ዶላረ በጣም ጨመረ! ብሄራዊ ባንክ አዲስ ህግ አውጣ ! ከቀረጥ ነፃ የተፈቀዱ እቃዎች ዝርዝር! Dollar increase in Ethiopia |Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • ዶላረ በጣም ጨመረ! ብሄራዊ ባንክ አዲስ ህግ አውጣ ! ከቀረጥ ነፃ የተፈቀዱ እቃዎች ዝርዝር! Dollar increase in Ethiopia |Gebeya
    Instagram:www.instagram....
    Telegram: t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Комментарии • 413

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 года назад +12

    ለአርተፍሻል ፀጉር 80000 ሺ ብር
    ruclips.net/video/GPePq2A65j8/видео.html

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 года назад +1

      አጂብ 🤔🤔

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 2 года назад +2

      ምን ይገርማል ለምን ገዙ አንበል የነሱ ህይወት የነሱ ነው እኛ ሰርተን ለመለወጥ እንጂ የተለወጡትን ሰው እያየን መናደድ ወይም መመቅኘት የለብንም

    • @emabetyoutube2082
      @emabetyoutube2082 2 года назад

      ሰላም ውድም እኔ ቴሌቭጅን ገዝቼ አስቀምጫለሁ በጄ ይጄ ልገባ ነበር ቀርጥ አለው እዴ

    • @emabetyoutube2082
      @emabetyoutube2082 2 года назад

      በአድ ሻጣ ቦታ መግባት ይችላል ውይስ።አይችልም። እብልክህን ንገርኝ እሚቀርጠውስ ምንያክል ነው

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 2 года назад

      ቀልድ ነው ሲጋራ፣ ትባሆ? ..... አይ ይሄ ካርጎን የሚመለከት አይመስለኝም የጉዞን ሻንጣ ይሆናል።

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад +22

    መግስት ወደ አገራቺን እንዲገባ አይፈልግም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ዓረብ አገር ከርታታ መግስት በድጋሚ ያስብበት ብርስንቱ እንሰቃይ

    • @bekalubekieman3525
      @bekalubekieman3525 2 года назад

      Helen Crypto lay eko bebanance 95 birr new anid dollar beza meshet tichiyalesh ejig betam kelali new.

    • @sadiyaahmed1978
      @sadiyaahmed1978 2 года назад

      AHunm.feth.feth.leAREB.HAGER.LALE.KERTATA.

    • @ruhamaatbaker4507
      @ruhamaatbaker4507 Год назад

      ከአረብ ሀገር ጠቅልለን ምንገባ ሰዎች ፍትህ ከረጥ ነፃ ሆኖ ሳለ ከተመላላሽ ነጋዴ እኩል መታየታችን በጣም አስቆጡቶናል ፍትህ ለአረብ አገር ለስደተኛ😭😭😭😭

  • @danielhailegeorgis3246
    @danielhailegeorgis3246 2 года назад +9

    ጫልዬ እጅግ ብጣም ቅን ሰው ነህ የምትሰራው ፕሮግራም ክጠቃሚነቱ ባሻገር በጎ ህሊናህና ቅን አስትሳሰብህ በራሱ "ኢትዮጵያዊነትን" የሚያለመልም ነው ሁሌም አድናቂህ ነኝ ልጆች ካሉህ እግዚአብሄር ይባርክልህ አንተንም ይጥብቅልን ሰላም ሁንልኝ።

  • @bruktya5119
    @bruktya5119 2 года назад +1

    በጣም ትምርታዊ ነው በርቱ ከቀን እቀን ሕዝብ ለራሱ መሆኑ ሲገባ እየቀየረ ይመጣል የእያንዳንዳችን አስተዋጽ ነው የእለት ሕይወታችንን የሚቀይረው ስለዚሕ ለመቀይር እንዘጋጅ ቢያንስ አዲሱ ትውልድ ከራሱ አልፌ ለሌላው ለመሆን እንዲበቃ በTV ቢሆን ትምርታችሁ ብዙሀኑ ይማራል ብዬ አስባለሁ በርቱ ትምሕር ማንነትን ይቀይራል

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 2 года назад +9

    ወንድሞቼ መንግሥት በለለበት ሃገር ህግ ከየት ይመጣል

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 2 года назад +16

    ትክክል ወንድም ለኛ አርብ አገር ለፍተን ሲጋራ ና ቲባሆ ምን ይሰራልናል ከዚህ በሗላ እኛም መንግስትን የምንጠይቀው ስደት ይብቃ በኛ ለመጣቱ የስራ እድል ይሰጠው

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 2 года назад +12

    ጦርነቱ ነው የኢትዮጵያውያን ኢኮኖሚ ያቃወሰው

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 2 года назад +14

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 2 года назад +3

    ወንድሜ ዋና ጥቁር ገበያ የሚያጧጧጥፉት የባንክ ሠራተኞችና የባንክ ማናጄሮች ናቸዉ መንግሥት ምን ሆኖዋል

  • @berele1707
    @berele1707 2 года назад +8

    በደላላ እና በሌባ የምትመራ ሀገር።በደላላ የሚመራ ኢኮኖሚ ያላት ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ እኮ ነች

