ኑሮ ባይመችም ኢየሱስ ግን ይመቻል || ወ/ም ገዛኢ ዮሐንስ || Gezai Yohannes || Ethiopian Amharic Preaching 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #Gezai_Yohannes #Ethiopian_Amharic_Preaching #ገዛኢ_ዮሐንስ

Комментарии • 151

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 года назад +15

    ኑሮ ባይመችም እየሱስ ግን ይመቻል። ይሄ መልእክት ቀጥታ ለኔ ነዉ 😭😭😭😭😭 ሁኔታ ሲቀያየር የማይቀያየር ትላንትናም ዛሬም እስከለላለም ያዉ ነዉ እየሱስ።

  • @karinlili4367
    @karinlili4367 3 года назад

    Gezai hawey Goyta Eyesus yibarikeka
    Eyesus kimetsi iyu amen

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 3 года назад

    እየሱስ ይመጣል
    እየሱስ ይመጣል
    እየሱስ ይመጣል
    ኣሜን ማራናታ
    ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @ruthsolhoff4266
    @ruthsolhoff4266 3 года назад

    Amen wengel tlik new nuro aymechem eyesus gin yemechal

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 года назад

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah 🙌 🙏 👏

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 3 года назад +1

    ዉዱ የአባቴ ልጂ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ

  • @mazelemessa8249
    @mazelemessa8249 3 года назад

    Amen Geta EYESUS uoy tolonalen wendeme Geta yebareh

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 3 года назад

    amen.. eyesus ni dhufa... maranattaa!!!!!!!!!!!!!

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 3 года назад

    Amen. Amen. Amen hallelujah hallelujah God bless you🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️👏👑🐑

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад

    Amennn.Amennnn.eyesus.yimechal.haleluya.beki.new.kebekim.belay🙏🙏🙏🙏🙏🙏 abate.hezahi tebarek.

  • @Troubledumly
    @Troubledumly 3 года назад

    Amennnnn zebenhe ybareke baba gezaei

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 года назад

    እሜን እሜን እሜን ጌታ ሆይ ክብር

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 3 года назад

    ገዛኢ ወንድሜ የእግዚአብሔር ባርያ ሁሌም አገልግሎትህ ይባርካል ተባረክ ልብ ሰርስሮ የሚገባ ቃል ተባረክ እየሱስ ይመጣል ማራናታ እየሱስ ይመቻል

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад

    Amennnnn.eyesus.yimetal
    Eyesus.yimetal
    Eyesus yimetal.haleluya Amennn.maranata.geta hoy.tolo na

  • @selamaweitmesfin471
    @selamaweitmesfin471 3 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ፖስተር
    ኢየሱስ ይመጣል
    ኢየሱስ ይመጣል
    ኢየሱስ ይመጣል!!!!!! አሜንንንንንንንን

  • @user-pj3jq3zv5h
    @user-pj3jq3zv5h 2 года назад

    Amen Amen 🙏

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 3 года назад

    ማራታ አሜን እየሱስ ይመጣል

  • @meseretabab3932
    @meseretabab3932 2 года назад

    እውነት ነው ኑሮ ባይመችም ኢየሱስ ይቻል

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 3 года назад

    ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል!

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 года назад

    ወንድሜ ገዛኢ የእዉነት የጌታ ፍቅር ዉስጥህ የሚቀጣጠል እዉነተኛ የእግዚአብሔር ባርያ ነህ በክርስቶስ ፍቅር በጣም እወድሃለሁ ዘመንህ ይባረክ አገልግሎትህ ይስፋ የረገጥኸዉን ዉረስ በምድራችን ላይ ወንጌል ከሰሜን እስከ ደቡብ በምስራቅ በምዕራብ በሁሉም አቅጣጫ እንዲደርስ የጨለማ መጋረጃ እንዲቀደድ ሁላችንም እንፀልይ

  • @aberasheaberashe1458
    @aberasheaberashe1458 2 года назад

    Wowowowowowo
    Tabarke..😭😭🙏📖እየሱስ ይመጣል
    ተባርክ

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 года назад

    I thank God for, I give glory 🙏 🙌

  • @matiyosgena1101
    @matiyosgena1101 3 года назад +7

    አሜን ኢየሱስ ይመጣል
    አሜን ኢየሱስ ይመጣል
    አሜን ኢየሱስ ይመጣል
    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
    ዘመንክ ይባረክ ገዝዬ

