//ውሎ// “እኛ ጋር ድንች ቅልጥም ነው የሚባለው 🤣” ጠንካራው ወጣት ሊስትሮ ወንድወሰን //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • An infotainment program on Sunday afternoon, It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for eight hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 90

  • @FutureviewwithAmar
    @FutureviewwithAmar 9 дней назад +23

    ሉላየ የሚገርም ስብእና አለሸ ለሰጠሽው ክብር ያጣሪ ያክብርሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 5 дней назад +5

    ጤና ይስጥልኝ ሉሌ የሰው ማኛ አስተዋይ ጀግና ጠንካራ እድሜ ጤና ከኢ ቢ ስ ጋር❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yimerShumu
    @yimerShumu 9 дней назад +15

    ሉላ ትለያለሽ የምንለው በምክንያትነት ነው ፈጣሪ ያላሰብሽዉን እንጀራ ይስጥሽ Ebs የድሀ እንባ አባሽ ነው ።እናመሰግናለን ❤❤

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ

    ሉላ በእውነት አስተዋይና ጥሩ ስነምግባር ያላት ልጅ ናች❤❤❤❤🎉🎉🎉 ወንዴ ደግሞ ጀግና አይገልፀውም አንደኛ በርታ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 9 дней назад +15

    ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ሉላዬ በእውነት አከበርኩሽ እንዲህ አይነት ጠንካራ ልጆችን ማበረታታት ለሌላውም ትምህርት ይሰጣል።

  • @bahria1927
    @bahria1927 9 дней назад +31

    ጀግና አተን ያለማድቅ ንፉግነት ነዉ አሉ እጂ በየቦታዉ እደፍየል ጫት እየቃሙ ሥራ የለም ምን ይሠራ እያሉ የሤት ልጅ ጉልበት የሚጠብቁ

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 9 дней назад +5

      በትክክል ወላሂ

    • @ZaraAliyi-v9r
      @ZaraAliyi-v9r 9 дней назад +3

      ትክክል ቢለሻል እህቴ ❤❤❤❤

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk 8 дней назад +4

    የኔ የሀበሻ ቆንጆ ሉላ ገዙ ቁምነገር አሳየሺን❤❤❤ እውነት ያለሺ ስብዕና ልዩ ነው:: ዉብና ፀዴ ሴት ሁነሺ እንደኔ ያሉ አቀመ ደካሞች ጋር ስትገናኝ መፀየፍ ያልፈጠረብሺ ሸጋ ሴት ነሺ❤ ስትመገቢ እንድሁ ከልብሺ ያስታውቃል ያለመጠየፍ ተግባርሺ ብቻ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠሺ የኢትዮጵያ ቆንጆ አንች ነሺ❤❤❤

  • @Destavich
    @Destavich 9 дней назад +6

    ድንቅ ወጣት! አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ የኔ ወንድም!

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 9 дней назад +7

    ደስ የሚል ጀግና ወጣት በስራ የሚያምን በርታ ወንድማችን.

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 9 дней назад +5

    ebs ሠው ሠው የሚሸት ፕሮግራማቹ ስወደው❤❤❤❤ደግሞ ከሉላ ጋር መኦኑ የበለጠ❤❤ስብኸናዋ ትህትናዋ የኔ ጨዋ ሉላ ገዙ❤❤❤❤ጠንካራ ነህ ወንዴ🎉🎉🎉ነገ ሌላ ቀን ነው!!!❤❤

  • @MeskraMes
    @MeskraMes 8 дней назад +3

    ጀግና እግዚአብሔር ያግዝክ❤❤❤

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 9 дней назад +6

    ሉላየ ❤❤❤ እደዚህ አይነቱን መጠየቅ ሀሪፍ ነው

  • @abdelamohammed7089
    @abdelamohammed7089 9 дней назад +2

    ትልቅ ክብር ለላ በጣም ነው ደስ የሚለው እንደውም ፈጣሪ ያበርታች በጣም ደስ የሚል ነው በጣም ነው የምታግዥ በጣም ምን አከብርሽ በጣም ነው ምወድሽ ኖርልን የቤተሰቦች ፈርጥ ነሽ አንቺ❤❤❤❤😂❤❤

  • @kebuK-oy2ls
    @kebuK-oy2ls 8 дней назад +2

    ሉላ ቆንጆ ።ወንዴ አንተ ደግሞ የጀግኖች ጀግና ነህ በርታ መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልህ

  • @EmebetLule
    @EmebetLule 9 дней назад +6

    የኔ ጄግና ልጅ ፈጣሪ ያሰብከው ደረጃ ያድርስልኝ በርታ።

  • @Dave-3080
    @Dave-3080 6 дней назад +2

    She's 1000% class!!

