ሰዎች እንዲወዱን መስተፋቅር መንግስትክሙ በሚባለው አሰራር Ethiopian ancient manuscript

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 82

  • @binayalee3733
    @binayalee3733 Год назад +1

    መምር ትምርቱ በጣም ደስ ይላል
    እናመሰግናለን
    ምሳበሰብ የሕዝብ መስተፋቅር
    ስሩልኝ

  • @aselyalexander8871
    @aselyalexander8871 2 года назад +3

    ይሄን አስማት በቀላል ገቢር አሳየን pleasee እና ማንን እየጠራክ ነው የምትፀልየው መምህር ግልፅ ብታረግልን

  • @yafetyaregal4171
    @yafetyaregal4171 2 года назад +1

    እግዚአብሔር እርሶን ያቅይልን በቀጣይ አቃቤ ንዋይ እና ስለ ፍፃሜ ቃል ፣ይቤ ሚካኤል ስለሚባሉት ውርሾዎች ማብራርያ ቢሰጡን🙏

  • @ameleworkabiyu9576
    @ameleworkabiyu9576 Год назад

    ለጾታ ፍቅር አለ

  • @AbrehamTegeneGabremedhen
    @AbrehamTegeneGabremedhen 3 месяца назад

    በማንኛውም ጊዜ ይሆናል ጊዜ ና ቦታ አይመርጥም እባኮ መልስ ይመልሱልኝ

  • @thegreathiddenpower9773
    @thegreathiddenpower9773 2 года назад +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር
    የአደንዝዝ ብራና ምንድነው ቢያብራሩልን

  • @KumlachewKumlachew
    @KumlachewKumlachew 21 день назад

    መመለሻውና መዋሀጃውስ ምንድነው?

  • @KumlachewKumlachew
    @KumlachewKumlachew 21 день назад

    አደንዝዝ ብራና ምንድነው?

  • @merigetael
    @merigetael 2 месяца назад

    መንድግ ካለወት ይላኩልኝ

  • @የተቀማዉህይወቴ
    @የተቀማዉህይወቴ 2 года назад

    በቀይ እስክብሪቶ ቢፃፍስ ወይም ቦርሳ ዉስጥ ብኒዝስ አባ???

  • @kakoteklu
    @kakoteklu 11 месяцев назад

    😊😊😊😊

  • @AtoAto-yw5eb
    @AtoAto-yw5eb 7 месяцев назад

    ይስሩልኝ

  • @melenegash1236
    @melenegash1236 2 года назад

    good

  • @Frelove990
    @Frelove990 Год назад

    Yefkiri srulin please

  • @mercyabgetachew8766
    @mercyabgetachew8766 2 года назад

    አደንዝዝ ብርሃና ምኝድኘው ከምን እናገኛለን

  • @abula.6
    @abula.6 2 года назад

    ምስሀበ ሰብእ ማለት ለንግድ ወይም ለስራ ሰዎችን የሚያመጣ ገበያ የሚያደራ ነው። ምንድነው ምትቀላቅለው ጃል?

  • @ErmiErmiyaas
    @ErmiErmiyaas 11 месяцев назад

    Tanafaa xanquay

  • @Hdvxhd-gg9hw
    @Hdvxhd-gg9hw Год назад

    ጥበብ እያለ ጥንቆላ እያስተማራችሁ ነዉ ንቁ ንቁ የማትወጡበት አዘቅጥ ዉስጥ እንዳትገቡ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 2 года назад +1

    ይህን ስራልን ለምትሉ ወገኖቼ ይህ እኮ ጥንቆላ ነው ሳታውቁት ወደማትወጡት የሰይጣን ሴራ እንዳትገቡ ተጠንቀቁ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጡ

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 4 месяца назад

      እርተይዉማ ህዝቡ ጨልሉአል ሰዉ ወደደህ አልወደደ ሲፍልግይዉደደኝ ሳይፈልግ ይጥላኝ የፈጠርኝብቻ ይዉደደኝ ደግሞ ፈጣሪ ሲባርክህ እንኩአን ሰዉ እንስሳ ይወደሀል የምን ሌላ መዘባርቅነዉ ከተኮለኛሰዉ ይጠብቀን አምላኬ

  • @kalebkale1061
    @kalebkale1061 2 года назад +1

    መንግስትክሙ ማለት የስሙለአብ ልጅ ነው ሀይለኛ ነው ተዋርሶ ከሌላቹ ባት ሞክሩት ከሞከራችሁትም መጠብቅ ብትይዙ በገንዘብና ለፍቅር የታመነ ነው

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Год назад

      ስልክህን አስቀምጥልኝ

    • @msm7309
      @msm7309 Год назад

      Awo yehone sewye esun nw yemtraw belwugn nber kebad aganent nwa

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 2 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ምነው ጠፋህ ወንድም በቴሌ ግራም ሥትልክ ነበር ለምን ተውከው እንደገና ካንድ ቦታ ላይ ኮሚንትህ ዝግ ነው ይላል

  • @kebekbanti4211
    @kebekbanti4211 Год назад

    አደንዝዝ ማለት ምን አይነት ነው?

