Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀዘኗን ጭቀቷን በዉስጧ ይዛ የሳቀች ጀግና ሴት አላህ ከፍ ያለቦታ ያድርስሽ😢😢
የኔም ባህሪ እደዛ ነዉ😢
እውነት ነዉ ወንድ ልጅ መውለድ እንጂ ማሳደግ አይችልም ክብርና ፍትህ ለእናቶች😢😢😢😢
እውነት አይደለም እህቴ ሁሉም እናት ጎበዝ እንዳልሆነ ሁሉም ወንድ ጎበዝ አባት አይደለም
@@Ninasee19ከእናቶች እናት ያልሆኑት በጣም ትንሽ ናቸው የሆኑት ይበዛሉ አባት አባት የሆኑት አነስተኛ ናቸው አባት ያልሆኑት ብዙዎች ናቸው
የጊዜ ጉዳይ ነዉ የኔ ህት አንች ያሳለፈሻትን መከራ ይከፍላታል አገባ ማለት ተሳካለት ማለት አደለም እዉነት ጀግና ነሽ ማፍቀር እኮ መታደል ነዉ እግዛብሔር ለተሻለ ወንድ አጭቶሽ ነዉ ተመስገን በይ እኳንም ተወኝ ምትይበት ቀን ይኖራል❤❤
ልክ ነው ጊዜው ቢረዝምም ጀዛ አይቀርም በሰራው በደል የስራውን ያገኛል
በትክክሎ
ላለማልቀስ ያርገሽውን ጥርት አለማድንቅ አይቻልም 😢😢😢😢😢ጅግና ነሽ
Bekuye🥰 የኔ ጀግና💪 በጣም ደስ ብሎኛል። እርግጠኛ ነበርኩኝ ጥንካሬሽን ለኔ አውርተሽ የነበረውና የጠቀመኝን ነገር ለትውልድ እንደምትደግሚው። ይኸው በህይወት ኖሬ አየሁት። ደስ ብሎኛል😍 የእውነትለብዙዎች ብርታት ነሽ። ጓደኛዬ ስለሆንሽ እኮራለሁ።🙌
የኔ አባት እውነትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገን አባቴ ሽ አመት ኑረልኝ❤❤❤❤❤
ሴቶች ከአባቶች ጋር በልጅነታቸው ያላቸው ግንኙነት ለወደፊት የሚኖራቸው ግንኙነት ለይ ትልቅ ልዩነት ያመጣል,በጣም የምታሰዝን ልጅ ናት,ግን መጠንቀቅ ያለባት አባቷን የምትተዋወቃቸውን ወንዶች ውስጥ መፈለግ የለበትም,ሌላው ወንዶች ሁሉ አንድ አይነት አይደሉም
ነገ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳቺሁኝ ለሁላቺንም የታደለ ፍቅና እና ትዳር ይስጠን
አሜን
Amen❤❤
አሚንንን
amen 🙏
ደሰ የሚል ልብ ነው ያለሸ እህትዬ ቦኤዝሸን ቸሩ መድሃኒያለም ባርኮ ይሰጥሻል❤❤🙏🙏ማኔ ደሰ የሚል የልብ ወግ ነው ተባረክ❤❤🙏🙏
ዝብርቅርቅ ያለ ታሪክ ልጅቷም በጣም ተራቀቀች አሰመሳይነቷም በዛ አንዱ ሳያልቅ ሌላ ወሬ አላህ ይሁንሽ
እኔ ከሚዲያ ብወጣ ኮመንቶች ታለቅሱ ነበር ያውም በስደት አገር ሁኘ የ3 አመት ፍቅርኛየ በስደት በታመምኩበት ስአት መቸም አርሳውም 2012 አ.አ ያሳለፍኩትን እውነት ግን ለማንም ሳልተነፍስ ለድንግል ማሪያም እባክሽ አስርሽኝ ልርሳው ተሰቃየሁ እናቴ ስደትን ታውቂዋለሽ በስደትሽ አትርሽኝ ብየ አልቅሸ ለመንኳት እሱም አግብቶ ፓሰተ ፈቶውን አይቸ አልቅሸ በጾለቴ እስከህይወቴ ፍጻሜ እንኳን ቢሆን ስሙ ሲጠራ ጠላሁት እመብርሀን ልርሳው አስርሽኝ አልኳት ከዛ ሁሉም አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ምን እንደጎዳኝ ታውቃላችሁ በታመምኩበት ስአት እሱ ካደኝ ግን ከዛ ብሀላ ጸባየ ተቀየር ወደ እግዚአብሔር መንበርከክ ጀመርኩ ሁሉ አለፈ ፍቅር በጣም ስቃይ ነው
የኔ ውድ😢😢
ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ኤንዳንድ ወንዶች የእጃቹ ይስጣቹ😢😢
አፍቅሬ አላቅም ከወዶች ጋ ንክኪ የለኝም አልሀምዱሊላህ የኔ ሰው ሲመጣ አገባለሁ ክብሬን ጠብቄ ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ 🥰👍👍
ማሬደምሪኝ❤❤ማሻአላህ ሀላልሽንስጥሽማሬ
እረ ባክሺ አንች ማናሺ
እኔም እንዳንቺ ነኝ ማንም ሰዉጋ አላወራም እግዚአብሔር ይመስገን
እሺ ማማየ
ማፍቀር መታደልነው አፈቀርሽ ማለት ትነካኬያለሽ ማለት አደለም ክብርን መጠበቅ ለእራስነው እኔም እንዳንቼ ክብርን ጠብቄ ለባሌነው የምሰጠው😅
በጣም የሜገርመዉ ወንድ ልጂ መዉለድ እንጂ በትክክል ልጂ አያሳድጎም ቡዙዋችን አዉቃለሁ ይገርማል
ውይይይይይ ውይይይይይ የእኔ የህይወት ታሪክ ተደገመ በስመአብ ይገርማል እኔ ያሳለፍኩት የፍቅር ህይወት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
የኔ አባት እድሜው ይርዘምልኝ 12 ወልደዋል ሁለቱን እግዚአብሔር ወሰደ አስራችንን ግን ጥሮ ግሮ አሳደገን አባቴ እናቴን የኔ እመቤት ነው የሚላት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጥንካሬሽ ግን እህቴ ሲገርም ጀግና ሴት ነሽ❤
የኔ አስተዋይ የኔየሴት ጀግና እህቶች ከዚች ጀግና እህታችን እንማር
እንደ ፍቅር ባለጌ የለም የቀመሠው ነው የሚያውቀው 😢😢😢
እውነት ነው አይዞሽ 😢😢
Betaaam Afkero matat yal nw!! Gn Abero giza asalefo meleyayet mot nw!! Tesfa matat nw!!!