  • @adamuabegaz512
    @adamuabegaz512 2 года назад +3

    ሲጋራ አጫሽ ምድጃ ፍልጥ አይመርጥም እደሚባለው የአገር ምርት ኒያላ ግሥላ ወይ ጉሬዛ ማጨስ ይችላል ብለን እንገምታለን ከውጪ ለህዝብ መርዝ መግባቱን አንደግፍም

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 2 года назад +3

    Great discussion! Thank you for educating us. According to the custom tax exempted list you have provided, I think custom service management or custom tax policy makers need a lot of education. Their power of thinking must be as useless as those useless custom free items they listed down. If someone brings device or technology that is not manufactured in Ethiopia,
    a) the new item does not degrades the value of locally manufactured similar item or technology since there is none made locally.
    b) As family oriented continuum cultural inheritance, Ethiopians always carry family values in their hearts despite the length of time they stay outside the country. Thus, Ethiopians who bring items from outside the country do so only to help or share their blessings with so many families as well as relatives, but not to sell for profit.
    c) by listing useless items for tax exempt, it is easy to infare that all other useful items must have skyrocketed tax ceiling. By imposing unnecessary custom tax on necessary items such as Lap Tops for school children or medical devices, local custom policy makers are more of money-oriented suckers, but not concerned leaders or good thinkers. Imagine if someone brings X-ray machine, CT, MRI or microscopes. First of all, these heavy medical equipment are not cheap even in USA, and imagine the weight of tax that comes with these devices. Once these equipment make to the country, imagine how many sick people take advantage if a government encourage tax exempt for something useful such as these items instead of useless health hazard like tobaccos. By making it difficult tightening the grip on what they can get from visitors, Ethiopia custom policy makers discourage visiting citizens from brining something that is actually useful for the country.

  • @nejatmulugeta3735
    @nejatmulugeta3735 2 года назад +7

    ስትየሚፈቀድ ነገር እያለ ለሲጋራ ለትባሆ ሰዉን ለሚያጠፋ ነገር ይፈቀዳል በጣም ያሳዝናል

    • @workitua1733
      @workitua1733 2 года назад

      ትንምባሆ ፡ የእግዚሐብሄር ፡ ማደሪያ ፡ የሆነዉን ፡ የሰዉነት ፡ ክፍል ፡ የሚያገ
      ማ ፡ የሚያጠነባ ፡ ነዉ። ፈቃጆቹ ፡ ስንት ፡ ለአገር ፡ ጠቀሚታ ፡ የሆነ ፡ ነገር ፡ ማስገባት ፡ ሲቻል ፡ ትዉልድን ፡ እየገደለ ፡ ያለ ፡ ነገር ፡ ከቀረጥ ፡ ነፃ ፡ ማስገባት ፡ ማለት ፡ በመድኃኒት ፡ እጥረት ፡ በየሆስፒታሉ ፡ ለሚንገላቱት ፡ ዜጎች ፡ የሚያስብ ፡ መንግሥት ፡ የለም ፡ ማለት ፡ ይቻላል። ሲሆን ፡ ሲሆን ፡ ሲጋራ ፡ በፍፁም ፡ አገር ፡ ዉስጥ ፡ መግባት ፡ የለበትም።

  • @GirmaB
    @GirmaB 2 года назад +2

    ለኑሮ ውድነት ዶላር ብቻ ነው ምክንያቱ ጎበዝ ገበሬው ዶላር አያውቅም ከገበሬ ገዝተው ህዝብ ላይ የሚጭኑት ነጋዴ እና ደላላውስ

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ያነሳችሁት ሀሳብ ቆንጆ ነው! በንግግራችሁ መሃል "ይች አገር" ከማለት ወጥታችሁ "አገራችን" የሚል ቃል አዘውትራችሁ ብትለማመዱ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው!! It makes you Foreign.

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 2 года назад +8

    ግን ሌላ ሀገር መንግስት የበለጠ የሚደግፈው ገቢያቸው አነስተኛ የሆኑትን ሰዋች ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ምስኪን ህዝብ መኖር አይችልም

  • @afenanabedulgbar4525
    @afenanabedulgbar4525 2 года назад +2

    ሰው ሲጀምር ጠቅሎ ሲገባ በብዛት ሚሸጥ ሳይሆን ሚጠቀምበት ነገር ብቻና ብቻ እኮ ነው ይዞ ሚመጣው መች ነው ዜጋው እንደዜጋ መኖር ሚጀምረው በሁሉም ህይወትህ ላይ እኔ አውቅልሃለሁ አሳፋሪ ነው

