ስንነጠቅ የምናውቃቸውን ሰዎች እናገኛቸዋለን ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ንጥቀት በደጅ ነው

Комментарии • 65

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 6 месяцев назад +6

    የጌታ ፀጋና ሰላም ዘወትር ይብዛላችሁ! የወንጌል አርበኛው ፣ ወንድሜ ወንጌላዊ ገዛኢን የማስታውሰው በኤልሻዳይ መጽሔቱ፣ ለወንጌል የከፈለው የከበረ ዋጋና ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁትና ከፓ/ር ሮማን ጋር ዝዋይ ገነት ቸርች ካገለገሉ በኋላ አብረን ምሳ እየበላን ስለ ጌታ ወንጌል የከፈለውን ዋጋ ያጫወተንን ያስታውሰኛል፣ ጌታ የተመሰገነ ይሁን፣ ለ28 ዓመታት ለቤተ,/ክ. ጌታ መን/ቅዱስ የነገረኝና የላከኝን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ በዚሁ ፔጅ ልኬላችኋለሁ፣ ማዘር ነኝ. እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ ተባረኩ ።

    • @seniabiyukassie6869
      @seniabiyukassie6869 6 месяцев назад

      የት ኣለ

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  6 месяцев назад +1

      ተባርኪልኝ ማዘርየ ያቀን የዝዋይ ቀን እኔም አልረሳውም በተለየሽክብር ወርዶ ነበር። ያቺ እህት እንባዋን መቆጣጠር አቅቶዋት ስትጮህ ጌታን አይታ ጌታ አጠገብህ ቆመዋል እ ያለች። ስትናገር የነበረችዉ ሁልግዜ አልረሳውም ።ያ ግዜ ድንቅ ነበር።አስታውሽኝ ማዝርየ እንቺ ግን ደህና ንሽ እይደል ተባርኪልኝ

  • @BirtukanBekele-uf3mf
    @BirtukanBekele-uf3mf 6 месяцев назад +4

    ወንድም ገዛኢ ጌታ ይባርክህ ።

  • @emeba951
    @emeba951 6 месяцев назад +2

    መጋቢ ዶ/ር ገዛኢ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ! ተባረኩ !

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi9456 6 месяцев назад

    Amelk yebrekum God bless you pastor Dr Gazi hawey Long Life peace Love health to you my dear Blessed Brother 🙌🛐wonderful teaching keep going 🙏Jesus is coming soon Amen 🙏 marantha marantha hillylyil hillylyil ❤❤❤

  • @user-xe1ir2nd7f
    @user-xe1ir2nd7f 6 месяцев назад +1

    Paster gezai betam enwodhan tebareki yanurhh edmem yichemrlh geta eyesus yetamlkew amlakh

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 6 месяцев назад +1

    ገዝሻ ወንድማችንም እድሜከጤና ጋር ይሁንላችሁ የጌታ ታማኞች

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  6 месяцев назад

      በጌታ የተባርክህ ሁን

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  6 месяцев назад

      በጌታ የተባርክህ ሁን

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j 6 месяцев назад

      @@gezaiyohanneselshaddai9737 አሜን ወንድማችን ያንተን ፈለግ እንድንከተል ጌታ ይርዳን እድሜ ከጤና ጋር አዶናይ ይሥጥክ

  • @jamalmelhem3951
    @jamalmelhem3951 6 месяцев назад +1

    ወልካም አባቶቻችን የጌታ ስላም ይብዛለችሁ

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele9966 6 месяцев назад

    ፅጋው የበዛላችሁ የንጉስ እንባሳደሮች ስላማችሁ ይብዛ ለምታቀርቡት የእግዚእብሄር ቃል እያነቃኝ ስለሆነ ስለ እናንተ እግዚእብሄርን እመስግናለሁ እድሜና ጤና ዛሬም በሳውዲ ምድር በሙላት ወንጌል እንዲስበክ ትውልድ እንዱያመልጥ እብዝታችሁ ጸልዬልን ስለ እባቶቼ ስትናገሩ ያስቀናል ለወንጌልና ለክርስቶስ ምስክርነት መሞት እንዴት ያስቸኩላል በምድርቱ በጓዳ ያሉት እንዲወጡ እጥብቃችሁ ጸልዬልን እውነት ነው እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና ብሩካን ናችሁ

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  6 месяцев назад +1

      አሁን የአረብ ምድር ብዙም አይርቅይም። ይማርካችዋል ጌታ ብዙ የተደቁ ክርስትያኖች አሉ አብርውን ይሚያገልግሉ ግዜው አይፈቅድምና ዝርዝርአያስፍልግም። ግን ጸልይላችው

    • @kasechmessele9966
      @kasechmessele9966 6 месяцев назад

      @@gezaiyohanneselshaddai9737 እውነት ብለሃል ፓስተርዬ በጓዳ ያለው ያስደንቃል ጥማታችን ተገልጦ ትውልድ እንዲያመልጥ ነው ብዙ ታሪክ እለ ጌታ ይረዳናል ሞቴም እንኳን በዚህ ባለሁበት ምድር ስለ ወንጌሉ ቢሆንኝ እንዴት እድለኝ ነኝ ተባረክልኝ ፓስተርዬ ጤና እድሜ ከነቤተስብህ እብረውህ የሚያገለግሉ የሚደንቁ የንጉስ ልጄች ሀላችሁም ፅጋው ይብዛላችሁ እትያዙ እትገደቡ ብሩካን ናችሁ

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 6 месяцев назад

    Tebareku yetewededachu wondimoch.