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 3 года назад

    ጌታ ሆይ እስከ ሂወት ፍፃሜዬ እንድወድህ እርዳኝ

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Год назад

    አሜን እየሱስ አሁን ይመጣል

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c 3 года назад

    ንሮ ክጌት ክእየሱሱ ጋራ በሽለቆ ቢሆን በተራራ እመቺ ነው ደስ ያስኛል እርካታን ይስጣል !!! እሜን ተባረክ !

  • @mesimekasha9426
    @mesimekasha9426 3 года назад +6

    አሜን ኢየሱስ ይመጣል
    ኣሜን ኢየሱስ ይመጣል
    አሜን ኢየሱስ ይመጣል
    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏🏻

  • @jerryjerry3651
    @jerryjerry3651 3 года назад

    ኢየሱስ ይመጣል
    ኢየሱስ ይመጣል
    ኢየሱስ ይመጣል

  • @brhane5114
    @brhane5114 2 года назад

    ኢየሱስ ይመጣል አሜንን

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 3 года назад

    ኑሮ ባይመችም እየሱስ ግን ይመቻል ኣቤት እዴት የተመረጠች እናት ናት
    ወንድም ገዛኢ እናመሰግናለን

  • @tirsetpaganin2818
    @tirsetpaganin2818 3 года назад

    EYESUS YEMETAL AMEN MARANATA
    EWNETIN SLEGELESULIN GETA YEBARKOT SEGAWIN YABZALUN LENAM 🤗

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 года назад

    Please jesus help you coming 🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻💕end times jesus

  • @yordanosembaye9401
    @yordanosembaye9401 3 года назад

    Amen tolo naa be geta sem tebarkui and familj more and more tebarkui!!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 3 года назад +3

    አሜን ኢየሱስ ይመጠል
    አሜን ኢየሱስ ይመጣል
    አሜን ኢየሱስ ይመጣል
    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ የእግዚአብሔር ሰው

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 3 года назад

    የት ይሆን እኔ ያለሁት? ጌታ ሆይ አይኖቼን ክፈትና ላንተ ልኑርልህ። ይህን መልክት ስሰማ የራሴን ባዶነት አየሁ ለወንጌል ገና ገና መኖር አልጀመርኩም። ወንጌል አደራ ነው። ድንቅ መልእክት ነው። ወንድማችን ተባረክ አንተ የወንጌል አርበኛ ነህ። እውነተኛ ሰው።

  • @eyosiyasmission1868
    @eyosiyasmission1868 Год назад

    ወንድሜ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ እጅግ ቀናሁብህ ተባረክ

  • @eyosiyasmission1868
    @eyosiyasmission1868 Год назад

    አሜን ማራናታ

  • @yosiefsahle8016
    @yosiefsahle8016 Год назад

    maranatha Jesus

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 3 года назад

    ኣመን ይሁን ኣውብትልቅ ነው ኢዩሱስ ይመጣል
    ውይ ሲጦታ ኣበት ኣገላለጽ ብውነት ገታ የጠህ ይብርህሃን ጥብብ ማራኪ ዋው በዋ ክዝህ ብሃላ ይህይውት ፈተና በቃ ይብለኝ

  • @davidmm3841
    @davidmm3841 3 года назад

    Amen!!

  • @fatimaathopia7378
    @fatimaathopia7378 2 года назад

    Ameen Ameen Talku Yenee Tasifaa Eyeesusi Tolo Naa

  • @diboratubeasella2005
    @diboratubeasella2005 2 года назад

    Yesus yibareki 🙏🙏🙏🙏

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 3 года назад +5

    ሁሌም ምስክርነቶችህን እና ስብከትህን ሳዳምጥ ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ሰው እነቃለሁ።ጌታ ሆይ ሰሚ ብቻ ሳልሆን አድራጊ አድርገኝ።

