ደረጀ ከበደ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025
  • ገዱም እንደ አንዳርጋቸው ጽጌ ለአቢይ እንዲሰራ ነው ከሃገር እንዲወጣ የተፈቀደለት። ትራምፕም የጋበዘው በአማራው ቅቡልነት እንዲያገኝና ድርድር እንዲያመጣ ነው። ራዲካል አማራዎች አየሩንና ትግሉን ከአስመሳይ ታጋዮች ማላቀቅ አለብን። መምህር ዘመድኩን አስረስን አውግዞ ዘመነን ንጹህ አድርጎ ማቅረቡ ግብዝነት ነው። የአስረስና የማርሸት አለቃ ዘመነ ነው።

Комментарии •