father and mother and whole family. God Bless ya'll !!! happy new year.

  • @tsionlegese5638
    @tsionlegese5638 Месяц назад +3

    wedeye Sife hani Abeloo Happy new year l am so happy very beautiful family Wedeyee yene konjoo endet endemetameru God blessed you ❤️

  • @fekadugobe-m8k
    @fekadugobe-m8k Месяц назад

    በጣም የሚገርም ስራ ሀንቾ ሁፍ ይረብሻል ሀገሪችን ሰላም ያድርግልን የሚለው ነገር ሁሌም ከአንደበትሽ የማይጠፋው ነገር 👍👍👍

  • @darutesfaye8597
    @darutesfaye8597 8 дней назад

    Wedeye betam dese telalchu fetari keri zemenachun be fiker yanurachu ❤

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 Месяц назад +1

    ሀኒዬ እንኳን አደረሰሽ። መልካም ቤተሰቦች ነው ያቀረብሽው አገራቸውን የሚወዱ ልጆቻቸውን በሀይማኖታዊ ስርዓት ያሳደጉ። ኢትዮጵያ ያሉ ወላጆች እኮ English language ሲያወሩ ተደስተው አማርኛ ወይም የሀገር ውስጥ ቋንቋው ባለመናገራቸው እንደ ስልጣኔ እየቆጠሩ ነው ያሉት።

  • @genetmekuria9045
    @genetmekuria9045 Месяц назад

    ሐንቾ በጣም ደስ የሜል ዝግጅ ነው ሳላውቃችሁ አብሬ ነው ያለቀስሁት
    very lovely family ❤

  • @WagayeArage
    @WagayeArage Месяц назад +1

    ሀኒችዬ ሁሉም መልካም ነገር ይገባሻል ውዷ መልካም አድስ አመት 🎉❤❤

  • @TeshomeKassahun-e8k
    @TeshomeKassahun-e8k Месяц назад +7

    አንኮን ለዚህ አበቃችሁ ጤና ይሰጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Месяц назад +1

    ልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልል ዘማሪ መልክት ያሰመልን 🎉🎉

  • @rutahagos1514
    @rutahagos1514 Месяц назад +2

    🎉🎉🎉Always I'm proud of u 💓 Sweetheart 👑♥️♥️GBU 🙏🏻welcome to Canada 🇨🇦 ✌️

  • @ephrataadamu9226
    @ephrataadamu9226 Месяц назад

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው።
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።