ወላሂ በጣም😢😢😢😢
እህቴ አንቺም ማንያዘውም በእግዚአብሄር ላይ ያላችሁ እምነት ዋው ተባረኩ
መቼም የማይረባ ነገር ቢሆን እይታ ይኖረው ነበረ❤❤❤❤
የኔ ውድ አባት ለኛ ስትል መልክህ ጠፍቶ በልተን የምንጠግብ ሳይመስልህ አልብሰከን የለበስን የማይመስልህ ተኝተን የምንነሳ የማይመልህ የነውድ አባት የኔ ጀግና አባት ረጅም እድሜ ይስጥህ
Yenemmmm
ደምሩኝ❤
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ።አንቺ ጀግና ሴት በርቺ ፣ አደራማንያዛዋል pls ሀሳባቸውን አታቃርጥ ደሞ አጉል ሳቅ እትሳቅ 🎉🎉🎉
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መልከም ነው ክብር ለሱ ይሁን ❤❤❤❤
አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ደሞ በጣም ወደድኩሽ❤❤❤
የኔጣፋጭ እንዴት ምስጥ ብዬ እንዳዳመጥኩት ጀግና በመንፈሷ ጠንካራ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤
የምትገርም ልጅ ጀግና ነሽ ሺዎች ይከተሉሻል ጠንክር
የኔ ማር ደስ ስትል የዋህ ተመስጨ ነው የሰማሁሽ
የኔና የእናትሽ ታሪክ የአንችና የእህትሽ ታሪክ የኔና የልጆቼ ታሪክ ነው ወላሂ የኔንና የልጆቼን ታሪክ ነው ያወራሽው 😢😢😢😢
😭😭💔💔
እና አሁንስ እንዴት ናቹ
@@emebetymaryamabrshignhugn2626 አሁንማ አልሀምዱሊላህ እኔ በስደት ብሆንም ልጆቼን አሳድጌ አስተምሬ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሁነውልኛል ብቻችንን ሆነን ልጆቻንን ለምናሳድግ ጀግና እናቶች በርቱልኝ 💪
ፈጣሪ ያበርታሽ
እውነት ነው ወንድ ልጅ መውለድ እንጅ ማሳዴግ አይችልም።
Ayidelam ayebalemHulum wandoch ayidelam Mekera belto Abate asedigognal isum wendinew melkam Abat alegn❤
Maché naw indeza defar yehonachu Andi ina hulet saw tarik indet huln saw yiwakilal
@@mediitube84882% ይኖር ይሆናል!!
እኔ ብቻ አደለሁም ለካ ይህ ስሜት እሚሰማኚ የተጎዳሁት ሴቶቺየ በርቱ አይዞቺሁ
@user-gr2lh9er5f አዎ አንቺ ብቻ አይደለሽም ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ሆድ ይፍጀው
አባትም ታላቅ ወንድምም ሁኖ ነው ያሳደገኝየኔ ጀግና አባት ሽ አመት ኑርልኝ❤
ትክክል ወድ ልጂ መዉለድ እጂ ማሳደግ አቺልም ሳህ
የባትና የናት መልካም የልሆነ ግንኙነት ልጆች ላይ ተፀኖ አለው አባካቺሁ ተጋበታቺሁ ወለዳቺሁ ባትስማሙ እንኳን ከልጆቻቺሁ ፊት መጥፎ ነገር አቲድርጊ እባካቺሁ 😢😢
ይህ ህመም የሚውቅ ያውቀዋል ወንድ ልጅ 😢😢😢😢😢
God bless you so much. የሩት እና የቡኤዝ የተናገርሽዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ትልቅ ትምህርት ነዉ🙏
እደወድልጅ አስመጣይ ቀባሪ የለም 😭😭
ጀግና ነሽ አንች ምንም አላጠፋሽም እግዚአብሔር አምላክ መልካም አምላክ ነው እና ለአንች ከእርሱ የየሻለ ሰው አዘጋጅቶልሻል ❤❤
አልሀምዱሊላህ አባቴ ምርጥአባት ምርጥባል ሥለሆነ እኔምእንደዛሥለሚመሥሉኝ ወንዶችንአልጠላም በዛውምልክ መጥፎወች ሥላሉ እንዳንዘናጋ ተጠንቅቀን ትዳርመያዝአሥፈላጊነው
ግ፡ኅ፤፟፤፤፤፨ክውቭ#№_-@፨፟
የካስትሽ ባል የእውነት ሠው ነው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠው
የኔ ጀግና የመሰበርን ነገር ህመሙን ስለማቀው ተረድቸሻለሁ ግን አሁንም አልቆረጠልሽም ለምን መሰለሽ ስለሱ ስታወሪ እባ ይተናነቅሻል እናም ይሄ ዶማ ራስ ሲፈልግ ግደል ይግባ አች ግን በርች በፆሎትሽ እህት ጀግና ነሽ እንኳንም አላገኘሽው አግኝተሽው ቢሆን የምን ያክል ስብራትሽ ሊሄድ እደሚችል ማሰብ ከባድ ነው ብቻ በርች እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ተመስጬ የሰማውት ታሪክ የሄ ነው በጣም ከባድ ህወት😢