  • @ማርያምየየሱሥእናት
    @ማርያምየየሱሥእናት 2 года назад +1

    ጎበዞች በርቱልን የማያቀዉን ማህበረሰብ አንቁት ማስገባት የማይቻለዉን እንዲኣዉቅ ጥንቃቄ እንዲአደርግ እያሣሰባችሁት ነዉ እናመሠግናለን ወንድሞቸ የኢትዮጵያ ነገር ምን ዉ አምላኬ ከአዋቂለይ ቢጥላት እላለሁ የሐጤአታችን ብዛት በሁሉ ነገር እየተበደልን ነዉ አምላኬ ኆይ ህዝብሕን ቅን አድርገዉ💚💛❤

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 года назад +3

    መንግሥት እቃቃ እየተጫወተ ነው በእውነት ሲጋራ ትምባሆ አስገቡ ይላል 😓😓 ምን አለበት ደህና እቃ ይዘን ብንገባ ውይይ አሁንስ አሳበደን በአገር ተስፋ ነው ያስቆረጠኝ ወላሂ ሰው ሀገር ልቅር እንዴ😥

  • @bruktya5119
    @bruktya5119 2 года назад +1

    እቃዎቹ የቅንጦቶ ናቸው ይገርማል የእኛ ሕዝብ ምን ይፈልጋል ከብዛት ስናየው በድሕነት ውስጥ ነው ከቀረጥ ነጻ የሆነው 1%ለማይሞላው ለቅንጡ ሀብታም እንጂ አእምሮ ያለው ሰው ይሄንን ለኢትዮጽያ ሕዝብ አያወጣም እጅግ ያሳፍራል አእምሮ ወይም ማስተዋል ልብ ይስጣቸው መልሰው መልሰው ይመልከቱትና ሕብረተሰብን የሚቀይር ውጭ ያለነውን አገራችን ሕዝባችንን ከደሕነት አረንቆ የሚያወጣ ነገር ቢያወጡ መልካም ነው ተባረኩ በርቱ

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 2 года назад +1

    በነገሪችን ላይ በቅርብ ልገባ ስላሰብኩኝ የቀረፁ፣ነገር እራስ ምታት ሆኖብኛል ባለማወቅ እቃየን ገዝቸ ጨርሻለሁ እናማ ለቀረፁ ወገብሽን እሰሪ በሉኝ በእውነት ህጉ ይስተካከልልን የመግስት ያለህ???

  • @toybayoutube5808
    @toybayoutube5808 2 года назад +2

    ይሄ በጣም ያሳፍራል ስለመረጃው እናመሰግናለን የመዳብ ቅመሞች ሚዳላይ ፍትህ ማለት አለብን ትክክለኛ ሰው እንዳልወሰነ መቃወም አለብን!!!

  • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
    @ሀይማኖት-ጘ9ቀ 2 года назад +2

    እቃ ይዛችሁ አትገቡም ተብለን የገዛሁትን እቃልጣለው በጣም ነው ያዘኩትኝ ስት አመት የለፋውብትን እቃዬን

  • @هلاعالي-ث1د
    @هلاعالي-ث1د 2 года назад +3

    የሚገርም ህግ ነው በአረብ ሀገር ለ12 አመታት ተቀምጫለሁ ወደ ሀገሬ መመለስ እፈልጋለሁ በዚ አይነት ንብረቴን ይዥ መግባት አልችልም ማለት ነው

    • @arbamnich
      @arbamnich 2 года назад

      ንብረት ይዞ መግባት ተከለከለ አልተባለም ከ 16 ውጭ ለሆኑት ቀረት ይከፈልበታል ነው

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 2 года назад +1

    Thanks

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 2 года назад

    GOD BLESS YOU.THIS IS VERY INFORMATIVE

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 2 года назад

    ወድሜ ጫላ ሰለምሰጠን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    ጅሎ በለው በብላክ እንዘረዝራለን እቃ ከአገር ቤት እገዛለን ወደን አይደለም እኮ ተገደን እንጂ

  • @ethioethio8510
    @ethioethio8510 2 года назад +3

    ደካማ መንግሥት የመንግሥት ችግር ነዉ ሀገራችን የቁልቁለት ጉዞ የሆነባት

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 2 года назад +3

    Cigar should be in a high tax rate to discourage people. Other countries are using different methods to help people quit smoking. But, the Ethiopian tax authorities looks like they encourage people to smoke. What a joke!!!

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 2 года назад

    እናመስግናለን አስታያየት እና ምክር ለምትስጠን ጫላ

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 2 года назад +2

    ሀገር ሰላም ይሁንልን ችግሩ ገዝተው ያስቀመጡት ናቸው እንጂ ቢቀርም ምንም አይደል ሁሉም ሀገራችን አለ

  • @amelamelamelamel723
    @amelamelamelamel723 2 года назад +7

    እኔ ይከንን ህግ ላወጣው ሰው በጣም አፈረኩ የውነት እንደው በመድሀንያለም መላ ፍጠሩልን ሚዲያ ያላችሁ

    • @Free_World_YT
      @Free_World_YT 2 года назад

      ኤርትራ በ2002 በፈርንጅ ነው የጀመረው ዶላር ይዘ ብተገኝ ለዓመታት ክፍርድ ውጭ ትታሰራለ :ኢትዮጵያ መድረሱ በጣም ያሳዝናል
      Welcome to Ertrea!!!

