እውነተኛውን ዶላር ለማወቅ 6 መንገዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 315

  • @sallydaniel5486
    @sallydaniel5486 5 лет назад +1

    Thanks የኔ ቆንጆ እናማሰግናሌን በጣም ትልቅ ትምርት ናዉ በርታ የኔ ዉብ አሾርካ

  • @emuynega4040
    @emuynega4040 6 лет назад +28

    እግዚአብሐር የጃቸውን ይሰጣቸዋል አንተ ግን
    እውነት ጥሩ መረጃ ነው የምታቀረብልን ቀጥልበት 👌🌹🌹🌷💐♥♥♥

  • @askaltadesse4736
    @askaltadesse4736 5 лет назад +2

    ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይጠብቀን እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን

  • @zeinashz9188
    @zeinashz9188 5 лет назад +1

    Wow ara tebaraki ashuruka betami teru maraja new ufffffff geta gini yesirachu lesaxali

  • @semretaynalam4251
    @semretaynalam4251 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @noprob9486
    @noprob9486 5 лет назад

    Enameseginalen.wandm. yina.aseriwochi,tirunachewi,gif,ayiserubgnim.egizabhar.yistilin

  • @zinashdegaga7871
    @zinashdegaga7871 5 лет назад

    Egzabher yibarkiki tesakike naber dollar betafa sahat naw feliga damozen yesaxaching madam ena kamahede bafit ke sakakan awetakeng betam amseginalew betalay be beirut yalut ehitoche yetkmachewal thanks a lot

  • @የጥበብመጀመሪያውእግ-ፐ2ጸ

    በጣም እናመሰናለን ወንድማችን

  • @badrbadr4795
    @badrbadr4795 4 года назад

    ተባረክ ወንድም እነሱ ብዙ ስው እየሽውዱነው እናመስግናለን

  • @aboutalal2459
    @aboutalal2459 6 лет назад

    betam betam enamseginalen ewune geta yibarkik eshi ena tiyake alegn kewuchi wede ethio siti dolar yizomagibat yichalal???

  • @fetumm.h9091
    @fetumm.h9091 6 лет назад

    ወድም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው የሪያሉንም ከቻልክ ብታሳየን

  • @mahatyaa3041
    @mahatyaa3041 6 лет назад

    wowowooww woowwwww my brother thank so so so mach ♥♥♥♥

  • @hagsvbshshshhs9891
    @hagsvbshshshhs9891 6 лет назад +5

    ይመችክ ወንድሜ እናምናለን ታባርክ!!!

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ነ5ዀ

    Betam Arif Mereja New Wendemachin Edemana Tena Yesteh Melkam Yemiyaderegu Sewoche Hulem Melkam Neger Yegetmewal Bewenet Keleb Enamesegnalen😘😘😘👍👍👌👌👈

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ

    እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @j5prime223
    @j5prime223 5 лет назад

    ተባረክ. ሰላሳየከን

  • @bontushawayeoromoliji4207
    @bontushawayeoromoliji4207 6 лет назад +3

    Thanku:you

    • @zeinaloulou8998
      @zeinaloulou8998 5 лет назад +1

      Thank. You. Wedemachen. Barut. Deollar. Alem. Eyalwen. Selwene. Deolar. Erkwenal. Enamesgen. Alel. Wedma

    • @zeinaloulou8998
      @zeinaloulou8998 5 лет назад

      Thank. You. Selkfelken. Wedmachen. Deolar. Barut. Tefa. Eyalw3.wer. alefen.

