ቅጣት ክፍል 118 | Kitat episode 118

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 361

  • @yena3093
    @yena3093 Месяц назад +11

    የኤርዶን ፈጣጣነት በጣም የበዛ ነው ትንሽ እንኳን አፍረት አይሰማውም😏

  • @elensaentertainment
    @elensaentertainment Месяц назад +22

    መቋዲ ማለት በጣም መጥፎ ጥቅምኛ የማትረባ ናት እኔ አልውዳትምአቃጣይ ናት እንደነዚህ አይነቶች ናቸው በሰው ህይወት እየገቡ የሚበጠብጡ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Месяц назад +151

    ሙቃድስ የምታስጠላችሁ እንደኔ እኔማ ብሆን ገድየ ነበር የማሳርፋት 😂👊👍👍👍👍

    • @hayatalain7557
      @hayatalain7557 Месяц назад +2

      😂😂😂😂😂😂እኔስብትይ😅😊

    • @Mireyesamen
      @Mireyesamen Месяц назад +6

      ተይ በኋላ ገለሻት ሠበብ እዳትሆንብሽ😂

    • @sarauae2998
      @sarauae2998 Месяц назад +11

      እሱ ባትኖር ፊልሙ አያምርም ወዴ🎉😅

    • @user-jn9lg7pd2s
      @user-jn9lg7pd2s Месяц назад +2

      😂😂😂😂😂

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 Месяц назад +3

      እኔ እወዳታለው የድራማው ድምቀትእኮ ነች😅😅😅❤❤

  • @KelemGrma
    @KelemGrma Месяц назад +37

    የሰሊም ናት ጀግናናት የምር አስደሰተችኝ

  • @6uufucv
    @6uufucv Месяц назад +90

    ፈሪሀን የሚወድ እጅ ወደ ላይ😊

  • @mimilovemimilove8520
    @mimilovemimilove8520 Месяц назад +25

    ፈሪሀ ተባረኪ ዛሬ አስደሰተቺኝ😇

  • @yerayawa8717
    @yerayawa8717 Месяц назад +70

    ሙቃዴስ አቃጥላ ልደፋኝ ነዉ😂😢😏

  • @Tube-jr1pz
    @Tube-jr1pz Месяц назад +15

    ሙቅደስን የሚጠላ እጂ ውደላይ😊

  • @user-lv3xv5lf5m
    @user-lv3xv5lf5m Месяц назад +7

    እውነት ምንም ቢዘገይ ስቃይ መከራአ ቢበዛበትም ውጤቱ እንደ ማር ጣፋጭ ነች ውሸት ልክ እንደሬት እያደር የሚመር አፀያፊ መጨረሻው የማያምር በምንም መንገድ ማስተካከል የማችያል ነው ስለዚህ እውነቱን እንድንከተል ፈጣሪያችን ያግዘን ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeriMeri-v9b
    @MeriMeri-v9b Месяц назад +69

    እንካን ኣደረሳችው የተዋህዶ ልጆች 🥰

  • @RahelDeneke-sy4dk
    @RahelDeneke-sy4dk Месяц назад +9

    አራ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ክፍል 119ን ልቃቁልን ኡኡኡኡኡኡ ምንድን ነው ምትጣብቁት 😆😆😆😆😖😖😖😖😖😡😡😡😡😡🥺🥺

    • @mobizone7234
      @mobizone7234 Месяц назад

      A❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @HawiiSara
    @HawiiSara Месяц назад +14

    😢😢😢 የኡማር አባት እና ህህቱ ናፍቀውኛል😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @bitAyalew
    @bitAyalew Месяц назад +9

