✡ ለሚንተባተብ እና እያወቀ ዝም ለሚል ተማሪ ዘኢያገድፍ አስማት ጥበብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 49

  • @ሚካኤልአባቴ-ጸ7ጰ
    @ሚካኤልአባቴ-ጸ7ጰ 3 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ጥበብሰ መድኃኒነ ውእቱ በጥበብ እናድጋለን

  • @Dejen12-s5b
    @Dejen12-s5b 5 месяцев назад

    ቃለ ህወት የያ

  • @haregeweynabebe8373
    @haregeweynabebe8373 2 года назад

    የከበሮ አስተምሩን መምህር በጣም እወዳችሆለሁ

  • @kalkidamtko5658
    @kalkidamtko5658 Год назад

    እውነት,,ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @armonkassa9969
    @armonkassa9969 2 года назад +1

    ቃለህይወትያሠማልንይቀጥሉበት

  • @binyamtariku3279
    @binyamtariku3279 3 года назад +3

    ለተማራዋች አራፍ ጥበብ ነው እረ ባክህን እስትይ ስለመስተፍቅር ጥበብ አሰተምአን ወይም መፀሐፍን ጠቁመን አመሰግናለሁ

  • @solomon5003
    @solomon5003 2 года назад +4

    የድምፅ ማሳመሪያ አለህ

    • @ezeratube7792
      @ezeratube7792 8 месяцев назад

      ሞክረኸዋል የአሁኑን

  • @elhamyimer512
    @elhamyimer512 2 года назад

    ሰላም ወንድም መተት ለተደረገበት ወደአደረገው ሰው መመለሻ ካለህ መልካም ሰው ነህ ቅንሰውነህ አመሰግናለሁ

  • @Hope-x7o
    @Hope-x7o 10 месяцев назад

    አቦ ይመችክ

  • @atcacadamics6234
    @atcacadamics6234 2 года назад

    ዕፆችን በ ደምብ ብታሳዩን እናመሰግናለን

  • @sbeladaniel4607
    @sbeladaniel4607 3 года назад +1

    በስመአብ

  • @alexbekalu4128
    @alexbekalu4128 2 года назад +1

    ለምን የመፅሀፋን soft copy atesetunm

  • @haileselassie3341
    @haileselassie3341 Год назад +1

    ለፈተና እሚሆን

  • @tiantv7963
    @tiantv7963 3 года назад +1

    ወንድም እስቲ አይነ ጥላን የሚገፍ ጥበብን አስተምረን ከዚህም ጋር አያይዘህ ይሄ ነገር ሀጥያት ነው፣ፈጣሪስ አይቃወመውም ወይስ ችግር የለውም በደንብ ግልፅ አድርገህ ስራልን

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  3 года назад +1

      መድሀኒት አዘጋጅቶ ሰዎችን መርዳትና መጥቀም ሀጢያት እንዴት ይሆናል

    • @ahmedseid8019
      @ahmedseid8019 3 года назад

      @@debtera_tube ወንድሜ ኧረ በምታመልከዉ አምላክ ይዠሀለሁ ልትረዳኝ የምፈልገዉ አለኝ አድራሻ አስቀምጥልኝ

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  3 года назад +1

      @@ahmedseid8019 @ezana19 telegram account

    • @tiantv7963
      @tiantv7963 2 года назад +1

      አውን እናተ አይነ ጥላን ምታወጣው በሌላ ተክተህ አይደል እንዴ ለምን ፈጣሪን አንፈራም ግን

    • @ahmedalmazmi9895
      @ahmedalmazmi9895 2 года назад +1

      Yikrta wendim enenm eyaschenekegni yale neger new ebakih be mitamnew meftihe kale share argilgn

  • @yohanesdesta2199
    @yohanesdesta2199 2 года назад +1

    ለድምፅየሚሆን ቀልየሚለው ላክልኝ

  • @zekariasbirbirsa3033
    @zekariasbirbirsa3033 Год назад

    አንደበት የሚፈታ ብትሠሩልን

  • @bekiarttube1280
    @bekiarttube1280 2 года назад +1

    ይቅርታና ለሚንተባተብ የሚሆነው የመጀመሪያው ነው ወይስ ሁለተኛው

  • @z3479
    @z3479 3 года назад +2

    12ተኛ ክፍል ነኝ የማንበብ ምንም ፍላጉቱ የለኝም ሳነብም አይገባኝም አንድ ነገር ለመያዝ ብዙ ጊዜ መደጋገም አለብኝ እሱም ከሆነ ጊዜ በሗላ ይጠፋብኛል ምን እንደማደርግ ጨንቆኛል በጣም ፈሪ ነኝ ምንም ነገር አይሆንልኝም በዛ ላይ ያልበኛል ቲሸርት ለብሼ መውጣት አልችልም የፈለኩትን ልብስ መልበስ አልችልም እያላበኝ መፍትሄ ካለው

