MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || አባቶቻችን ስለእኛ ስትሉ አንድ ሁኑ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Комментарии • 15

  • @afshdh6801
    @afshdh6801 3 месяца назад +2

    በጣም ጡሩ አገላለጽ ነው እግዚአብሔር ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @KerstoseAimlaky
    @KerstoseAimlaky 16 дней назад

    ድርሻችን አንድና አድ ነው አንድ አምላክ አድ ፈጣሪ ሁለተኛ እኝ ፊጡራን የተሰጠንን ከሰማይ አምላካች በምድር የተስጠችን ቅድስት በተክርስቲያን ልጂነታችን በቅዱሳ ፀሎት በሐዋሪያት ስብከታቸው በቅዱስ ገዳሞቻችን ልመና ታግዘን የምንኖርባት ቅድስት እትዮጵያ ልጅ ነት የምንጓዚባት መርከባችን ናት የቅዱስ ዐንጌል መፊሰሻ የህይወት ምንጫችን ናት በአራቱም ማእዘን ናት እኛን ስፈጥሪ የእኛን ምፀአት አስቦ ነው ቃል ተሰብራ የምትጣል ሸክላ ውስጡ ነብስ የምትባ ምንጭ በህይወታችን ዊስጥ በአባቶቻችን አድሮ የምገስፀን በቅድስት በተክርስትያን ወድሞቻችን አድሮ የምያስተምረን የቅዱሳን አምላክ የድንግ ማርያም ልጅ አማኑኤል አግዚአብሔርየተመሰገነ ይሁን አሜን ) ዘመቻውና ለተዘመተበት አቅጣጫ የምያሳይ ፣ እራሱ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው የቅዱስ ዮሐኒስ አምላክ ያውጣን አሜን አለምን በእፊኙ የያዘ ቅድስት ሥላሴ ያውጣን አሜን ተመስገን የእናቱ ምልጃ አይለየን አሜን ተመስገን የቅድስት በተክርስትያን ፊቅር ይብዛልን የእስቶሩ ባለበት የቅዱሳን እራስ እራሱ ነውና ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን

  • @user-jf2ve8nx5u
    @user-jf2ve8nx5u 3 месяца назад +2

    ቤተክርስቲያንን ለመታደግ በሁሉም መስክ የጓላ አዊንታዊ ተሳትፎ እናድርግ

  • @user-kn3bj6ot5m
    @user-kn3bj6ot5m 3 месяца назад

    ጌታሆ መቅጣቱንስ ቅጣን ለክፍአሳልፈህ አትስጠን

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016 3 месяца назад +1

    ለምዕመናን ድምፅ እድል መስጠታችሁ እጅግ የሚደነቅ ነው። ስለፖለቲካዊና መዋቅራዊ ሆን ተብለው ቤትክርስቲያናችንን ላይ እየተደረገ ያለው አፈና ከምዕመናንም በላይ ነው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይብለን። እንደሐጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረንክ ከሐጢያታችን ላይ እንጂ ከእኛና ስቃያችን ላይ አይኑን አያንሳ፤ በጸጋው ይርዳን። በክፉው ብልጣሶር ላይ ማኔ ቴቄል ፋሬስ ብላ ፍርድን የፃፈች ጣቱ መቅደሱን ባፈረሱና ባረከሱት ግፈኞች መሪዎቻችን ላይ ፍርዱን ትፃፍ።
    አሜን።

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 3 месяца назад

    ጥሩ ውይይት ነው
    እንደምእመን እስከምን ደረጃ ሀሳብ መስጠት እንዳለብንም ያመላክታል
    ይቀጥል ነው የምንለው የበለጠ እንድንነቃ እግዚአብሔር ይርዳን!!!!!!!

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 3 месяца назад +1

    ጥሩ ውይይት ነው
    እንደምእመን እስከምን ደረጃ ሀሳብ መስጠት እንዳለብንም ያመላክታል
    ይቀጥል ነው የምንለው የበለጠ እንድንነቃ

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 3 месяца назад

    betam

  • @tibebeadinew
    @tibebeadinew 3 месяца назад

    ስለራሳቸው ሲሉ ነውንጂ በጎቼን ጠብቁ የተባሉት እነሱ መስለውኝ

  • @asresruga5542
    @asresruga5542 3 месяца назад

    😊😊❤

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 3 месяца назад +2

    ምእመኑ ከማንም ላይ አይኑን አንስቶ በንሰሀ እራሱን አንፅቶ በስጋወ ደሙ ታትሞ አይኑ ወደ እግዚአብሔር ብቻ ነው ማደርግ አለበት ማንም ማመን የለበትም በጳጳስ ነው ጥቁር የለበሰችው ምእመኑ ቤተክርስቲያን መጠበቅ አለበት ምእመኑ ለቤተ ክርስቲያን ፈተና ሁኖ አያቅም ሁል ጊዜ አገልጋይ ነን በሚሉት የሹመትና የስልጣን ጥማት ነው😢

  • @afshdh6801
    @afshdh6801 3 месяца назад

    በጣም ጡሩ አገላለጽ ነው እግዚአብሔር ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @ChalachewNega
    @ChalachewNega 3 месяца назад

    ጥሩ ውይይት ነው
    እንደምእመን እስከምን ደረጃ ሀሳብ መስጠት እንዳለብንም ያመላክታል
    ይቀጥል ነው የምንለው የበለጠ እንድንነቃ