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 года назад +1

      በጣም ያሳዝናል መንግስት ያወጣው ህግ ልክ አደለም:: ስንት አመት ቆይተን ወደ ሀገር ቤት ስንገባ? የምንፈልገውን እቃ ለራሳችንም ሆነ ለቤተሰብ ባለንበት ሀገር የሚገኘውን ጥሩ ነገር በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን እንዳንገባ መከልከሉ? ለመሳፈር በውድ ትኬት ገዝተን ለምን እንሄዳለን ያስብላል:: ለቤተሰብ ዶላሩ ቢላክ ይጠቅማል::

  • @getachewbelay6159
    @getachewbelay6159 2 года назад +1

    Liberalize the finance sector, float Birr to the market. The only way to control/eliminate parallel market.

    • @abiyzeleke5157
      @abiyzeleke5157 2 года назад

      The the parallel market is controlled and manipulated by the super rich and private banks. Private banks are also part of parallel market. So, it is not easy fix. The government has communist mentality. Scared of free market economics. Very sad. These people just talk. Pointless

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 2 года назад

    በጠም እናመሰግናለን ላስተላለፋችሁልን መልእክት ግን በጣም አዝናለሁ ስለወጣው ህግ አስር አመት ሙሉ የለፋንበትን እቃ ታዳ ልንጥል ነው ወይ ጉድ እኛ የወጣነው ሰርተን ልንለወጥ ነው እጂ ኑሮ መስርተን ልንኖር ነው እዴ የተሰደድነው ከየት ነው የተጠቀምንበትን እቃ የምናመጣ መንግሰት መፍተሄ ይስጠን

  • @zemzemali6307
    @zemzemali6307 2 года назад +1

    ትክክል ወንድም

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ትግሱትን ይስጥሽ

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 2 года назад +1

    መጀመሪያ የሀገሪቱን ንብረቶች ሀብቶች ተቆጣጠሩ ሽንኩርት ቲማቲም የሀገር ንብረት እያስወደዳችሁ መቆጣጠር አቅቷችሁ የውጪ ገንዘብ መቆጣጠር ልክ ሆኖ ግን መጀመሪያ የሀገራችን ንብረት ሀብት ተቆጣጠሩ እባካችሁ

  • @awelabdula3106
    @awelabdula3106 2 года назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ነው ይህንን መመሪያ ያወጡ ሰዎች የእውቀታቸው ጉዳይ ያጠራጥራል ከአንድ መሐይም እንኳን አይጠበቅም መንግስት ስለ ህዝቡ ካላዘነ እንዴት ህዝቡ ከመንግስት ጎን ይቆማል ይባላል

  • @AminaAmina-mi5dc
    @AminaAmina-mi5dc 2 года назад

    በጣም ይገርማል የሚጎዳነገር አኛሁለተኛ እያሉያቀርባሉ እንኛ እማንጠቀምባቸዉን

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 года назад

    እዴ እኔአልተማርኩም ልጄ ደግሞ ተማሪነዉ ታዲያአዲሰ ካልገዛሁ ከየትላመጣ ሀረብሀገርሺትቤትአጥበን ለልጆቻቺንካላረግንምፉይዳአለዉ

  • @haweasho1009
    @haweasho1009 2 года назад

    Thank you.

  • @DitaAydaofficial
    @DitaAydaofficial 2 года назад

    Dr Abiy, dollar mecemer le hager idiget arf new blo neber aydel?
    Mn ticohalek

  • @etheriahmed7950
    @etheriahmed7950 2 года назад

    አሁን ምላጭ ዌልቸር ምን አገባዉ በዶላር ምንዛሬ

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 2 года назад +2

    National Bank does not issue laws. That is the job of the parliament. Don't confuse people.

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +2

    ሀገር ውስጥ እቃ እንዲወደድ ነው መንግስት የሚፈልገው? ከውጭ ምንም እቃ ካልገባ? ሁሉም ነገር ይወደዳል:: ዶላር ደግሞ ይዞ መግባት ካልተቻለ ህዝቡ በህገወጥ መንገድ በተሻለዋጋ ለመዘርዘር ይገደዳል::

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 2 года назад +1

    ያንተ መረጃ እውነት ነው እባክ የትልቅ ፖርስ ባጃጅ ዋጋ?