  • @zenashtati7650
    @zenashtati7650 3 года назад +6

    You are blessed pastorye i love you so much ..እየሱስ ይመጣል አሜን

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 года назад

    Amen maranata gaeta hoye tolo na

  • @yeshimebetkebede627
    @yeshimebetkebede627 Год назад

    My brother God bless you

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 3 года назад +4

    ኢየሱስ ይመጣል!!! አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና! አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና! አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! የእግዚአብሔር አገልጋይ ገዛኢ ።

  • @Ziggy96348
    @Ziggy96348 3 года назад

    እዬሱስ ክርስቶስ ይመጣል

  • @sifanjiragna6689
    @sifanjiragna6689 3 года назад

    Ameeen tebarek

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 года назад

    እግዚአብሄር በየዘመኑ ነብያቶችን ያስነሳል ግን ዛሬ መነገጃ አድርገዉታል

  • @senaittsegeab6478
    @senaittsegeab6478 3 года назад

    ኢየሱስ ይመጣል:ኢየሱስ ይመጣል:ኢየሱስ ይመጣል

  • @helenasetargew6674
    @helenasetargew6674 3 года назад

    እየሱስ ይመጣል

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 года назад +3

    እውነት ነው ወንጌል አደራ ነው ኦ ጌታ ሆይ ለወንጌልህ የጨከንኩ አድርገኝ !

  • @tigistgofar3154
    @tigistgofar3154 3 года назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ይመጣል በርግጥ ይመጣል አሜን ማራናታ። ተባረክ በብዙ

  • @eyasuabayneh1766
    @eyasuabayneh1766 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ አባታችን።

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi9456 3 года назад +3

    Tabark my dear Blessd Brother Amen 🙏 Amen 🙏 Jesus is coming soon 🙏 very soon 🙏 hillullyi hillullyi hillullyi Glory to God!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @senaitgaim766
    @senaitgaim766 2 года назад

    God bless you my brother.

  • @selamwengilnew6213
    @selamwengilnew6213 3 года назад +2

    አሜን ኢዬሱስ ይመጣል ! ጌታ ኢዬሱስ ይባርክህ አውነት ነው በዚ ምንም በማይመችበት አለም ለኛ ኢዬሱስ ምቿታችን ነው ።

  • @nahitube-pq9lb
    @nahitube-pq9lb 3 года назад +2

    Eyesus yemetal, eyesuse yemetal ,eyesus yemetal amen 🙏🙏🙏

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад +2

    Eyesus Hoy Tolo Na ❤️💓💓💓

  • @yosiefsahle8016
    @yosiefsahle8016 Год назад

    God bless you

  • @isak1026
    @isak1026 3 года назад

    ማራናታ እየሱስ ።ወንድሜ ገዛኢ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ ለኛም ጌታ ጸጋውንና ትግስቱን ያብዛልን ። የቦሌው ክርስቲአን ቤት ጥቅስ በጣም ነው ያሳቀኝ የራሴን ቤቱ ውስጥ ያለኝን ጥቅስ ዞረ ማየት ጀመርኩ :)

  • @temesgentemesgen5680
    @temesgentemesgen5680 3 года назад

    Hule sisemah libe yinekanekal

  • @shewayetadesse3190
    @shewayetadesse3190 3 года назад +2

    ወንድሜ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ !!! አሜን ጌታ ሆይ ናልን !!!!

  • @user-jx2eq8mu5t
    @user-jx2eq8mu5t 3 года назад +1

    አሜን ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል አሜን አባት ገዛኢ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት እንዲህ ሲሉ በጣም ደስ ይለኛል ኢየሱስ ይመጣል

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s 3 года назад +1

    እየሱስ ይመጣል
    እየሱስ ይመጣል
    እየሱስ ይመጣል
    አሜንንንን የተባረከው ተስፋችን ቶሎ ናልንንን

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 3 года назад +2

    Amen amen, maranata maranata Lord Jesuse, thank you very much brother Gezai yohannes❤❤❤🙏

  • @mhretzeywde4677
    @mhretzeywde4677 3 года назад +2

    Amen wengel kubur new

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 3 года назад +2

    ኢየሱስ ይመጣል አሜን ጌታ ይመጣል

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 года назад

    እሜን

  • @zenasamuali1645
    @zenasamuali1645 3 года назад

    Tabrki

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 3 года назад +1

    አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተ እርዳኝ ደግሞም ለወንጌል አስጨክነኝ😭ጌታ ሆይ ኖሬ መሞት አልፈልግም 😭😭😭😭

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 3 года назад

    Eyesus yimetal...amen
    Eyesus yimetal...amen
    Eyesus yimetal
    amen Maranatha geta Eyesus hoy tolo na!