ማነው እደኔ ከቲክቶክ እሮጦ የመጣው አደናቅፎኝ ልወድቅ ነበረ😂😂😂
ine negna😂😂
Me😂😂😂
😂😂😂😂
እኔ 😂😂😂😂
me😂
ወይ ፍቅር እንዴት እንረቅው እስቲ እኔንም እንተርቪ አርገኝ❤❤
ዋው ያሳደገሽ አባት መልካም ሰው ከነቤተቦቹ ይባረኩ❤❤❤❤❤
የእኛ ጀግና ሴት ❤❤❤❤❤❤❤ ካንቺ ብዙ ተሚራለው
አይ ዉንዶች😢 የኔ እናት ❤አደበቷ ሲጣፍጥ 🥰ሳላስበዉ አለቀ ቪዶዉ😮 የማኔ ሳቅ ስወደዉ አብሬ 😂እላለሁ ❤🥰🥰400k👊👊እናስገባዉ ቅመሞቼ😘
የኔ ብጤ😌😌😌💔በፍቅር መጎዳት ምንም መዳኒት ያለውም💔
ማኔ እንኳን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
የኔ ጀግና👍👍👏👏👏👏እየሱስን ያመነኮ እንዲ ነው ሚያጀግነው🙏
እሚገርም ነገር ነው የሰው ልጅ መከራ አያለቅ ከፈተናው ማለፍ ግን ጥሩ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ አደኛ አባት ❤❤❤❤❤❤
ወንዶች እኮ ሰባሪ ናቸው 😥😥
አላህ ዘግቶም ያኖራል ........በጣም ጥሩ አው ልክ ነሽ ፈጣሪ ባሪያውን አይበድልም
I look your approach, Manyazuwal, stay blessed ❤❤
የኔ ጀግና የእውነት በጣም ተመስጬ ነው የሰማዋት የኔ እናት 😢❤
wow ወላሂ ጀግናነሽ በጣም የተመቸኝነገር ቢናኖርማልቀስ እያለብሽ እፈንያረግሽውነገር አብሽሪ እደዚህጠንካራተሆንሽ ብዙነገር ማረግትችያለሽ❤🎉🎉😍🌺
Wow betam yetmrkut negr binor አግዚአብሔር የግቶም ያድናል ❤❤አውነት ነው
እንደኔ ቃል ያጣ ማነው አሳዳጊ አባቷ እና እናቷ ይቅረቡልን 💜♥️🥹🥹w
የኔ እናት ስታሳዝን😢😢😢😢😢 የሁላችንም ሴቶች ታሪክ ንሄንን ይመስላል።😢😢😢😢
የኔ ቆንጆ Over expectation ነው የጎዳሽ እንጂ ብዙ የተፈጠረብሽ ነገር አላየሁም
በነገራችን ላይ የሩት ታሪክ እኔም ደጋግሜ አንብቤዋለሁ በጣም ደስስስ ይላል በተለይ ፊልሙ እዴት ደስ እደሚል❤ የኔ ጠንካራ ሴት ነሽ
ፊልም ኣላት እንደ?
@@aotali8812አዎ ሆሊዎድ ምን ሰርቶ ይብላ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ባለ ታሪክ በሙሉ ፊል ሰርተዎታል የሩት ታሪክ ደሞ በአማሪኛም ፊልም ተሰርቷም
እንደ ወንድ ልጅ ክፉ የለም መውለድ እንጂ ማሳደግ አይውቅም
በህፃንነት እድሜ መፈተን ከባድ ነው እኛ አድገን ራሳችንን ችለን ከቤተስብ ከወጣን ብኋላ እየገጠመን ያለው ፈተና አሁን ድረስ እየከበደን ስንቶች ራሳቸውን አጠፉ 😢 እባካችሁ ታገሱ ሁሉም ነገር ያልፋል!!!
የኔ ጀግና ጥንክር በይልኝ ❤❤❤
ወይኔበኩየየኔማርአይዞሽልኝወላሂአዉቃታለሁ😊
Masha allhe tankera sat nashe enetsheme jagena sat nat
ምንም አድሉን አግቼ አደዚህ ወጥቼ ባልናገርም ለሰው አግዛበሔስን ከዚች ልጅ ጋ ተመሳሳይ ህይወት የኔ 2011 አ ም እስከ 2017አ ም ምህረት አዴት አርጌ ከህይወቴ ላስወጣው😢😢😢😢😢
እግዛቢሄር ተጠቦ የሰራሽ ወርቅ ፍጥረት
እውነትሽን ነው የኔ እናት ወንድ ልጅ ከአውሬም አውሬዎች ናቸው እኔም ከአባት እስከባል አውቃቸዋለሁ የሚያናድደኝ ደግሞ የወንዶች እናት መሆኔ
Wanaw yanchi astedadeg new ayzosh
አይዞሽ እነሱ የተሻሉና ላንች ተንከባካቢ ሊሆኑ ይችላሉ አይሆንም ያሉት ይሆናል
እዉነትም ባለጌ ነዉ ፍቅር አይቆርጥም 😢
😢
አይ ፍቅር አይን የለም ኡፉ የደረሰበት ያውቃል ሆድ ይፍጄው
አዳደ የሚመሳሠለኝን ታሪክ ስሰማ እደኔም አለደ እላለሁኝ ባባት ያደጉ ልጆችን ባየሁ ቁጥር በቅናት አለሁኝ ፍቅርንም ቀምሸዋለሁ ያሰቃያል ብቻ ማለፉ አይቀርም አይዞን እህቶቸ ነገ ሌላ ቀን ነው😢🎉❤
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንቺ አይነት ታሪክ አለኝ ግን ያው ህይወት ይቀጥላል
Yasbsu ezgabher kelmnshu ysthale ezgabher yemsano negeren yelem
አተሰዉየ ኤስኪዝምብለህ ስማ የሶን ልስማ ያተን አስጨርሳት😊😊
😂😂😂😂😂😂
You are a hero. I wish you all the best. Thank you Bekur.