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu3368 2 года назад

    አንድ መንገደኛ በሻንጣ ውስጥ ብዙ ካርቶን ስጋራ ሊያሰገባ ይችላል የ ደግሞኮንትርባንድ ነውስለዚህ ቁጥሩ መወሰን አለበት ሌላው ደግሞ በአዲስ እበባ የሚገኙ እቃወች በሻንጣ የሚገቡ ሲሁን በአብዛኛው ታክስ የማይክፈልበትን በትውውቅ የሚያልፍ መሆኑ የታወቀ ነው

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 2 года назад +1

    አውነት ተባረክ

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 2 года назад

    ያለው መንግሥት ነኝ ተብየው ችግር እንዲጠፍ በጭራሽ አይፈልግም ሲጋራ ያለቀረጥ ይላል ምን ይጠቅማል ??? በጣም ያሳዝናል black marketበጭራሽ አይጠፍም የሚያደርጉትን ስለማያውቁ የፈለጉትን ይዘባርቁ

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 2 года назад +2

    እንቁወቸ ገሪሚ ሀሳብነው

  • @ambachewgeberemedhen9972
    @ambachewgeberemedhen9972 2 года назад +1

    በሌላ አገር ዌስተር ዮንየን እና በግል ፈቃድ አውጥተው የግል ሀዋላ የሚሰሩ ታክስ እየከፈሉ በ52 ብር እና 95 ብር ጎን ለጎን ይመነዘራል ምርጫው የተጠቃሚው ነው ወንድሜ

  • @m.4582
    @m.4582 2 года назад +1

    ጫላ በብላክ ማርኬት የሚመነዘርና ኢትዮጵያ ላይ አምጥተው የሚመነዝሩት በጣም ልዩነት አለው ብለዋል. ለምሳሌ ዱባይ. አድ ድርሀም በ23 ብር ሂሳብ ነው. የምንልከው ግን ኢትዮጵያ ላይ አድ ድርሀም በ90 ብር ሂሳብ ነው የሚመነዘረው. አሉ. እስኪ በዚህ ጉዳይ የምታውቀው ካለህ. መልስልኝ.

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад

    ስንት ጠቃሚ ነገር እያለ? ትውልዱን የሚያጠፋ ሲጋራ, ትምባሆ መፍቀዱ ያሳፍራል አልኮል ምናንም? እኔ ከአሜሪካን ስንት ለቤተሰብ የሚጠቅም ነገር ይዤ ለመሄድ ካልቻልኩ? በተወደደ ትኬት ለምን ባልሄድስ? ያስብላል::

  • @ለኔህይወትክርስቶስነው

    እያጨሱ ነውንዴ ህጉን ያወጡት? 1- ሲጋራ???

  • @emebetzelelew9813
    @emebetzelelew9813 2 года назад +1

    መንዛሪዎቹ የኢትዮፅያን ብር ከየት እያገኙ ነው የሚመነዝሩት እዛው መንግሥት አካባቢ ያሉ ይመስለኛል

  • @habkiros4881
    @habkiros4881 2 года назад

    ጉበዝ ጫላ you nailed it

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад

    ይገርማል ይሄንን መመሪያ ያወጣው ሰው ጤንነቱ ያጠራጥራል አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ምን አይነት ሰው እሚያስተዳድርሺ

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 2 года назад +2

    በነገራችን ላይ ይህ የቀረጡ ጉዳይ በካርጎ አስገበቶ ቀጥታ ጉምርክ በሚላከው ሁሉ ላይ ነው እገዳው የሚሰራው ወይስ ኢርፖርት በፕሌን በእጃቸው ይዘው የበሚገቡትን ላይ ብቻ ነው??

    • @lemrotemere9148
      @lemrotemere9148 2 года назад

      ይህ የኔም ጥያቄ ነዉ መልስልን ከቻልክ ከካርጎ ዉጭ ነዉ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад +1

      በቅርቡ ጠይቀን እንመልሳለን

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 2 года назад

    ጫለ የኑሮ ውድነት ያመጣው የዶላር ውድነት ነው ግን የሀገሪቱ ምርት ነጋዴዎች ሲያስወድዱ ነው አንድ ነጋዴዎች ከውጭ የሚያስገቡት እቃዎች በዶላር ነው ዶላር እንደልቡ አያገኝም ለመንግሥት ቀረጥ ሲጨምር እነሱም ይጨምራል ለዛ ነው ሀገሪቱን ወደ ከፋ ድህነት የሚነዳት ያለው በጣም አደገኛ ነው ባንክ ለነጋዴዎች በቂ ዶላር መስጠት አካላቸው መቼም ባንክ በምን የውጪ ምንዛሪ ያመጣል በጣም ከባድ ነው መፍትሄው የሀገሪቱን ምርት መቆጣጠር ነው

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 2 года назад

    እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው ያቀበላችሁን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ጫላ ሁሌም በመልካምነትህ እገረማለሁ ወንድሜ

    • @sasammaa2606
      @sasammaa2606 2 года назад

      ምን አይነት ግዜ ነው ግን ለሀሽሽስው ፍቀድ ይስጣል እር ያሳፍራል እንደገና መታየት አለበት ለኛለስደተኞች ሲጋራ ምን ያደርግልና ወንድማማች መልቱን ስላጋራህን እናመስግናለን

  • @ክላሲካል
    @ክላሲካል 2 года назад +1

    እማማ አፍሪካ ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃናለች.