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 9 дней назад +22

    ለሚኖርበት ቤት እና ለስራው ተባብረን የበለጠ እንዲሰራ እናግዘው የምትስማሙ👍

  • @Selamkidane
    @Selamkidane 8 дней назад +4

    Such an inspiring program; I am doubly inspired to see that Lula is wearing one of my favourite shirts from Bethale’s collection too… it is a blessing to be surrounded by these inspirations.

    • @bethelabraham5236
      @bethelabraham5236 8 дней назад

      Thank you so much Selamye you are always supportive ❤

  • @Hagos6
    @Hagos6 9 дней назад +12

    ሉላዬ አንች ልዬ ነሽ እደዘመኑ ቅብጤ ሴት እህቶቻችን አይደለሽም ከፊትሽ ላይ ይነበባል የተሰጠሽ ስራ ከለ ምንም መፀየፍ የምትሰሪ ድንቅ ልጅ ነሽ

  • @natitemam9997
    @natitemam9997 4 дня назад

    ሉላዬ እንዳንቺ አይነት ሚስት አላህ ይጠኝ፣በጣም ነው ምወድሽ ሺህ አመት ኑሪልኝ።

  • @tedlaabayneh4989
    @tedlaabayneh4989 9 дней назад +2

    ወንድሜ በርታ እ/ር ታሪክን የሚቀይር አምላክ አለ ስለዚ በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እርግጠኛነኝ ሉላበጣም ቁምነገረኛ ነሽ መልካም ልጅ ነሽ በዚመልካም ተግባርሽ እጅግበጣም ጥሩ ነው ሁሉንም እንደየባህሪያቸው አብረሻቸው ባላቸው ሁኔታ ሳትጠየፊ አብረሽ በመብላት በመጠጣት የምታሳይው ተግባር በእውነት ልትመሰገኚ ይገባል ተባረኪ ሉላበዚሁ ቀጥይ ሁሉንም ፕሮግራሞችሽን በብቃት ነው የምትሰሪው እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @UjhuYfffc
    @UjhuYfffc 7 дней назад +2

    ሉለዬ❤❤❤❤ምን ብዬ ልክ ምት. ሹክራን

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 9 дней назад +2

    ኧረ ሉላየ ምን ያሀል ብትታደይ ነው የምር ትለያለሽ ሰላምሽ ይብዛ❤❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 9 дней назад +2

    ሉላዬጎበዝ ጀግና ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ልጁምጎበዝጀግና ነው

  • @FerhanMohamed-rr4be
    @FerhanMohamed-rr4be 5 дней назад +1

    Good luck 👍🏾

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 6 дней назад +1

    ጎበዝ በርታ

  • @alexalelign8704
    @alexalelign8704 9 дней назад +5

    ልጁ እንዲሁ ሢታይ ብቻ በራሡ ሠላም ነው!

  • @kennaadiroo
    @kennaadiroo 8 дней назад +2

    ሉላ ጀግና እና ሰው አክባሪ ነሽ

  • @harirotolex646
    @harirotolex646 6 дней назад +2

    ሉላ ስራ ብትቀይር ራሱ ያሚርባታል።

  • @tesfamichaelyohannes9452
    @tesfamichaelyohannes9452 8 дней назад +2

    ጨዋታው አምሮኝ ነበር የምር
    ውጥረት ውስጥ ይህን በማየቴ
    ብርታትን አግኝቻለሁ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 9 дней назад +2

    ተምሮ በስራ ማጣት መከራተትን ፈርቶ ትምርቱን አቋርጦ የተሰደደ ብዙ ነው ከ50% በላይ ማለት ይቻላል ሀገራችን ሰላም ሁና ስራ ያጣው ሁሉ በችግር የሚሰቃየው ሁሉ በቃህ ይበለው ሰላም ላገራችን❤

  • @misekeralemu
    @misekeralemu 9 дней назад +3

    Wow bro keep going.God bless u

  • @AmazeHailu-h8q
    @AmazeHailu-h8q 7 дней назад +2

    ሉላ ሉላ❤

  • @EthiopiaNewse
    @EthiopiaNewse 9 дней назад +3

    ሉላዬ እናመሰግናለን ትህትናሽ ደስ ይላል

  • @leulgeta7667
    @leulgeta7667 5 дней назад

    Egziabher yebarkesh sewedesh❤ antenem kef yadergeh

  • @SolomonAdigrat
    @SolomonAdigrat 7 дней назад +1

    ኣሟልቶ ሲፈጥርህ እንዲህ ነው

  • @Aduyemaru6969
    @Aduyemaru6969 9 дней назад +6

    ድሮ ድሮ እየተማሩ ሊስትሮ። ዘንድሮ ተምሮ ሊስትሮ።

  • @abdelamohammed7089
    @abdelamohammed7089 9 дней назад +3

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ሰላም ናችሁ ወይ አለን አልአሙዲ ላይነ ሰላም ሌላ እንደው በረከው በጣም እንደወላይ ደስ ይላል። በቃ ሞራል ያለሽ ሞራል ሰዎች እንዴት እንደምታግዢ ፈጣሪ ያግዘዋል። በጣም በጣም እናመሰግነሽ

  • @ethio5132
    @ethio5132 9 дней назад +2

    ሉላዬ ትለያለሽ ቆንጆ !

