የህልም ፍቺ - እድለኛ እና ደስተኛ የሆነ ሰው ብቻ የሚመለከታቸው ህልሞች
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- የተለያዩ የህልም ፍቺዎችን እና ቁም ነገር አዘል ትምርቶችን youtube ላይ ከፈለጉ ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
እንዲሁም በራስ መተማመኖን ለማሳደግ ጠቃሚ ትምርቶችንም በዚው ቻናል ያገኛሉ
A person should look at himself and focus on himself in order to be himself
Stay with yourself to find yourself
ለማንኛውም የማማከር አገልግሎት 0993673114
Wow
❤❤
ሰላም ወንድሜ በህልሜ ሰዎች ፍቅር ሲሆኑልኝና ሲቀርቡኝ ሲፈልጉኝ አያለሁ
ውደ በፅሁፋ ቢሆን መልስልኝ በህልሜ ከቤቴ ወጥቸ የተገዛልኝን ቦታ ለማየት እሌዳለሁ ሰኸድ ቤት አለው ግን ሳር ኘው ቤቱ ከቤቴ ሰወጣ ጀምሮ ትኩር ብሎ አድ ወድልጅ ያየኛል ከሇላየ የፈጠረህ መልስልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉??????
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ለቻናልህ አዲስ ነኝ ግን ሰበስክራይቭ አድርጌሀለሁ,ህልሜን እንድትፈታልኝ ነበር እባክህ,ምን አያለሁ መሰለህ ቤተክርስቲያን ጉባኤ ይመስለኛል ነጠላ ለብሼ ቆሜ ነሆነች ቅንጅዬ ልጅ ከበፊት ፍቅረኛዬ ክላስ ወጥታ ቀጥታ አጠገቤ መጥታ ቆመችና እንተዋወቅ ትለኛለች እኔም ሳላመነታ ስሜን ስነግራት እሷም ሁለት የሴት ስም ትነግረኛለች ከዛ ግራ ተጋብቼ የመጀመሪያውን ብቻ ስለሆነ የሰማኋት ሜሮን ነው ያልሽኝ ስላት ኧረ አላልኩሽም እያለችኝ ነቃሁ ምን ይሆን ,በነገራችን ላይ ተለያየን እንጂ አሁንም ድረስ ያ እምወደው ልጅ ውስጤ አለ
በህልሜ ሶስት ብርቱካኖች ከዛፍ ላይ ቆርጨ ከጉያየ ሣስገባ አየሁ ፍታልኝ ወንድሜ
እህቴ ብርቱካን ወይም ሌሎች ፍራፍሬዎች ልጅን ያመላክታል