Sangat bersyukur punya anak yang peduli dengan orang miskin Yang mencintai negaranya Anak yang sopan penuh kasih sayang Saya baru pernah meliat orang sebaik dan semulia ini Tuhan memberkatimu nak
Misaotra anao ry zandry malala,ianao no tena mamaly ny antsoantson'ireo mahatra miandrandra ny fanampiana mba nangatahin'izy ireo. Misaotra an' Andriamanitra nanome anao. Fampianarana ho anay rehetra ny nataonao. Misaotra.❤
ተባረክተባረክበዚሑቀጥልየደሐአምላክአለ
ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት የሰው ህይወት የሚያበላሹ እያሉ እንደ ማስተር አብነት ከበደ ያሉ ለሰው የሚኖሩ መልካም ሰዎችም አሉ በሃገራችን ተስፋ እንዲኖረን ያደረጉ ለተቸገሩ ቀደመው ደርሰው ለሌሎች ምሳሌ የሚሆኑ የሰው አንደኞችም አሉ ስለ ማስተር አብነት ከበደ መገለጫ ቃላት የለኝም ምንም ሳይኖረው ሰዎችን በማስተባበር ለወገኖቹ ደጀን የሚሆን እኔ ስለሱ ሳስብ ሁሌም አለክሳለሁ ይህ ማስተዋል ይጨመርልህ ዘመንህ ይባረክ ያሰብከው ይሳካ ወንድሜ ተባረክ እንጂ ምን እላለሁ አንተ ጥሩ ሰው የሰው አንደኛ በዚህ እድሜህ እንደሌሎች መዝናናት ሲኖርብህ የሰው ኑሮ በመኖር ላይ ነህ
አላህ አብዝቶ ይስጥህ ወድሜ ትክክለኛውንም መንገድ ይምራህ ይህ የምወደው ሰው ምኞቴ ነው
😭😭💔
ትክክለኛውን አምላክ ያለና የሚኖረዉን እግዚአብሔርን ስለሚያመልክ ነዉ የሱን ትዕዛዝ በተግባር እየፈፀመ ያለዉ ።ይልቅ እራስሽ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራሽ።
ተባረክ። ቃል የለኝም
አላህ ይጠብቅህ ያሠብከዉን የተመኘኸዉን አላህ ያሣካልህ
ምን አይነት መታደል ነው?ፍጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልህ የእውነት አንተ ልዩ ነህ
አላህ እስከ መጨረሻው ያስደስትህ ተብልረኪ ውንድሜ
እግዚያብሔር ይባርክህ ምርጥ ሰው❤❤❤❤በእውነት እኔ ላተ ቃል የለኝም
ስጦታህን ወደዋለሁ ግን እንደ እግዚአብሔር ቃል ይሁንልህ ቀኝህ የሚሰጠውን ግራህ አይወቀው ዋጋህ በጌታ ዘንድ ታላቅ እንዲሆን ካሜራው ይቅር ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ።
የእኔ አባት እድሜ ይርዘም ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
አላህ ትልቁን ፀጋውን ይወፍቅህ ያረብ
ፀጋልበስበኢየሱስስም
ወውነት ነው እምለሰለሰሀ ከእግዚሀሐቤር የተላክ ነሀሰ እስከነቤቶች ይባርክ ቃላት ያጥረኛል እግዚሐብሄሬ እስከነ ቤተሰቦች ይባርክህ
ያተስ ልዩ ነው ምን እደምልህ ቃላት አጣሁልህ እላህ ሂዳያ ሰቶህ አዱኒያምአሄራህን ያሳምርልህ
እግዚአብሔር በሰማይ ዋጋህን ይክፈልህ አንተ ምርጥ ሰዉ ። ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ መልካም መሻትህን ይፈፀምልህ የቅዱሳን አምላክ ።
ጥሩስራህ ወደቀጥተኛዉመገይመራህ በላኢላሀኢለላህመገዲያገነኝን
ሰዉ የሚለዉ ቃል ይገልጥሀል ትህትናህ የሚገርም አላህ ጨምሮ ይስጥህ የሚአነሳቸዉ አጀት ይበላሉ
አላህእረጂምእድሜይሥጥህየምታዩትሁሉመርቁት
Very good😢...mizoram /Aizawl,👍👍👍😭
ሠብ አረኩህ ወገናችን መልካም ሠው አላህ ኢህድክ
የኔ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ብሔ ር ሀይማኖት የማይገድብ ህ የታደልክ ልጅ
አቢ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
አላህ መጨረሺህን የሰምረልህ ወንድሜ በጣም አስዳሰከኚ ወላሂ አላህ በወጣ የጨምርልህ በርታ አባት ኑርልኝ
አሚን ያረብ አላህ ህዳያ ይስጠው
@@EKRAM357 አሚንንን
አሚን
@@EKRAM3575 no CT
እግዝአብሔር ይባርክህ❤
እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክልህ ድንግል ማርያም አትለይህ እድሜህ መዳንያለም ያርዝምልህ
No words to explain this charity. God Bless you all day long Bro.
