ታዋቂው ነብይ Uebert Angel በአዲስ አበባ ተገኝቶ ያልተጠበቀ ነገር አደረገ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ለነብይ ሚራክል ያደረገው ምንድን ነው?

Комментарии • 80

  • @yesusneshsimie9331
    @yesusneshsimie9331 3 года назад +10

    ክርስቲያን ቲዩቦች፡ እባካችሁ ጌታ በሰጣችሁ እድል ተጠቅማችሁ ክርስቶስን ብትሰብኩ መልካም ይመስለኛል!!!!!!

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 3 года назад +3

    God bless Ubert Angel. May all Pastors learn from Ubert Angel. Let us preach the Kingdom Gospel of Jesus

  • @serakechena6351
    @serakechena6351 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይማስጌን በጣም ደስ ይለል እንካን በሰለም ገባ

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 3 года назад +3

    ተመስገን እግዝአብሔር ስለዝሕ ታላቅ ነቢይ እግሩ ምድራችንን ስለረገጠ ምድራችን በእውነትም ያልፍላታል። ይህን አገልጋይ እንድገናኘውና ጸጋውንም እንዲካፈለው እግዝአብሔር ሆይ እርዳኝ።

    • @shallom8897
      @shallom8897 3 года назад

      Amen

    • @yesusneshsimie9331
      @yesusneshsimie9331 3 года назад

      ወንድሜ እባክህ ጌታ በአጠገብህ ነው ወደ ጌታ በእውነት እና በመንፈስ ብትቀርብ በህይወትህ ተዓምር ማየት ይሆንልሃል። ወደ ጌታ ጸጋ ዙፋን ሥር በእምነት መቅረብ ይሁንልህ።

    • @g7abebe53
      @g7abebe53 3 года назад

      ጌታ የቅርብ አምላክ ነው ኢትዮጵያ ወደ እግዚአብሔር እጆቿን ትዘረጋለች ነው እሚለው ሰው አምልኩ ይሄ መርገም ነው እሚያመጣው

    • @g7abebe53
      @g7abebe53 3 года назад +1

      ቢዝነስ ይሄ የዋ ህዝብ ላይ ቀልዱ አመንዛሪ ትውልድ ምልክት ይሻል

  • @geneteliud7058
    @geneteliud7058 3 года назад +12

    ባካቹ ስውን ስናደንቅ ጊዜችን ኣናቃጥል ወንጌል ብንናገር

  • @nice7303
    @nice7303 3 года назад +2

    እሰይ የእግዚያብሔር ሰው

  • @ekramfsehaye6852
    @ekramfsehaye6852 2 года назад +1

    GOD BLESS YOU

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 3 года назад +5

    ኧረ እግዚአብሔር ይፈራ ! አርእስት ሌላ ንግግር ሌላ ምን ሆነህ ነው ?

  • @TadesseAsefa-rc9oi
    @TadesseAsefa-rc9oi 4 месяца назад

    Ammeeeen

  • @user-zo2vz4ry7q
    @user-zo2vz4ry7q 3 года назад +3

    ምን አደርገ ታዲያ ክርቲኑም አህዛቡም ውጤት አቤት ሀገሬ እግዚያብሄር ያፅዳሽ

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 3 года назад +5

    ስለ ስውየው ሳይሆን ስለእየሱስ ክርስቶስ ስበክ አንድ ግዜ።እንኩዋን ስለእግዚአብሔር አልተናገርክም በል ቻው

  • @gizachewberhanu6916
    @gizachewberhanu6916 3 года назад +8

    ይሄ ቲዩብ የወጣለት. የንግድ ቲዩብ ነው. አሁን የቱ ነው ያልተጠበቀ ነገር. እንደው ነገር ማስጮህ ትወዳላችሁ. እንኩዋን ሰብስክራይብ ማድረግ ይቅርና ላይክም አይገባህም

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 3 года назад +2

    Amaizing. It is time for Ethiopia. But please don't repeat the news next time.

