አስፋው መለሰ Asfaw Melese አንተ ለእኔ መልካም ነህ Ante Lene Melkam Neh

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 151

  • @BereketDawit-qo2fc
    @BereketDawit-qo2fc 8 месяцев назад +21

    ለእኔ የተዘመረ መዝሙር ይመስለኛል ለካ እግዝአብሔር ለእኔና ላንቴ መልካም ነዉ

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ወ5ፈ

    ይህን መዝሙር 1997 ሰምቼው ነበር ከቤታችን የእምነቱ ተከታይ ነበሩ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የዚህ ልጅ መዝሙር ግን ያስለቅሳል ልብን ይነካል

  • @Abraham-n2l
    @Abraham-n2l 9 месяцев назад +16

    በጣም ሲከፋኝ የተፅናናውበት መዝሙር ❤❤❤ ጌታ መልካም ነዉ

  • @mekedestadese5698
    @mekedestadese5698 Год назад +46

    ኦርቶዶክሥነኝ የጴንጤ ምሥጋና መዝሙሮች በጣምነው ምወዳቸው

  • @daughter_of_yeshitila
    @daughter_of_yeshitila 9 месяцев назад +29

    😭😭😭😭 አንተ ለኔ መልካም ነህ❤️❤️🙏🙏🙏 ኢየሱስ አባቴ ወዳጄ ሁሉን ያለፋኩብክ ጌታ ሆይ ስም ብርክ ይበል
    ይሄን ምታነቡ ባርኩኝ በጌታ ፋቅር 🙏❤️

    • @la-saner1159
      @la-saner1159 9 месяцев назад

      May God bless you abendently.

    • @daughter_of_yeshitila
      @daughter_of_yeshitila 9 месяцев назад

      @@la-saner1159 አሜን 🙏🥰

    • @TiegstiTeklay
      @TiegstiTeklay 8 месяцев назад

      ጌታ ዝመንሽ ሙሉ ይባርክ የጠላቶችሽ ደጅ ውረሺ፡ኤርትራዊት ነኝ ኣማርኛ ብዙ ኣልችልም።❤

    • @RahmaRahma-zi3do
      @RahmaRahma-zi3do 7 месяцев назад +1

      ቅዱሳን ጌታ ይባርካቹው ተባረኩ እህት ዘመንሽን ይባርክ የጠልላት ደጅ ውርሺይ ወንጌል አለምን ምትጥስሪ ያድርግሽ ተባረኩው ቡሩካን ኖች

  • @selamalemu7480
    @selamalemu7480 Год назад +16

    ወጀቡ ቢበዛም ሰልፉ ቢበረታም የሰይጣን ድንፋታ የውሸት ነው። ሁልጊዜም እግዚሃብሄር ከወጀቡ በላይ ነው ሀይሉ ብዙ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ለኔ መልካም

    • @hayatmkonn1500
      @hayatmkonn1500 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤ጌታለኔመልካምተባረክ

  • @KidistGirma-e3m
    @KidistGirma-e3m Год назад +25

    1997 ጀምሮ በጣም ነው የምወደው በጣም ያፅናናኛል አሁንም በጣም እወደዋለሁ አንዳንዴ ህይቴን ስለሚያሳየኝ ያስለቅሰኛል የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይም ብሆን በጓደኛዬ አማካኝ ነው መጀመሪያ የሰማሁት ሁሌም እንዳዲስ እወደዋለሁ።

  • @jemo5716
    @jemo5716 Год назад +11

    የጠላቶች ቁጣ በነደደ ግዜ ጌታ ለኔ መልካም ነሕ።።ገዢወች በኔ ላይ በተነሡ ግዜ ጌታ ለኔ መልካም ነሕ።። አለቀች በኔ ላይ በዋሹበት ሠአት አንተ ለኔ መልካም ነሕ።🙏🙏🙏

  • @King-27
    @King-27 Год назад +9

    ምድረ በዳ ሲሆን የሚታየው ነገር
    አንተ ለኔ መልካም ነህ 😞😭

  • @DanielDeboch-ff4pj
    @DanielDeboch-ff4pj 10 месяцев назад +4

    ይህን መዝሙር ስሰማ ነፍሴና እግዚአብሔር ይገናኛሉ
    እረ ለእኔ መልካም ነህ ።

  • @MekonnenBogale-e5u
    @MekonnenBogale-e5u 3 месяца назад +6

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው አንተ ለኔ መልካም ነህ ❤❤❤❤

  • @tigefe1337
    @tigefe1337 2 года назад +16

    በመብርሀን ምርጥ ድምፀ ሁካታ ጭፈራ የሌበት ከቃላቶቹ ጋር ሰወድህ

  • @FygGuv
    @FygGuv 10 месяцев назад +2

    የትላንቱ ዛሬ የት አለ ?ሊአጠፍኝ የተማማለዉ ምኞት ሁኑ ቀረ ሀሳቡ እኔስ አለሁ ዛሬም በቤቱ እኔሰ አለሁ ዛሬም በቤቱ .እኔሰ አለሁ ዛሬም በቤቱ ....!!!❤❤❤❤ሀሌሎያያያያያ ክብር ለአንተ ይሁን ኢየሱስዪ ❤❤❤

