MK TV || የአብርሃም እንግዳ || መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ገ/ሐና || ሃይማኖታችንን ለትዉልድ የምናሰተላልፈዉ እራሳችን ከኃጢአት በማራቅ ነዉ::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 май 2024
  • Subscribe and share ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Комментарии • 31

  • @stc6291
    @stc6291 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገንበእዉነትለአባታችን እረጅምእድሜእናጤናዎትን ይስጥልንእስከመላዉቤተሰብዎ ማህበሩንያሰፍልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 Месяц назад +7

    ቸሩ መድኃኒአለም ረድም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት 🙏🏽

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Месяц назад +3

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደዚ ጀግና አባት ነው ለቤተክርስቲያናችን የሚያስፈልጋት።

  • @MeseretTesfayeAddise
    @MeseretTesfayeAddise Месяц назад

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት 🙏🙏🙏 ቅዱስ ገብርኤል ዋስ ጠበቃ ይሁንልዎት

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 Месяц назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መልአከ ሰላም 🙏🏽

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal Месяц назад +4

    አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን 🙏😍

  • @BezaHenok-og1ub
    @BezaHenok-og1ub Месяц назад

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tehawido
    @tehawido Месяц назад +1

    ግሩም ካህን❤

  • @user-nk2wr8xj1r
    @user-nk2wr8xj1r Месяц назад +2

    የኔ አባቴ የኔታ ቆሞስ መላአከ ሰላም አባ ገብርሀና ረጅም እድሚ ያኑርልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቆት አባቴ

  • @tewodrosghiwot1120
    @tewodrosghiwot1120 Месяц назад +2

    አባ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 Месяц назад +2

    ልጃቸው አስለቀሰችኝ አባታችን ቡራኬዎ ይድርሰን❤

  • @helenbmeskel5993
    @helenbmeskel5993 Месяц назад +2

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን መልካም አባት እንደርሶ አይነት አባት ስላለን እድለኞች ነን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን🙏🙏🙏

  • @rama1160
    @rama1160 Месяц назад +2

    አባታችን እድሜና ጤናቸው አብዝቶ ይስጥልን ያቆይልን :

  • @user-we9hn7tw8c
    @user-we9hn7tw8c Месяц назад +2

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአባታችን

  • @AnaAna-xj5cr
    @AnaAna-xj5cr Месяц назад +3

    ቃለ ህይወት የሰማልን ኦርቶዶክስ ተውይህዶ ለዘለላም ትኑር አሜን ❤❤❤

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa Месяц назад +1

    Abatachn yiftun yibarkun🤲

  • @gonderc885
    @gonderc885 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን እድሜ ጤና ያድልን❤❤❤

  • @hayhay3576
    @hayhay3576 Месяц назад

    Abatachen e/r erejem edemye ena tena yisetelen ❤

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Месяц назад

    Please God 🙏, I can't control my tears..not easy to grow up without Mother painful 💔

  • @elenihaile4103
    @elenihaile4103 Месяц назад +1

    Erjeme edmea ke mulu tena gar yestlgn yene wude abat🙏🙏🙏

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @sebletiumelisan7136
    @sebletiumelisan7136 Месяц назад

    እድሜ ጢና ይስጣችሁ የማቱሴላ እድሜ ይስቸው

  • @tarekegnkifetew3173
    @tarekegnkifetew3173 Месяц назад

    Egeg betam new yedenekegn Yesachew melkamnet belijachew fit yaberal. Betam kenichalehu. Abriyatim Alkishalehu. Tinikaryachewm adinkayehu endih aynet abat yabzalen. yesachewm zemen yarzimilin.

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Месяц назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Месяц назад +2

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Месяц назад +1

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን !
    ጥያቄ አለኝ አንድ በህግ በትዳር የኖረ ካህን ከባለቤታቸው ሞት በኋላ ከመነኮሱ ቆሞስ ተብለው መጠራት ይችላሉ ወይ ቆሞስ ማለትስ ምን ማለት ነው እሳቸው ለምን ተባሉ ብየ አይደለም ስራተ ቤተክርስቲያንን ለማወቅ ነው መህበረ ቅዱሳን ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