  • @የጥበብማዕድ-ለ9ዘ
    @የጥበብማዕድ-ለ9ዘ 2 года назад

    መጀመሪያ እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙረ ደዊት አንተ የተጠቀምከው ቃላቱን ቢቻ ነው አጠቃላይ ነው የምንደግመው?

  • @afutube-pg7sw
    @afutube-pg7sw 2 года назад +1

    እፀ መሰውር ስራልን

  • @sharbelkhayralah
    @sharbelkhayralah Год назад

    አድራሺ እባክህ

  • @kalebmebratu9416
    @kalebmebratu9416 2 года назад

    ወአደንዝዝ ብራና ምንማለት ነው

  • @ሳሙኤልመላኩ-ቈ9ኀ
    @ሳሙኤልመላኩ-ቈ9ኀ 2 года назад

    አደብዝዝብራና ማለት ምንማለት ነው?

  • @TilahunAli-dg1eu
    @TilahunAli-dg1eu 6 месяцев назад

    ቴሌግራም ላይ አይተላለፍም

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 года назад +3

    አረ ሰዎች ወደ እግዚኣብሄር ጸልየን ሞገስ ከማግኘት ለምንድነው ወደ ኣጋንንት ኣምልኮ የምንሄደው፡ አረ ተው ይህ የኣጋንንት ስራ ነው መሓመድ እያልክ ኣለ እንዴ ቅዱስ ስራ፡ የህ የኣጋንንት ስራ በኢየሱስ ስም የተወገዘ የፈረሰ ይሁን።

    • @nanirob345
      @nanirob345 Год назад

      😧🤔🤔🤔😳 ገረመኝ

  • @birhanutube3919
    @birhanutube3919 2 года назад

    በኪስ ቢያዝስ አይሰራምንዴ

  • @aselyalexander8871
    @aselyalexander8871 2 года назад +3

    ጥቁር አስማት ነው አአ? የሴጣንንን ህቡ ቃላት አስብለኸን ጉድ እንዳታረገን ጥያቄአችንን ብዙ ጊዜ ስትመልስ አይታይም እና ለጥያቄአችን መልስ የሚሆን ቪድዮ በነጭ አስማት ስራልን እኔ የምለው መሀል ላይ ስትል የሰማሁት ሳናግራቹ ስሙኝ የምትላቸው ማንን ነው መምህር ዛሮቹን ነው? የምጠራው መምህር ማንን ነው?ይሄን ፀሎት ስንፀልይ ጋሻ የሚሆነን ማን ነው ጉዳት ቢያደርሱብንስ?ማንን እየጠራክ ነው የምትፀልየው መምህር?

  • @yohanisgeza2316
    @yohanisgeza2316 2 года назад +2

    የፍቅር ስሩልን

  • @lijbiniharnet7526
    @lijbiniharnet7526 2 года назад

    ውንደም የኤሚኤል ኣድራሻህን ንገረን

  • @birhanutube3919
    @birhanutube3919 2 года назад

    ደግሞም የአደንዝዝ ብራናን ብያብራሩልን።

  • @SolomonKifle-s6x
    @SolomonKifle-s6x Год назад

    ሁለ ቆሪጨ እምብ አለብኝ

  • @binayalee3733
    @binayalee3733 Год назад

    ኮንትራክተር ነኝ
    ስራ አይመጣልኝ
    አለ የሚስብ አለ

  • @alemayehudagnew5581
    @alemayehudagnew5581 Год назад

    መማር እፈልጋለሁ ጥበቡን

    • @melkethany
      @melkethany 10 месяцев назад +1

      ይሄ ጥበብ ሳይሆን ክፉ መናፍስትን እየጠሩ የሚደገም የድግምት አሰራር ነው እዚህ ህይወት ውስጥ አንዴ ከገቡ ብኃላ ክዶ መውጣት አይቻልም የገበርክላቸው ክፉ መንፈሶች በቀላሉ አይፋቱህም ይልቅ ንስሃ ገብቶ ሰይጣንን ክዶ ወደ እግዚአብሔር ብንቀርብ የምናጣው የለም