  • @teshometesema7213
    @teshometesema7213 6 месяцев назад

    Brother Dr Gezai, I thank God for you. You are a blessed man of God. A year a go i have seen you physically somewhere, an dI talked to you. But i see a big physicall change on you. Please tall us your health condition, so that brothers and sisters pray for you. I'm highly tauched. May God bless you brother Gezai.

  • @biruktawitbiftu9425
    @biruktawitbiftu9425 6 месяцев назад

    i cant wait to meet my LORD AND SAVIOR JESUS THE KING OF kings THE LORD OF lords.THE ONE AND ONLY GOD .

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤ወንድም ገዛኢ በጉጉት እንጠብቅሃለን

  • @mihretfeleke1163
    @mihretfeleke1163 6 месяцев назад

    Amen; God bless you; Geta Tolo yimtalin;

  • @BirhanuAsfa
    @BirhanuAsfa 6 месяцев назад

    ውድ ገዝዬ ላለፍት 20 አመታት ስላንተ ሳስብ እጅግ የሚገርመኝ ሁለት ነገሮች ናቸው፣አንደኛው ለጌታ ያለህ ፍቅር፣አክብሮትና ጽናት፣ሁለተኛው ስላንተ ሳስብ ሁሌ እንባ ይቀድመኛል ፣የምታቀርባቸው ምስክርነቶችህ ደሞ ሁሌ ይጣፍጡኛል እና ውድ ገዝዬ በርታ ውድሀለው፣፣ ብርሀኑ ነኝ ከሀዋሳ

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  6 месяцев назад

      ጸልይልኝ በጀም0ርኩት እንድጨርስ ጌታ ሲመጣ እንዲያገኘኝ

  • @mayenzekegoba7127
    @mayenzekegoba7127 6 месяцев назад

    የሐሐዋረያትን ትምህረት ሳይቀበሉ ለመገናኘት ማሰብ ሞኝነት ነው
    እንደውም ሐዋረያት ስናገሩ እኛ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የምለይ:የምያስተምረ ብኖረ የተረገመ ይሁን ብለዋሉ ገለት 1:8:: ህዝቤ የመነጠቅ ቀን ሳይደረስ የሐዋረያትን ትምህረት ስማና ለመነጠቅ ተዘጋጅ

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 6 месяцев назад

    GETA YEBAREKACHEHU ,SELANEKACHEHUNE.

  • @Tamgn
    @Tamgn 5 месяцев назад

    ተባረኩልኝ

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 6 месяцев назад

    Amane geta Kristose yemetale❤❤❤

  • @mullugetahun4511
    @mullugetahun4511 6 месяцев назад

    Menetek yemibalew yesihitet timihirt geta kemidrachin yatfalin! Mighty Lord Jesus Christ will come one day to judge and take his children with him to live forever and ever! I learn and blessed a lot from Elshadi magazine! Stay blessed. Ask lord to tell you about this strange belief! Amen Maranata!

  • @sarahaile6506
    @sarahaile6506 6 месяцев назад

    Tebarku ❤❤❤❤

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 6 месяцев назад

    Selenanete Egziyabeherene Amesegenalehu

  • @yoseftamiru6358
    @yoseftamiru6358 6 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ሰው ስላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 6 месяцев назад

    አንዳንድ እራሳችንን የምንጠይቀው ጉዳይ አንድ ሰው ከመነጠቁ በፊት ሊነጠቅ እንደተዘጋጀ ጌታ ይነግር ይሆን? እኔ እላለሁ። ከመነጠቅ በፊት ጌታ ይናግራል። እኔ ይኅንን ሰምቻለሁ። እራሳችሁ ከሚነጠቁ ሰዎች ውስጥ አላችሁበት ? ይኅንን በመናገር ንግግራችሁን ጀምሩ፤ ትረካ ወይም ይኅንን የምትሉትን ከጌታ የሰማችሁትን ከቃሉ ያያችሁትን ወይም ከቃሉ የመሰላችሁን በወኔ የምትናገሩ ቢሆንስ?

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 месяцев назад

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛላችሁ።

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @tsigetilahun-ok4fl
    @tsigetilahun-ok4fl 6 месяцев назад +1

    በጌታ አምነው የሞቱ ዘመዶቻችንን ወደጌታ ስንሄድ እናያቸዋለን ወይ ?

  • @merawiyakob9136
    @merawiyakob9136 6 месяцев назад

    Tebarek ❤❤❤

  • @todaytube718
    @todaytube718 6 месяцев назад

    be strong bertu

  • @helenawonde9771
    @helenawonde9771 6 месяцев назад

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @mazisweet1660
    @mazisweet1660 6 месяцев назад

    የተባረኩ

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @mayenzekegoba7127
    @mayenzekegoba7127 6 месяцев назад +2

    መስተማራችሁ ጥሩ ስሆን ነገረ ግን ሰው ለመነጠቅ አንደኛ በኢየሱስ አምኖ ለሐጥአቱ ስረየት ቤጌታ በአየሱስ ስም መጠመቅ አለበት ቀጥሎስ መንፈስ ቅዱስ መሞላት ይኖረበታል::

  • @Catmeowcatmeoe
    @Catmeowcatmeoe 6 месяцев назад

    ❤❤❤geta yebirek selninte

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 6 месяцев назад +1

    Be enim laye ye Egizabehir eta yewodkibgi mata Abebiw neber le godegayem shere Adergilate neber
    Meteyas temerett

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m 6 месяцев назад

    አረ ይብዛላቹ🎉🎉🎉🎉❤