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 9 дней назад +3

    ዋውጀግናነህ

  • @zizziz1501
    @zizziz1501 8 дней назад +2

    Berta wendem. Negeee Lela kenee newee

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን

    ማሻአላህ ጀግና ወንድ ነህ በርተ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 дня назад

    በጣም ጎበዝ

  • @ZewduFT-t4v
    @ZewduFT-t4v 6 дней назад

    አይ ሉላ!
    "ሰላም አደረክ" ብላ ጀምረሽ ከ19ደቂቃ በሁዋላ "ደህና አምሹ" አለች!

  • @shemeljashzeleke
    @shemeljashzeleke 9 дней назад +5

    EBS please tenesh support aregute❤

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 9 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤wowwww

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj 5 дней назад

    ጎበዝበርታ❤

  • @sbnta6404
    @sbnta6404 9 дней назад +3

    ሁሌ. በለህንፅ ዎቹ. ቤት. መሄድ. ዬላም. ኢንደንዴ. ኢዝህም. መያት ጡሩ. ነው

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 9 дней назад +2

    Bereta allah yeredah betam gobze

  • @yonasdire8974
    @yonasdire8974 9 дней назад +3

    Thanks lulayye

  • @امينهبنتسعيد
    @امينهبنتسعيد 9 дней назад +2

    ሉላየስወዲሺ ማርየ

  • @Asasas-s4w
    @Asasas-s4w 9 дней назад +2

    ቅልጥም😅😅😅😅

  • @MekdesKebede-t7g
    @MekdesKebede-t7g 9 дней назад +2

    Wow ❤❤❤❤❤❤

  • @HgYt-kb6kp
    @HgYt-kb6kp 9 дней назад +3

    ሣላደቅህአላልፍምወድም❤❤❤❤❤

  • @BerhanAsfahaAsfaha
    @BerhanAsfahaAsfaha 9 дней назад +3

    Wow sweet Lula love you ❤

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 9 дней назад +1

    ዋው❤❤❤❤

  • @sabanali5045
    @sabanali5045 7 дней назад

    Lula
    Excellent interview and I must appreciate your honesty and humility. Keep it Up
    Wendy, you are an inspiration to all of us. Full of self awareness and confidence. I love your moot Work is Work. You ought be proud of yourself. Respect!!

  • @MsPinke-u4r
    @MsPinke-u4r 9 дней назад +3

    yen jagna wondim bart💪💪💪

  • @birahn6172
    @birahn6172 9 дней назад +1

    Siwedat eko ❤❤❤❤❤❤

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 9 дней назад +2

    ወይ ቅልጥም

  • @sasrat7146
    @sasrat7146 9 дней назад +3

    Gobezzz Lulayee ❤

  • @miroasiko4715
    @miroasiko4715 9 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewaneshGebru
    @shewaneshGebru 9 дней назад +2

    Ahun Ebs neka Dr ena habtam bet eyasayacu dekmon neber

  • @Genet-z1h
    @Genet-z1h 9 дней назад +2

    አስር ብር ሻይ ሆ

  • @MonBi-m9x
    @MonBi-m9x 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @عبداللهعادل-ج6ع
    @عبداللهعادل-ج6ع 5 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 9 дней назад +1

    ወድልጅኮደስየሚለኝ:በሆዶድብቅአይደለም:ጠቅለልጠቅለልነው

  • @uros101
    @uros101 4 дня назад

    ❤❤❤❤😊😊🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BediluMerga-c1p
    @BediluMerga-c1p 9 дней назад +1

    Anebsa

  • @shikursuleyman
    @shikursuleyman 7 дней назад

    Eshi erft Le etho medam kememoch

  • @jdjjdhdh9559
    @jdjjdhdh9559 6 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MdJherin
    @MdJherin 5 дней назад

    Wentm jegena nate

  • @MichaelGedlu-i4k
    @MichaelGedlu-i4k 9 дней назад +1

    😢

  • @Ataloanatomy
    @Ataloanatomy 7 дней назад

    Lula NOowrds for my apperiation

  • @saragasa174
    @saragasa174 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 6 дней назад

    ጎበዝ በርታ

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @GenetLegesse-d8z
    @GenetLegesse-d8z 9 дней назад

    ❤❤❤

  • @Handebet
    @Handebet 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MekdesKebede-t7g
    @MekdesKebede-t7g 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel8518 9 дней назад

    ❤❤❤

  • @SohpiaMohd-qi4kr
    @SohpiaMohd-qi4kr 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @fhjmvfgjjgdf
    @fhjmvfgjjgdf 5 дней назад

    ❤❤❤