Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያባቶቻችንን ምኞት የኛንም የነፍስ ስንቅ እናዘጋጅ ተነሱ🌹
እግዚአብሔር ይርዳን
Ane Egzabhera radtogni zaree likylwa
መድኅኔዓለም ክርስቶስ ይርዳን
@@HanaHana-ue4jj ታድለሽ!
😭😭
የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን እሼ ለምታደርገዉ ነገር እናመሰግናለን በምትሔድበት ሀሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ🙏😘❤❤
Amen amen amen
Amen
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
የአባቶቻችን ፀሎት ልመናቸው ረድኤት በረከታቸው ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ለሰው ልጅ በሙሉ ከሀፂያት በቀር የልባችን መሻት ይፈፅምልን ኢትዮጵያና ልጆቿ ለዘልዓለም ይኑሩ ሰላም አንድነት ፍቅርን ያብዛልን💚💛❤🌹
አሜን አሜን 🙏
አሜን
አባቶቻችን በእናንተ ጽሎት ነው እና ሀገራችን ያልችው እና ለእኛም ለውጣቶቹ ማሰተዋልን ያደልን የበረከቱ ተካፋይ ያደረግን እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን እሼ አንተንም ይጠብቅልን የእኛ አሰተዋይ ቅን አሳቤ እሰከ ሰራ ባልድረቦችህ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን በሀገርም በውጭም
እሼዋ የኔ መልካም ስው ትለያለህ የአባቶቻችን በራኮት ይደርብን ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር አንድነቱን ይላክልን እረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሀገራችንን ዳር ድንብሮን ሰላም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን
እሸቱ ግን ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ ዝና እና ሀብት ያላታለለው ምርጥ የተዋህዶ እንቁ ልጅ የቁድሳን ፃድቃን ሰማእታት ረድኤት በረከታቸው ይደርብህ 🙏🙏🙏እሼ የኔ ባለ ማተብ
እሸቱ መለሰ ምርጥ ሰው ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ሀገራችንኮ ውብ ነች ሰላም ፍቅር አጣን እጂ
😍😍😘🙏🙏
እሽ መልካም ሰው ወለተ ጴጥሮስ ባለህበት ሁሉ ትጠብቅህ በእውነት ሳየው በጣም ነው ደስ ያለይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ገዳሙን ስላስጎበኘህልን እናመሰግናለን ማርያምን ምኞቴ ነበር እንደዚ ቤታወቅና ቢጎብኝ ለገዳሙም ጥሩ ነው ምእመኑም በረከት ተካፋይ ይሆናሉ ተወልጀ ከአባታችን እግር ስር ነው ያድግሁት አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ጎጃም አዊ ዞን ከዳንግላ ከተማ 17 ኪ.ሜ ጉዞ በኃላ ወንደፋይ ቀበሌ ውስጥ ነው መትገኘውአባቶቻችን እና ገዳሙን አይቸ ነው ያወቅሁት እንጅ ቦታው ሙሉ ስም አልተገለጠም ነበር!!!
የተዋህዶ ልጆች ሀይማኖታችን ንቦች እንደሚከቧት ጥሩ መኣዛ ያላት አበባ ናት የሰማይ መላእክት በዙሪያዋ ይሠፍሩሉ እና ጠብቋት!!! እሸቱ በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ ይማረን በእውነት አባቶቻችን ። እሼ ሽኮር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ምናለ የተሰራ ከማፍረስ ተባብረን እንደዚህ አባቶች ብንረዳ እፍፍፍ ጌታ ሆይ ሰው አድርገን 😭
@@Hiyawsim አሜን እሺ
አሜን የተሰራን ለማፍረስ ቀላል ነው ሰይጣንም ይጨመርበትና ለዘመናት የተገነባን ባንድ ቀን ይፈርሳል ሰይጣን ረፍት የለውምለመስራት ግን ከባድ ነው ከምንም በላይ አቅም ማነስ አይደለም የመንፈስ ጉዳይ ነው
እሲቲ እንሰባሰብ 1ትራክተር ገዝተን እንስጣቸው ወይ ለምያርሱላቸው እንክፈል እሼ አሰባስብ ዝግጁ ነኝ ከNorrh Carolina
ወገኖቼ ለማይጠቅም ነገር ገንዘባችንን ከምናባክን በሰማይ ቤታችንን እንስራ
amen amen amen
እውነት ነው
ትክክል
@@ላምሮት-በ8ኈ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
እሸ አላህ ይጠብቃችሁ ለአባቶቻችንን ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ያረብ ሰላም ለሀገርችንን አረግልንን እሸ አላህ መልካም ነገር ይሰጠህ ጤና እድሜ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ኢትዮጵያ 💚💛❤️🤲🤲🤲
አሏህ የህድና ሙሥሊሞች ተጠንቀቁ ያረብ እያልሺ ለጤናቸውና ለድሜአቸው ለመንሺ ክ እህህህህ
@@ተምርየልጓማልጅየትምብትሆ እና ብትለምንልንስ ችግር አለው ክፉ ነሽ
@@user-vd1pk9eh9p H. እኔኮ ጠልቻቸው ወይም ሞታቸውን ተመኝቸ አይደለም ለምን ወገኖቻችን ናቸው ሁሉም የፈለገውን የማምለክ መብት አለው ግን ድንበር አትለፍ ነው ያልኩት ክፉ ላልሺው እሡ በኔ እና በፈጣሪ መካከል ያለ ነገር ነው እንጅ በኔና ባንች አይደለም ሀይማኖት ነክ ያልሆነ ኮሜንት አሥጠት ይችላሉ ይሄ ግን ማለት ክልክል ነው ።ሠላም በያላችሁበት
@@ተምርየልጓማልጅየትምብትሆ ያንች አይነቶቹ ናቸው የሚያባሉን እህቴ እኔ ባደግሁበት በወሎ የሰፈራችን ምርጥ ሸክ አሉ በጣም እምወዳቸው ወላጅ የለኝም ሲከፋኝ ምንም ሳላወራቸው ጥግት ብየ እራሴን ይዳስሱኛል አይዞሽ ልጄ አላህ አሳድጐሽ ከቁም ነገር ደርሰሽ ሳላይሽ እንዳይወስደኝ ይሉኝ ነበር ገባሽ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ልብሳቸውን አጥቤ ተመርቄ አንዳዴም ቀልድ ይወዳሉ አሯሩጠውኝ ኧረ ስንቱ ትዝታየ አንችና መሰሎችሽ ግን እንኳን አደረሳችሁ አትበሉ ክርስቲያኖችን ማለት ጀምራችኋል እንኳን ሌላ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ
@@maryamemne ተያቸው ከዝንብ ማር አይጠበቅም መልካም ነገር አይታያቸውም እንጂ አሁለታ የ400 ኪሎ ሚትር ተጉዞ መስጂዳቸውን ሲያስረዳ ነበር ብቻ እንደ ቅዱስ ቃሉ መጥፎ ለሚያስቦላቹ መልካም ተመኙ ተብለና እና ልቦና ይስጠን🙏
እሹቱ አለህ ረጁሞ እድሜ ከጡነ ገረ ይስጡ እንወደሀሉን መለከሞ ሰወ እነዙ የተቸገሩት ህሉሞ አለህ ከቾግር የወጠቾ ወገን ሰለሞ ይብዘ አገረቾንን አለህ ሰለሞ የረግልን የረብ አነድነት ፉቅር ይስጠን እትዮጰየ ለዘላለም ትኑር
@@comedianeshetuአምን
Amen(3)
አሼ ፈጣሪ ይባርክህ አንተ ትልቅ ሰው በባህርይህ ምስጉን የሆንክ ወንድማችን ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ
😭😭😭😭 እነዚህን አባቶች መርዳት እያለብን ዝም ብለን እያየን ያስፈርድብናል እነሱ እራሳቸው ጎድተው ኢትዮጵያን የሚያቆሙ
አሁንም እኮ ትራክተሩ ቢገዛ ጥቅሙ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው አምርተው ወደ ገበያ ወደ ህዝብ ነው የሚወጣው እነሱም ተጠቅመው ሀገርን የሚጠቅም ነው አቤት በተባረከ እጅ የተሰራው ምርት ጤና ነው የሚሆነው እራሱ መታደል ነው