  • @hanamehid5214
    @hanamehid5214 14 дней назад

    የማይረጅ መዝሙር እግዚአብሔር ዛሬም መልካም ነዉ ለኔ❤ አሰፋዬ ተባርክ❤❤

  • @girmabirhanu2345
    @girmabirhanu2345 2 года назад +14

    አስፋው በመዝሙርህ ተባርከናል፡፡ ተባረክ፤፤ እግዚአብሄር ለእኔ መልካም ነው!!!!!!!!!!!

  • @bellabella6857
    @bellabella6857 Год назад +20

    Orthodox negn , this mezmur is full of Holy Spirit 🙌

    • @rgfg336
      @rgfg336 Год назад

      ❤❤❤❤

  • @bezazerihun1051
    @bezazerihun1051 Год назад +6

    ገታኮ፡ሁልጊዜ፡ለኔመልካም፡ነው❤❤ተባረክልኝ፡የአባቴልጅ❤❤

  • @minjotwontesa5051
    @minjotwontesa5051 Год назад +3

    እሀን መዝሙር ስሴማ በጣም ነው ኤምጽናናው እናም እበሬታለው በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ በጌታ ስም ለምለምልኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yizotawlammessa6421
    @yizotawlammessa6421 7 месяцев назад +3

    ይህንን መዝሙ በጣም ነው የምወደው በጥምናና በትካዜ እንዲሁም በደስታ ነው የማዳምጠው።ነምተክዘው የውሸታምና ኃጢአተኛው ם"""ዓለም ሥሥራ ስለሚገልጽ ሰው በሰው ላ ለምን እ 5:38 ሌለሁ።በደስታ የምሰማበት ደግሞ የጌታን መልካምነትና አብሮነት ያለምንም እንዳሁ ስለወደደን በነገራችን ጣልቃ እየገባ ወደመልካም ስለም ቀይርልን።በዚህህን ሰዓት ደግሞ ያለሁበትን ሂኔታ በትክክል ሰለምገልጸኝ እኧደግገምኩ አሰማለሁ የጌታ መልካምነት እነዳይለኝ አጸልያለሁ።ክርስቲያኖች ጸልዪልኝ።የእውነት አምላክ ጌታእየሱስ እንፈርድ።ወንድሜ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ።አሁንም ደግመህ ደጋግመህ ዘምር።

  • @Fekadu393
    @Fekadu393 Месяц назад

    ፓ/ር አስፋው መዝሙሩ ዘመን ተሻግሮ የሚሄድ ስለሆነ ተባረከ❤❤

  • @EdenBanti
    @EdenBanti 5 месяцев назад +1

    ሥወድክ ገና ልጅ እያለሁ በጀምር አይቀርም የእኔ ነገር የሜለውን እና ይክ መዝሙር ጀሥም ይለኛልሞ ያሥለቅሠኛልም አስፋዉ ዘመነክ ይባረክ የምታመልክበትን ቸርች በትነግረኝ ካለሁበት ቅርብ ከሆነ ባይክ ደሥ ይለኛል እኔ ኦርቶደክሥ ነኝ ግ መዝሚርክን አዳምጣለሁ

  • @edenqtr1056
    @edenqtr1056 Месяц назад

    የኔ መዕናኛ እየሱስ አባቴ ፍላጊያ አስታዋሼ መካሪዬ አብረከኝ እምትስቅ እምትከፍ የምድረ በዳ ወዳጄ መዕናኛዬ ስምክ ብሩክ ይሁን ተመስግን።

  • @dboyd5622
    @dboyd5622 Год назад +4

    am orthodox gin betam new yemeyatsenanagn ehe mezemur

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 5 дней назад

    ተባረክልኝ አባቴ

  • @SosinaTeshome-he5zd
    @SosinaTeshome-he5zd Год назад +2

    አሜን ተባረክ የኔ አባት እውነት ነው

  • @elsabetharega4039
    @elsabetharega4039 Год назад +2

    ጌታ ለኔ መልካም ነው🙏

  • @mesretnagah7464
    @mesretnagah7464 10 месяцев назад

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይባረክ አሜን ጌታ ለኛ መልካምነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helengetnet2558
    @helengetnet2558 Месяц назад