  • @user-lc4hd1jj7n
    @user-lc4hd1jj7n 3 года назад +9

    እነ ያሊተጠበቀዉ ነገረ ምን አደረገ

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 3 года назад +4

    ወይ ኢትዬጲያ እኔ አላውቅም

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 Год назад

    የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ብቻ ፕሮግራሙ ይሳካ እኛ የምንፈልገው የእግዚአብሔር አሣብ በምድራችን እንዲሆን ነው የምንፈልገው

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 года назад +1

    እስይይ እስይይ ናበያት አለማችን ለይ ይብዛልን ድሞ ምን ልትሎት ይሁን እግዚአብሔር ይባርክው ያያችሁት በሙሉ ስይጣን ነው የምትገርም አገር ኢትዮጵያ

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 года назад +2

    ከሀስተኛ ነብያት ተጠበቁ ወደ ሀገራቹ እየጠራቹ መርዛቸውን ኣታስረጩዋቸው

  • @googleacc3340
    @googleacc3340 3 года назад +2

    ምንድነው የጣት ምልክቱ?

  • @amigodsgeneration5757
    @amigodsgeneration5757 3 года назад +1

    wow betam des yilal geta yibarek geta yirdachu

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 3 года назад +1

    ምን የተለየ ነገር አደረገ ከእነ እስራኤል-ዳንሶ የተለየ?? ምድረ የብልፅግና ወንጌል አራማጅ።

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 3 года назад +2

    እሺ ምን አደረገ ?
    ባይታይ አይቀርም ምንም በሌለበት እንዳለ አድርጎ ከመደስኮር ።

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 года назад +3

    ቢዝነስ ሰወች እንጅ ነብይ አይደሉም ምእመኑን አድኑ ፡ ከተኩላ ፡ ሚራኪል ፡ እራሱ ፡ ቻርጅ ፡ ሲደርግ ፡ ነበር ፡ 🤣

  • @saronnigatu7410
    @saronnigatu7410 3 года назад +1

    Prich. Jesues Jesues!!!!!

  • @bonketd1954
    @bonketd1954 3 года назад +1

    በዘመኑ መጨረሻ እንኳን... ምን አለበት ስለ ልጁ ብንሰማ! በተቻለ መጠን በዘመን መጨረሻ እንኳን ስበኩን... ተገኘ አላችሁ ምን ሆነ ግን አልሰማንም... አሁን ለሀገራችን ተስፋ እራሱ ጌታ ነው እሱ ይምጣልን::

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 3 года назад +8

    ነብይ አፍቃሪዋች ምን ይጠበስ የእየሱስን ዝና ብታወራ አይሻልህም

  • @c2beca272
    @c2beca272 10 месяцев назад

    Maferywech/ alqelqe media/

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 3 года назад +2

    ታዋቂ ነብይ አላቅም ታዋቂውን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው የማቀው የማመልከው የአፍሪካ የኢቲዬጲያ አብዛኛውን ነብይ ሌቦች በሰው ገንዘብ ኪሳቸውን የሚያደልቡ ናቸው።

    • @zewdemayu2734
      @zewdemayu2734 3 года назад

      ሚራክል እራሱ ነጋዴ ነው

  • @truegrace5790
    @truegrace5790 3 года назад +3

    Wongelun endezi bitsebku... sewun kemesbek.

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 3 года назад +1

    God bless u Christian Tube

  • @Saron202
    @Saron202 3 года назад +4

    ጌታ ይገስፅህ እንደ ሰበር ዜና ርእሱን ለምን ታስጮሃለህ ምንድነው ያልተጠበቀ ነገር ውሸት ሀጢያት ነው

  • @shallom8897
    @shallom8897 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌👏👏👏❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷thats so wonderfull aprophet of christianity came to this land wow

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 3 года назад +3

    የቡሽሬ ጓደኛ ! ቡሽሬ እኮ ራሱን አስመልኳል ፡ መጠንቀቅ ይበጃል ፡፡

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu2734 3 года назад

    አዲሰ አበባ ! ታዋቂ ነብይ ምን ያደርግላታል?
    እየሱስ የመጣ ይመስል ምን ታጋንናላችሁ Ubert Angel" ሚራክል ተካ ምን እናርጋቸው
    ነብያት ነን ባዮች ከፈሉ በሁዋላ ነው
    የአትዮጵያ መከራዋ የበዛው የልቁኑ የገንዘብን ፍቅር በሕዝቡ ልብ ከመርጨት መቀደስንና
    እግዚአብሔርን መፍራት አስተምሩ

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 3 года назад

    Mendnewe yeserawe ?