በጣም ለመላዉ የኣለም ህዝብ የሚጸልዩና የሚንበረከኩ ኣባቶች እን ደዚ ብሎ ስለምኑ ልብን ይነካል።የሚቻል ከሆነ gofundme በስመቾዉ ብትሰሩ ጥሩ ነበር።እኛ እዚ ዉጪ ኣገር የሚንኖር ብዙ ኤርትራዉያኖች ኣለን:በኣካዉንት መላክ የማንችል።በ gofundme ግን በጣም ቀላል ነዉ።ኣምላከ ወለተ ጰጥሮስ ለዚ እንድነረዳ በቸርነቱ ይርዳን:እንታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በጸሎታ ትርዳን ኣሜን።
እናታችን ወለተ ጴጥሮስ እናታችን አፄ ስሱንዬስን ያንቀጠቀጠች ቅድስት እናታችን የእናታችን የወለተ ጴጥሮስና የእናታችን ፋቅርተ ክርስቶስ ተጋድሎ ስሰማ ልቤ በደስታ ይሞላል
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
የተዋህዶ ልጆች እንነሳ ለማይረባ ነገር ገንዝብ እናወጣ የለ እስክ ከዝህ በረከት ሁላችንንም ይደረሰን አባታችንም 60 ዓመት ህልማቸው ተሳኮቶ እናይ ዘን የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒዓለም ይፍቀድልን
ቦታው ደስ ሲል የገዳሙ በረከት ይድረሰን የአባቶች ጸሎት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን እሸቱ ፈጣሪ ይባርክህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልክ አሜን።
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
እግዚአብሔር ይባርክህ እሸቱ የሚገርም ድንቅ ገዳም ነው ሄጀበታለሁ በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የእግዚአብሔርን ታምር ያየሁበት ገዳም ነው ወለተጴጥሮስ በረከቷ ይደርብን ምናልባት መሄድ ለሚፈልጉ ጎጃም አዊ ዞን ዳንግላ አካባቢ ነው
አሜን! ይፍቱን አባታችን!!!የሚገርም ሀሳብ! በቅርብ ጊዜ በታላቅ ስኬት ደግመን እንደምናያችሁ አንጠራጠርም! እግዚአብሔር መልካም ነው።እናመስግናለን እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ! በረከትህ ይደርብን በእውነት!!!
@@comedianeshetu የንግድ ባንኩ አካውንት አስቸገረኝ መፍትሄ
@@comedianeshetu Give solution to @tesebaot ...
አይ ሸቱ በምን ቀን ነው የተወለድከው?እግዚአብሔር አምላክህ ከፊትህም ከዋላህም ጠባቂዎችን ይላክልህ። ስለ እውነት በእውነት ተነስተሃል እና የኢትዮጵያ አምላክ እድሜ እንዳይቸኩልብህ ይጠብቅህ።
የአባታችን ቡራኬወ ይድረሰን የሰማዕቷ በረከት ይደርብን በእውነት ደስ የሚል መንፈሳዊ ተሳትፎ ነው በርታልን እሸ😍😍
እግዚአብሔር ለስራው አንተን የመረጠ ድልድይ ነህ እሽዬ እኔ ለአንተ ቃል የለኝም አባቴ ፈጣሪ ያክብርህ ዘመንህን ሁሉ የእራሱ ያድርግህ ፈጣሪ
ብሩኬ የተባረክ በርታ እንደተናገርከው ሁሉም በእምነታችሁ ይሆናል እግዚአብሔር ለታመኑበት ታማኝ ነው ። ፈጣሪ አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ ።
እሰይ እሽዬ ፈጣሪ ዘርህን ሁሉ ይባርክ እግዝያብሔር ስለወደደህነው እድታገለግለው የፈቀደ የምትሰራውን እያንዳንዱ ስራህን አያለሁ ሁሌ ተባረክ ተባረክ ተባረክ
እሼ ቃላት የለኝም በዉነት ነዉ ምልህ በየቦታዉ ግዜን ሰዉቶ የሌሎችን ችግር መጋራት ይህ እራሱ መባረክ ነዉ የኔ ወድም ጌታ አባታችን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ በረከቱን ይስጥህ በምትሄድበት ይከተልህ🙏❤
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!.
እሸዬ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር እድሜ ጤነ አብዝቶ ይሰጥህ የነፍስ ወገ ነው እየሰራ ያለዉ። 💕🙏
ያባቶቻችን ፀሎትና ቅድስነት እንጂ እንደኛ ሀጢያት ቢሆንማ እዚች ምድር ላይ ባልኖንም ነበረ በረከታቸው ይደርብን 🙏
እንደው አንተ ልጅ ምን ቃል ይገልፅሀል በየጊዜው አባቶች እናቶች የደስታቸው የሳቃቸው ምንጭ እየሆንክ እኛ ክፉዎች እንኳን ሌላው ሰው ይቅርና እራሳችን እንኳን ማስደሰት ያልቻልነው ትልቅ አስተማሪያችን ነህና ሁሌም መንፈሳዊ ደስታ ከአንተ አይራቅ በእውነቱ ተባረክ ዘርህ ይባረክ
እኳን ለአባቶቻችን ይቅር እና ያረብ አገሯ ሴት እያሉ ለሚቦጭቁንም ፈጥነን ደራሾች እኛነን እሸዬ ተባረክልን በሉ የስደት እህቶቼ ኑ በረከትን እናግኝ🙏🙏🙏
በስመ አብ መንፈስን ያድሳል ቦታው እህ የአባቶቻችን ትህትና በረከታቼው ይድረሰን አባቶቻችን አሜን 🙏🙏አሼ ላንተ ቃል የለኝም መጨረሻህን ያሳምርልህ እድሜ ከጤና ይስጥልን
አሹየ የልቤ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@@selamtube1319 ቀላል እሆናለሁ አግንቸው ነው
@@selamtube1319 አሜንንንን
Mr. Eshtu: ሰለ ገዳማት፡ ሀይማኖት ፡ የገበሬዉ : ቃለ ምልልስ፡ ስለ ኢትዮጵያ እሴቶች የምትሰራው ወደር የለውም። ስራህ ይባረክ ። ቀጥልበት።
እኛ የተዋህዶ ልጆች እንደ ምድር አሸዋ የበዛን ነን ሁላችንም በአለን አቅም ብናዋጣ አደለም ትራክተር እና መኪና ሌላም ነገር ማድረግ እንችላለን አምናለሁ 🙏💚💛❤ ⛪️
እንድያው በምን ቃላት ልግለፅህ,,እሸቱ,, እግዚኣብሄር ይጠብቅህ
ምን እንደናፈቀኝ ታውቃላችሁ ቤተክርስቲያን መሳለም እና ቅዳሴ መስማት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድ ቀን ይሆናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያርግልሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@@lunaamor5354 አሜን ፫
እግዚአብሔር እማሳነው የለም
የአባቶች በረከት ይድረሰን እሼ ይቅዱሳን አምላክ በየሄድክበት ይከተልህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በውእውነ በእንባ ነው የጨረስኩት
ቦታዉን መርገጥ በራሱ መታደል ነው 😍🙏
የናታቺን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ቃልኪዳን ያባታቺን በረከት የገዳሙ በረከት ይደርብን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሼ ሰላሴ ይጠብቅህ የበረከት ተሳታፊ አድንሆን ስላረከን 💞💞🙏🙏
እነኛንም ለዛ ያብቀን ከስደት አገረችን ሰላም ያድርግልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️
እሼ በጣም የታደልክ ሰው ነህ እናትህ አንተን በመውለዳቸው እንዴት አይነት ደስታ ይሰማቸው ይሆን የታደሉ እናት ምንም ብታደርግላቸው እንደዚህ በምታደርገው ነገር ነፍሳቸው እንዴት በደስታ ሀሴት ታረጋለች ግሩም ተግባር እንዳለ ዶንኪቲዬብ ባልደረቦችህ ተባረኩ እግዚአብሔር ሁሌ ከእናንተ ጋር ይሁን ታድላችዋል ይህንን ልብ እግዚአብሔር ስለሰጣቹ እንደዘመኑ አርቲስቶች የማይረባ ቅር ቅንቦቸውን ከሚያሳዩን እናንተን ስናይ እንፅናናለን በርቱ
