መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE
መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE
  • Видео 227
  • Просмотров 4 189 781

Видео

ወደ ላይ Wede Lay በዘማሪ በረከት መርዕድ Bereket Mered
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
በዘማሪ በረከት መርዕድ ruclips.net/video/fSfI0bsNv6s/видео.htmlsi=-2tqKeIw1rsXEp_N [እግዚአብሔርን በመተማመን (የሚጠባበቁ) 2 ኃይላቸውን ያድሳሉ በድል ይወጣሉ በድል ይገባሉ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይበራሉ] 2 [አይታክቱም ይሄዳሉ አይያዙም ይዘልቃሉ] 2 አይታክቱም ይሄዳሉ አይያዙም ይዘልቃሉ አምላኬ የእንቆቅልሽ የሰቆቃ የውርደት አምላክ አይደለም አምላኬ የእንቆቅልሽ የሰቆቃ የውድቀት አምላክ አይደለም እንቆቅልሽ ፈትቶ ሳቅ የሚሞላ እንባ የሚያብስ ነው ኢየሱስ [አያዋርድም ኢየሱስ አያዋርድም /2 ስሙን የምጠሩን እርሱን እርሱን ያሉን ለእ...
ከሞት እንዴት እንዳመለጥን How we escaped death.
Просмотров 1,7 тыс.10 месяцев назад
ኢየሱስ ክርስቶስ የገዛ ነፍሱን በእኛ ፈንታ በመስቀል ላይ በመሰዋት ሞቶ አዳነን! Jesus rescued us from death by sacrificing His own life on the cross on our-behalf! "እግዚአብሔር ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥" ኤፌሶን 2፥5 "Even when we were dead in sins, hath quickened us together with Christ, (by grace ye are saved;)" Eph. 2:5 ከጀርባ የሚሰማው መዝሙር የዘማሪ አዲሱ ወርቁ የዘመረው ነው:: Background music/so...
Amlake Metamegnaye New አምላኬ መታመኛዬ ነው Endalkachew Hawaz እንዳልካቸው ሐዋዝ
Просмотров 2,1 тыс.Год назад
እንዳልካቸው ሐዋዝ “አምላኬ መታመኛዬ ነው” እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ መዳን ቲዩብ ወንድም ሶካ [አምላኬ መታመኛዬ ነው አምላኬ መሸሸጊያዬ ነው] 2 [በልዑል መጠጊያ እኖራለው ሁሉን በሚችል ጥላ ስር አድራለሁ እግዚአብሔር ለእኔ መታመኛዬ ነው /2 እግዚአብሔር ለእኔ መሸሸጊያዬ ነው /2 ]2 [ከክንፎቹ በታች እተማመናለሁ የሌሊቱን ግርማ መቼ እፈራለሁ] 2 [እውነት እንደጋሻ ዙሪያዬን ከቦኛል በመንገዴ ሁሉ ጌታ ይመራኛል] 2 አምላኬ መታመኛዬ ነው …. በልዑል መጠጊያ እኖራለው …. [በመከራዬ ቀን ከእኔ ጋራ ሆኖ ማዳኑን አሳየኝ ምህረቱን አግንኖ] 2 [በጠራሁት ጊዜ ፈጥ መለሰልኝ እንዳልሰናከል በእጆቹ አነሳኝ] 2 አምላኬ መታ...
YeEyesus Wetader Negn የኢየሱስ ወታደር ነኝ Muluken Melese ሙሉቀን መለሰ
Просмотров 3,1 тыс.Год назад
“የኢየሱስ ወታደር ነኝ” በዘማሪ ሙሉቀን መለሰ እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ መዳን ቲዩብ ወንድም ሶካ በእርኩስ መንፈስ ወሬ አልንገዳገድም በአጋንንትም ምክር እኔ አልታለልም የሰይጣንን ጥሪ ግብዣ አልቀበልም በሚጠፋ ብር ወርቅ ሀብት አልደለልም ከምትጠፋው ዓለም ውርስ አልካፈልም ወደ ሰይጣን ማዕድ እጄን አልዘረጋም አይዋጥልኝም ፍርፋሪ አልጎርስም እንግዲህ ከምድር ምፅዋት አልለምንም የኢየሱስ ወታደር ነኝ /2 እዋጋለሁኝ አልሸነፍም ለሰይጣን እጄን አልሰጥም የአለም አጫፋሪ መሆን አልፈልግም የከረፋ ኑሮ መኖር አልመኝም ኃጢአት ማራገፊያ ወደብ አልሆንህም ያለፈው ይበቃል አትነግድብኝም በሰይጣን ሽንጌላ አልጠመዘዝም ከሚወደኝ ጌታ ልቤ...