ጭራሽ ደቡብ የተመቱ ወንዶች ናቸው መካድ ስራቸው ነው 😄😊
እውነት ነው ብዙ ወንዶች መውለድ እንጅ ማሳደግ አያውቁም
ትክክክል እውነት መውለድ ነው የማቀው
ዋይነ በጣም ነው አይቸ ያለቀስኩት እነም እናተ እንዲ ተደብቃ ነብር የሚታገኘኝ ከ አባተ ጋ ተለያይተው ታሪከን አስታወስሽኝ😢😢😢
እንዴ እግዚአብሔር ያለ ማነው ??? አምላኬ ዘለዓለም ንገስ🙏🙏
የኔ ዉድ አባቲሽ ይቅር በይና ደዉይ ጠይቂዉ ባሃላ ይቆጪሻል
እኔ እራሴን በዝቺ ልጅ ውስጥ አየውት ኡፍ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢
የኔ አባት እጀራ ጠርገን ስበላ እጀራ ጨምሩ ብሉ ይላል እጀራው ካልተረፈ አልጠገቡም ነው የሚለን
የምረየኔምአባት.አያቴም😢
ደምሪኝዉዴ
የኔም አባት በጣም ደግ ሠው ነው በልተን የበላን አይመስለውም በጣም ነው የምወደው አላህ ይስጠው
የኔ አባት ደግሞ ስበላ ሆዳም ይለኝ ነበር እናም አልወደውም ብዙ የአእምሮ ጠባሳ አሳድሮብኛል ግን ሁሉም አለፈ እግዚዓብሔር ይመስገን
በጣም የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ 💔💔💔@@DageeAlemneh
አለማልቀሱዋን ሳላደንቅ አላልፍም 😢😢😢 ፍቅር ብዙ ያደርጋል 😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ የኔ ውድ ኡፍ እየሳቀች ስለተናገረች እንጂ እንባዋን ተቆጣጥራ እኔ ግን አልቻልኩም ከውስጤ ስፍስፍ ነው ያደረገኝ 😢
የአባት ሊዩነት አለ የኔ አባትማ አኔ በሞትኩለት እላለው😢
Enem 😢
Ename 😢😢😢
እግዚአብሔር ያሳካልሽ እህቴ❤❤
Ayikortim balagenawu fikir.she is right 😢😢😢
አሪፍና አስተማሪ ነው አንተም መሃል መሃል ላይ ምትናገራቸው ነገሮች ጥሩ ሆነው አንዳንዴ ግን የሰወቺን ልክ ነው ሚሉትን አደለም አትበል ይወደኝ ነበር ካለች fake ሊሆን ይቺላል አትበል ካልክ እንኩአ አትከራከር እና ደሞ graduate ስታደርግ ለአመታት የደከምክበት ነው እና 1 ቀን celebrate ማድረግን እንደትልቅ ስህተት አትየው እና ደሞ የሆነ ቦታ ላይ ምን አልካት "አእምሮ ቢኖርሽ" አልካት 1:8:58 አንዳንድ ምትናገራቸው ነገሮች ጥሩ ሆነው ሀሳብህን ሰወች ላይ መጫን የለብህም ሳታውቀውም ሊሆን ይቺላል እና guest invite ስታረግ ደገፍ ምትልበት couch ሶፋ ነገር ቢኖር አሪፍ ነው Over all አሪፍ ፕሮግራም ነው 👌
Wow what a lovely woman God bless u sis❤❤❤
እኔ የገረመኝ ያሳዘነኝ ነገር ይህ ቻነል በሚሊዮን ሳብስክራይብ ኣለመኖሩ እጃቹ ታስራቹ ነው እንዴ ምታዩት😢
የሚቀርቡት እንግዶች በጣም መልካም የሚባሉ ናቸው፡፡ ግን ማን ያዘዋል አበሳጭ የሆነ ሰው ነው፡፡ የሰዎቹን ንግግር እንኩአን የማዳማጥ እድል አይኖርም፡፡ ዝም ብሎ ጣልቃ ይገባል፡፡
,😂😂😂😂😂😂ያችስከፍ@@Tube-ij1gu
ትክክል ቁም ነገር አይወዱም ምደር ወሸታሞችን እንጂ ብችል እኔ 1ሚሊየን ባስገባሁት የምር የልቤን ነው የተናገርሽው❤❤
በጣም ምረጥ ፕሮግራም ነው ሌለ ነገር ከመስማት በዚህ ብዙ ነገር ማር ይሻላን ማኔ ምሰጥሰው ነው በውነት ❤🎉
እዉነት ነዉ
ጀግና ነሽ ብዙ ሰዉች የሚጎዳን ራሳችን ኣለ ማየት ነዉ
ቁጥር ሁለት በእናት ታሪኩ በጣም ትምህርት አለው የምር
እኔ ተመሣሣይ ታሪክ አለኝ ግን ምህረት በማድረግ ነፃ ወጥቻለው ብዙ ሠው ሊያስተምር የሚችል ታሪክ አለኝ
የኔ አባት ተቆጥቶን እንኳን አያቅም የምትቀጣን የምትገርፈን አባቴ ደግሞ ስሟ አይደለም ወርቄ ነው የሚላት እንዴት እንደ ሚያከብራት እንዴት እንደሚወዳት አንዴ ታላቅ ወንድሜ ጥፋት አጥፍቶ አባቴ ሲገርፈው አንተን ማን ገራፊ አደረገህ ለእናቴ አትነግርም ብሏል እኔ አገባሁና ባሌ ሊመታኝ ሲነሳ ከእጁ ላይ ያለውን ዱላ ነጥቄ ወርውሬ ወጣሁ ቀረሁ ቀረሁ ዞር ብዬ ሳላየው ብባል ብሰራ እንቢ አልኩ ምክንያቱም አባቴ እናቴን ለአንድ ቀን ሲመታትም ሆነ ሲቆጣት አይቼ አላውቅም