የኔ አባት ደስ ስሎ በማርያም ⛪️እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሉን አባቶቻችን 🙏⛪️
ወይኔ ታድላችሁ የበረከት ገበታ በላችሁ መታደልነው እንደዚህ አይነት የተባረከ የተቀደሰ ቦታ መርገጥ የእናታችን ነቅድስት ጴጥሮስ በረከት እረዴት ከመላው ህዝበክርስትያንጋ ይደርብን ሀገራችንሰ ሰላም ያድርግልን የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን አምላከ ቅድስት ጴጥሮስ ይርዳን እሽዬ ከነስራባልደረቦችህ ክድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን እንዳንተአይነቱን ሀገርና ሀይማኑቱን ህዝብን የሚወድ ያብዛልን ኑርልን የኔወንድም
እሼ በጭንቅ ጊዜ ያገኘንክ ወንድማችን አንተ እኳን እባችን አብስ ሁል ጊዜ ምንሰማው ጭንቅ ሞት ለቅሶ ብቻ ነው የምንሰማው አላህ ሀገራችን ሰላም ራህመት ያውርድ የሀይማኖት አባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ
አሜን አባታችን በረከትዎት ይደርብን
እሺ አሹዬ የኔ አስተዋይ ❤️🙏እኛን ያልነው በነሱ ፆለት ነው ከእግዚአብሔር በታች ያለንን ብናካፍል በጣም ደስ የሚል ነው አባችን እድሜ ይስጥል 🥺😥🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን. አባታችን. በረከታቸው. የደረበን
ረጂም እድሜ ከጤናጋ ለአባቶቻችን እሼ ምንም ጥርጥር የለውም የታሰበው እንደሚሳካ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አሜን እመብረሀን ትርዳን💚💛❤️🙏
እሸቱ እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ በጥበብ ያኑርህ ገዳማትን መጎብኘትና መርዳትህን አጠንክረህ ቀጥልበት እኛንም ከተኛንበት አንቃን ባክህ ሥራህ ግሩም ነው እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይስጥህ እሼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ላባቶቻችን ሁላችንም ባቅማችን እናድርግ እያንዳንዳችን እንኳን 1000 ብር ብናዋጣ ትራክተሩን መግዛት አያቅተንም እኛ እዚህ ምግብ ጠግበን እንደፋለን አባቶቻችን ግን የሚያርሱበት አተው እንደገና ከብቶቻቸው እየሞቱባቸው ማየት በጣም ያማል 😭😭😭😭
የኔ አባት😢 እኔም ኖርኩኝ እላለው ለበረከት ስላስጠራኸን እናመሰግናለን እሼ🙏
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የበረከት ተካፋይ ያደረገን አሜን
አሸ ተባረክ ትልቅ ነገር ነው ያሳየህን ተረባርበን የአባቶቻችን ፍላጓት ማሞላት አለብን እኛ የቆምነው በነሱ ጸሎት ነው ውድ ኢትዮጽያውያን ልቦናችን ያብራልን አሜን።
እሼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን እኛም የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን
እሼ መልካምነትክ በጣም ድንቅ ነው እመብርሐን ትጠብቅክ የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን እኛም እንዲ ቆመን የምንቀሳቀሰው በአባቾቻችን ፀሎት ነው እድሜና ጤናን ይስጣቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
እሸ ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ መልካም መሻትህን ሁሉ ይፈፀምልህ ።ቃል ያጥረኛል ለመናገር መታደል መመረጥ ነው በዚህ እድሜ እግዚአብሔርን ማሰብ በውነት በሰማይ ይክፈልህ ዋጋህን ወንድማችን ።በሂወት ዘመንህ ሁሉ እመብርሀን ትቁምልህ ።
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን የወለተ ጴጥሮስ ፀሎት ይርዳን የምንችለውን ያህል እንረዳል እሼ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በስመአብ የሰላም ቦታ የቅዱሳኑ በረከት ይደርብንወንድምየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
እሼ ፈጣሪ ትልቅ ባታ ያቁምክ ትልቅ ነገር ነዉ የምታረገዉተባረክ
እረ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አባችን ሲናገሩ ሁፍፍ እንተባበር እውነት እሳካዋለን በእግዚአብሔር ፍቃድ እና እረዳታ
አንድ ንሁን ኦርቶዶክስ ሁላችንም የተቻለንን እናውጣ ምርጥ ሁኖ ይሳካል እሸቱ ተባረክልኝ አባቶች በረከታቹሁ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን እኛም ከስደት ስንመለስ ለደጁ ያብቃን 🙏 የአባቶቻችን ፆለት ኢትዮጵያን ያስባት 💚💛❤️ 🙏🙏
@@Hiyawsim እሽ ✝️🙏👏
እሼ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ የአባቶቻችን ቡራኬ ይድረሰን ቅድሥት ወለተ ጴጥሮስ በምልጃዋ ትርዳን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን፫
60 ዓመት በፀጋው ያቆያቸው ፈጣሪ ሐሳባቸውንና ህልማቸውን እንዲያዩ የርሱ ፈቃድ ይሁን።እሼ የገዳሙ ቦታ የት ነው ትክክለኛው አድራሻ ብትጠቅሰው ፈጣሪ አብዝቶ በረከትን ያድልክ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ገንዘባችንን ለስንት አለማዊ ነገር እናጠፋለን በእውነት ተባብረን እንገዛዋለን አባታችን በረከትዎት ይድረሰን ወንድማችን እሼ ተባረክልኝ ብዙ ገዳማት አሉ እንዲህ ከህዝብ እርቀው አስታዋሽ የሌላቸው ግን የምንኖረው ደግሞ በነሱ ጸሎት እስኪ አስራታችንን እንዲህ ላሉ ገዳማት እንላክ ከተባበርን መዳኛችን ጌጦቻችን ናቸው በረከታቸው ይደርብን
እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይበርክክ ፀጋውን የብዛለህ🙏 አባቶቻችን እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ያቆይልን እኛንም የበርከቱ ታሰተፍ ያርገን
እድሜ ከጤና ሰጥቶህ የበለጠ የበረከት ስራ እንድንሰራ እመቤቴ ትርዳህ ስራህን ትባርክልህ ወንድሜ እሼ በደስታ አልቅሻለሁ ተሰርቶ እንዳየሁት ነዉ የተሰማኝ ደግሞ ስመ ማርያም ተጠርቶት የማይሳካ ስራ የለም ለበረከት ተነሱ የተዋዶ እንቁ ልጆች
ታናቅ ቅድስት ናት እናታችን ወለተ ጴጥሮስ እንኳንም ለደጇ አበቃችሁ እናንተንም ስላከፈላችሁ እናመሰግናለን እንኳንም አካውንት ቁጥር ላካችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ይፍቀድልን ለመርዳትም ከደጇ በአባቶችም ቡራኬ ለመቀበል
እሼ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ::
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት አይዞት ሁሉንም ያያሉ
ጎበዝ ተነስ ተነሽ የአባታችን ጥሪ ነው፡፡ የሰማህቶ በረከት ይደርብን......
