Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እረ ብሮ ቶሎቶሎልቀቅ የምታነሳቸው ሀሳቦች ለብዙ ሰዎች ይጠቅማሉ 🙏🙏
Thank you memher
በጣም ጠፍተሀል ቶሎ ቶሎ ልቀቅ እናመሠግናለን
ሀሣቦችህ ተሰምተው አይጠገቡም እውነት በጣም ደሥ ይላል አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉
Thanks
እመስግናለው እራሴን እየለወጥኩበት ነው
Ameseginalew betam Fetari edime ena tena yistik
Thanks bro.
Thank you for your priceless wiling. ❤
wisJoy በጣም ጠቃሚ ነገሮችን እያጋራህን ነዉ ግን አዳዲስ ስራዎችንም ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን...በርታልን::
Sweet
❤❤❤
Beautiful ❤️
🙏
Thank you so much
Well come back tefah eko
Betam Tru new gn bzuwochu dmtsh zktegna new. Tnsh keff
Batme taftkle bro Kant bezo entbkalne
ሰላም እንዴት ነህ በጣም ነው ማደንቅህ ለወጣት ሁሉ በጣም ጠቃሚ ሰው ነህ እኔ ምልክ ከልጅነት ትራውማ የምንወጣበት መንገድ እና አደራረግ vido ብትሰራልን እባክህ bro በተረፈ በርታ
አንዳዴ ከቁጥጥር ውጪ በሆነ መንገድ ተደራራቢ ችግሮች እዳዎች ፈተናዎች ውስጥ እንገባለን በእኛ ላይ ሁሉም ያደመ እስኪመስል ድረስ ስራ ይጠፋል ገቢ በሌለበት የሚመጡ ወጪዎች እዳዎች የሰዎች መቀየር መግቢያ መውጫ ማጣት ሁሉም ወቃሽ ነገር ፈላጊ ሲሆን አንድ እንኳ ሚረዳን ሰው ማጣት ከዛም ፍርሀትና ጭንቀት የእኛ መኖሪያ ማደሪያ መሆን ተስፋ መቁረጥ መኖርን መጥላት ከወራት በፊት የነበረኝ ሁሉ ስራና ገንዘብ ድራሻቸው ጠፍተው ሁሉም ነገሮቼ በማላውቀው ሁኔታ በ0000 ሲባዛ ግራ ግብት ይላል በዛ ላይ ህፃናት ልጆች ይዘህ የምግብ አስፔዛ እስከ ማጣት ቆይ እንደኔ አይነት ፈተና የሚገጥመው ይኖር ይሆን መፍተሄውስ?
አንዳንዴ ሁኔታዎች ሁሉ ሲጠሙ አእምሮአችን ከአቅሙ በላይ ሲሆን ምንም መፍትሄ አይታየንም የሚያልፍ አይመስለንም ሰለዚሀ በተቻለን መጠን ማድረግ ያለብን አሁን ላይ ብቻ ማድረግ የምንችለው ላይ በሙሉ ልብ በማተኮር ሁኔታዎች ቀስ በቀስ እንደሚቀየሩ በማወቅ የመጡትን ሁሉ እንዳመጣጣቸው ከማስተናገድ ውጪ ሌላ የምናደርገው ነገር እንዳለ እንደማይጠቅመን ለማወቅ መሞከር። በጣም ወሳኙ ነገር በጊዜ ም/ክ እንደሚያልፉ መፍትሄ ማግኘታችን እንደማይቀር ማወቅ ነው።
ወንድሜ ባክህ ስለ ቻክራዎች ሜድተሽን ሥራልን
Instead
ene yanten srawoch befor 3 years esema nbr ahun degmo dawnload adrge eyesemawachew nw 65 video+ lmn? ejig btm practical yehone ngr slemtanesa nw comment review lemtaregu endene btadergu tru yimeslgnal JO btm tnx