Bante Des Yilegnal Yene Geta ባንተ ደስ ይለኛል የእኔ ጌታ Meseret Tsige and Endalkachew K-Wold Vol 2 መሰረት ጽጌ
Просмотров 15 тыс.Год назад
Bante Des Yilegnal Yene Geta ባንተ ደስ ይለኛል የእኔ ጌታ Meseret Tsige and Endalkachew K-Wold Vol 2 መሰረት ጽጌ
Senayit Engida ሰናይት እንግዳ Vol 1 ቁጥር 1 ሰልፉ የማን ነው Selfu Yemanew
Просмотров 3 тыс.Год назад
Senayit Engida ሰናይት እንግዳ Vol 1 ቁጥር 1 ሰልፉ የማን ነው Selfu Yemanew
እንመርምር እንመርመር Enmermir Enimermer By G&B TV Ministry
Просмотров 930Год назад
እንመርምር እንመርመር Enmermir Enimermer By G&B TV Ministry
እንደ ጢሞቴዎስ ያሉ ይፈለጋሉ! Ende Timotewos Yalu Yifelegalu መጋቢ ዳንኤል ዘውዱ Pr Daniel Zewdu
Просмотров 276Год назад
እንደ ጢሞቴዎስ ያሉ ይፈለጋሉ! Ende Timotewos Yalu Yifelegalu መጋቢ ዳንኤል ዘውዱ Pr Daniel Zewdu
ፍጥረት ሁሉ ደንቆት ይዋል FiTret Hulu Denkot Yiwal - Dereje Kebede ደረጀ ከበደ
Просмотров 7 тыс.Год назад
ፍጥረት ሁሉ ደንቆት ይዋል FiTret Hulu Denkot Yiwal - Dereje Kebede ደረጀ ከበደ
ያስመልጣችሁ!
Просмотров 460Год назад
ያስመልጣችሁ!
Talaknetihn Ayche ታላቅነትህን አይቼ Nefsim Alkerelign ነፍስም አልቀረልኝ Endalkachew Hawaz እንዳልካቸው ሐዋዝ
Просмотров 1,7 тыс.Год назад
Talaknetihn Ayche ታላቅነትህን አይቼ Nefsim Alkerelign ነፍስም አልቀረልኝ Endalkachew Hawaz እንዳልካቸው ሐዋዝ
ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል Kibru Semayatin Shefnual ደስታ ቢራሞ Desta Biramo
Просмотров 8 тыс.Год назад
ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል Kibru Semayatin Shefnual ደስታ ቢራሞ Desta Biramo
ስምህን ጠርቶ ማን አፍሯል ጌታ Simhin Terto Man Afrual Geta ችግሬን አይተህ Chigren Ayteh
Просмотров 3,7 тыс.Год назад
ስምህን ጠርቶ ማን አፍሯል ጌታ Simhin Terto Man Afrual Geta ችግሬን አይተህ Chigren Ayteh
የዚህችን ወፍ ጉድ እዩ! ዓለምም እንዲሁ ናት!
Просмотров 600Год назад
የዚህችን ወፍ ጉድ እዩ! ዓለምም እንዲሁ ናት!