አሹ ምርጥ ሰዉ በአለማዊሜ በመንፈሳዊም ያለህ ትጋት በጣም የሚደነቅ ነዉ ትለያለህ አንዳንዴ እራሴ ቆም ብዬ ሳስበዉ በምን ስራዬ ይሁን ጌታዬ ፊት የምቆመዉ እላለሁ የአባቶቻችን ሳይበሉ ሳይጠጡ የፈጣሪ በረከት ያደረባቸዉ በነሱ ጸሎት ነዉ እኛያለነዉ ኡፍ እንደዚህ ተቸግሮ ማየት በጣም ልብ ይሰብራል😢
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት አይዞት ሁሉንም ያያሉ.............የተዋህዶ ልጆች እንነሳ ለማይረባ ነገር ገንዝብ እናወጣ የለ እስክ ከዝህ በረከት ሁላችንንም ይደረሰን
አሹ እንዳንተ ያለውን ንጹህ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን እግዚአብሄር እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️🇪🇹
እግዚአብሔር የናት ጠላቱ የረዳን እሸቱም የባረከህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አላህ ሀገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን አባቶች እወዳችኋለሁ🥰🥰🥰
የኔ እናት እግዚአብሔር ይውደድሽ አመለካከትሽን አይቀይርብሽ😢❤
እሽየ ከእናትህ ማህጸን የተባረክ ንህ እግዝኣብሄር የመረጥህ በተለይ እነኝህ አባት ለዓለም የምጸልዩ የክርስቶስ አርበኞች የምትረዳቸዉ አብዝቶ በረከቱ ይስጥህ ዕድሜና ጤና ይመኝልሃለሁ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረስን ሀገር የቆየችው በናንተ ፅሎትና ምልጃ ነው
በጣም ነው የሚያሳዝነው ኑሮዋቸው። እኔ እኮ እሸቱ ቁም ነገር የምታውቅ አይመስለኝም እኮ እድሜውን ይስጥህ በጣም ነው የምናመሰግንህ ።
እዉነት እኛ የተዋህዶ ልጆች ያለንን ከመቶ ብር ጀምረን ብናዋጣ መርዳን እንችላለን አባቶቻችን ሳይሞቱ ብናስደስታቸዉ ኡፍ ደስታቸዉ እንድናይያለንን አስርም አምስትም እናዋጣ
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አሽ አተ ትለያለህ ያተ አይነቱን ምድሪቱን ይሙላልን እግዚአብሔር በሄድህበት ይከተልህ 🙏💒 እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ስላም አድርግልን 💚💛❤
አምላከ ወለተ ጴጥሮስ በተሠጠሽ ቃልኪዳን አማልጅኝ የአባቶቻችንን በረከታቸው ይደርብን ።
በጣም ነው ልቤ የተነካው እግዚአብሔር ይርዳን ይገዛል አምናለሁ
አሜን!… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ትልቅ ነገር ነው የጀመርከው የፃድቋ የወለተ ጴጥሮስ አምላክ ይርዳህ ይርዳን ። ግን እሼ ወደ ትልልቅ ገዳም እና አባቶች ጋር ስትቀርብ ነጠላ መልበስህን አትርሳ ።በርታ ወንድሜ !
እማማ ኢትዮጵያ የልዑል እግዚአብሔር ማመስገኛ የእመብርሃን አስራት ሃገር የቅዱሳን አባቶቻችን የቃል ክዳን ምድር ቸሩ መድኃኒዓለም ሰላምሽ ይመልስልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አቤት ትሕትና ስለ እናተ ብሎ አምላካችን ይማረን 🥺💒🤲
የአባታችን በረከት ይደርብን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ
እርጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያድልልኝ የኛ እቁ❤
@@Hiyawsim እሽ
ውይ የኔ አባት እንዴት ውስጤን እንደነኩት😢😢😢😢እግዚአብሔርዬ እድሜና ጤናን ይስጠን ለሀገራችን ለቤተ ክርስትያን የምንረዳበት አቅም ይስጠን💙♥️♥️♥️😢
አባቶቼ በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ይጨመርበት እሼ እድሜህ ይርዘም ክፉን ያርቅልህ የአባቶቻችንን ደስታ ያሳየን 🙏
አቤት መታደል የአባቶቻችን አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️ እሼ አንተ ትለያለክ የምትረግጠው ምድር ሁሉ የበረከት ይሁንልክ❤️አባታችን እረ አይሙቱ ቆመው ይዩልን 😭
የጳድቁ በረከት እና ያባታችን ቡራኬ ለሁላችን ይድረሠን
በናንተ ፀሎት ነዉ ያለነዉ ሀገሬ ናፈቃኝ ነበረ የኛ ቢረቅም ስላየዋችዉ በጣም ነዉ ደስ ያለህ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እሸ እናመሰግናለን
ለዓለም የሚጸልዩ አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን።ተባብረን እንገዛላቸዋለን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን ወለተ ጴጥሮስ በረከቷ ይድረሰን።
የአባቶች ልጅ ማለት እሸቱ መለሰየእናቶች ልጅ ማለት እሸቱ መለስ የእግዚአብሔር ልጅ ማለት እሸቱ መለሰ የድንግል ማርያም ልጅ ማለት እሸቱ መለሰ የኛ እንቁ እሸትየ እመብርሀን ከፍ ያለ እንጀራ ትስጥህ የተዋህዶ ይክፉ ቀን ልጆች ከፍ ከፍ በሉልኝ እግዚአብሔር አምላክ የቤቱ አገልጋይ ያድርገን የአባቶች የእናቶቻችን በርከታቸው አይለየን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን
ኦርቶዶክሳዉያን እና ኢትዮጵያውያን እነዚህን አባቶች ምኞት ማሳካት አለብን አርሰው እራሳቸውን ገዳማቸውን ይጠቅማሉ ያመረቱትን እህል ደሞ ወደገበያ በማውጣት ህብረተሰቡን ሀገርንም ይጠቅማሉ እኝም እንባረክ ገንዘብ ሀላፊ ጠፊ ነው በማይረባ ነገር አነሰ በዛ ሳንል ያቅማችንን እናድርግ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ አንተን መግለፅ ቃል ያጥራር ዘባኪ ነን የሚሉት እንኩዋን ያንተን ያህል አንድ ስራ አልሰሩም ዘመንህ ይባረክ
እሸየ እኔስ ምን እንደሚልህ አላቅም እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከው በታ ያድርስህ
የቅድስት ወለተ ጼጥሮስ በረከቷ አማላጂነቷ የርሧ ፍቃድ ይሁን እግዲህ የምትሳተፉ ሁሉ የሰማይ ዋጋ ያድርግላችሁ በእውነቱ በጣም ደስ የሚል የሰማይ ዋጋ ነው አንድ አባት ምን አለ መሰላችሁ ድሃ ለምን በዚህ ምድር ይኖራል ብንል ለሀብታሞች መንግስተ ሰመያት በግቢያ ይላል እና በጣም ጥሩ ነገር ነውና እግዚአብሔር ይርዳን መስጠት የመንፈስ ደስታን ያመጣል
ያባቶቻችንን ምኞት የኛንም የነፍስ ስንቅ እናዘጋጅ ተነሱ🌹
እግዚአብሔር ይርዳን
Ane Egzabhera radtogni zaree likylwa
መድኅኔዓለም ክርስቶስ ይርዳን
@@HanaHana-ue4jj ታድለሽ!