    119አረልቀቁልን

  • @user-kx1hx3id9g
    @user-kx1hx3id9g Месяц назад +14

    ሙቃዲስ እና ያሳሪኖች ምንም ልዩነት የላቸውም ስያናድዱ ኣረሜኖች😾

  • @user-ox7me9gu9e
    @user-ox7me9gu9e Месяц назад +8

    ፊሪሃ ደሮም የዋህ ነሸ የኔ እናት❤😮😮😢ፋጠማ ጉል🎉🎉😮

  • @RgggCzbj-fm9kk
    @RgggCzbj-fm9kk 29 дней назад +1

    በደሥታ አለቀሥኩ እናት ፈሪሀ እድሜሽን ያርዝመዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saidmohammad5384
    @saidmohammad5384 Месяц назад +10

    ክፍል 119 እና 120 የለምንዴ

  • @user-yi5jc7zz5d
    @user-yi5jc7zz5d Месяц назад +9

    መሬም(እቴቴ) በጣም ነው የምወዳት የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰🥰

  • @user-ou7ez5hn3r
    @user-ou7ez5hn3r Месяц назад +9

    Pls where party 119😢

  • @alasalam6189
    @alasalam6189 Месяц назад +7

    አቦን ሙቃዲስ የሌለችበት ፊልም ልቀቁልን ተቃጠልንኮ ከሙቀቱጋ
    አቦ እድሜዋ ይጠር😊😊😊

  • @user-xv7ew5vn1m
    @user-xv7ew5vn1m Месяц назад +7

    ሙቃድስ ሙቃድስ እምትሉት እሷ ባትኖር ፊልሙ አያምርም ፊልም ውስጥ እሚያቃጥል ሰው መኖር አለበት

    • @madina4756
      @madina4756 Месяц назад

      ሳህእንድ መጅኑን ግድ ነው 😂

    • @Hayat-mc2yv
      @Hayat-mc2yv Месяц назад +1

      ቢሆንም በልክ ነው ጨጒራዬ ተላጠኮ ፊልም መሆኑን እያወኩኝ😅😅😅

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz Месяц назад +3

    ወይኔ የሰሊም እናት የስተዛሬውን ንደቴን አጣጣችልኝ የምር ሰላሟ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewalemayehu7989
    @getachewalemayehu7989 Месяц назад +21

    ቅጣት ክፍል 119

  • @helenMohammed-mv7xf
    @helenMohammed-mv7xf Месяц назад +9

    ኡመርን ማኖ እንደኔ የሚወደው 🤣🤣🤔

  • @GenetZewude-i7q
    @GenetZewude-i7q Месяц назад +8

    ለምን አቋረጡት 119 ልቀቁት

  • @user-qs7hy1du4j
    @user-qs7hy1du4j Месяц назад +13

    ሠሊም በጣም ያሣዝነኛል ለምነውግን

    • @tgfikadu7857
      @tgfikadu7857 Месяц назад +4

      እሱ እደሌሎቹ ተንኮለኛ አይደለም

  • @Hulegeb453
    @Hulegeb453 Месяц назад +5

    ሙቃዴስ ግን ጅል ነሽ የመጨረሻ ጨጓራየን ላጥሽዉ😢ፈሪሀ ልሸልምሽ እባክሽ ተባረኪ ዉይ እንዳንቺ አይነቶቹ ይብዙልን❤ ራሀሚ ወንድነት ወጣዉ ዛሬ ከማልቀስ ወጥቶ