መጥፎ አባት እንዳለ ጥሩ አባት አሉ እኔ አባቴን በጣም እወደው ነበርነገር ግን በህይወት የለም 😢
አብሽሪ እኔም በጣም ነው የምወደው አባቴን የመኖሬ ሚስጥር አባቴ ነው አባት ብቻ አይደለም እናትም አባትም ጎደኛም ነው የውድ አባት አላህ ይጠውል ኡምርክ ሀቢቢ
@ሊገባኝ123 እሺ አመሰግናለሁ🥰 ለመልካም አባቶች እርጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልን
አባቴ ለኔ ጃግናዬ ነው ሕይወቱን ያጣዉ ለእኛ ነዉ በጣም ልዩ አባት ነበር
ለምን ታቋርጣታለክ ታውራበት ይሄንን ነገር መተው አለብክ
ብዙ ማውራት ትፈልግ ነበር ግን ምንም አላስወራትም😮
በጣም ዝምቢልሰ😂😂😂😂
አንዳንድ ወንዶች ግን ነፍሳችሁ አይማርም በተለይ አባት መሆን ሳትችሉ ሴት ላይ የምትንጠለጠሉ😢
ሀዘኗን ጭቀቷን በዉስጧ ይዛ የሳቀች ጀግና ሴት አላህ ከፍ ያለቦታ ያድርስሽ😢😢
የኔም ባህሪ እደዛ ነዉ😢
እውነት ነዉ ወንድ ልጅ መውለድ እንጂ ማሳደግ አይችልም ክብርና ፍትህ ለእናቶች😢😢😢😢
እውነት አይደለም እህቴ ሁሉም እናት ጎበዝ እንዳልሆነ ሁሉም ወንድ ጎበዝ አባት አይደለም
@@Ninasee19
ከእናቶች እናት ያልሆኑት በጣም ትንሽ ናቸው የሆኑት ይበዛሉ
አባት አባት የሆኑት አነስተኛ ናቸው አባት ያልሆኑት ብዙዎች ናቸው
የጊዜ ጉዳይ ነዉ የኔ ህት አንች ያሳለፈሻትን መከራ ይከፍላታል አገባ ማለት ተሳካለት ማለት አደለም እዉነት ጀግና ነሽ ማፍቀር እኮ መታደል ነዉ እግዛብሔር ለተሻለ ወንድ አጭቶሽ ነዉ ተመስገን በይ እኳንም ተወኝ ምትይበት ቀን ይኖራል❤❤
ልክ ነው ጊዜው ቢረዝምም ጀዛ አይቀርም በሰራው በደል የስራውን ያገኛል
በትክክሎ
ላለማልቀስ ያርገሽውን ጥርት አለማድንቅ አይቻልም 😢😢😢😢😢ጅግና ነሽ
Bekuye🥰 የኔ ጀግና💪 በጣም ደስ ብሎኛል። እርግጠኛ ነበርኩኝ ጥንካሬሽን ለኔ አውርተሽ የነበረውና የጠቀመኝን ነገር ለትውልድ እንደምትደግሚው። ይኸው በህይወት ኖሬ አየሁት። ደስ ብሎኛል😍 የእውነት
ለብዙዎች ብርታት ነሽ። ጓደኛዬ ስለሆንሽ እኮራለሁ።🙌
የኔ አባት እውነትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገን አባቴ ሽ አመት ኑረልኝ❤❤❤❤❤
ሴቶች ከአባቶች ጋር በልጅነታቸው ያላቸው ግንኙነት ለወደፊት የሚኖራቸው ግንኙነት ለይ ትልቅ ልዩነት ያመጣል,በጣም የምታሰዝን ልጅ ናት,ግን መጠንቀቅ ያለባት አባቷን የምትተዋወቃቸውን ወንዶች ውስጥ መፈለግ የለበትም,ሌላው ወንዶች ሁሉ አንድ አይነት አይደሉም
ነገ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳቺሁኝ ለሁላቺንም የታደለ ፍቅና እና ትዳር ይስጠን
አሜን
Amen❤❤
አሚንንን
amen 🙏
አሜን
ደሰ የሚል ልብ ነው ያለሸ እህትዬ ቦኤዝሸን ቸሩ መድሃኒያለም ባርኮ ይሰጥሻል❤❤🙏🙏ማኔ ደሰ የሚል የልብ ወግ ነው ተባረክ❤❤🙏🙏
ዝብርቅርቅ ያለ ታሪክ ልጅቷም በጣም ተራቀቀች አሰመሳይነቷም በዛ አንዱ ሳያልቅ ሌላ ወሬ አላህ ይሁንሽ
እኔ ከሚዲያ ብወጣ ኮመንቶች ታለቅሱ ነበር ያውም በስደት አገር ሁኘ የ3 አመት ፍቅርኛየ በስደት በታመምኩበት ስአት መቸም አርሳውም 2012 አ.አ ያሳለፍኩትን እውነት ግን ለማንም ሳልተነፍስ ለድንግል ማሪያም እባክሽ አስርሽኝ ልርሳው ተሰቃየሁ እናቴ ስደትን ታውቂዋለሽ በስደትሽ አትርሽኝ ብየ አልቅሸ ለመንኳት እሱም አግብቶ ፓሰተ ፈቶውን አይቸ አልቅሸ በጾለቴ እስከህይወቴ ፍጻሜ እንኳን ቢሆን ስሙ ሲጠራ ጠላሁት እመብርሀን ልርሳው አስርሽኝ አልኳት ከዛ ሁሉም አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ምን እንደጎዳኝ ታውቃላችሁ በታመምኩበት ስአት እሱ ካደኝ ግን ከዛ ብሀላ ጸባየ ተቀየር ወደ እግዚአብሔር መንበርከክ ጀመርኩ ሁሉ አለፈ ፍቅር በጣም ስቃይ ነው