  • @KibebeBelete-r2n
    @KibebeBelete-r2n Год назад

    ተባረክ ስለምንዛሬም ንገረን

  • @ssammamm2345
    @ssammamm2345 4 года назад

    Betammm yasaznal Allah yedkamchihun ykasachhu wdochi

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y 6 лет назад +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @hirutdasse7950
    @hirutdasse7950 5 лет назад

    Thank you ashu👍👍👍

  • @ያንተውሌባሳምሪ
    @ያንተውሌባሳምሪ 6 лет назад +2

    እናመስግናለን ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ

    • @alambogala7723
      @alambogala7723 6 лет назад

      ሳምሪ የሽገሮ ሳምሪ betamearefetemehretnewetanksbrotere

  • @lidufri3719
    @lidufri3719 5 лет назад

    Egzabihar ybarkh des yemil hasab newu

  • @meryyebaye6733
    @meryyebaye6733 6 лет назад +10

    እውነት እኔ ልለዬው አልችልም እግዚአብሔር ይጠብቀን

    • @yonaskeshi1863
      @yonaskeshi1863 5 лет назад +1

      እኔም ኣልገባኝም
      ግን በእጄ ዳስሼ ማወቕ እችላለሁ
      ደግሞ በሃይል ስታጥፈው ፎርጅዱ ይሰበራል

  • @mimirr6254
    @mimirr6254 5 лет назад

    እግዚያቢሔር ይመልሣት ለሧ የድካሟንና የልፋቷ ዋጋ እላለው ።እግዚያብሔር ያበርታህ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው።በጣም አመሠግናለው አሾካ ቸር ያሣጅረን እላለው በርታ!!! ።

  • @ziyadaahmad4724
    @ziyadaahmad4724 6 лет назад +16

    የእህቶቻችን ነገር ልብ ይናካል አላህ የስራቸው ይስጣቸው በዚህ ከቱ አለም ቢጠቀሙበትም ነገ በዛኛው አለም ይከፍላሉ

  • @እመቤትእመቤት-ሐ3ሰ
    @እመቤትእመቤት-ሐ3ሰ 6 лет назад +3

    የአረቦቹ ጭካኔ በጣም ገራሚ ነው ።ልጆቹ እራሱ በጣም ይገርማሉ እናት አባት መሰላቸው እዴ ከነሱ ብር እሚያስቀምጡ። ለዛውም የ2 አመት ብር ጉድ። እታዲያ በየወሩ መከፈል አለመከፈላቸውን በየወሩ እየተቀበሉ ካላረጋገጡ። በምን ይታወቃል። በየወሩ እየተቀበሉ በየ 3ወይም 4 ወር መላክ ግድ ነው። ምክንያቱም ብዙ ጣጣ አለው። ብር ሊቀንስ ሊጨምርም ይችላል።
    ለምን ነው እንሰሳ የሆነው ግን። ዝም ብሎ። በጭፍን መራመድ ይባላል ይህ
    በስአቱ እየተቀበሉ ቢልኩ ከዚህ ሁሉ ጣጣ አይገጥማቸውም ነበር።
    እኔ ልጆቹ በጣም ጥፍተኞ ናቸው ምን እረቦቹ ብቻ
    እረብ ዝም ካልናቸው። ከራሳችን ላይ ነው እሚወጡት። ...so that every one is any pleace taker. Your every thing. ..

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад

      እመቤት እመቤት በትክክል እህት በስመአብ 2አመት

  • @ziadkh2000
    @ziadkh2000 6 лет назад

    በጣም ነው ሚያሳዝነው
    #ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @buzeebalcha163
    @buzeebalcha163 6 лет назад +1

    Thanks alweqem naberii ahun gin awekunyii nurileen lahulum nagerii selametastemerin faxarii zabeneken yebarkew

  • @merrytilaye6731
    @merrytilaye6731 6 лет назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @yezidneja876
    @yezidneja876 5 лет назад

    እናመሰግናለን አሪፍ ት/ት ነው

  • @ዛሬሠምቸነውዛሬሠምቸነው

    እናመሰግናለን ወንድማችን እዝጋብሄርይባርክህ

  • @diboradd9117
    @diboradd9117 6 лет назад

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ayishabedru6204
    @ayishabedru6204 6 лет назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሚ

  • @takkoushcell7007
    @takkoushcell7007 6 лет назад +1

    Betam enamsegenaline bro

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 лет назад

    Thanks!