😭😭
የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን እሼ ለምታደርገዉ ነገር እናመሰግናለን በምትሔድበት ሀሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ🙏😘❤❤
Amen amen amen
Amen
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
የአባቶቻችን ፀሎት ልመናቸው ረድኤት በረከታቸው ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ለሰው ልጅ በሙሉ ከሀፂያት በቀር የልባችን መሻት ይፈፅምልን ኢትዮጵያና ልጆቿ ለዘልዓለም ይኑሩ ሰላም አንድነት ፍቅርን ያብዛልን💚💛❤🌹
አሜን አሜን 🙏
አሜን
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
አባቶቻችን በእናንተ ጽሎት ነው እና ሀገራችን ያልችው እና ለእኛም ለውጣቶቹ ማሰተዋልን ያደልን የበረከቱ ተካፋይ ያደረግን እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን እሼ አንተንም ይጠብቅልን የእኛ አሰተዋይ ቅን አሳቤ እሰከ ሰራ ባልድረቦችህ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን በሀገርም በውጭም
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
እሼዋ የኔ መልካም ስው ትለያለህ የአባቶቻችን በራኮት ይደርብን ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር አንድነቱን ይላክልን እረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሀገራችንን ዳር ድንብሮን ሰላም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
እሸቱ ግን ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ ዝና እና ሀብት ያላታለለው ምርጥ የተዋህዶ እንቁ ልጅ የቁድሳን ፃድቃን ሰማእታት ረድኤት በረከታቸው ይደርብህ 🙏🙏🙏እሼ የኔ ባለ ማተብ
እሸቱ መለሰ ምርጥ ሰው ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ሀገራችንኮ ውብ ነች ሰላም ፍቅር አጣን እጂ
😍😍😘🙏🙏
እሽ መልካም ሰው ወለተ ጴጥሮስ ባለህበት ሁሉ ትጠብቅህ በእውነት ሳየው በጣም ነው ደስ ያለይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ገዳሙን ስላስጎበኘህልን እናመሰግናለን ማርያምን ምኞቴ ነበር እንደዚ ቤታወቅና ቢጎብኝ ለገዳሙም ጥሩ ነው ምእመኑም በረከት ተካፋይ ይሆናሉ
ተወልጀ ከአባታችን እግር ስር ነው ያድግሁት አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
ጎጃም አዊ ዞን ከዳንግላ ከተማ 17 ኪ.ሜ ጉዞ በኃላ ወንደፋይ ቀበሌ ውስጥ ነው መትገኘው
አባቶቻችን እና ገዳሙን አይቸ ነው ያወቅሁት እንጅ ቦታው ሙሉ ስም አልተገለጠም ነበር!!!
የተዋህዶ ልጆች ሀይማኖታችን ንቦች እንደሚከቧት ጥሩ መኣዛ ያላት አበባ ናት የሰማይ መላእክት በዙሪያዋ ይሠፍሩሉ እና ጠብቋት!!! እሸቱ በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ ይማረን በእውነት አባቶቻችን ። እሼ ሽኮር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ
ምናለ የተሰራ ከማፍረስ ተባብረን እንደዚህ አባቶች ብንረዳ እፍፍፍ ጌታ ሆይ ሰው አድርገን 😭
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@@Hiyawsim አሜን
እሺ
አሜን
የተሰራን ለማፍረስ ቀላል ነው ሰይጣንም ይጨመርበትና ለዘመናት የተገነባን ባንድ ቀን ይፈርሳል ሰይጣን ረፍት የለውም
ለመስራት ግን ከባድ ነው ከምንም በላይ አቅም ማነስ አይደለም የመንፈስ ጉዳይ ነው
እሲቲ እንሰባሰብ 1ትራክተር ገዝተን እንስጣቸው ወይ ለምያርሱላቸው እንክፈል
እሼ አሰባስብ ዝግጁ ነኝ ከNorrh Carolina
ወገኖቼ ለማይጠቅም ነገር ገንዘባችንን ከምናባክን በሰማይ ቤታችንን እንስራ
amen amen amen
እውነት ነው
እውነት ነው
ትክክል
@@ላምሮት-በ8ኈ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
እሸ አላህ ይጠብቃችሁ ለአባቶቻችንን ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ያረብ ሰላም ለሀገርችንን አረግልንን እሸ አላህ መልካም ነገር ይሰጠህ ጤና እድሜ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ኢትዮጵያ 💚💛❤️🤲🤲🤲
አሏህ የህድና ሙሥሊሞች ተጠንቀቁ ያረብ እያልሺ ለጤናቸውና ለድሜአቸው ለመንሺ ክ እህህህህ
@@ተምርየልጓማልጅየትምብትሆ እና ብትለምንልንስ ችግር አለው ክፉ ነሽ
@@user-vd1pk9eh9p H. እኔኮ ጠልቻቸው ወይም ሞታቸውን ተመኝቸ አይደለም ለምን ወገኖቻችን ናቸው ሁሉም የፈለገውን የማምለክ መብት አለው ግን ድንበር አትለፍ ነው ያልኩት ክፉ ላልሺው እሡ በኔ እና በፈጣሪ መካከል ያለ ነገር ነው እንጅ በኔና ባንች አይደለም ሀይማኖት ነክ ያልሆነ ኮሜንት አሥጠት ይችላሉ ይሄ ግን ማለት ክልክል ነው ።ሠላም በያላችሁበት
@@ተምርየልጓማልጅየትምብትሆ ያንች አይነቶቹ ናቸው የሚያባሉን እህቴ እኔ ባደግሁበት በወሎ የሰፈራችን ምርጥ ሸክ አሉ በጣም እምወዳቸው ወላጅ የለኝም ሲከፋኝ ምንም ሳላወራቸው ጥግት ብየ እራሴን ይዳስሱኛል አይዞሽ ልጄ አላህ አሳድጐሽ ከቁም ነገር ደርሰሽ ሳላይሽ እንዳይወስደኝ ይሉኝ ነበር ገባሽ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ልብሳቸውን አጥቤ ተመርቄ አንዳዴም ቀልድ ይወዳሉ አሯሩጠውኝ ኧረ ስንቱ ትዝታየ አንችና መሰሎችሽ ግን እንኳን አደረሳችሁ አትበሉ ክርስቲያኖችን ማለት ጀምራችኋል እንኳን ሌላ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ
@@maryamemne ተያቸው ከዝንብ ማር አይጠበቅም መልካም ነገር አይታያቸውም እንጂ አሁለታ የ400 ኪሎ ሚትር ተጉዞ መስጂዳቸውን ሲያስረዳ ነበር ብቻ እንደ ቅዱስ ቃሉ መጥፎ ለሚያስቦላቹ መልካም ተመኙ ተብለና እና ልቦና ይስጠን🙏
እሹቱ አለህ ረጁሞ እድሜ ከጡነ ገረ ይስጡ እንወደሀሉን መለከሞ ሰወ እነዙ የተቸገሩት ህሉሞ አለህ ከቾግር የወጠቾ ወገን ሰለሞ ይብዘ አገረቾንን አለህ ሰለሞ የረግልን የረብ አነድነት ፉቅር ይስጠን እትዮጰየ ለዘላለም ትኑር
አሜን አሜን አሜን
@@comedianeshetuአምን
Amen(3)
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
አሼ ፈጣሪ ይባርክህ አንተ ትልቅ ሰው በባህርይህ ምስጉን የሆንክ ወንድማችን ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
😭😭😭😭 እነዚህን አባቶች መርዳት እያለብን ዝም ብለን እያየን ያስፈርድብናል እነሱ እራሳቸው ጎድተው ኢትዮጵያን የሚያቆሙ
አሁንም እኮ ትራክተሩ ቢገዛ ጥቅሙ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው አምርተው ወደ ገበያ ወደ ህዝብ ነው የሚወጣው እነሱም ተጠቅመው ሀገርን የሚጠቅም ነው አቤት በተባረከ እጅ የተሰራው ምርት ጤና ነው የሚሆነው እራሱ መታደል ነው
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
በጣም ለመላዉ የኣለም ህዝብ የሚጸልዩና የሚንበረከኩ ኣባቶች እን ደዚ ብሎ ስለምኑ ልብን ይነካል።የሚቻል ከሆነ gofundme በስመቾዉ ብትሰሩ ጥሩ ነበር።እኛ እዚ ዉጪ ኣገር የሚንኖር ብዙ ኤርትራዉያኖች ኣለን:በኣካዉንት መላክ የማንችል።በ gofundme ግን በጣም ቀላል ነዉ።ኣምላከ ወለተ ጰጥሮስ ለዚ እንድነረዳ በቸርነቱ ይርዳን:እንታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በጸሎታ ትርዳን ኣሜን።
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
እናታችን ወለተ ጴጥሮስ እናታችን አፄ ስሱንዬስን ያንቀጠቀጠች ቅድስት እናታችን የእናታችን የወለተ ጴጥሮስና የእናታችን ፋቅርተ ክርስቶስ ተጋድሎ ስሰማ ልቤ በደስታ ይሞላል
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
የተዋህዶ ልጆች እንነሳ ለማይረባ ነገር ገንዝብ እናወጣ የለ እስክ ከዝህ በረከት ሁላችንንም ይደረሰን አባታችንም 60 ዓመት ህልማቸው ተሳኮቶ እናይ ዘን የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒዓለም ይፍቀድልን
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
ቦታው ደስ ሲል የገዳሙ በረከት ይድረሰን የአባቶች ጸሎት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን እሸቱ ፈጣሪ ይባርክህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልክ አሜን።
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
እግዚአብሔር ይባርክህ እሸቱ የሚገርም ድንቅ ገዳም ነው ሄጀበታለሁ በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የእግዚአብሔርን ታምር ያየሁበት ገዳም ነው ወለተጴጥሮስ በረከቷ ይደርብን ምናልባት መሄድ ለሚፈልጉ ጎጃም አዊ ዞን ዳንግላ አካባቢ ነው
አሜን! ይፍቱን አባታችን!!!
የሚገርም ሀሳብ!
በቅርብ ጊዜ በታላቅ ስኬት ደግመን እንደምናያችሁ አንጠራጠርም!
እግዚአብሔር መልካም ነው።
እናመስግናለን እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ! በረከትህ ይደርብን በእውነት!!!
@@comedianeshetu የንግድ ባንኩ አካውንት አስቸገረኝ መፍትሄ
@@comedianeshetu Give solution to @tesebaot ...
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
አይ ሸቱ በምን ቀን ነው የተወለድከው?
እግዚአብሔር አምላክህ ከፊትህም ከዋላህም ጠባቂዎችን ይላክልህ። ስለ እውነት በእውነት ተነስተሃል እና የኢትዮጵያ አምላክ እድሜ እንዳይቸኩልብህ ይጠብቅህ።
የአባታችን ቡራኬወ ይድረሰን የሰማዕቷ በረከት ይደርብን በእውነት ደስ የሚል መንፈሳዊ ተሳትፎ ነው በርታልን እሸ😍😍
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
እግዚአብሔር ለስራው አንተን የመረጠ ድልድይ ነህ እሽዬ እኔ ለአንተ ቃል የለኝም አባቴ ፈጣሪ ያክብርህ ዘመንህን ሁሉ የእራሱ ያድርግህ ፈጣሪ
ብሩኬ የተባረክ በርታ እንደተናገርከው ሁሉም በእምነታችሁ ይሆናል እግዚአብሔር ለታመኑበት ታማኝ ነው ። ፈጣሪ አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ ።
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
እሰይ እሽዬ ፈጣሪ ዘርህን ሁሉ ይባርክ እግዝያብሔር ስለወደደህነው እድታገለግለው የፈቀደ የምትሰራውን እያንዳንዱ ስራህን አያለሁ ሁሌ ተባረክ ተባረክ ተባረክ
እሼ ቃላት የለኝም በዉነት ነዉ ምልህ በየቦታዉ ግዜን ሰዉቶ የሌሎችን ችግር መጋራት ይህ እራሱ መባረክ ነዉ የኔ ወድም ጌታ አባታችን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ በረከቱን ይስጥህ በምትሄድበት ይከተልህ🙏❤
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!.