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 4 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haileb4545
    @haileb4545 2 года назад

    ዘለቅናታ የዛር ምስሀብ በሚድያ እየለቀቅን

  • @elroetigistu969
    @elroetigistu969 2 года назад +2

    የቁማር ለምን አሰራልንም ? ደከመኝ እኮ

  • @desulikn2520
    @desulikn2520 2 года назад

    አደዝዝ ብራና ምድን ነው

  • @ጅኤምሚድ
    @ጅኤምሚድ 2 года назад

    የሥልክ መሥመርክን ቸባበረኝ

  • @melkethany
    @melkethany 2 года назад

    የመሀመድ ስም እዚህ ቦታ ምን ይሰራል ? ሰውየው ከእግዚአብሔር ጋር የተጣላ እርኩስ ሰው ነው ። ልደግመው አስቤ ነበር የመሀመድን ስም ሳይ ተውኩት ጭራሽ የመሀመድ መንፈስ እኔ ጋር መጥቶ ሌላ ሰይጣን ልጥራ ? ቢቀርስ እግዚአብሔር ከወደደኝ ብቻ ይበቃኛል

    • @efremhabesha4382
      @efremhabesha4382 10 месяцев назад

      መንግስትኩም የሚባል ከምነግርህ በላይ አደገኛ ጋኔን ነው...መልከአ ማርያም ድገም ወንድሜ..

    • @melkethany
      @melkethany 10 месяцев назад +1

      ልክ ነህ ሲጀመር ይሄ ቻናል የክፉ መንፈስ ድግምት አስተማሪ ቻናል ነው

  • @woldemichaeltadesse3513
    @woldemichaeltadesse3513 2 года назад +1

    ይሄ ነገር ጥቁር ነው ነጭ አስማት?

    • @efremhabesha4382
      @efremhabesha4382 10 месяцев назад

      ጥቁር የአጋንንትን ስም ነው ሚጠራው

  • @WalelgnTruneh-hi6xp
    @WalelgnTruneh-hi6xp Год назад

    እኔ ምልክ

  • @SolomonKifle-s6x
    @SolomonKifle-s6x Год назад

    ለሎተሪ የምሆን ለኔ ይስሩ አባ

  • @JOJO-vd2po
    @JOJO-vd2po 2 года назад

    ብር ማገኝበትን መንገድ እስኪ ንገረኝ ወይም ድገምልኝ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад +4

      ስራ እንጂ እግዚኣብሄር እጅ ሰጦህ የለም እንዴ፧

    • @JOJO-vd2po
      @JOJO-vd2po 2 года назад +1

      ጥበብ ነው ጥንቆላ እያለን አሁን ያለንበት ደረጃ ደርሰናል አኛ ሀበሾች

  • @መኖርፈራሁ-ወ1ኀ
    @መኖርፈራሁ-ወ1ኀ 2 года назад

    የፍቅርእፈልጋለሁ

  • @rozeroze6779
    @rozeroze6779 Год назад

    ያረቢ የአላህ ላእናውን ያውርድባችሁ የተረገማችሁ ሁኑ በዱንያም በአሔራም አይለፍላችሁ ቆሻሾች

  • @fentahunmuluye7036
    @fentahunmuluye7036 2 года назад

    እኔ እምልህ ለሞት ድግምት የለህም

    • @melkethany
      @melkethany 2 года назад

      መሞት አምሮህ ነው ወስስ ሰውን ለመግደል ነው ? ለሰው ከሆነ አንተ ክፉ ሰው የእድሜ ልክ የህሊና እስራት ውስጥ እንዳትዘፍቅ የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል የበደላችሁን ይቅር በሉ አለቀ። ሰውን አገድላለሁ ብሎ እራሱ የሞተ ስንት ሰው አለ መሰለህ በቆፈሩት ጉድጓድ መውደቅም አለ

  • @heransisay2214
    @heransisay2214 2 года назад

    ቤት ለመሸጥ ጥበበ ካለወት ይስሩልን

  • @ኪሩ
    @ኪሩ 2 года назад

    የግል የሴት መስተ ቢላክ

  • @munam75
    @munam75 2 года назад

    ማንኛውም ስው ማድረግ ይችላል ጠበቡን የልተማር ስው

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 года назад

      አሁን እየተማራችሁ ነው በይበልጥ ደሞ ማንበብ ያስፈልጋል

    • @kakoteklu
      @kakoteklu 11 месяцев назад

      እሺ. መ ምህር. ማነጋገር. ይቻላል