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 3 года назад +1

    ምንድነው ያልተጠበቀ ነገሩ ? ትገርማላችሁ ።

    • @yoni6438
      @yoni6438 Год назад

      Viewers ለማግኘት ነው

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 года назад +2

    አሁን አንተ ክርስቲያን ነህ? ምንም ያላደረገውን ተመልካች ለመሳብ መዋሸት በተጨማሪ ልል የምፈልገው ነብይ ስትከተሉ እንዳትጠፉ ተጠንቀቁ ማነው እውነተኛ ነብይ? ፈትኑ ዜና ከማሞቅ ወንጌል ስበክበት ሚዲያህን እሺ ወንጌል ገብቶህ ከሆነ ስለ አገልጋይ ከማውራት ስለ ጌታ አውራ በምን ተለየን?

  • @adishewot663
    @adishewot663 3 года назад

    ተጠንቀቁ ኢትዮጲያውያን የእግዚአብሄርን ሀሳብ ሳይሆን ገንዘብ ተኮር የሆነ አጋንታዊ አገልግሎት ነው ያላቸው ተጠንቀቁ ከእነዚህ ውሸታም አሳቾች ሌቦች ናቸው።

  • @menasiegebre7722
    @menasiegebre7722 Год назад

    ይሄ ቪዲዮ ተከፍሎህ እንደሆነ ያስታውቃል

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 3 года назад +1

    እሰይ ጌታ ይርዳቸው ደስ ይላል

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 3 года назад +2

    ያልተጠበቀው ምንድነው ወይ ዩቱበር

  • @tsedalmichael3235
    @tsedalmichael3235 3 года назад

    What is then ??? Christian channel ??? May God have mercy ???

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 3 года назад +4

    ታዲያ ይሄ ነጋዴ ነዋ.እና ስውን በኮሮና ሊጩርስ ነው በለኛ.

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 3 года назад +1

    ቤተክርስትያን ኣላወቅችም እንጂ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ያለ ። ሰውን ነው የምታደንቁት ወይስ የነገስታቱ ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ያለና የሚኖር ? እናንተ ለገንዘብ ብላቹ
    የማትከፍቱት የዩቱብ account የለም ወሬ ብቻ ኣይጠቅምም......m

  • @semegnewuabdenego4789
    @semegnewuabdenego4789 3 года назад

    መልካም ዜና ነው ከሆነ....!!
    ነገር ግን ነቢይ Uebert Angle ኢትዮጵያ የገባው በትረንዝት ወደ መለዊ/Malawi/ስሄድ ነበረ...ወደ ነቢይ Bushiri...

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 3 года назад

    ያልተጠበቀው ነገር ምንድነው ? በድንገት ማለትስ ምን ማለት ነው? እንደ ሕፃን ልጅ መዋሸት ኃጢአት ነው ብለን እንንገራችሁ እንዴ?