  • @ruth459
    @ruth459 3 года назад +2

    Amen .እየሱስ ይመጣል .

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 3 года назад +1

    አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና በብዙ ተባረክ ወንድሜ ገዛኢ ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @samerahsamerah1610
    @samerahsamerah1610 3 года назад

    አሜን እየሱስ ይመጣል አሜን እየሱስ ይመጣል አሜን እየሱስ ይመጣል ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናናናና ከዚህ ክፉ አለም ገላግለን

  • @eyesusyadenal.291
    @eyesusyadenal.291 3 года назад +2

    Tebarek wendema. Eyesus yemetal Amen.

  • @ketodiya6489
    @ketodiya6489 3 года назад

    ተባረክ ወንድሜ አዎን ወንጌል ቸል ያልነው የእግዚአብሔር አዝመራ።

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 года назад

    ኢየሱስ ይመጣል ሃሌሉያ ኢየሱስ ይመጣል ማራናታ ኢየሱስ ይመጣል አሜንንንንንንንን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናናናናናና

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 года назад +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ሰላምዎት ይብዛ!

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele9966 3 года назад +1

    እሜን እየሱስ ይመጣል እሜን እሜን እሜን

  • @melb133
    @melb133 3 года назад +1

    geta eysus egnanim erdan tsegawin abzalin geta hoy eskemot deres tamagn endinhon erdan.

  • @truth2232
    @truth2232 3 года назад +2

    My beloved brother 💙 ❤ ♥ 💕 💖 💓 💙 remain blessed

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @wbrstzafwork5390
    @wbrstzafwork5390 3 года назад +1

    እየሱስ ይመጣል!!!!!አሜን!!!

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 3 года назад

    Eyesus ymetal
    Eyesus ymetal
    Eyesus ymetal
    Haleluya amen ameeen

  • @nmm150
    @nmm150 3 года назад +1

    EWNET NEW EYESUS YMECHAL
    GETA ABZTO YBARKH TEBAREKILN

  • @muluworkworkneh7054
    @muluworkworkneh7054 3 года назад +1

    ተባረክ ወንድም ገዛኢ ተባርከሀል

  • @danielminda
    @danielminda 3 года назад

    ንፁህ ወንጌል ስላስተማርከን ተባረክ!!

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 3 года назад +2

    God bless you and your family

  • @ssd2867
    @ssd2867 3 года назад +1

    yes, you are right man of God ! becouse we are living in the end of the time🌍 Jesus is coming back soon 🏇

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 года назад

    ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል በክብር! ሃሌሉያ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናናናናናና

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 3 года назад +1

    Praise the Lord JESUS
    Yes Jesus is coming.
    God bless you dear GEZAI.
    Amen Amen Amen

  • @girmawordofa5516
    @girmawordofa5516 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክኽ ወንድማችን እንዲህነው ጌታችንን መስበክ (ማሣየት)

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 3 года назад

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!

  • @tsigemesfin6255
    @tsigemesfin6255 3 года назад +1

    GOD blesse you my brother JESSUS COMEING SOON!!!!!!!!

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 года назад

    Amen nnnnnn jesus love you 💕🙏🏻💕🙏🏻💕

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 3 года назад

    በትክክል በማይመች ሁኔታወች ላይ እያለፍን እንኳ ምንም እንዳልሆነ ሆኖልን እንድናልፈው የሚረዳ ጌታ መቶ ችግራችንን እሰከያራግፍልን ማለት ነው አሜን እየሱስ የመጣል::
    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድም ገዛኢ🙏🙏🙏

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 3 года назад

    እየሱስ ይመቻል:: እዎ ጌታዪ ይመቻል:: ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ገዛይ:: ማራናታ

  • @meron1217
    @meron1217 3 года назад +2

    Amen tolo naa