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  3 года назад

      ለትምህርቱ ዘኢያገድፍ ተጠቀምበት ፍርሀቱ አይነጥላ ነው ፀሎተ ንድራ ምትባለውንና ሌላም ለአይነጥላ በቀላሉ ሚዘጋጅ አቀርባለሁ

    • @ሰዉመሆነ
      @ሰዉመሆነ 2 года назад

      እኔም የሚያቆርጥ የላበት ችግር አለብኝ
      ከሰው ጋር ለመቀመጥ እራሱ አፍራለሁ ላቤተ ጠለል እያለ እናም መፍትሄ ካሎት
      ሲቀጥል ደሞ ቆቆ እያወቅሁ በቆቆው ሲያወሩኝ ለመመለስ እሸማቀቃለሁ
      በጣም እፈራለሁ በማንኛውም ነገር መፍትሄ ካሎት

  • @markosmulugeta9654
    @markosmulugeta9654 2 года назад +1

    አድራሻችሁን ማግኘት እንዴት ነው የሚቻለው፡፡

  • @heavenss9327
    @heavenss9327 3 года назад +3

    በናትህ መልስልኝ? ሴት ነኝ 17 አመቴ ነው ነጭ አስማት መጠቀም እፈልጋለሁ እነዚህን ጥባት ተጠቅሜ ለሀገሬ የሆነ ነገር ማበርከት እንዳለብኝ ማሰብ የጀመረኩት ከ 10 አመቴ ጀምሬ ነበር።ግን ሴት እነዚህን ጥበባት መጠቀም ትችላለች?

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  3 года назад

      ሴት ሊቃውንት አሉ ፣ መጠቀም ይቻላል ።።

    • @tiantv7963
      @tiantv7963 3 года назад +2

      እህት ፀጋን ከሰው አትፈልጊ ፀጋን የሚሰጥ ፈጣሪ ነው ።ፈጣሪ የሰጠሽ ብዙ ፀጋ አለሽ በሱ ተጠቀሚ

  • @rophytube2029
    @rophytube2029 3 года назад +1

    le aynetila please bro

  • @ጅኤምሚድ
    @ጅኤምሚድ 2 года назад

    ሥልክ ቁጥር ከቻላችሁ ላኩልኝ የማማክራችሁ ነበረኝ

  • @khalidyahinternationaltube
    @khalidyahinternationaltube 2 года назад

    እኔ የመንተባተብና ሰዎች ሲያናግሩኝ ዝም ያስብለኛል መፍትሄ ካላችሁ

  • @mesfinkbret7043
    @mesfinkbret7043 2 года назад

    ይህንን ተጠቅመው የሚያብዱት ለምንድን ነው፡፡

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 3 года назад

    ይቤ ሚካኤል ትክክለኛው ካለህ ከነ ገቢሮ ብታቀርብል ጥሩ ነው

  • @bienhurahferomgebru2409
    @bienhurahferomgebru2409 2 года назад

    የድምጽ ኣለህ ካለህ ላክልን

  • @ወለተዬሀንስ
    @ወለተዬሀንስ 3 года назад +1

    በክርስትና ስም ብቻ የሚሰራ መስተፋቅር አስተምሩን አባ

  • @ayenewsisay2986
    @ayenewsisay2986 Год назад

    ለክንታሮት ማጥፋያ የሚሆን

  • @dawitdawit5087
    @dawitdawit5087 2 года назад

    አንዴ በስልክ ላናግርህ ፈልጌ ነበር ስልክህን ላክልኝ

    • @samueladem1935
      @samueladem1935 Год назад

      @@debtera_tube አሞ አለህ እንዴ

  • @abidem908
    @abidem908 2 года назад

    ለብልት ማሳደጊያ

  • @fasikababa8734
    @fasikababa8734 2 года назад

    ብናቀዉም ዋናዉ መፀሀፍ ከሌለ አስማ አይሰራም ወይስ ይሰራል

  • @muhammedabdie3615
    @muhammedabdie3615 2 года назад

    ዬሄ ነገር አፉ በደምብ ለማዬናገር ይሆናል

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 года назад

      አዎ መስተራትእ ልሳን ነው

  • @AllInOne-je9sb
    @AllInOne-je9sb 3 года назад +1

    Selk kalk btasawukegn

    • @teqebakasa3845
      @teqebakasa3845 3 года назад

      እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ትልቅ ነገር ነው ምታቀርብልን

  • @eliasgesamo8121
    @eliasgesamo8121 2 года назад

    መተተኛው በህይት እንዲኖር አትስፈቅድላቸው ተብሎ ተጽፏል እግር ይፈረድባቹ

  • @weldegebreal621
    @weldegebreal621 2 года назад +1

    ይህ ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ውጪ ነው አቁሙ