  • @workaferahubekele9141
    @workaferahubekele9141 3 года назад +2

    የ ቡሽር ጎደኛ🙆

  • @bereketgetu409
    @bereketgetu409 3 года назад +2

    አባቱ ሌባ ልጁ ቀማኛ አለ የሀገሬ ሰው! አይ ኢትዩጵያዬ እንዲ የባለአውልያ መቀለጃ ትሆኚ። የእግዚአብሔር ወገን የሆነ እነዚህን መተተኞች ወንጌልን መሸቀጫ ያደረጉ ገንዘብ ወዳጁ ዝና ቅዠቱዎች እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም በዋጀው ህዝብ ላይ እንደ ቀጭን ጌታ የሚቆነኑ የስንቱን ድሃ ጉሮሮ ዘግተው ባጋበሱት የግፍ ገንዘብ የሚቀማጠሉ ህሊና ቢሶች በማውገዝ እራሱንና የሚሰማውን የነዚህ ተኩላዎች ሲሳይ ከመሆን ያድን። ድሮ ድሮ ሐዋሪያቱ የሚሉት "ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለጠጋ እናደርጋለን" ነበር ዘንድሮ ግን የዚህ ዘመን ሐዋርያ እና ነብይ ነኝ ባይ ባለውቃቢዎች ቃሉን ገልብጠው " ባለጠጎች ስንሆን ብዙዎችን ድሃ እናደርገለን" እያሉን ነው ወይ ዘመን ግድ የለም መቅደሱ እበትበት የሸተተው መሠዊያው ወንበዴዎች የተሰገሰጉበት ባልጠበቁት ሰዓት ድንገት የቤቱ ጌታ ጅራፉን ይዞ እስከሚነሳ ድረስ ነው ያኔ እነርሱን አይድርገኝ ዛሬ የተኮፈሱበት የደም ገንዘብ የእምቧይ ካብ መሆኑን ያዩታል።

  • @regardjosirivival4519
    @regardjosirivival4519 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @g7abebe53
    @g7abebe53 3 года назад +1

    ሰው ማምለክ ጀመራቹ በጌታ በ አለም ሚዛን የሰማይ በረከት አይለካም ሰው አወቀው ማለት ጌታ ያቀዋል ማለት ነው???? ነጋዴ ሁላ

  • @ehshshsjsjsjsj6542
    @ehshshsjsjsjsj6542 3 года назад

    ስሙን አስተካክልለት የምን ነብይ ነው

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p 3 года назад

    ዝም ብለህ የሕይወት ታሪኩን ማውራት ትተህ የሚገርም ነገር ያልከውን አታወራም አንተ ሳትነግረን በፊት ታሪኩን እናውቀዋለን ወደገደለው ግባ

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p 3 года назад

    አንተ ሳታውቀው በፊት እኛ እናውቀዋለን አንተ ጥማታም አጭበርባሪ ቢዝነስህን ብቻ ልቀም ብርቃችው ነው ተዋቂ መሆኑን ከርሱ የሚበልጡ ተዋቂ ነብይ በሀገሬ ላይ አሉ አንተ አይንህ ማየት ካልቻለ እውር ከሆንክ ችግርህ ነው

  • @meseretbishat6612
    @meseretbishat6612 3 года назад +2

    በጣም ታሳፍራላችሁ የሃገራችን ጠንቋዯች መች አነሱን

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 3 года назад

    Yehe lij kenzi ayineti sewu gari ketenekaka wagami yelehu!!!

  • @rieldereje1495
    @rieldereje1495 11 месяцев назад

    ውሸት እውነት ሆነ እንዴ?

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 3 года назад

    አዎኩት E C G GOOD!!!!!

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 3 года назад

    Yehe eko neseha kalegeba aneteme adamete penete yegzihaber. Sera tesewerobachuhale

  • @fenetbedilu1474
    @fenetbedilu1474 3 года назад

    Mindinew yemiyidegagime???? Min yaltetrbeke neger hone wiy were bicha just mastawekiya Alegn Atilim?

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p 3 года назад

    የቱ ነው ታዲያ ያልተጠበቀ ነገሩ ወሬአም ብቻ ከነብይ ጋር ስላወራ ነው የሚገርም ነገር ያደረገው ብጥራቃ ሁላ አንተን ብሎ ክርስቲያናዊ የገንዘብ ጥማታችው ሲያስጠላ ብታይ ቀዳዳ

  • @akliluaku5087
    @akliluaku5087 Год назад

    አጭበርባሪ ምንድነው ክስተቱ ሌባ

  • @truegrace5790
    @truegrace5790 3 года назад +1

    Wongelun endezi bitsebku... sewun kemesbek.