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Месяц назад +2

    የሙቃዴስ ጥላቶች አበዛዛችን 😂😂 ከሺ እበልጣለን 😂😂በላት ቅመሞችየ❤❤❤❤❤

  • @user-kk5iq6zm7p
    @user-kk5iq6zm7p Месяц назад +7

    የሰሌም እናት እግዚአብሔር ይስጥሽ ዛሬ ቁምነገር ሰራሽ ቀጥይበት

  • @user-nx8jn3cm8l
    @user-nx8jn3cm8l Месяц назад +2

    አረ😂ቀጣይ❤

  • @user-rd8xp1yi8w
    @user-rd8xp1yi8w Месяц назад +9

    ቃናዎች ስወዳቹ ❤

  • @hayatt1081
    @hayatt1081 Месяц назад +8

    ሞቃዲስ ኣቃጥላ ልደፋኝ ነዉ😂

  • @MikiRoom-hr7yz
    @MikiRoom-hr7yz Месяц назад +3

    ቶቶሎልቀቁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Месяц назад +5

    ራህሚ ጎበዝ ወንድም ምንም ይሁን ምን መከታ ነው

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Месяц назад +5

    ፈቱማ ጉል ጎባዝ በጣም ጎባዝ በርቸ

  • @alinigus8080
    @alinigus8080 Месяц назад +1

    ራሚና ፈሪሀ❤ተመችዉኛል ምርጥ ዉሳኔ ላይ ናቸዉ❤

  • @user-cd6wg6qo5u
    @user-cd6wg6qo5u Месяц назад +3

    .እረ ልቀቁልን😢😢😢😢 119 120😢😮

  • @gondrewa
    @gondrewa Месяц назад +2

    ያሳርኞች ዛሬ በትልቁ ነው የተሽወዱ 😂😂😂

  • @samerasamera7240
    @samerasamera7240 Месяц назад +7

    የሰሊም እናት ተመቸችች

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Месяц назад +1

    ፈሪሀ የኔጅግና ደገ አርግሻቸው እንዚህ አርመኔውች

  • @user-og5gm7mm9k
    @user-og5gm7mm9k Месяц назад +3

    አንካን አድርስች ያተዋህድ ልጆች 🙏❤️❤️❤️❤️

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv Месяц назад

      እንኳን.አብሩ.አደረሰን🙏🙏🙏🙏

  • @ሚካኤልi-cu9sj
    @ሚካኤልi-cu9sj Месяц назад +4

    አረ ልቀቁልን

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 Месяц назад +2

    ሙቃደስ የድራማው ድምቀትናት❤ የምርትመቸኛለች🎉

  • @EdlGetachew
    @EdlGetachew Месяц назад +1

    Ere lkekuln ebakachu samnt eko honew

  • @SaSa-fp9ot
    @SaSa-fp9ot Месяц назад +3

    የሰሊምእናትተመቸችኝ❤❤❤❤❤

  • @SeniSeni-ne3gy
    @SeniSeni-ne3gy Месяц назад +7

    ፈሪሃ🎉❤

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 Месяц назад +3

    ፈሪሀ ጎሽ ደግ አደረግሽ😂😂😂😂

  • @goytom7468
    @goytom7468 Месяц назад +3

    ልቅቁት 119😂😂😂

  • @asterbinyam1508
    @asterbinyam1508 Месяц назад +6

    የኔ ጀግና

  • @user-mk9zy5br6y
    @user-mk9zy5br6y Месяц назад +2

    ከሪም እና ፋጥማጉል የኔ ጀግናወች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mb9qn5nk9v
    @user-mb9qn5nk9v Месяц назад +3

    ራህሚ የኔ ጅግን❤❤❤❤

  • @user-hx5wd6yv4q
    @user-hx5wd6yv4q Месяц назад +8

    አረ ልቆቁት😮 ኡፉ😢

    • @Pnice-se6yj
      @Pnice-se6yj Месяц назад

      ተለቆ የለ እዴ ወይይ

  • @artstudio-mk5oq
    @artstudio-mk5oq Месяц назад +3

    119 ere

  • @user-mm4yh4sv6u
    @user-mm4yh4sv6u Месяц назад +1

    ፈሪሃ የኔ ብርቷ እናቴ ❤

  • @user-gj3bm5kp8m
    @user-gj3bm5kp8m Месяц назад +3

    119 ልቀቅልኝ

  • @tybamohammed2564
    @tybamohammed2564 Месяц назад +5

    ሙቃድስ እኔብሆን ጠፍጥፌ ነበር የምጥላት😏

    • @122-qz1rc
      @122-qz1rc Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад

      ድራማ ቢሆን ባይሆን ቁባዬ አይደለም አቃጥሎ አቃጥሎ ነበር በፎቅ መወርወር የተረገመች😅😅

    • @user-cg3rz8cg8i
      @user-cg3rz8cg8i Месяц назад

      😂

  • @user-kc7yz6qn7x
    @user-kc7yz6qn7x Месяц назад +5

    እዴ ልቀቁት እጂ 😁

  • @MARYANHARUNHASSAN-nw2xj
    @MARYANHARUNHASSAN-nw2xj Месяц назад +2

    119 plz😊

  • @Zerituadem
    @Zerituadem Месяц назад +2

    ዴስ ብሎኛል እራህሚ ተለቀ😂😂😂😂

  • @Butterfly-lr5sj1pu1v
    @Butterfly-lr5sj1pu1v Месяц назад +2

    ህሊናየ እንዲቆሮቁረኝ ኣልፈልግም ኣላለም😂ኤርዶን

  • @HelmaHemsu
    @HelmaHemsu Месяц назад +4

    ፈርሀ❤❤❤ጀግነ

  • @mihretyifru-gd8bn
    @mihretyifru-gd8bn Месяц назад +1

    ፈሪሃ ማለት ልክ እንደኔ እናት ናት መቼም ቢሆን ለሴት ልጅ ጠበቃምትሆን

  • @Salam-qh9ym
    @Salam-qh9ym Месяц назад +5

    ከሪም❤❤

  • @rgthfgyhm3858
    @rgthfgyhm3858 27 дней назад

    ፈሪሃ በጣም ነው ያስደነቀችኝ 🥰👍

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 Месяц назад +9

    ከሪም እና ፋትማጉል የምትወዱ አዲስ ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ 🙏🙏🙏

  • @halimafikir5980
    @halimafikir5980 Месяц назад +2

    ያለ ሙቃዲስ ተኮል አይጥምማ😅

  • @user-ml5mt7ob1l
    @user-ml5mt7ob1l Месяц назад

    ማነው እደኔ ከሪምንና ኦማርን የሚወዲ😂😂😂😂

  • @user-gr9dn4hr3w
    @user-gr9dn4hr3w Месяц назад

    ኧር ኡኡ ቀጣይ ፓርት የታለ ልቀቁልን ተቃጠል ያለው ሰው ምነው ሽማግሌ ላኩ አላችሁ ለዛሬ ሰባት አመት ለታየፊልም

  • @LUbabaMohammed-kn2tl
    @LUbabaMohammed-kn2tl Месяц назад +2

    2012 በፈረንጆቹለመጀመሪያጊዜ ሳኡዲ ሥሰደድ አረቦቹ በጉጉት ሲያዩት ነበር ይሄ ድራማ ለኔ አረብኛን በደንብ እንድለምድእረድቶኛል😢ያኔ ቃና አልተፈጠረምነበር

    • @HadyaMahmmed
      @HadyaMahmmed Месяц назад

      እያጮለኩ አይ ነበር

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Месяц назад +5

    Peles 119

  • @gebrealdemas114
    @gebrealdemas114 Месяц назад

    እሄ ክፍል መጀመሪያ የሙኒር እና የሙቃዲስ ስራ አናዶኝ ነበር መጨረሻው ግን ደስ ብሎኛን ።

  • @samsonbelayneh3446
    @samsonbelayneh3446 Месяц назад

    የሶስተኛ ዓለም ሰዎች ሁልግዜ አንድ ነገር መጀመር ትወዳላችሁ መፈጸም ግን አትችሉም። ታሪክ እኮ ጅማሬና ፍጻሜ አለው። ካላወቃችሁበት ይቅርባችሁ አትጀምሩ፣ ይሄን የምላችሁ በተደጋጋሚ ስለምትሳሳቱ ነው። ከስህተት መማርም የሚባል ነገር አለኮ

