ፋኖ ወደ አዲስአበባ የላከው የድርድር ሰነድ | ፕሬዝዳንቱ አብይ ጣልቃ እንዲገቡ ጠየቁ | የአማራው የድርድር ሰነድ ምን ይዟል? | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 51

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 17 дней назад +6

    ፕሮፌሰሮች በጣም መዋሸት ከጀመሩ አመታትን መቁጠር ጀምረዋል የትምህርት ሚኒስትሩንአታዩትም)))

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 17 дней назад +1

    ይሄ ሰውዬ አይመችም እኔ ብቻ ላውራ ነው የሚለው ::ምንም ክፍተት አብሮ ላለው ሰው አይሰጥም

  • @alemayehuhaimanot6364
    @alemayehuhaimanot6364 17 дней назад

    Wonderful insight. Thank you Sir. Amigo

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 17 дней назад +1

    አብይ መሉ ጦርነት በአማራና ኦሮሚያ ህዝብ ላይ ከፍቶ ምን አገራዊ ምክክር ይደረጋል? አብይ ከጦርነት ውጭ አይኖርም፤ እሱም በጦርነት ይጠፋል።

  • @SimegnKefelegn
    @SimegnKefelegn 17 дней назад +1

    You are very right

  • @melakumeharie5648
    @melakumeharie5648 17 дней назад +2

    በእስክድር የሚመራ የለም አትቀደድ

  • @Hamit-o1n
    @Hamit-o1n 17 дней назад +3

    ግሄ ሰውየ ትንተና ሲያ ቀርብ ኤርትራ ካላላ ፖለቲካ የተነተን ኣይ መስለውም ተፋታቸው እና የኢትዮ ፖለቲካ ኣስተካክክል

  • @AbrehamAbdu-f1h
    @AbrehamAbdu-f1h 17 дней назад +2

    እና ማንን ነው የምናም ነው ጦርነቱን ነው ያመነው ነው😂

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 17 дней назад +1

    እረ በህግ አምላክ ፕሮፊሰሩ እየዋሸ ነው።

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 17 дней назад +2

    እባካችሁ ማንን ነው የሚያታልሉት? ለድርድር የተስማማው የአብይ የአበረይ የአብይ የአበረይ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ነው ነው ነው ነው አታደንቁሩን አቱደንቁሩን አታደንቁሩን

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 17 дней назад

      ማንም ምንም ላያመጣ ልምምጥ አሩን ማብላት ነው ይሄንን አይምሮው የቀነጨረ ትውልድ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 16 дней назад

    አሚጎ የምትባል ላም የፋኖ መነሻ የፕሪቶሪያው ነው እንዴ ? አብይ ትግራይን ከወጋ በኋላ ወደ አማራ እንደሚጀምር ቀድመው ሲያወሩት የነበረው ነው ሱሪ እናስፈታለን ብሎ ዘሎ የገባው ማን ነው ? በየቦታውስ የሚታረደው አማራ ለጦርነት መነሻ አንሶ ነው በአፍህ የምትፀዳዳው

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 17 дней назад

    ምርጥ ተንታኝ ነዎት

  • @NegageTaneg
    @NegageTaneg 17 дней назад

    How do Dorier become impartial?
    He was the main actor of TPLF

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 16 дней назад

    ሾካካው እስክንድር ይሆናል ! እሱደሞ ፋኖን አይወክልም ወላዋይ ነው ::

  • @AbrehamAbdu-f1h
    @AbrehamAbdu-f1h 17 дней назад +2

    ጥሩ ነው ግን መሬት ላይ ያለውን ነገር ተናገር ስምብለክ አገምት

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 17 дней назад

    ፈታ ያለዉን ነባራዊ ፖለቲካ ለሕዝብ የሚጠቅም ሃሳብ የሚፈጥር ሳይሆን በሥርአቱ ድጋፍ ላይ የተጠመደ ነዉ።የዉይይቱ ተሳታፊ ቀና ሃሳብ ያላቸዉ ይመስላሉ!

  • @IndrisMohamed
    @IndrisMohamed 17 дней назад

    ገለልተኛ አይደለም የሚባለው ለዚህ ነው ምክንያቱም ይችን ቃል መንግሥት ይጠቀም ነበር ሥለዚህ አሁንም የመግሥት ደጋፊ ነው

  • @Sileshi-lt8dz
    @Sileshi-lt8dz 17 дней назад

    አስክንድር የት ነው ያለው የለም

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 17 дней назад

    ቀጣፊ ፋኖ የድርድር ሰነድ አላቀረብም።

  • @Mihrettamirat-r7l
    @Mihrettamirat-r7l 16 дней назад

    ❤ኣምኮ ? ግን እኮ
    ..ola & fano=ግብጽ + ሻቢያ ናቸዉ:: ኣምኮ❤ በሣልና ምዛናዊ እንዴሆንክ እገነዘባሌዉ❤ ግን?

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 17 дней назад

    ተጋሩዎች ኢሄን ወረበላ ጌጋቸው ለምን አያበሩትም ግን ?

  • @Fasildes
    @Fasildes 17 дней назад

    Mereja tikes,hulegizea yibalal yibalal,,,,,

  • @danieluk3151
    @danieluk3151 17 дней назад

    ኤርትራ ካልጠቀስ መቸም ያወራህ አንኳን ኣይመስልህም
    ጡንቻ ራስ
    ነገሩ የ ዛሬ ፖለቲካ በ ኣክቲቪስት ሁኦዋል ያሳዝናል

  • @tesfayemamo4422
    @tesfayemamo4422 17 дней назад

    Ethiopian defens forces should leave,withdraw amhara region.

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 17 дней назад

    አሚጎ ነው ስሙ የተጠያቂው ረጋ ያለ ነው የይሆናል ግምት ሆነ ከፖለቲካው አካሄድ የሚሰጠው አስተያየት የሚያስደምም ነው ከለታት እንድ ቀን ፀጉሬን እስክንታጨረጭረው ድረስ ክክክክክክክክክክ

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 17 дней назад

    የግምት ተንታኝ !!!

  • @Endris-r8r
    @Endris-r8r 17 дней назад

    don't blame Gov always. you tactically support Fano. please be neutral

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 17 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂 ፈዛዛ ሽማግሌ በግ

  • @TekeleShewarega
    @TekeleShewarega 17 дней назад

    አይመጥንም

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 17 дней назад +1

    ምክክሩ ፌል አድርጎል ከዚሀ በላይ ቢቆይ ለውጥ አያመጣም

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 17 дней назад

      ቆሻሾች ሰላም የማትፈልጉ እንደወያኔ መቀጥቀጥ ነው ይህንን ቆሻሻሻሻ ትውልድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 17 дней назад

    በችርቻሮ ሰላም አይመጣም ።

  • @dessiemengiedagnew
    @dessiemengiedagnew 17 дней назад

    Hahahaha...duketam...

  • @Myself-2025-f9n
    @Myself-2025-f9n 17 дней назад

    አገራዊ ኮምሽን የሚባለዉ እየሰራ ያለዉ ዐብይ የተባለን ወሮበላ ፕሬዘዳንት ለማድረግ ጭምር ነዉ.
    SHAME ON PROFESSOR MESFIN ARAYA.