እሸዬ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር እድሜ ጤነ አብዝቶ ይሰጥህ የነፍስ ወገ ነው እየሰራ ያለዉ። 💕🙏
ያባቶቻችን ፀሎትና ቅድስነት እንጂ እንደኛ ሀጢያት ቢሆንማ እዚች ምድር ላይ ባልኖንም ነበረ በረከታቸው ይደርብን 🙏
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
እንደው አንተ ልጅ ምን ቃል ይገልፅሀል በየጊዜው አባቶች እናቶች የደስታቸው የሳቃቸው ምንጭ እየሆንክ እኛ ክፉዎች እንኳን ሌላው ሰው ይቅርና እራሳችን እንኳን ማስደሰት ያልቻልነው ትልቅ አስተማሪያችን ነህና ሁሌም መንፈሳዊ ደስታ ከአንተ አይራቅ በእውነቱ ተባረክ ዘርህ ይባረክ
እኳን ለአባቶቻችን ይቅር እና ያረብ አገሯ ሴት እያሉ ለሚቦጭቁንም ፈጥነን ደራሾች እኛነን እሸዬ ተባረክልን በሉ የስደት እህቶቼ ኑ በረከትን እናግኝ🙏🙏🙏
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
በስመ አብ መንፈስን ያድሳል ቦታው እህ የአባቶቻችን ትህትና በረከታቼው ይድረሰን አባቶቻችን አሜን 🙏🙏አሼ ላንተ ቃል የለኝም መጨረሻህን ያሳምርልህ እድሜ ከጤና ይስጥልን
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
አሹየ የልቤ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@@selamtube1319 ቀላል እሆናለሁ አግንቸው ነው
@@selamtube1319 አሜንንንን
Mr. Eshtu: ሰለ ገዳማት፡ ሀይማኖት ፡ የገበሬዉ : ቃለ ምልልስ፡ ስለ ኢትዮጵያ እሴቶች የምትሰራው ወደር የለውም። ስራህ ይባረክ ። ቀጥልበት።
እኛ የተዋህዶ ልጆች እንደ ምድር አሸዋ የበዛን ነን ሁላችንም በአለን አቅም ብናዋጣ አደለም ትራክተር እና መኪና ሌላም ነገር ማድረግ እንችላለን አምናለሁ
🙏
💚💛❤
⛪️
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
እንድያው በምን ቃላት ልግለፅህ,,እሸቱ,, እግዚኣብሄር ይጠብቅህ
ምን እንደናፈቀኝ ታውቃላችሁ ቤተክርስቲያን መሳለም እና ቅዳሴ መስማት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድ ቀን ይሆናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያርግልሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@@lunaamor5354 አሜን ፫
እግዚአብሔር እማሳነው የለም
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
የአባቶች በረከት ይድረሰን እሼ ይቅዱሳን አምላክ በየሄድክበት ይከተልህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በውእውነ በእንባ ነው የጨረስኩት
ቦታዉን መርገጥ በራሱ መታደል ነው 😍🙏
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
የናታቺን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ቃልኪዳን ያባታቺን በረከት የገዳሙ በረከት ይደርብን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሼ ሰላሴ ይጠብቅህ የበረከት ተሳታፊ አድንሆን ስላረከን 💞💞🙏🙏
እነኛንም ለዛ ያብቀን ከስደት አገረችን ሰላም ያድርግልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
እሼ በጣም የታደልክ ሰው ነህ እናትህ አንተን በመውለዳቸው እንዴት አይነት ደስታ ይሰማቸው ይሆን የታደሉ እናት ምንም ብታደርግላቸው እንደዚህ በምታደርገው ነገር ነፍሳቸው እንዴት በደስታ ሀሴት ታረጋለች ግሩም ተግባር እንዳለ ዶንኪቲዬብ ባልደረቦችህ ተባረኩ እግዚአብሔር ሁሌ ከእናንተ ጋር ይሁን ታድላችዋል ይህንን ልብ እግዚአብሔር ስለሰጣቹ እንደዘመኑ አርቲስቶች የማይረባ ቅር ቅንቦቸውን ከሚያሳዩን እናንተን ስናይ እንፅናናለን በርቱ
የኔ አባት ደስ ስሎ በማርያም ⛪️እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሉን አባቶቻችን 🙏⛪️
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
ወይኔ ታድላችሁ የበረከት ገበታ በላችሁ መታደልነው እንደዚህ አይነት የተባረከ የተቀደሰ ቦታ መርገጥ የእናታችን ነቅድስት ጴጥሮስ በረከት እረዴት ከመላው ህዝበክርስትያንጋ ይደርብን ሀገራችንሰ ሰላም ያድርግልን የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን አምላከ ቅድስት ጴጥሮስ ይርዳን እሽዬ ከነስራባልደረቦችህ ክድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን እንዳንተአይነቱን ሀገርና ሀይማኑቱን ህዝብን የሚወድ ያብዛልን ኑርልን የኔወንድም
እሼ በጭንቅ ጊዜ ያገኘንክ ወንድማችን አንተ እኳን እባችን አብስ ሁል ጊዜ ምንሰማው ጭንቅ ሞት ለቅሶ ብቻ ነው የምንሰማው አላህ ሀገራችን ሰላም ራህመት ያውርድ የሀይማኖት አባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
አሜን አባታችን በረከትዎት ይደርብን
እሺ አሹዬ የኔ አስተዋይ ❤️🙏እኛን ያልነው በነሱ ፆለት ነው ከእግዚአብሔር በታች ያለንን ብናካፍል በጣም ደስ የሚል ነው አባችን እድሜ ይስጥል 🥺😥🙏🙏🙏
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
አሜን አሜን አሜን. አባታችን. በረከታቸው. የደረበን
ረጂም እድሜ ከጤናጋ ለአባቶቻችን እሼ ምንም ጥርጥር የለውም የታሰበው እንደሚሳካ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አሜን እመብረሀን ትርዳን💚💛❤️🙏
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
እሸቱ እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ በጥበብ ያኑርህ ገዳማትን መጎብኘትና መርዳትህን አጠንክረህ ቀጥልበት እኛንም ከተኛንበት አንቃን ባክህ ሥራህ ግሩም ነው እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይስጥህ እሼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ላባቶቻችን ሁላችንም ባቅማችን እናድርግ እያንዳንዳችን እንኳን 1000 ብር ብናዋጣ ትራክተሩን መግዛት አያቅተንም እኛ እዚህ ምግብ ጠግበን እንደፋለን አባቶቻችን ግን የሚያርሱበት አተው እንደገና ከብቶቻቸው እየሞቱባቸው ማየት በጣም ያማል 😭😭😭😭
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
የኔ አባት😢 እኔም ኖርኩኝ እላለው ለበረከት ስላስጠራኸን እናመሰግናለን እሼ🙏
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የበረከት ተካፋይ ያደረገን አሜን
አሸ ተባረክ
ትልቅ ነገር ነው ያሳየህን ተረባርበን የአባቶቻችን ፍላጓት ማሞላት አለብን እኛ የቆምነው በነሱ ጸሎት ነው ውድ ኢትዮጽያውያን ልቦናችን ያብራልን አሜን።
እሼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን እኛም የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
እሼ መልካምነትክ በጣም ድንቅ ነው እመብርሐን ትጠብቅክ የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን እኛም እንዲ ቆመን የምንቀሳቀሰው በአባቾቻችን ፀሎት ነው እድሜና ጤናን ይስጣቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
እሸ ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ መልካም መሻትህን ሁሉ ይፈፀምልህ ።ቃል ያጥረኛል ለመናገር መታደል መመረጥ ነው በዚህ እድሜ እግዚአብሔርን ማሰብ በውነት በሰማይ ይክፈልህ ዋጋህን ወንድማችን ።በሂወት ዘመንህ ሁሉ እመብርሀን ትቁምልህ ።
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን የወለተ ጴጥሮስ ፀሎት ይርዳን የምንችለውን ያህል እንረዳል እሼ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በስመአብ የሰላም ቦታ የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
ወንድምየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
እሼ ፈጣሪ ትልቅ ባታ ያቁምክ ትልቅ ነገር ነዉ የምታረገዉተባረክ
እረ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አባችን ሲናገሩ ሁፍፍ እንተባበር እውነት እሳካዋለን በእግዚአብሔር ፍቃድ እና እረዳታ
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
አንድ ንሁን ኦርቶዶክስ ሁላችንም የተቻለንን እናውጣ ምርጥ ሁኖ ይሳካል እሸቱ ተባረክልኝ አባቶች በረከታቹሁ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን እኛም ከስደት ስንመለስ ለደጁ ያብቃን 🙏 የአባቶቻችን ፆለት ኢትዮጵያን ያስባት 💚💛❤️ 🙏🙏
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@@Hiyawsim እሽ ✝️🙏👏
እሼ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ የአባቶቻችን ቡራኬ ይድረሰን ቅድሥት ወለተ ጴጥሮስ በምልጃዋ ትርዳን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን፫
60 ዓመት በፀጋው ያቆያቸው ፈጣሪ ሐሳባቸውንና ህልማቸውን እንዲያዩ የርሱ ፈቃድ ይሁን።እሼ የገዳሙ ቦታ የት ነው ትክክለኛው አድራሻ ብትጠቅሰው ፈጣሪ አብዝቶ በረከትን ያድልክ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
ገንዘባችንን ለስንት አለማዊ ነገር እናጠፋለን በእውነት ተባብረን እንገዛዋለን አባታችን በረከትዎት ይድረሰን ወንድማችን እሼ ተባረክልኝ ብዙ ገዳማት አሉ እንዲህ ከህዝብ እርቀው አስታዋሽ የሌላቸው ግን የምንኖረው ደግሞ በነሱ ጸሎት እስኪ አስራታችንን እንዲህ ላሉ ገዳማት እንላክ ከተባበርን መዳኛችን ጌጦቻችን ናቸው በረከታቸው ይደርብን
እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይበርክክ ፀጋውን የብዛለህ🙏 አባቶቻችን እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ያቆይልን እኛንም የበርከቱ ታሰተፍ ያርገን
እድሜ ከጤና ሰጥቶህ የበለጠ የበረከት ስራ እንድንሰራ እመቤቴ ትርዳህ ስራህን ትባርክልህ ወንድሜ እሼ በደስታ አልቅሻለሁ ተሰርቶ እንዳየሁት ነዉ የተሰማኝ ደግሞ ስመ ማርያም ተጠርቶት የማይሳካ ስራ የለም ለበረከት ተነሱ የተዋዶ እንቁ ልጆች
ታናቅ ቅድስት ናት እናታችን ወለተ ጴጥሮስ እንኳንም ለደጇ አበቃችሁ እናንተንም
ስላከፈላችሁ እናመሰግናለን እንኳንም አካውንት ቁጥር ላካችሁ
ቸሩ መድኃኔዓለም ይፍቀድልን ለመርዳትም ከደጇ በአባቶችም ቡራኬ ለመቀበል
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
እሼ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ::
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት አይዞት ሁሉንም ያያሉ
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
ጎበዝ ተነስ ተነሽ የአባታችን ጥሪ ነው፡፡ የሰማህቶ በረከት ይደርብን......
