እርግማን አለብሽ ሃጢያተኛ ነሽ አሉኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 35

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede1233 19 дней назад +5

    ያብሽ ጀግኒት የእግዚአብሔር ስጦታ ነሽ ለብዙዎች በዚህ ሁኔታ ሆነሽ ሁል ጊዜ የተቸገሩትን ለመርዳት የጎዳና ልጆችን ለመመገብ ያለሽ ትጋት ይደንቀኛል
    ምርጧ እህቴ በርቺ ❤❤❤
    ክርስቲያን ቲዩብ እናንተም ተባረኩ ❤❤

  • @alemeshete1467
    @alemeshete1467 20 дней назад +7

    ሰውን ለማኝ የሚያደርገው የአእምሮ ስንኩልነት እንጂ የአካል ስንኩልነት አይደለም!!!

  • @vig737
    @vig737 18 дней назад +2

    ጌታ ዘመንሸን የይባርክ ተባረኪ ያብዛሽ እልምሽን ያሳካልሽ ይጨምርልሽ መከናወንን ይስጥሽ ጋዜጠኛውም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 20 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንች🙏❤❤❤

  • @user-jl3ye1dx1u
    @user-jl3ye1dx1u 17 дней назад +1

    እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እንኳን ጌታ ረዳሽ ስላንቺ ጌታ የተባረከ ይሁን። ሙሉ ጤና እያላቸው ጎዳና የወጡት ካንቺ ብዙ ቢማሩ ብዬ ተመኘው ።አድናቂሽ ነኝ በርቺ ተፅእኖ ፈጣሪ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም።

  • @sbk6182
    @sbk6182 17 дней назад +1

    ጀግና ሴት በእግዝኣብሄር ስለ ተደገፍኪ፡የደገፈኪ ጌታ ስሙ ይባረኽ፡ጸጋ ይብዛልሽ!!!❤❤❤❤🎉 ፡

  • @tadelechtantu8556
    @tadelechtantu8556 20 дней назад +2

    እግዚአብሔር ከአንቺ ይሁን

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤የኔ ልዩ አንቺ ድንቅ ሴት ነሽየኔ ውብ

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 19 дней назад +1

    አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 19 дней назад

    ጀግና ሴት ብየሻለሁ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ!!❤

  • @biniamafewerki6269
    @biniamafewerki6269 20 дней назад

    እግዛብሄር ልኣላማ ስለፈጠረሽ ስሙ ይባረክ

  • @Nunu-hq5vf
    @Nunu-hq5vf 20 дней назад +1

    ጌታ ይባረክ ስላንቺ

  • @yordanos3711
    @yordanos3711 17 дней назад

    You are blessed!!! the light of the world my precious sister!!! May God flourish you in every aspect of your life in the name of Jesus !!! God bless Christian Tube for inviting her!!!

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 20 дней назад

    Enda geta yaleyalami kibre Hulu lasu yhune💯❤️

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 20 дней назад +1

    ጅግና ነሽ በርች ❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 19 дней назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ስለ አንች የኔ ወድ በጣም የምወድሽ ሚጣይ❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜🙏🙏

  • @gaburemaslch8786
    @gaburemaslch8786 20 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእርሱ ይሁንላችሁ ሰውን ማክበር ያውቅበታል ክብር ይገባዋል እውነት የኔ እህት ልክ ነሽ ሙሉ አካል ኖሮ ስብዕና ካሌላ ይሻላል አካል ገደልነት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር አቅምን ሁሉ ይስጥሽ ክርስቲያን ቦርካስት እናመሰግናለን እንደዚህ ሚገርሙ ድንቅ ምስክርነቶች ስለምታቀርቡልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እየሱስ ያድናል ይታደጋል thank you❤❤❤❤❤

  • @user-yw1lc4sv5b
    @user-yw1lc4sv5b 20 дней назад +1

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 18 дней назад

    😭😭😭😭😭ውይ የስው ልጅ መከራ ከምስድብሽ አንቺ ሙሉ ነሽ መስላችው ነው እግዚአብሔር ድንቅና ውበ አርጎ ፍርሮሻል

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 20 дней назад

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ጠንካራ ሴት ነኝ አድናቂሽ ነኝ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤ You are the best Yabsira🔥🔥🔥🔥

  • @user-fv8ik4oc1y
    @user-fv8ik4oc1y 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤ be blessed. We love you

  • @yadffgggg9306
    @yadffgggg9306 19 дней назад

    Yes ssss❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 17 дней назад

    Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mihreteabberhane
    @Mihreteabberhane 20 дней назад +1

    አነጋገርዋ የበስለ ነው Gbu ደስ ትላለሽ

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465 20 дней назад

    ❤❤❤

  • @seblatesema6272
    @seblatesema6272 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-tn9mp6of4v
    @user-tn9mp6of4v 20 дней назад +1

    ጀግና❤❤😂😂❤❤

  • @Mihreteabberhane
    @Mihreteabberhane 20 дней назад +1

    RUclips account ቡዙ ትምህርት ስላላት ልንማርበት

  • @Makdis-cb4qs
    @Makdis-cb4qs 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤..igizaberi.yibariki.jagina.seti

  • @yadffgggg9306
    @yadffgggg9306 19 дней назад

    Yene konjj love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 18 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 18 дней назад

    ስማይ በክብር ያገኙሻል 🙏 ቆንጅዬ 😘😊

  • @NohaAfara-qy6kf
    @NohaAfara-qy6kf 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