የኔ ውድ😢😢
ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ኤንዳንድ ወንዶች የእጃቹ ይስጣቹ😢😢
አፍቅሬ አላቅም ከወዶች ጋ ንክኪ የለኝም አልሀምዱሊላህ የኔ ሰው ሲመጣ አገባለሁ ክብሬን ጠብቄ ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ 🥰👍👍
ማሬደምሪኝ❤❤ማሻአላህ ሀላልሽንስጥሽማሬ
እረ ባክሺ አንች ማናሺ
እኔም እንዳንቺ ነኝ ማንም ሰዉጋ አላወራም እግዚአብሔር ይመስገን
እሺ ማማየ
ማፍቀር መታደልነው አፈቀርሽ ማለት ትነካኬያለሽ ማለት አደለም ክብርን መጠበቅ ለእራስነው እኔም እንዳንቼ
ክብርን ጠብቄ ለባሌነው የምሰጠው😅
በጣም የሜገርመዉ ወንድ ልጂ መዉለድ እንጂ በትክክል ልጂ አያሳድጎም ቡዙዋችን አዉቃለሁ ይገርማል
ውይይይይይ ውይይይይይ የእኔ የህይወት ታሪክ ተደገመ በስመአብ ይገርማል እኔ ያሳለፍኩት የፍቅር ህይወት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
የኔ አባት እድሜው ይርዘምልኝ 12 ወልደዋል ሁለቱን እግዚአብሔር ወሰደ አስራችንን ግን ጥሮ ግሮ አሳደገን አባቴ እናቴን የኔ እመቤት ነው የሚላት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጥንካሬሽ ግን እህቴ ሲገርም ጀግና ሴት ነሽ❤
የኔ አስተዋይ የኔየሴት ጀግና እህቶች ከዚች ጀግና እህታችን እንማር
እንደ ፍቅር ባለጌ የለም የቀመሠው ነው የሚያውቀው 😢😢😢
እውነት ነው አይዞሽ 😢😢
Betaaam Afkero matat yal nw!! Gn Abero giza asalefo meleyayet mot nw!! Tesfa matat nw!!!
ወላሂ በጣም😢😢😢😢
እህቴ አንቺም ማንያዘውም በእግዚአብሄር ላይ ያላችሁ እምነት ዋው ተባረኩ
መቼም የማይረባ ነገር ቢሆን እይታ ይኖረው ነበረ❤❤❤❤
የኔ ውድ አባት ለኛ ስትል መልክህ ጠፍቶ በልተን የምንጠግብ ሳይመስልህ አልብሰከን የለበስን የማይመስልህ ተኝተን የምንነሳ የማይመልህ የነውድ አባት የኔ ጀግና አባት ረጅም እድሜ ይስጥህ
Yenemmmm
ደምሩኝ❤
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ።
አንቺ ጀግና ሴት በርቺ ፣ አደራ
ማንያዛዋል pls ሀሳባቸውን አታቃርጥ ደሞ አጉል ሳቅ እትሳቅ 🎉🎉🎉
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መልከም ነው ክብር ለሱ ይሁን ❤❤❤❤
አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ደሞ በጣም ወደድኩሽ❤❤❤
የኔጣፋጭ እንዴት ምስጥ ብዬ እንዳዳመጥኩት ጀግና በመንፈሷ ጠንካራ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤
የምትገርም ልጅ ጀግና ነሽ
ሺዎች ይከተሉሻል ጠንክር
የኔ ማር ደስ ስትል የዋህ ተመስጨ ነው የሰማሁሽ
የኔና የእናትሽ ታሪክ የአንችና የእህትሽ ታሪክ የኔና የልጆቼ ታሪክ ነው ወላሂ የኔንና የልጆቼን ታሪክ ነው ያወራሽው 😢😢😢😢
😭😭💔💔
እና አሁንስ እንዴት ናቹ
@@emebetymaryamabrshignhugn2626 አሁንማ አልሀምዱሊላህ እኔ በስደት ብሆንም ልጆቼን አሳድጌ አስተምሬ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሁነውልኛል ብቻችንን ሆነን ልጆቻንን ለምናሳድግ ጀግና እናቶች በርቱልኝ 💪
ፈጣሪ ያበርታሽ
እውነት ነው ወንድ ልጅ መውለድ እንጅ ማሳዴግ አይችልም።
Ayidelam ayebalem
Hulum wandoch ayidelam
Mekera belto Abate asedigognal isum wendinew melkam Abat alegn❤
Maché naw indeza defar yehonachu Andi ina hulet saw tarik indet huln saw yiwakilal
@@mediitube84882% ይኖር ይሆናል!!