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 2 года назад +1

    የውጭ ሀገር ህዝብ እራሳቸዉ ናቸው ታክስ በደንብ የሚያከብሩት ምክንያቱም ሀገራቸው እንድትወድቅ ስለማይፈልጉ

  • @alg7524
    @alg7524 2 года назад

    ከዘረኝነት የፀዳችሁ ጥሩ ልጆች ትመስላላችሁ።
    የሚገቡ ዕቃዎችን የወጣው መመሪያ ለመንገደኞች ነው። ይህን ለይታችሁ እወቁ። አንድ ፈረንጅ ሲጋራ ህይወቱ ሊሆን ይችላል። ሽቶም ሰው ለስጦታ ሊያመጣ ይችላል። 16ቱም ዕቃዎች አስፈላጊ ናቸው። ክርክራችሁ መሆን ያለበት 16 አነሰ ሌሎችም ይካተቱ ነው መሆን ያለበት። ሌላው ማወቅ ያለባችሁ አለምአቀፍ የሆኑ ነገሮችን የኢትዮጵያ መንግሥት መተግበር አለበት። አለበለዚያ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ሰዎች መጠቀም ያቆማለ።

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 2 года назад

    ጫላ እናመሰግናለን

  • @rabiyarabiya6285
    @rabiyarabiya6285 2 года назад

    ብላክ ማርኬት ለኛለአረብ ሀገሮች ትንሽም ቢሆን ይጠቅመናል ለስደተኛ ያለውን ነገር ማስተካከል አለበት 1ቲቪ እኳን ይዘን መግባት ካልቻልን ሲጋራ እና ትባሆ ልናጨስነው እዴ የምገባው

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 года назад

    Enesu lemaleti yefeleguti beguzo laye eyale yemitekemibeti maletachewu meselegni..hulumi xibazinki neger zerzirewu...aye agerie

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 года назад

    Thank you

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 2 года назад

    There are two main reason for the dollar to birr exchange rates. First, is the general economic relation.The dollar has gained relative to all other national currencies. Example Japan yen has changed from yen 110 to yen 145 yen.
    Second, the current Ethiopian economy is a war economy. But the management of Ethiopia currency is managed as if there is now war.

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 2 года назад +1

    ይህን ህግ ያወጠዉ ሲጋራ አጫሽ መሆን አለበት ጉድ እኮ ነዉ

  • @በእምኒጌታቸው
    @በእምኒጌታቸው 2 года назад

    እባክህ ጫላ ስለ ሲሚንቶ ጉዳይ ጥሩ ነገር አጣርተህ በተለይ አዳማ አካባቢ የት እንደምናገኝ መረጃውን ስጠን

  • @leulgebre76
    @leulgebre76 2 года назад +1

    ይህ ነገር ከመንግሥት የተሰወረ ነው ማለት አይቻልም:: በተለያዪ አገራት office ከፍተው እኛም ተሰልፈን በጥቁር ገበያ ስንልክ መንግሥተ እንዴት ማዪት አቃተው!!!

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    ይገርማል ሲጋራ ይፈቅዳል ደርቲ መንግስት እውነት ብለሀል ሊፈጀን አስቦ ነው መውለድ ቀንሱ እያለ ነበር ወይ አብይ ከጥልቁ መንፈስ ጋር እንደምትሰሩ በግልፅ አሳወቃችሁ ይድፋህ አቶ አብይ

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 2 года назад

    መፈቴው የደላርን ተፈላጊነት መቀነሰ ነው እንጂ ገለሰቦች ወይም ነጋዴውን የለምንም መፈትሄ ለምን በዚህ ገዛህ ወይም ሸጥክ ብሎ ማሳደድ ትክክል አይደለም

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 2 года назад

    የምንጠቀምበትን ስልክ እሳ ምንድነዉ የሚሆነዉ

  • @azzammohamme7387
    @azzammohamme7387 2 года назад +1

    የብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶላሩን መቆጣጠር ካልቻሉ መንግሥት ሊያሰናብታቸው ይገባል። መንግሥትም ዝም ካላቸው ለራሳቸው መልቀቅ ነበረባቸው።

  • @afenanabedulgbar4525
    @afenanabedulgbar4525 2 года назад +1

    አዳዲስ ህግ እያወጣቹ ህዝቡን እድሜ ልክ መብቱን መርገጥ ነው እንግዲ ሲጋራ ከምትል መጠቃቀሚያ እቃዎች ብትሉስ ሲጋራ ብሎ ዝርዝር ላይ ወጣ ስትሉ መቸም ዝም ብሎ ምታረጉትን ማየት ነው የሄን ምስኪን ህዝብ ቀልዱበት

  • @bobla7
    @bobla7 2 года назад

    In my openion if government want to motivate,people to exchange hard currency, goverment should do the following.
    1.when u exchanging dollar from bank there is no requirment.but when you need dollar for travel or buisness alot of documantation which discarage people.
    2. When some one exchange dillar at bank there shoud be a something motivating, like if i exchange $100 there should be system that registaring the person,so when i need dollar,check the system then i can get dollar easylly.