Min Enlalen Simih Yimesgen ምን እንላለን ስምህ ይመስገን Petros Gezahegn ጴጥሮስ ገዛኸኝ
Просмотров 18 тыс.Год назад
Min Enlalen Simih Yimesgen ምን እንላለን ስምህ ይመስገን Petros Gezahegn ጴጥሮስ ገዛኸኝ
ሳሙኤል ተስፋሚካኤል Samuel TesfaMichael ቁጥር 1 ካሴት ሙሉ መዝሙር Vol 1 Full Album
Просмотров 33 тыс.Год назад
ሳሙኤል ተስፋሚካኤል Samuel TesfaMichael ቁጥር 1 ካሴት ሙሉ መዝሙር Vol 1 Full Album
እራራህልኝ Erarahlign አዘንክልኝ Azenklign ግሩም ታደሰ Girum Tadesse
Просмотров 2,6 тыс.Год назад
እራራህልኝ Erarahlign አዘንክልኝ Azenklign ግሩም ታደሰ Girum Tadesse
Daniel AmdeMichael ዳንኤል አምደሚካኤል Amlake Fikrihn አምላኬ ፍቅርህን
Просмотров 1,6 тыс.Год назад
Daniel AmdeMichael ዳንኤል አምደሚካኤል Amlake Fikrihn አምላኬ ፍቅርህን
ይመጣል YimeTal Wubalem Tadesse and Mengistu Mena
Просмотров 5 тыс.Год назад
ይመጣል YimeTal Wubalem Tadesse and Mengistu Mena
የእግዚአብሔርን ፍቅርና ምህረት ለመረዳት ሩቅ መሄድ አያስፈልግምኮ!
Просмотров 495Год назад
የእግዚአብሔርን ፍቅርና ምህረት ለመረዳት ሩቅ መሄድ አያስፈልግምኮ!
Nazret Amanuel Choir Vol 4 Full Album ናዝረት አማኑኤል ስብሸባ ኳዬር ቁጥር 4 ሙሉው ካሴት
Просмотров 29 тыс.2 года назад
Nazret Amanuel Choir Vol 4 Full Album ናዝረት አማኑኤል ስብሸባ ኳዬር ቁጥር 4 ሙሉው ካሴት
Bethelehem Wolde ቤተልሔም ወልዴ Yibzalih Enji Misgana ይብዛልህ እንጂ ምስጋና
Просмотров 19 тыс.2 года назад
Bethelehem Wolde ቤተልሔም ወልዴ Yibzalih Enji Misgana ይብዛልህ እንጂ ምስጋና
እንደ ማርያም ልሁን Ende Mariam Lihun በእነ ጌታያውቃል ወላጅ ቤተሰብ Getayawkal Parent's Family
Просмотров 6 тыс.2 года назад
እንደ ማርያም ልሁን Ende Mariam Lihun በእነ ጌታያውቃል ወላጅ ቤተሰብ Getayawkal Parent's Family
ሰላም ለእናንተ ይሁን Selam LeEnante Yihun ጌጃ ቃለ ሕይወት ኳዬር Geja Kale Hiwot Choir
Просмотров 1,2 тыс.2 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን Selam LeEnante Yihun ጌጃ ቃለ ሕይወት ኳዬር Geja Kale Hiwot Choir
እግዚአብሔር በቂ ነህ Egzeabiher Beki Neh ሐረር አማኑኤል ኅብረት ኳዬር Harar Emanuel Choir
Просмотров 29 тыс.2 года назад
እግዚአብሔር በቂ ነህ Egzeabiher Beki Neh ሐረር አማኑኤል ኅብረት ኳዬር Harar Emanuel Choir
ክበር ክበር ኢየሱስ Gan an Gan an Laso ቡርጂኛ መዝሙር Burji Language Song
Просмотров 1 тыс.2 года назад
ክበር ክበር ኢየሱስ Gan an Gan an Laso ቡርጂኛ መዝሙር Burji Language Song
Samuel Borsamo ሳሙኤል ቦርሳሞ ጌታዬ ባንተ ልጓም Getaye Bante Liguam
Просмотров 24 тыс.2 года назад
Samuel Borsamo ሳሙኤል ቦርሳሞ ጌታዬ ባንተ ልጓም Getaye Bante Liguam
መጋቢ ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ Pr Tesfaye Gabiso አዲስ ዝማሬ እንዘምር Addis Zimare Enzemir
Просмотров 7 тыс.2 года назад
መጋቢ ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ Pr Tesfaye Gabiso አዲስ ዝማሬ እንዘምር Addis Zimare Enzemir
ቃልኪዳን ጥላሁን Kalkidan Tilahun ነፍሴ የወደደችህ Nefse Yewededechih
Просмотров 28 тыс.2 года назад
ቃልኪዳን ጥላሁን Kalkidan Tilahun ነፍሴ የወደደችህ Nefse Yewededechih