እኔ ብቻ አደለሁም ለካ ይህ ስሜት እሚሰማኚ የተጎዳሁት ሴቶቺየ በርቱ አይዞቺሁ
@user-gr2lh9er5f አዎ አንቺ ብቻ አይደለሽም ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ሆድ ይፍጀው
አባትም ታላቅ ወንድምም ሁኖ ነው ያሳደገኝ
የኔ ጀግና አባት
ሽ አመት ኑርልኝ❤
ትክክል ወድ ልጂ መዉለድ እጂ ማሳደግ አቺልም ሳህ
የባትና የናት መልካም የልሆነ ግንኙነት ልጆች ላይ ተፀኖ አለው አባካቺሁ ተጋበታቺሁ ወለዳቺሁ ባትስማሙ እንኳን ከልጆቻቺሁ ፊት መጥፎ ነገር አቲድርጊ እባካቺሁ 😢😢
ይህ ህመም የሚውቅ ያውቀዋል ወንድ ልጅ 😢😢😢😢😢
God bless you so much. የሩት እና የቡኤዝ የተናገርሽዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ትልቅ ትምህርት ነዉ🙏
እደወድልጅ አስመጣይ ቀባሪ የለም 😭😭
ጀግና ነሽ አንች ምንም አላጠፋሽም እግዚአብሔር አምላክ መልካም አምላክ ነው እና ለአንች ከእርሱ የየሻለ ሰው አዘጋጅቶልሻል ❤❤
አልሀምዱሊላህ አባቴ ምርጥአባት ምርጥባል ሥለሆነ እኔምእንደዛሥለሚመሥሉኝ ወንዶችንአልጠላም በዛውምልክ መጥፎወች ሥላሉ እንዳንዘናጋ ተጠንቅቀን ትዳርመያዝአሥፈላጊነው
ግ፡ኅ፤፟፤፤፤፨ክውቭ#№_-@፨፟
የካስትሽ ባል የእውነት ሠው ነው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠው
የኔ ጀግና የመሰበርን ነገር ህመሙን ስለማቀው ተረድቸሻለሁ ግን አሁንም አልቆረጠልሽም ለምን መሰለሽ ስለሱ ስታወሪ እባ ይተናነቅሻል እናም ይሄ ዶማ ራስ ሲፈልግ ግደል ይግባ አች ግን በርች በፆሎትሽ እህት ጀግና ነሽ እንኳንም አላገኘሽው አግኝተሽው ቢሆን የምን ያክል ስብራትሽ ሊሄድ እደሚችል ማሰብ ከባድ ነው ብቻ በርች እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ተመስጬ የሰማውት ታሪክ የሄ ነው በጣም ከባድ ህወት😢
ማነው እደኔ ከቲክቶክ እሮጦ የመጣው አደናቅፎኝ ልወድቅ ነበረ😂😂😂
ine negna😂😂
Me😂😂😂
😂😂😂😂
እኔ 😂😂😂😂
me😂
ወይ ፍቅር እንዴት እንረቅው እስቲ እኔንም እንተርቪ አርገኝ❤❤
ዋው ያሳደገሽ አባት መልካም ሰው ከነቤተቦቹ ይባረኩ❤❤❤❤❤
የእኛ ጀግና ሴት ❤❤❤❤❤❤❤ ካንቺ ብዙ ተሚራለው
አይ ዉንዶች😢 የኔ እናት ❤አደበቷ ሲጣፍጥ 🥰ሳላስበዉ አለቀ ቪዶዉ😮 የማኔ ሳቅ ስወደዉ አብሬ 😂እላለሁ ❤🥰🥰400k👊👊እናስገባዉ ቅመሞቼ😘
የኔ ብጤ😌😌😌💔በፍቅር መጎዳት ምንም መዳኒት ያለውም💔
ማኔ እንኳን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
የኔ ጀግና👍👍👏👏👏👏እየሱስን ያመነኮ እንዲ ነው ሚያጀግነው🙏
እሚገርም ነገር ነው የሰው ልጅ መከራ አያለቅ ከፈተናው ማለፍ ግን ጥሩ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ አደኛ አባት ❤❤❤❤❤❤
ወንዶች እኮ ሰባሪ ናቸው 😥😥
አላህ ዘግቶም ያኖራል ........በጣም ጥሩ አው ልክ ነሽ ፈጣሪ ባሪያውን አይበድልም
I look your approach, Manyazuwal, stay blessed ❤❤
የኔ ጀግና የእውነት በጣም ተመስጬ ነው የሰማዋት የኔ እናት 😢❤
wow ወላሂ ጀግናነሽ በጣም የተመቸኝነገር ቢናኖርማልቀስ እያለብሽ እፈንያረግሽውነገር አብሽሪ እደዚህጠንካራተሆንሽ ብዙነገር ማረግትችያለሽ❤🎉🎉😍🌺
Wow betam yetmrkut negr binor አግዚአብሔር የግቶም ያድናል ❤❤አውነት ነው
እንደኔ ቃል ያጣ ማነው አሳዳጊ አባቷ እና እናቷ ይቅረቡልን 💜♥️🥹🥹w
የኔ እናት ስታሳዝን😢😢😢😢😢 የሁላችንም ሴቶች ታሪክ ንሄንን ይመስላል።😢😢😢😢
የኔ ቆንጆ Over expectation ነው የጎዳሽ እንጂ ብዙ የተፈጠረብሽ ነገር አላየሁም
በነገራችን ላይ የሩት ታሪክ እኔም ደጋግሜ አንብቤዋለሁ በጣም ደስስስ ይላል በተለይ ፊልሙ እዴት ደስ እደሚል❤ የኔ ጠንካራ ሴት ነሽ
ፊልም ኣላት እንደ?
@@aotali8812አዎ ሆሊዎድ ምን ሰርቶ ይብላ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ባለ ታሪክ በሙሉ ፊል ሰርተዎታል የሩት ታሪክ ደሞ በአማሪኛም ፊልም ተሰርቷም
እንደ ወንድ ልጅ ክፉ የለም መውለድ እንጂ ማሳደግ አይውቅም
በህፃንነት እድሜ መፈተን ከባድ ነው እኛ አድገን ራሳችንን ችለን ከቤተስብ ከወጣን ብኋላ እየገጠመን ያለው ፈተና አሁን ድረስ እየከበደን ስንቶች ራሳቸውን አጠፉ 😢 እባካችሁ ታገሱ ሁሉም ነገር ያልፋል!!!