  • @helennegavetahwne1837
    @helennegavetahwne1837 6 лет назад

    Thank-you brother betam temggert nwe

  • @shalomselam8169
    @shalomselam8169 6 лет назад +1

    Waw thanks biro😘😘

  • @abdinkoorabbuma9312
    @abdinkoorabbuma9312 6 лет назад +1

    Thank You. Ermiyee tabarak

  • @almazalmiye4335
    @almazalmiye4335 6 лет назад +2

    Enamesegnalen wendm😍😍😍

  • @muluasefa5584
    @muluasefa5584 6 лет назад

    Thank you

  • @mimiyeyedawitlij8573
    @mimiyeyedawitlij8573 6 лет назад

    Betam enamesegnalen wondime tebarekilgn gin ye saudi riyal endet new besum wust forjit ale wey

  • @ayinalemaebebe8077
    @ayinalemaebebe8077 5 лет назад

    Thank you boro

  • @tinatina7306
    @tinatina7306 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን በጣም

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 6 лет назад +2

    በጣም ያማል ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን አሸየ 😍

    • @zulfaali6779
      @zulfaali6779 6 лет назад

      አረ እኔስ አለየልኝም

  • @የማርያምልጅ-ጘ4ኰ
    @የማርያምልጅ-ጘ4ኰ 6 лет назад +5

    ሲጀመር ለምን ይሄን ያክል ብር በእጅ ተይዞ ይገባል እኔስ ከወር አንድ ቀን ሳላሳልፍ ነው ምቀበላት ወንድማችን እናመሰግናለን 😍👍👌

  • @ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ኸ1ኸ

    እናመሠግግናለን ወንድማችን

  • @ssammamm2345
    @ssammamm2345 4 года назад

    Ashuye beje nat betammm schemr ngeregin

  • @tigstbanchu3333
    @tigstbanchu3333 6 лет назад

    Ameseginalew Weñdime geta yebarik

  • @yetimorkchwafer7721
    @yetimorkchwafer7721 6 лет назад

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው አመስግናለሁ

  • @mehretabule8767
    @mehretabule8767 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወድም

  • @buzeesisaayyeorthodoxlij438
    @buzeesisaayyeorthodoxlij438 5 лет назад

    Egzaber yeserachawen yestachew isu yeferade😭😭😭wandeme ate damo tabarak

  • @merongirma8380
    @merongirma8380 6 лет назад +1

    Thanks bor😍

  • @mahaletassafa5083
    @mahaletassafa5083 6 лет назад +3

    እናመሰግናለን ወንድም እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @remas_aymans2182
      @remas_aymans2182 6 лет назад

      Mahalet ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን assafa ❤❤

  • @ሚስጥረጊዮናዊት
    @ሚስጥረጊዮናዊት 6 лет назад

    እናመሰግናለን አሹ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    እፍፍፍ በጣም ያማል እናመስግናለን

  • @saadaali7074
    @saadaali7074 6 лет назад

    እናመሰግናለንወድም

  • @haregabate8307
    @haregabate8307 5 лет назад +1

    Enamesegin Allen

  • @tunsjsjs3153
    @tunsjsjs3153 6 лет назад +1

    Betam enameseganalen ashuka

  • @barakatebarakate3672
    @barakatebarakate3672 6 лет назад

    Thaneks

  • @bettyabatuwannafaki4358
    @bettyabatuwannafaki4358 6 лет назад +1

    እናመሠግናለን

  • @hannatamasgen8951
    @hannatamasgen8951 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @KibebeBelete-r2n
    @KibebeBelete-r2n Год назад

    በጣምእውነት

  • @haymesweet4482
    @haymesweet4482 6 лет назад +1

    betam enamesgenalen wendemachen benegerachen layi progeramk betam mesache temihert seche new gen seat yaterale enamesgenalen

  • @ኣስመራ-ኣዲስኣበባ
    @ኣስመራ-ኣዲስኣበባ 6 лет назад +2

    በጥም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰገናለን

  • @edenyegeta9077
    @edenyegeta9077 6 лет назад

    tnxs ashruka

  • @darebegvv507
    @darebegvv507 6 лет назад

    እውነት ነው እናመሰግናለን

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 6 лет назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @tetenaebesit73
    @tetenaebesit73 5 лет назад