    ያመንኳቸዉ ሲዱ ኝ ጌታረሰልኝ አሁንበሱአረፋለሁ ልክጌታን ስቀበል ይህንመዝምር ሰመሁ

  • @emebetabebeabebe9492
    @emebetabebeabebe9492 Месяц назад

    መዝሙሩን በምሰማበት ወቅት በጣም ነው ማለቅሰው መዝሙሩ ለኔ እንደተዘመረ እስኪመስለኝ ድረስ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ሁኖም ግን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ

  • @radlax449
    @radlax449 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክክ እውነት አንተ ለእኔ መልካም ነህ🙏😭😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @TageseShibeshi
    @TageseShibeshi 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤AmenAsefa tebarki 🎉

  • @edenyoutubechannel3057
    @edenyoutubechannel3057 10 месяцев назад +1

    ጌታ ለኔ መልካም ነህ 😢😢

  • @abitijanka5451
    @abitijanka5451 5 месяцев назад +1

    Though I am not the follower of this religion I repeatedly listened this spiritual song and found it heart touching.

  • @Mimiyoutube-c2o
    @Mimiyoutube-c2o 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን 💕💕💕💕🙏🙏

  • @TigistGoshu-s9o
    @TigistGoshu-s9o Год назад +2

    geta yibark እውነት ጌታ መልካም ነው

  • @hermelayohannes9493
    @hermelayohannes9493 Год назад +2

    Ehe mezmur yenen hiwet nw yezemerew egezabeher amelak yebarek🙏🙏🙏

  • @AlemuAbera-r3g
    @AlemuAbera-r3g Год назад +2

    ተባረክ ቤተሰብህ ቤት ይባረክ ተጽናንቼበታለሁኝ

  • @HermelaSeyfe
    @HermelaSeyfe 6 месяцев назад +1

    Ene orthodox negn gn yhnn mzmur btam nw ymwdw ❤❤❤❤ftari erjm edme ystk ❤❤❤❤

  • @temesgentessema2793
    @temesgentessema2793 2 года назад +3

    Min ayinet konjo mezumur new

  • @MimiabayiMimi
    @MimiabayiMimi Месяц назад

    አንተ ለኔ መልካም ነህ 🥺🥺🥺🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-tc2nd1pc9g
    @user-tc2nd1pc9g Год назад +1

    ለነነው የዘምረው በዘንህ ሁሉ ተባረኪ 🤲🤲🤲🤲

  • @NetsanetDemisie
    @NetsanetDemisie Месяц назад

    እግዚአብሔር ለኔ መል ነው

  • @YeabsiraYeabsiraAklilu
    @YeabsiraYeabsiraAklilu 8 месяцев назад

    ለኔ ነው የተዘመረው እስከምል ደር ነው የምባረክበት

  • @اللهاكبر-ه6ح1ع
    @اللهاكبر-ه6ح1ع Месяц назад

    በጣም የምወደው መዝሙር ጌታ ለኒ

  • @SuraphelKemale-zv6do
    @SuraphelKemale-zv6do 5 месяцев назад

    አንቴ ለኔ መልከም ነህ 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 2 года назад +2

    Tebrk wendm alem

  • @teshagertadesse5451
    @teshagertadesse5451 6 месяцев назад +2

    በጣም የምወደው መዝሙር

  • @SebsbaAsebeseba
    @SebsbaAsebeseba 2 месяца назад

    አሜን እግ/ር መልካም ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @tsgshegirma5272
    @tsgshegirma5272 2 года назад +2

    ehe mezmur endet endmirgagng ymr uffff tbrk abo

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ወ5ፈ

    ብዙ ሳት ይከፍቱት ነበር በተለይ ይህንማ

  • @saRe-k5v
    @saRe-k5v 4 месяца назад

    😭😭😭😭 amen amen amen amen amen amen amen tebareki asiwueg/re yebareki zemenishi yelemelem

  • @Rahelyegeta840
    @Rahelyegeta840 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን 💛❤️💚🙏🙏🥰🥰

  • @Mangi123-yj8ct
    @Mangi123-yj8ct 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Godblessyou
    Brother
    FromtoaJordan!!!!!!!

  • @getahunjifara5943
    @getahunjifara5943 Месяц назад

    ማርያም ታማልዳለች

    • @Medan-Salvation-Tube
      @Medan-Salvation-Tube  Месяц назад

      @@getahunjifara5943 የቱ ጋር ነው የሚለው?
      ይህንንስ አንብበዋል?
      ወደ ሮሜ 8
      34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 2 года назад +3

    Amazing song. God bless you 🙏

  • @MekiyeYegetaliji
    @MekiyeYegetaliji 3 месяца назад

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад +1

    ተባረክ አሜት አስፍየ

  • @hiwotminasse2867
    @hiwotminasse2867 Год назад +1

    ተባረክ

  • @Merrychalai5z
    @Merrychalai5z 2 месяца назад

    Ante lene malkm neh geta 🙏🙏🙏❤❤

  • @malimali1337
    @malimali1337 2 года назад +3

    Zemenih yibarek wendimachin .