  • @YutiMuhe
    @YutiMuhe Месяц назад +2

    Please please likakut tolo tolo🙏🙏

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Месяц назад +3

    Ere likakuu 119

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Месяц назад +1

    😮🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ሙቃድስ አቃጥላ ደፋችኝ

  • @YordanosHaile-ew6ys
    @YordanosHaile-ew6ys Месяц назад +2

    Part 119 please

  • @danielhaile2037
    @danielhaile2037 Месяц назад +1

    Why you guys you stopped the movie

  • @tigisttube1035
    @tigisttube1035 Месяц назад

    ከሁሉም ክፍል እደዚህ ደስ ያለኝ የለም🙏🙏🙏🙏

  • @user-wg6ny9bm3u
    @user-wg6ny9bm3u Месяц назад +4

    ፈሪሀ አስደሰተችኝ የምር

  • @fghifghjisamri7331
    @fghifghjisamri7331 Месяц назад

    እግዚአቤሔር ይባረከው ከድር እና የሙኑረ እህት❤❤😊

  • @user-lw7jy3nd3i
    @user-lw7jy3nd3i Месяц назад +3

    ሙቃድስ ግን ራሚን ተወደወለች ለበል ወይስ እያሺቃበጠች ነወ😂😮🙄

    • @LubabaMekta
      @LubabaMekta Месяц назад

      ሌላወንድ ከሌላየወለድችዉን ማንያሣድጋል ደሞሥ በላዩላይ እየማገጠይማንይቀበለታል

  • @bintdawud7246
    @bintdawud7246 Месяц назад +1

    Where is z next episode ?

  • @hk.237
    @hk.237 Месяц назад +1

    What happen kitate part 119 &220 we are waiting !!!

  • @Abadir-vb8fh
    @Abadir-vb8fh Месяц назад +1

    Part 119

  • @abebaabeba9508
    @abebaabeba9508 Месяц назад +1

    ሙቃዲስ 😢የመዳም ማቃጠል ኣንሶኝ እሷ ታቃጥለኛለችቦ

  • @user-yi5jc7zz5d
    @user-yi5jc7zz5d Месяц назад +1

    የኦመር ፍቅር ሊዴፋኝነው😮😢😢😢😂

  • @SemiZuzu
    @SemiZuzu Месяц назад +1

    በትክክል ግን ሙቃደሥ ታሥቃለች

  • @mulububula4597
    @mulububula4597 Месяц назад +1

    ፈሪሃ ጅግና❤❤❤

  • @alasalam6189
    @alasalam6189 Месяц назад +1

    ሙቃዲስ ጌታች
    ጌታየ አደበትሽን ይዝጋው😮😮

    • @vclk9966
      @vclk9966 Месяц назад

      😂😂

    • @122-qz1rc
      @122-qz1rc Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv Месяц назад

      ወየዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ds9xl2ez9f
    @user-ds9xl2ez9f Месяц назад +1

    ራህሚ😢😢😢😢😊

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba6717 Месяц назад +1

    ሙቃድስ ሰይጣን አፏን ነበር በጥፊ መዝጋት

  • @sitifkadu1950
    @sitifkadu1950 Месяц назад +1

    አይ ኤርዶን 😂😂😂😂

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad Месяц назад +1

    ራህሚተፈታደስአለኝ❤❤❤😢

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t Месяц назад

    እረ ሙአዲሰን አንድ ነገር በሉልኝ ሂጄ ሳልገላት አቃጠለችኝ እኮ 😂😂😂

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv Месяц назад

      ሆሆሆ😂😂😂😂😂😂

  • @zeyenbuzeyenb1591
    @zeyenbuzeyenb1591 Месяц назад +2

    ዋውው የዛሬዎ❤❤❤❤

  • @RahilaRahel
    @RahilaRahel Месяц назад +1

    Are next

  • @Kenna-o5l
    @Kenna-o5l Месяц назад +1

    እባካችሁ ፊልሙን ልቀቁልን

  • @masaramasara1595
    @masaramasara1595 Месяц назад +1

    Kerm and fatumagule ❤❤

  • @diribediribe6892
    @diribediribe6892 Месяц назад +2

    Feriha gobza nesh❤

  • @user-wk7jc6eg7h
    @user-wk7jc6eg7h Месяц назад +4

    ለማየት ጋጉቻለው