    Thanks malekim saw

  • @kalnegn8521
    @kalnegn8521 6 лет назад +1

    wey ashukay betam amesgnalew awo betam yazaznal uuuuuufffff

  • @hanalove5133
    @hanalove5133 6 лет назад +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ አላቀዉም ነበር አመሰግናለሁ

  • @ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ

    enameseginalen

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    አመሰግናለሁ ወንድማችን

  • @linamkhayel2465
    @linamkhayel2465 5 лет назад

    thake you Ashruka🙏🏻

  • @emali5232
    @emali5232 6 лет назад +1

    ዉይይይይይ እህቶቸ ታሳዝናላችሁ ጌታ ይረዳችሁ

  • @ድንግልማርያምእናቴናትእመ

    Thankes አሹ

  • @mikiyamiki2823
    @mikiyamiki2823 6 лет назад

    በጣም ነው የሚያሣዝነው ወይኔ አላህ ይጠብቀን እሥኪ እር ለኔም አልሠጡኝአሉ ምን ልሁን ወይኔ

  • @astutube4564
    @astutube4564 6 лет назад

    thanks bro

  • @ganetelebanon9689
    @ganetelebanon9689 6 лет назад

    እናመሰግናለንወንዲመችንለቀረብክልነ
    ንመረጃ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን አሹካ

  • @ከርታታዋየማርያምልጅነኝ

    እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @zebiderdrbaw7329
    @zebiderdrbaw7329 6 лет назад +2

    እናመስግናለን በጣም ያማል እህቶቻችን

  • @terezatereza3970
    @terezatereza3970 5 лет назад

    ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @tigtig5329
    @tigtig5329 6 лет назад +4

    በጣምእናመሠግናለን ይመችክ

  • @sintuyedenklmeryamlij6236
    @sintuyedenklmeryamlij6236 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን በጣም እኔ ደሞዜን አይቸው አላውቅም በፎቶ ነው የማየው ዶላሩን በ 3 ወር በ 3 ወር አስልካለው ያለምንም ችግር እግዜር ይመስገን

  • @mukemuh6514
    @mukemuh6514 6 лет назад

    Adi ade aseryosh demozi ayikefilm leza new abizgnawu sewoshuwsh miyaskemitu

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 6 лет назад

    bro hulem program stakerb ዝግጅት yansbahal....yebet were new mimeslew

  • @እየሱስክርስቶስፍራጅድንግ

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @bizuneshbizunesh2580
    @bizuneshbizunesh2580 6 лет назад +4

    እናመስግናለን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን

  • @almibafatarilebetsanaalmib244
    @almibafatarilebetsanaalmib244 6 лет назад

    Enamasagenaleni wondeme egzabehr yetabikih malikam swuneh❤😘

  • @meazazelalem606
    @meazazelalem606 6 лет назад +1

    ጌታ፡ይባርክህ፡ወድሜ

  • @ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል

    በጣም ነው የሚያሳዝኑት

  • @ማህሌትኪሩቤል
    @ማህሌትኪሩቤል 6 лет назад

    ለካ ይሄ ሁሉ ጣጣ አለው ወይ ጉድ 2ሺ ዶላር አለኝ ዘረጋዘረጋግፌ ማየት አለብኝ
    ስለምትሰጠን ትምህርትም ሆነ ምክር ከልብ እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን

  • @banchibirara9529
    @banchibirara9529 6 лет назад

    ወድማችን እናመሠግናለን እድሜና ጤነውን ተመኛውልሕ

  • @ልቤበግዚአብሔርፀናልቤበግ

    Betammm anamesegnalen

  • @RayanRayan-vn9db
    @RayanRayan-vn9db 2 года назад

    😭

  • @birhanudino
    @birhanudino 5 месяцев назад

    በርታ በርታ

  • @mahilove8711
    @mahilove8711 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 6 лет назад

    አሹካ በጣም እናመስግናለን።

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ

    Betam enamesginalen wandimachin be ewnet enem erasu astewuye alawkim