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 Год назад

    geta Lene Melkam Neh Yene Abat Ante Batagegnegn Mn Yhon Neber Etaye

  • @romans8347
    @romans8347 3 года назад +2

    thank you for the gospel song!

  • @sandidyala9058
    @sandidyala9058 9 месяцев назад

    🥹🥹🥹አሜን አሜን አሜን ተባረክ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @DemekeMune
    @DemekeMune 9 месяцев назад

    አስፋዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @HermelaSeyfe
    @HermelaSeyfe 6 месяцев назад

    Ene orthodox negn gn yhnn mzmur btam nw ymwdw❤❤❤❤

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 Год назад

    Amen antelene melkam neh

  • @GeneneJegina
    @GeneneJegina Месяц назад

    ኢየሱሴ 😭😭😭😭

  • @KasahunTesfaye-f8c
    @KasahunTesfaye-f8c 3 месяца назад

    Igziyabiher melkam new

  • @tigesit8751
    @tigesit8751 11 месяцев назад

    Amen amen amen egizihabiher malikaminow😢😢❤❤❤

  • @aynalemyegetaliji9989
    @aynalemyegetaliji9989 2 месяца назад

    አሜን አሜን 🙏😰

  • @haftamuadise9865
    @haftamuadise9865 Год назад +1

    Geta lane malikam new tabaraki zamare asfawu😢❤🙏

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 2 года назад +1

    geta Melkam New Ene Mskr Negn

  • @manchilotatinafu1160
    @manchilotatinafu1160 9 месяцев назад

    Geta Lene Melkam Neh
    Kesint Mot Asmeletikegn

  • @eteneshasfaw291
    @eteneshasfaw291 Год назад

    ጌተ መልካም ነዉ!!

  • @addiswendemagen4310
    @addiswendemagen4310 Год назад

    Yeswu fet setekur 😢😢 ante lele melekam neh

  • @HmoodAlhammadi-p5k
    @HmoodAlhammadi-p5k 2 месяца назад

    Amen Amen iyesus🤲✝️🛐

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes Год назад

    Khiwote gra yetyayaze mezmur new.jesus yebrk yemsgn kef kef kef yebl.antm betfu tbrk

  • @elsabethe
    @elsabethe 3 месяца назад

    Its touching my soul

  • @betelhimnegah4292
    @betelhimnegah4292 3 месяца назад

    Amen❤

  • @rahelsuard758
    @rahelsuard758 8 месяцев назад

    Tebarke🙏

  • @mesikaba151
    @mesikaba151 6 месяцев назад

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen 🙏🏼

  • @aviwefortune6715
    @aviwefortune6715 Год назад +1

    Eyesus 💔😭🙏

  • @NugaDegn
    @NugaDegn 11 месяцев назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GemechuAdam-wf6wd
    @GemechuAdam-wf6wd 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ amen

  • @senaytaregahagnbrehanu7801
    @senaytaregahagnbrehanu7801 Год назад

    geta melkam neh 😥

  • @FhwuEhdydy
    @FhwuEhdydy 11 месяцев назад

    Amnnnnnnnne Amnnnnnnnne Amnnnnnnnne

  • @mesfinkifle-o6n
    @mesfinkifle-o6n Год назад +1

    Download site is not active

  • @mrtamrta690
    @mrtamrta690 11 месяцев назад

    Amen amen😢😢😢

  • @genetyohanis6631
    @genetyohanis6631 2 года назад

    God Bless!!!

  • @beyeneshabera9217
    @beyeneshabera9217 2 года назад

    Amen amen amen

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад

    ቪሲዲዎችም አሉን

  • @eyobzelekegashaw3477
    @eyobzelekegashaw3477 День назад

    ahun erasu eyatsinanagn new

  • @seblebekele-b4o
    @seblebekele-b4o Месяц назад

    eyesus❤❤❤eyesus❤❤❤❤❤🎉🎉yena wod❤❤❤❤

  • @yeselamhasabmenged8643
    @yeselamhasabmenged8643 Год назад +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fanatkle3852
    @fanatkle3852 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤😢

  • @HanaAmar-m5q
    @HanaAmar-m5q Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tesfanesh983sodano
    @Tesfanesh983sodano 10 месяцев назад

    ❤️❤️❤️🌹🌹🌹👍👍👍🎷🎷🎷🎷❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫂🫂🫂🫂🫂

  • @lelultibebu9588
    @lelultibebu9588 Год назад

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 месяца назад

    አንተ ባትንርልኝ በተለይ በሰው ሀገር ውሻ በበላኝ ነበር::

  • @fitsumalemayehu9049
    @fitsumalemayehu9049 2 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