You make me cry Jesus wahe
ምን ብዬ ልኮምት ረጅም እድሜ ከጤነገር ፈጠሪ ያሰብከውን ሁል ነገር ያሰከልህ
አሚንአሚንአሚንማማዬ የኔውድእድሜጤናይሥጥህማሻአላህ
አንተን መግለፅ ቃላት ያጥረኛል አላህ የተመኘሁልህን ያሳየኝ ያረብ
የሰው ጥግ ነህ በጎ ሥራ የመከራ ቀን ሥንቅ ነው ፈጣሪ ያበርታህ
አላህ ይጨምርልህ ወድም
አቢ አላህ ያስደስትህ የሰው ዘርነህ
ተባረክ
አላህ የጠብቅህ ወንድሜ አብዬ የኔ ልዩ ሰዉ ክበረልኝ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
Zemenhe yebarek 🙏💖💕
LOUVADO SEJA O SENHOR JESUS CRISTO
Que la gloria de Dios ilumine y bendiga tus caminos, bendecido hermano y muchas bendiciones desde Peru 🙏🇵🇪 amén amén amén
Tebareki 😢😢🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲🤲
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
እግዚኣብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይባርክህ እድለኛ ነህ
እግዚአብሔር ይባርክህ
አላህ ጨምሮ ይሥጥህ ወላሂ በጣም ነው ይምወድህ አላህ ይጠብቅህ ግን ነው እደኔ መኪና ይሽለም የምትሉ ላክ አድርጉኝ
ወላሂ እኔ ምለው ነገር አላህ ብቻ ቀጥተኛው መገድ ይምራክ
አብነት አረ ይመችክ እሽ ተባረክ እሽ
አላህ ይጣብቅህ አታ መልካም ሰው በርታ
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ አስተዋይ ❤️💋💋💋💋❤️😭😭
በእውነት ለብዞች ምሳሌ መሆን የምትችል ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ
ማሰተር አብነትእድሜሕን ያርዝምልን
ጤና ይሰጠሆ ተባረክ እን አከብርሐለን እንወድሐለን
Amen amen amen 🙏 Halleluya 💖💖💖💐💐💐
መልካም ሰው ትለያለህ
አረ ስብስክራይብ ላይክ ሼር አርጉለት ሂቶቡን አሳድጉለት መልካም ንገር ለሚስራ ስው እናብርታታ እኔ ቴክ ቶክ ላይ ዛሬ አይቼው ወደ እዚ ስፈር ስገባ ለራሴ አፈርኩኝ ስው የለውም ስው ለስው ከሚያባላ ሂቶብ ውጡና ለመልካም ነገር ተሽቀዳዱሙ እባካቹን አበርታቱት ነገ የተሻለ ቦታ ኦኖ ከዚም በላይ እዲርዳቸው 🙏🙏🙏
💯👍👍👍
እዳተ አይነቱን መልካም ኢትዬጰያን አሏህ ያብዛልን
Sangat bersyukur punya anak yang peduli dengan orang miskin
Yang mencintai negaranya
Anak yang sopan penuh kasih sayang
Saya baru pernah meliat orang sebaik dan semulia ini
Tuhan memberkatimu nak
መታደልህ የኔ ወንድም እንዲህ አይነትም ልብ አለ? እርዳታ ይሰጣል ይታዘናልም ያንተን ልዩ የሚያደርገው በዚህ ሰው ከፍቶ ጭካኔው ጣራ ደርሶ ከቀየው ወንድሙን እህቶን ህጻናትን በሚያፈናቅልበት ጊዜ ይህን የሰው የፍቅር ጥግ ማየት እጅግ ያስደምማል! ተጎንብሰህ እግራቸውን አጥበህ አጉርሰህ አልብሰህ ትደሰታለህ :: እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ያብዛንህ! ይህን የወገን ፍቅር ና ቸርነት ለሁላችንም ያድለን::
Ebbifami waqayoo ummuri kee haa dherasuj
አብ ፈጣር ይባሪክህ ኑርልኝ የኔ ወንድም የምስኪኖች አባት ነህ ጌታ እድሜህን ሙሉ ይባሪክህ ቃል የለኝም ስለአንቴ ለመዉራት አብ የኔ ጀግና💖💖💖💝💝💝💝💝💝
🥰🥰🥰🥰🥰
Glória a Deus!