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 2 года назад

    ይገርማል ሲጋራ ትባሆ ለምን እድገባ ተፈቀደ ምድር ክርት ቁጥር አድ ጭሪሺ ሲጋራ አለም አብቾ ሲጋሪና ትባሆ ትተህ እሚጠቅመንን እናስገባ
    እውነት ነው ጫለ የትባሆ ችግር የለብንም

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 года назад +1

    *ከዚህ በፊት እስከ ሶስት ሺ ዶላር ይዞ መግባት ይቻላል።መንግስት ግን ምን አስቦ ነው በተለይ ለእኛ አረብ ሀገር ላለነው ለምን አያስብም አገራችንን እንድንጠላ ወደ ሀገር እንዳንመለስ እያደረገን ነው ለTv እስከ 80ሺ ቀረጥ እየተቀረጠ ነው ምንን በማስመልከት ነው።በዛ ላይ በሰራነው ብር እሱ ነው አዛዡ በሰላሳ ቀን መመንዘርስ ካልፈለግን ወዮ አብይ ቀስ እያለ ተጫወተብን ቲቪ ገዝቻለሁ ከዚህም ቀረጥ አለው ከዛም 40-80ሺ ልከፍል ነው ያሳዝናል*

  • @lenegusgebretsadik4264
    @lenegusgebretsadik4264 2 года назад

    በአንድ አጋጣሚ ኤርፖርት ተገኝቼ ከአረብ አገር የመጡትን እህቶቻችንን እንግልት ተመልክቼ አዝኜ ነበር ሻንጣቸው መርፌ እንደሚፈልግ ሰው አይነት ነበር የሚፈተሸው ታግ ያለበት ልብስና አዳዲስ ጫማ ሁሉ እንዳያልፍ ሲደረግ ተመልክቻለሁ ለመሆኑ አንድ በጎ ህሊና ያለው ሰው ትንባሆ ይዛችሁ ወደአገር ቤት ኑ ብሎ ያበረታታል የጉምሩክ መስሪያ ቤት ህዝብና መንግሥትን የሚያራርቅ ነገር ባይሠራ ጥሩ ነበር የተሻለ ጊዜ መጣ ብለን አሰበን ነበር

  • @solomonhagos8812
    @solomonhagos8812 2 года назад

    ልገባ ነበር ግን 2ሚሊዮን ምን ትሆነኛልች እዚሁ ልጠግረረ እንጂ 11ኛ ዓመቴን ልቁጠር ?

  • @mekonnentsegaye5051
    @mekonnentsegaye5051 2 года назад

    ባለስልጣናት አበል በዶላር ተከፍሏቸው ከውጭ ሲመለሱ በጥቁር ገበያ ነው የሚያስመነዝሩት መጀመሪያ በነዚህ ላይ ክትትል በማድረግ ህጋዊነትን እንዲከተሉ ይደረግ በሰው ሃገር ደም ተፍተው ያጠራቀሟትን ቅሪት ለመቀማት ከመሯሯጥ በፊት ቅድሚያ እርምጃ ከራስ ይጀምር

  • @ethioreal9200
    @ethioreal9200 2 года назад

    ዶላር በጥቁር ገበያ ዋጋ የጨመረበት ምክንያት በገበያ ላይ የዶላር ከፍተኛ እጥረት በመኖሩ ነዉ። ይህን ከፍተኛ ዋጋ መጨመር የሚፈልጉት የኮንትሮባንድ ባንዳዎች ናቸው። ለሕዝቡ ማጋለጡን በትህትና ቀጥሉበት።

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 года назад

    እናመሰግናለን ጫላዬዬዬ

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 2 года назад

    ስብር ቻት እንዴት ነው የሚሰጠው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    ተባረኩልን ወንድሞቼ

  • @amirabdulhakim5935
    @amirabdulhakim5935 2 года назад

    Info leke aymeselegnem, weche ager koyeto lememetu sayhone ... besera gudaye le acher geza weche koyeto lememelesu yemeselegnale

