አዲስ የዶላር ህግ ወጣ ‼ Dollar information!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬን ( ዶላር) በተመለከተ አዲስ ህግ አውጥቷል ። ወደ ሀገር ሲገቡ እና ሲወጡ መያዝ የሚቻለው የውጭ ገንዘብ መጠን እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች ቀርቦላችኋል!!

Комментарии • 29

  • @getachewsolomon7091
    @getachewsolomon7091 2 года назад +5

    ህንፃ መደርደርን በማቆም ኤክስፖርት ምርቶችን የሚያመርቱ ፋብሪካዎችን ማስፋፋት፣ ከውጭ የሚገቡትን ዕቃዎች በሀገር ምርቶች መተካትን በወሬ ሳይሆን ቁርጠኝነት በመተግበር የውጭ ምንዛሪ አቅምን መገንባት ያስፈልጋል። ስንዴን እንኳን ማስገባት ብናቆም ብዙ ምንዛሪ ማዳን ይቻላል። የተልባና የኑግ አገር ይዘን ዘይት ማስገባት ምን ያህል የኢኮኖሚ ስርዓታችን ደካማ እንደሆነ ማሳያ ነው። ባንኮች ለህንፃ ከሚያበድሩ ሃገርንና ሕዝብን የሚታደጉ የግብርና ፕሮጀክቶችን በዝቅተኛ ወለድ ቢረዱ የተሻለ ነው። በቁጥጥር ችግርን የመፍታት ስልት የትም አያደርስም። ስንት ዘመን በቁጥጥር መመሪያ መኖር ይቻላል? አሁን እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ሳይወላውሉ መቋጨት፣ እዚህም እዚያ የሚታዩትን ግጭቶች በቀናነት መፍታትና የፖለቲካ ነፃነትን ማስፈን ለልማት ወሳኝ ስለሆኑ ትኩረት መስጠት ይገባል። ቁጥጥር ጊዜያዊ እንጂ ስትራጄቲክ አይደለም፤ ለትክክለኛው ችግር ትክክለኛ መፍትሄ መስጠት ያስፈልጋል።

  • @SemiraKemal-gc7ni
    @SemiraKemal-gc7ni Месяц назад

    Thank you

  • @gomegu3557
    @gomegu3557 Год назад

    Another informative video Thank you sir🙏

  • @rukitube8742
    @rukitube8742 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @user-pm4fp6re2t
    @user-pm4fp6re2t Месяц назад

    ዶላር ገና ይወድቃል ፣ ከግምት በፈጠነ ።

  • @doshamereja4576
    @doshamereja4576 2 года назад +2

    Keep it up bro

  • @yifdthbuife8io853
    @yifdthbuife8io853 2 года назад +2

    Barta

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 2 года назад

    Thank you so much.

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 2 года назад +4

    እንደው ብንተባበር ወገኖቼ በየአካባቢያችን የሚገኙትን ጥቁር ገበያዎችን እየጠቆምን ብናሲዛቸው ሀገራችንን ማዳን እኮ ነው ይህ በራሱ ትልቅ ጦርነት ነው ጥቁር ገበያን ተባብረን እናጥፋ

    • @tirfedagim7153
      @tirfedagim7153 2 года назад +1

      ትክክለኛ ሃሣብ ነው፣ ግን ምን ያደርጋል ከምንም ላያድነን እየተንገበገብን ከሀገር ይልቅ ራሣችንን ወዳዶች ሆነን ነው እኮ ሕዝቡን፣ ሃገርንና ራሳችንን የምንጎዳው።

  • @danieltulu9631
    @danieltulu9631 2 года назад +1

    How much is the max amount dollar an ordinary citizen who has no travel history abroad can change in a bank?

  • @user-lw9ow4iv4g
    @user-lw9ow4iv4g Год назад +1

    በባንክ አንልክም በቃ

  • @user-xj8hb2tq8b
    @user-xj8hb2tq8b 2 года назад +2

    ለቫኬሽን ለሚሄድ ሰው ስንት ዶላር ይዞ መውጣት ይችላል?

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  2 года назад

      ባንክ የፈቀደለትን ያህል ።

  • @NaniGonder-lw7gn
    @NaniGonder-lw7gn Месяц назад

    ሀይ

  • @yasmin6045
    @yasmin6045 2 года назад +3

    ከወሬ በዘለለ ምን ህጉ ጥቅም የለውም

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹✅✅

  • @user-el7vh3vp2h
    @user-el7vh3vp2h Месяц назад

    ረኔምንምአልገባኝምእስቲንገረኝ

  • @continan
    @continan 2 года назад

    ለትንሽ ጊዜ ነው ዶላር ይወድቃል።

  • @venestilahun8750
    @venestilahun8750 2 года назад

    እባክክ ወንድሜ መልስልኝ የተፈቀደውን የዶላር መጠን አስመዝግቤ ከኤርፓርት ውስ ይዤ መውጣት ይቻላል ዶላሩን በጄ ይዤ ወደቤት መሄድ እችላለው ????

    • @ruthgebru5484
      @ruthgebru5484 2 года назад +1

      አትችልም ዶላሩን እዛው ኤርፕርት ካለው ባንክ ዘርዝረህ ያስወጡሀል

    • @neima2289
      @neima2289 2 года назад

      @@ruthgebru5484 አዲስ የወጣ ነው ወይስ በፊት ይዞ መውጣት ይቻል ነበር

    • @yeneMB
      @yeneMB Год назад

      mezerzer gidi ylale enji..masegebati yechalale

  • @wakjiradano6158
    @wakjiradano6158 2 года назад +1

    Zim bila naw iko manged yetefabat group naw demo yemayim group hager mamirat aqatew iko

  • @user-kl5xv2sp9d
    @user-kl5xv2sp9d 2 года назад +3

    ወሬ ለመንፋት ስንት ጋዜጠኛ ይዞ መግባት ይቻላል?