Esse jovem é a expressão do amor de Deus na terra!
Q Deus continue abençoando grandemente e poderosamente!
Verdade há c metade do povo da terra tivesse esse amor no coração
GOD bless you brother 🙏
ዘመንህ የአንተ የተባለ የነካኽው ሁሉ ይባርክ
የወጣትነት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እመብዙሀን ድንግል ማርያም አትለይህ እድሜ ይስጥህ የማታ እንጀራ ይስጥህ የምትሰጠው አያሳጣህ መድሀኒአለም ቅን ልብ ይስጠን ለተቸገሩ ደራሽ ያድርገን አንተን የወለዱ እናት የታደሉ ናቸው
በእናቶች መመረቅ መታደል ነው ትልቅ ሁን ወንድሜ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ 😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ ተባረክ በእውነት 😭😭😭😭
እህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አገኘሁህ በስንት ፍለጋ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህኮ ወገኔ
💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗ላንተ ቃል የለኝም ወንድምአለም
Tebareki😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤
አብነት አንተ ትለያለህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
አላህ ይጠብቅሕ
ከቲክቶክ ነው የመጣሁት መልካምነትህን አይቼ ሰብስክረይብ አደረኩት በርታ የኔ ወንድም
ኢጂግ ትለያለህ በርታ አሐህ ረጂም ኢዲሜ ከጤነ ገር ይስጥህ👍👍👍
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው በርታ
ወደፍት እንጂ አትመለሰም
Bless u always
እግዚአብሔር የብአርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘማንህን ሁሉ ይባርክው ተባርክ አብዬ🙏😘😢
ኑ እነ ዘረኞች አማራ ለማኝ የምትሉ ኦሮሞዎች የት ናችው
ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥክ
አላህዪደግፍህ
በእውነት እኔ የምለው የለኝም ለዚህ ልጅ የምድር ነገር አለፍ ጠፍ ነው ጌታ እግዚአብሔር ከጽዖን ያስብል
ወንድማችን እግዚአብሔር እደሜ ከጤና ጋር ያድልህ
God Bless you.
ጎበዝነህ❤❤ትክክፕውንመንገድይምራህህህህህህህህህ
Thank you abnet.
ምርቃት የጠገብክ ልጅ እኔም ልጨምርልህ አሁንም ተባረክ ለላይኛው ቤት ሥንቅና መክሊት ይሁንህ
My wishes right now is I want to follow you as you are serving❤❤
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
ሰላም ለናተየሁን ይችን ኩሚንት ለምታነቡ በሙሉ አላህ ወቱ ከምቅረት ይጣብቃችሁ ኢንሸ አላህ መልካም እንሁን መልካምነት ለራስነወ ኢን ሸ አላህ ውድች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እድሜና ጤና ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን
ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እርሜህ ይርዘም ሲበዛመልካምሰውነህ💐💐💐👌👌👌👌👌👋
📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ ቃል አላህ ቃል አረሱል 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር አሟኝ የሆክ አሟ የሆሽ ያአላህ ቃል እናስቀድም 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌼🌹
ያያርብ
Very touching story God bless you
É incrível o gesto d carinho desse jovem caridoso
እግዝብህር ይባርክህ
Tebareku ❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🇮🇳🇮🇳🛐
I am craying so very happy abnet is the best one love you you are great
Misaotra anao ry zandry malala,ianao no tena mamaly ny antsoantson'ireo mahatra miandrandra ny fanampiana mba nangatahin'izy ireo. Misaotra an' Andriamanitra nanome anao. Fampianarana ho anay rehetra ny nataonao. Misaotra.❤
Amó tanto éstos videos 😭😭😭🙌🙌🙌❣️🇦🇷❣️
እግዚአብሔር ይበርክ
አተልጂ አላህ ከይሩን ነገረ ይወፈቅህ በጣም ምረጥ ልጂ ነህ👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐
👏👏👏👏❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍Miami Fl
Keep going 💪
Mama knows Jesus thank so much Jesus love you so much you bless brother
Спасибо тебе и твоей команде добрый человек. Пусть люди будут счастливы. 🙏