የኔ ጀግና ጥንክር በይልኝ ❤❤❤
ወይኔበኩየየኔማርአይዞሽልኝወላሂአዉቃታለሁ😊
Masha allhe tankera sat nashe enetsheme jagena sat nat
ምንም አድሉን አግቼ አደዚህ ወጥቼ ባልናገርም ለሰው አግዛበሔስን ከዚች ልጅ ጋ ተመሳሳይ ህይወት የኔ 2011 አ ም እስከ 2017አ ም ምህረት አዴት አርጌ ከህይወቴ ላስወጣው😢😢😢😢😢
እግዛቢሄር ተጠቦ የሰራሽ ወርቅ ፍጥረት
እውነትሽን ነው የኔ እናት ወንድ ልጅ ከአውሬም አውሬዎች ናቸው እኔም ከአባት እስከባል አውቃቸዋለሁ የሚያናድደኝ ደግሞ የወንዶች እናት መሆኔ
Wanaw yanchi astedadeg new ayzosh
አይዞሽ እነሱ የተሻሉና ላንች ተንከባካቢ ሊሆኑ ይችላሉ አይሆንም ያሉት ይሆናል
እዉነትም ባለጌ ነዉ ፍቅር አይቆርጥም 😢
😢
አይ ፍቅር አይን የለም ኡፉ የደረሰበት ያውቃል ሆድ ይፍጄው
አዳደ የሚመሳሠለኝን ታሪክ ስሰማ እደኔም አለደ እላለሁኝ ባባት ያደጉ ልጆችን ባየሁ ቁጥር በቅናት አለሁኝ ፍቅርንም ቀምሸዋለሁ ያሰቃያል ብቻ ማለፉ አይቀርም አይዞን እህቶቸ ነገ ሌላ ቀን ነው😢🎉❤
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንቺ አይነት ታሪክ አለኝ ግን ያው ህይወት ይቀጥላል
Yasbsu ezgabher kelmnshu ysthale ezgabher yemsano negeren yelem
አተሰዉየ ኤስኪዝምብለህ ስማ የሶን ልስማ ያተን አስጨርሳት😊😊
😂😂😂😂😂😂
You are a hero. I wish you all the best. Thank you Bekur.
ጭራሽ ደቡብ የተመቱ ወንዶች ናቸው መካድ ስራቸው ነው 😄😊
እውነት ነው ብዙ ወንዶች መውለድ እንጅ ማሳደግ አያውቁም
ትክክክል እውነት መውለድ ነው የማቀው
ዋይነ በጣም ነው አይቸ ያለቀስኩት እነም እናተ እንዲ ተደብቃ ነብር የሚታገኘኝ ከ አባተ ጋ ተለያይተው ታሪከን አስታወስሽኝ😢😢😢
እንዴ እግዚአብሔር ያለ ማነው ??? አምላኬ ዘለዓለም ንገስ🙏🙏
የኔ ዉድ አባቲሽ ይቅር በይና ደዉይ ጠይቂዉ ባሃላ ይቆጪሻል
እኔ እራሴን በዝቺ ልጅ ውስጥ አየውት ኡፍ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢
የኔ አባት እጀራ ጠርገን ስበላ እጀራ ጨምሩ ብሉ ይላል እጀራው ካልተረፈ አልጠገቡም ነው የሚለን
የምረየኔምአባት.አያቴም😢
ደምሪኝዉዴ
የኔም አባት በጣም ደግ ሠው ነው በልተን የበላን አይመስለውም በጣም ነው የምወደው አላህ ይስጠው
የኔ አባት ደግሞ ስበላ ሆዳም ይለኝ ነበር እናም አልወደውም ብዙ የአእምሮ ጠባሳ አሳድሮብኛል ግን ሁሉም አለፈ እግዚዓብሔር ይመስገን
በጣም የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ 💔💔💔@@DageeAlemneh
አለማልቀሱዋን ሳላደንቅ አላልፍም 😢😢😢 ፍቅር ብዙ ያደርጋል 😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ የኔ ውድ ኡፍ እየሳቀች ስለተናገረች እንጂ እንባዋን ተቆጣጥራ እኔ ግን አልቻልኩም ከውስጤ ስፍስፍ ነው ያደረገኝ 😢
የአባት ሊዩነት አለ የኔ አባትማ አኔ በሞትኩለት እላለው😢
Enem 😢
Ename 😢😢😢
እግዚአብሔር ያሳካልሽ እህቴ❤❤
Ayikortim balagenawu fikir.she is right 😢😢😢
አሪፍና አስተማሪ ነው አንተም መሃል መሃል ላይ ምትናገራቸው ነገሮች ጥሩ ሆነው አንዳንዴ ግን የሰወቺን ልክ ነው ሚሉትን አደለም አትበል ይወደኝ ነበር ካለች fake ሊሆን ይቺላል አትበል ካልክ እንኩአ አትከራከር እና ደሞ graduate ስታደርግ ለአመታት የደከምክበት ነው እና 1 ቀን celebrate ማድረግን እንደትልቅ ስህተት አትየው እና ደሞ የሆነ ቦታ ላይ ምን አልካት "አእምሮ ቢኖርሽ" አልካት 1:8:58
አንዳንድ ምትናገራቸው ነገሮች ጥሩ ሆነው ሀሳብህን ሰወች ላይ መጫን የለብህም ሳታውቀውም ሊሆን ይቺላል
እና guest invite ስታረግ ደገፍ ምትልበት couch ሶፋ ነገር ቢኖር አሪፍ ነው
Over all አሪፍ ፕሮግራም ነው 👌