I totally agree with what you said, but most of us who inherited property from our forefathers in the Piazza area are long gone. We lost most of those properties 10+ years ago, and those who are still living there are not sure where they came from. I can guarantee you that not many people claim to be there lived longer than woyane time.
የተወደድክ ኡስታዝ ጀማል በሽር ቦሌ ላይ ዛሬ አይቼህ ከአዲስአበባም ሆኖ ነው እንዴ በየቀኑ ግብጽን የሚቀጠቅጠው ብዬ ተገረምኩ ! ብቻ ለመጀመሪያ ጊዜ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ! ተባረክ !
በርቱልን❤❤❤❤
Thank you #Kings_of_Abbay
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ !
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
በጣም ውድ ነው ማንም አይገዛቹም በዚህ ዋጋ ሰርታቹ ራሳችሁ ኑሩበት 😁
Amen 🙏🙏🙏🙏
As long as the savage Abiy Ahmed in breathing No peace, no trade, ..in Ethiopia
ቢያሳ ደጋሚ ለሽያጭ ወጣጭ የሚለውን ሳይ ፒያሳ ለየትኛው የውጭ አገር ባለሃብት ተሸጠጭ ደግሞ ብዬ ደንግጬ ነበር😅😅ግን ሳዳምጠው ጉዳዩ ሌላ ነው፣Mallሉ ደስ ይላል ፣ውጭ አገር ነው የሚመስለው ውስጡ፣ እኔ ይሄ ያረጀና የሚያስጠላ የድሮ የሚኒናክ ዘመን ቤቶችን እያፈረሱ ለባለሃብት መስጠቱ እኔ ተቃውሞ የለኝም፣ጥቅሙ ውበቱ ለሁላችን ኢትዮጵያውን ነው፣ግን ይህንን ደሃ ሕዝብ፣ የሚበላውና የሚጠጣው የሌለውን መካሻ ሳይሰጡ ወይም ሌላ ቤት ወይም መሬት ሚሪት ሳይሰጡ በጉልበት እያስነሱ መንገድ ላይ እንዲወድቁ ማድረግ እጅግ ግፍና የሚያሳዝን ነው፣ የዚህ ደሃ ሕዝብ እንባ በእግዚሃብሄር ዘንድ ዋጋ ያስከፍላል፣ ስለዚህ መንግስት፣ ቅን ልብ ሊኖረው ያስፈልጋል፣ መካሻ መስጠት አለበት፣ወይም ስፍራውን በነፃ የሚረከበው realstate,ወይም companyው እራሱ ለሚያስነሳቸው ሰዎች የሚቈቈሙበት ካሳ መስጠት አለበት ነው የምለው ፣ምን ይመድላችኃል?
🎉🎉🎉ገዢም ሻጭ ነገ ይህ መንግስት ሲወርድ ሁላችንም በገጀራ ቦታችንን እንወስዳለን እያወክ ግባበት ሁልህም 🎉🎉🎉🎉😢
ኢንሻ አሏህ አንደኛ ፍሎር ላይ ፈልጋለሁ
አላህ የሰከልህ
Sebatkilo. Taj., Taj Mehal.
ያሳዝናል የተነሱ ሰዎችን መልሰን ልናቋቁም ነው ትላለች አይናውጣ
ከውይይቱ እንደተረዳሁት በተቀበላችሁት ገንዘብ ነው ግንባታ የምታካሂዱት🤔🤔🤔
በዋሽንግተን ያሉ ቤቶች ሁሉ የአሜሪካን ጥቁሮች የቅድም አያቶች ቤት ነው ግን አሁንም እየተነሱና እየተሸጡ ናቸው፡ ባብዛኛው የገዙት ከሃያ አመት በፊትና በሁዋላ የገዙት ኢትዮጵያውያን ናቸው፡ የልጅ ልጆች ታድያ የት ገቡ ካልን አቅም እና ዝግጁነት አልነበራቸውም በአሁን ሰዓት ዲሲ እንደ አዲስ በዋሽንግተንያሉቤቶችሁሉየአሜሪካንጥቁሮችየቅድምአያቶችቤትነውግንአሁንምእየተነሱናእየተሸጡናቸው፡ባብዛኛውየገዙትከሃያአመትበፊትናበሁዋላየገዙትኢትዮጵያውያንናቸው፡የልጅልጆችታድያየትገቡካልንአቅምእናዝግጁነትአልነበራቸውምበአሁንሰዓትዲሲእንደአዲስእየተሰራ ነው፡ ማንም አገር ታደሰች የሚል የለም። ከኢትዮጵን ሌላ ማንም ፍርስራሽ ለምን ታደሰ ብሎ የሚያለቅስ የለም።
*ከዚህ ሁሉ በደል እና አረመኔነት በኋላ አብይ አህመድን እንደ ሃገር መሪ በመቁጠር ለሚያደርጋቸው ማንኛውም ነገሮች ድጋፍ የሚሰጥ ሰው: ባለጌ: አሳዳጊ የበደለው ሰው የሆነ ብቻ ነው::
ገባኝ የተፈናቀሉ ሰዎችን ቦታ ዎስደን ነው መንግስትን ደግፈን ነው ያገኘነው ነው
God bless you for your honest comment dear!❤ a lot of people say negative things about Peyasa!
በአማርኛ ጠየቀች አትፈላሰፍ ጠያቂዋ አማርኛ ተጠቃሚ ናት ግብፃዊ አደለችም ወሬ@@deehope9477
Yetefenakelu sewoch seda blew eyenoru new be desta .mikkegna neh
❤❤❤❤❤❤❤
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ኡኡኡኡኡ ያገር ያለህ አረብ ኢትዮጵያን ገዝቶ ጨረሰ !!!
አደኛ ፍሎር ላየ ጠብቁን
ዜጎችን ከአካባቢው ነቅሎ ለጥቂት ባላሀብት ማበልፅጊያ መጨረሻው ውድቀት ነው
እነዚህ ፊትለፊት ያሉ ናቸው አዲስ አበባ ለማን እንደሸጧት ህዝብ የማያውቅ ይመስለዋል ጀዝባ ሌባ የገዢው ደላሎች
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
20 kare meter 7 million rikash newu tilalachihu.
👍👍
አገር ስትቀየር ስታምር ደስ ይለናል ነገር ግን አገር አይናችን እያየ ነዋሪዋን ከአያት ቅድማያቱ የተወራረሰ የነበረውን መሬት አፈናቅሎ ነጥቆ ለማኝ አድርጎ መሸጥ ግፍ ነው ወላሒ ግፍ ነው ሀስቡን አላህ ወናእመል ወኪል
I totally agree with what you said, but most of us who inherited property from our forefathers in the Piazza area are long gone. We lost most of those properties 10+ years ago, and those who are still living there are not sure where they came from. I can guarantee you that not many people claim to be there lived longer than woyane time.
@abiyamberber8773 ለመመለስ ባልገደድም ሐበሻ ነኝ የፃፍኩት በአማርኛ ነው አትመፃደቁ ከግብፅ ጋር አይደለም የምትመላለሰው ።
ወሬ
ADWA 007., another day, another math.
Vila betoci kalu xokimuni keweledi nasa yhone kale
TAJ MALL PALESTINE KKK AY MUSLIMOCH TEGERMALACHU
Cute