የዚህችን ወፍ ጉድ እዩ! ዓለምም እንዲሁ ናት!
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ዓለም አሳይታ .... አብለጭልጫ ..... እንቁልልጬ ተጫውታ .... ትንሽ ሰጥታ .... የተታለለላትን አማኝ የሰማውን ቃል/እውነት አስጥላ .... አራቁታና አስርባው በስተመጨረሻም ትበላዋለች ቅርጥፍ አድርጋ!
ስለዚህ ወገኖቼ ለስጋና ምኞቱ ለአለምና አሳቧ አትሞኙ!
የማቴዎስ ወንጌል 13
22፤ በእሾህ መካከል የተዘራውም ይህ ቃሉን የሚሰማ ነው፥ የዚህም ዓለም አሳብና የባለጠግነት መታለል ቃሉን ያንቃል፥ የማያፈራም ይሆናል።
Amazing 👏
ትንንሽ ነገር እያሳየች ትልቁን የዘላለም ህይወት የምታሳጣን አለም! እግዚአብሔር ትልቅ ማስተዛል ይስጠን! 🙏
አሜን
ድንቅ ነው
አምላክእግዚአብሔር በፀጋዉይምራን❤❤ይገርማል
Ejiki asitamar new garmanh
That bird is a better fisher than most, what shall it profit a fish to gain a bread and lose its life in this situation 😂