  • @fregenetdemissie3027
    @fregenetdemissie3027 2 года назад

    ወገኖች ቤትም ሆነ ማንኛውንም ነገር ለመገበያየት ነጋዴዎች ዋጋውን የሚተምኑት በጥቁር ገበያ ነው። የዛሬ 10 ወር አኔ በህጋዊ መንገድ መንዝሬ እቃ ለሚሸጥልኝ ነጋዴ ዋጋው ተወደደ ስለው ዶላር የሚመነዘረው 60 በር ስለሆነ ነው አለኝ አኔ ግን የመነዘርኩት በህጋዊ መንገድ በ48 ብር ነው ብዬ ስነግረው ሞኝ ነሽ አለኝ። ስለዚህ በአገር ውስጥ ያለውን ገበያ በህጋዊ ምንዛሬው አንዲመጣጠን በማድረግ ችግሩን በመጠኑ መቀነስ ይቻላል።

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 2 года назад

    ጥሩ መረጃ ነው ፣ ግን የማታውቁትን አትቀባጥሩ ፣ሲጋራ ብዙ ሰው ይዞት የሚገባ ዕቃ ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      ስጋራ እቃ አይደለም

  • @EthioBoss
    @EthioBoss 2 года назад +1

    የጥቁር ገበያን ማስቆም መቼም አይቻልም. መፍትሄም መሆን አይችልም. መፍትሄው በዶላር የምንገዛውን ነገር ጠንክሮ በመስራት በሀገር ውስጥ ምርት መተካት

    • @Nono-sj5iq
      @Nono-sj5iq 2 года назад

      ስግብ ግብ ነጋዴ ይውደም

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 года назад

      @@Nono-sj5iq tekkle

    • @jemalmuhammed4627
      @jemalmuhammed4627 2 года назад

      @@Nono-sj5iq ስድብማ ማን ይችለናል, ሥራ አይበሉን እንጂ

  • @nas2659
    @nas2659 2 года назад +1

    ኧረ በፈጠራችሑ ማስተካከያ ይደረግ ሐገራችንን እንዲንጠላ አታድርጉን ቤተሰቦቻችንኮ በጁንታው አልባሳቶቻቸው ተቃጥለዋል ተወስደዋል ኧረ የዜጋ ያለሕ

  • @tommihertu7973
    @tommihertu7973 2 года назад

    Bytheway, eshi ezi ager lay minamertew neger min alle...???? 90- 95 percent imported yehone product eyetetekemin new yalenew....import setaderg eko wendemay mengist besetek dollar aydelem.......

  • @fgvf8091
    @fgvf8091 2 года назад +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @zekariasrare4497
    @zekariasrare4497 2 года назад

    እኔ ወደ አገር ቤት ሰገባ ገደብ ከተጠለብኝ ዶላሬን የግድ በጥቁር ገበያ መመዘርን እመርጣለሁ ምክንያቱም ለቤተሰቤ ለምን ?በውድ መግዛ አይቀርምና ነው።መንግሥት እንደገና ይፈትሽ።

  • @saadahussein3755
    @saadahussein3755 2 года назад

    በጣም ያሳፍራል ሲጋራና ትንቧሀ ይፈቀዳል ሌላዉ ጠቃሚነገር ይከለከላል ወይ ጉድ ነዉ ወይ አገሬ እኛ ስደተኞች እግራችን እስከሚያብጥ ሰርተን የገዛነዉን እቃ ይዛችዉ አትገቡምማለት አሳፋሪነዉ የኢትዮጵያመንግስትግንሊያስብበት ይገባል በተለይ ለስደተኞች ሰርተንይዘንየምንገበዉን አይቻልም ማለት የሚገርም ነገር ነዉነገ ደግሞ ኢትዮጵያም አትመጡም እዳትሉን ያሰጋል

  • @haraniarak2203
    @haraniarak2203 2 года назад +3

    ነፃ ቀረጥ ሲጋራ ለሚፈቅድ መንግስት ብላክ ማርኬት ይቅር አንልም በስንቱ እንጨቆን እኛ አረብ አገር ያለን ብዙአመት ቆይተን አገራችን ኑሮን ለመመስረት ስናስብ ምንም እቃ ይዛችሁ አትግቡ ሲጋራ እንጅ አይ ኢትዮጵያ

  • @tommihertu7973
    @tommihertu7973 2 года назад

    Meftehayew hig aydelem meftehayew enay ena ante tenesten ke wechi yemigebawin eka ezi mamret mechal becha new .....marketun maskeret minchelew endeza new ....tenesten enesira....ke mawrat enewta

  • @Mrursi
    @Mrursi 2 года назад +1

    When someone holds a hammer, he sees every problem as a nail. More enforcement, force is not the answer. It is eliminating the fundamental problem, the root cause.

  • @fjdjfjf7797
    @fjdjfjf7797 2 года назад +1

    አረ በእግዘብሄር መንግስት ግን ምን አስቦ ነዉ
    እኘ በአረብ ሀገር የምንኖረዉ የግል ልብሰችንነ እቃ
    እንኳን ይዘን መግበት አንችልም ማለት ነዉ
    በሰዉ ሀገር የተሰቃየን አንሶን በአገረችንም እንሰቃየለን??????እስት አሁን ስጋረ ምን የረግልነል ለኘ