አሹ ምርጥ ሰዉ በአለማዊሜ በመንፈሳዊም ያለህ ትጋት በጣም የሚደነቅ ነዉ ትለያለህ አንዳንዴ እራሴ ቆም ብዬ ሳስበዉ በምን ስራዬ ይሁን ጌታዬ ፊት የምቆመዉ እላለሁ የአባቶቻችን ሳይበሉ ሳይጠጡ የፈጣሪ በረከት ያደረባቸዉ በነሱ ጸሎት ነዉ እኛያለነዉ ኡፍ እንደዚህ ተቸግሮ ማየት በጣም ልብ ይሰብራል😢
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት አይዞት ሁሉንም ያያሉ.............የተዋህዶ ልጆች እንነሳ ለማይረባ ነገር ገንዝብ እናወጣ የለ እስክ ከዝህ በረከት ሁላችንንም ይደረሰን
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
አሹ እንዳንተ ያለውን ንጹህ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን እግዚአብሄር እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️🇪🇹
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
እግዚአብሔር የናት ጠላቱ የረዳን
እሸቱም የባረከህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አላህ ሀገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን
አባቶች እወዳችኋለሁ🥰🥰🥰
የኔ እናት እግዚአብሔር ይውደድሽ አመለካከትሽን አይቀይርብሽ😢❤
እሽየ ከእናትህ ማህጸን የተባረክ ንህ እግዝኣብሄር የመረጥህ በተለይ እነኝህ አባት ለዓለም የምጸልዩ የክርስቶስ አርበኞች የምትረዳቸዉ አብዝቶ በረከቱ ይስጥህ ዕድሜና ጤና ይመኝልሃለሁ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረስን ሀገር የቆየችው በናንተ ፅሎትና ምልጃ ነው
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
በጣም ነው የሚያሳዝነው ኑሮዋቸው። እኔ እኮ እሸቱ ቁም ነገር የምታውቅ አይመስለኝም እኮ እድሜውን ይስጥህ በጣም ነው የምናመሰግንህ ።
እዉነት እኛ የተዋህዶ ልጆች ያለንን ከመቶ ብር ጀምረን ብናዋጣ መርዳን እንችላለን አባቶቻችን ሳይሞቱ ብናስደስታቸዉ ኡፍ ደስታቸዉ እንድናይያለንን አስርም አምስትም እናዋጣ
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አሽ አተ ትለያለህ ያተ አይነቱን ምድሪቱን ይሙላልን እግዚአብሔር በሄድህበት ይከተልህ 🙏💒 እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ስላም አድርግልን 💚💛❤
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
አምላከ ወለተ ጴጥሮስ በተሠጠሽ ቃልኪዳን አማልጅኝ የአባቶቻችንን በረከታቸው ይደርብን ።
በጣም ነው ልቤ የተነካው እግዚአብሔር ይርዳን ይገዛል አምናለሁ
አሜን!… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ትልቅ ነገር ነው የጀመርከው የፃድቋ የወለተ ጴጥሮስ አምላክ ይርዳህ ይርዳን ። ግን እሼ ወደ ትልልቅ ገዳም እና አባቶች ጋር ስትቀርብ ነጠላ መልበስህን አትርሳ ።በርታ ወንድሜ !
እማማ ኢትዮጵያ የልዑል እግዚአብሔር ማመስገኛ የእመብርሃን አስራት ሃገር የቅዱሳን አባቶቻችን የቃል ክዳን ምድር ቸሩ መድኃኒዓለም ሰላምሽ ይመልስልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አቤት ትሕትና ስለ እናተ ብሎ አምላካችን ይማረን 🥺💒🤲
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
የአባታችን በረከት ይደርብን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ
እርጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያድልልኝ የኛ እቁ❤
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@@Hiyawsim እሽ
ውይ የኔ አባት እንዴት ውስጤን እንደነኩት😢😢😢😢እግዚአብሔርዬ እድሜና ጤናን ይስጠን ለሀገራችን ለቤተ ክርስትያን የምንረዳበት አቅም ይስጠን💙♥️♥️♥️😢
አባቶቼ በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ይጨመርበት እሼ እድሜህ ይርዘም ክፉን ያርቅልህ የአባቶቻችንን ደስታ ያሳየን 🙏
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
አቤት መታደል የአባቶቻችን አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️ እሼ አንተ ትለያለክ የምትረግጠው ምድር ሁሉ የበረከት ይሁንልክ❤️አባታችን እረ አይሙቱ ቆመው ይዩልን 😭
የጳድቁ በረከት እና ያባታችን ቡራኬ ለሁላችን ይድረሠን
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
በናንተ ፀሎት ነዉ ያለነዉ ሀገሬ ናፈቃኝ ነበረ የኛ ቢረቅም ስላየዋችዉ በጣም ነዉ ደስ ያለህ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እሸ እናመሰግናለን
ለዓለም የሚጸልዩ አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን።ተባብረን እንገዛላቸዋለን።
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን ወለተ ጴጥሮስ በረከቷ ይድረሰን።
የአባቶች ልጅ ማለት እሸቱ መለሰ
የእናቶች ልጅ ማለት እሸቱ መለስ
የእግዚአብሔር ልጅ ማለት እሸቱ መለሰ
የድንግል ማርያም ልጅ ማለት እሸቱ መለሰ
የኛ እንቁ እሸትየ እመብርሀን ከፍ ያለ እንጀራ ትስጥህ የተዋህዶ ይክፉ ቀን ልጆች ከፍ ከፍ በሉልኝ እግዚአብሔር አምላክ የቤቱ አገልጋይ ያድርገን የአባቶች የእናቶቻችን በርከታቸው አይለየን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን