የፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ እጣ ፈንታ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • የፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ እጣ ፈንታ?
    t.me/+8dPbAqLe...
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

Комментарии • 81

  • @MebrahtuWuneh
    @MebrahtuWuneh Месяц назад +7

    እነሱ የተናገሩ ስለሰማነው ኣንተብትደግመው ምን ትርጉም ኣለው ከቻልክ ያልተሰማ ኣሰመ

  • @mulugetakebede7429
    @mulugetakebede7429 Месяц назад +15

    የትግራይ ችግር ባለበት ሁሉ እየመጣህ አታምቦጫርቅ ትግራያን የራሳቸው የአፈታት ዘዴ አላቸው

    • @juzekmato
      @juzekmato Месяц назад +1

      ልክ ነህ ትግራይ የራሷን ችግር የምትፈታበት ዘዴ አላት :: ጦርነት! ማለቂያ የሌለው ጦርነት ::😢

  • @7kilo853
    @7kilo853 Месяц назад +2

    የታባቱ ይበለዉ ግማሽ ደም ያለበት መሆኑን ረስቶት ነዉ?ለነ ስዩም መስፍን እኮ ፍታት ሲያደርጉ ሴኮን አላነሱትም።በቃ እንደዚህ ናቸዉ።ቅልቅል ከሆነክ ተጠቅመውብህ ጊዜ ጠብቀዉ ይጥሉሀል።

  • @user-dp3ls6my6x
    @user-dp3ls6my6x Месяц назад +2

    ሁለት ነገር ፈለገህ ኣይሆንም አንዱን መምረጥ ነው ወይ የድርጅቱ ህገ ደንብ አክብሮ መሄድ ወይከድጅርቱ መልቀቅ ነው፡።

  • @atadesse
    @atadesse Месяц назад +1

    Wakjira knows weyane better than any one of you!! Remember he was one of them!

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 Месяц назад

    የተካሄደው የትግራይ ምርጫ እውቅናው የተነፈገና ወድቅ ከሆነ ጌታቸው ተሳስቷል ። በሳዓቱ ደግሞ ከፀድቃንም በላይ የፖለቲካውን ትርጉም የሚረደው ስለሆነ ትልቅ ስህተት ነው ።ስለዚህ እንደግለሰብ ይቅርታ መጠየቁ ግድ ሆኖ አሁንም የተመረጠው መንግስት ወደነበረበት መመለስ አለበት ባይ ነኝ በግሌ ።

  • @sibhatberhane
    @sibhatberhane Месяц назад +2

    ኤርሚያስ ለገሰ ያለፈውን ስራህ ሳይፀፅትህ አሁንም በትግራይ ጉዳይ መፈትፈትህን ቀጠልክበት?

  • @user-vj2xo2er1p
    @user-vj2xo2er1p Месяц назад +1

    የህዝብ አጀንዳ የሌለው ድርጅት ምን ያደርጋል

  • @atadesse
    @atadesse Месяц назад +1

    I am also half cast and proud of it

  • @H2o-581
    @H2o-581 Месяц назад

    የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በአንድ አመት ውስጥ ምርጫ አካሂዶ ለተመራጩ ስልጣኑን ይሰጣል ይላል የፕሪቶሪያ ስምምነት አሁን ግን 1አመት ከ 8 ወር ሞላው የጌቾ አስተዳዳር ! ስለዚህ ህወሃት ልክ ነው! ቶሎ ምርጫ አካሂዶ የስምምነቱን ህግ መከበር አለበት

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t Месяц назад

    ህወሓት ለምን ጦርነቱ ቆመ የሚሉ ቡድኖች ጦርነቱን ያስጀመሩ የዕልቂቱ ባለቤቶች ናቸዉ -ያፈጠጠ ሀቅ ነው።

  • @mohammedseid8559
    @mohammedseid8559 Месяц назад

    ምን እያልክ ነው ከብልፅግና ባንድ ነት ምን ማለት ነው?ዞሮ ዞሮ ብልፅግና ፖርቲ አብቹ መንግስት ነው የክልል መሪዎች ደግሞ የግድ ከጠቅላዩ ጋር ይገናኛሉ። ሴራ ተንኮል እብሪተኝነት ለጥፋት ተሠባስበው መክረው ያሉ ቡድኖች ይዘገያል እንጅ ርስበርሳቸው ይበላላሉ እያየን ነው።

  • @isrelking6008
    @isrelking6008 Месяц назад +1

    የሚችለውን እየሄደ ነው ማገዝ ጠንከር መወያ የት ግልፅ ሁነው ማውራት ነበረባቸው

  • @user-gq9py8ty7p
    @user-gq9py8ty7p Месяц назад +1

    ትግራዋይ አይደለህም ብለው እንደሚያባርሩት አልጠራጠርም!!

    • @user-om2nb8ff6o
      @user-om2nb8ff6o Месяц назад

      Lik neh yeraya sew silehone amhara nehu bilo asibo nehu

  • @user-gq6se8yo4x
    @user-gq6se8yo4x Месяц назад +13

    አስመሳይ አንተኮ የትግራይ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ እንዲፈጸም ዋነኛ ተሳታፊ ነህ መሪውን የመምረጥ ያንተ ገዳይ ሳይሆን የትግራይ ህዝብ ነው ሌላ ርዕስ ፈልገህ አውራ

    • @wediabagemorahdesta7205
      @wediabagemorahdesta7205 Месяц назад

      So right.He is a genocider.
      He is a PP supporter now.
      And he has stopped talking against Abiy.

  • @HaftuMekonnen
    @HaftuMekonnen Месяц назад

    የሚደረገው ግንኙነት ከምን አንፃር ነው? የህቡን መሠረታዊ ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ ነው ወይ? ከዚህ አንፃር ታይቶ ባንዳ ወይንም ይሁዳ ሊያስብል ይችላል እንጂ የህዝቡን ጥቅም ለማስጠበቅ ተቀራርቦ መስራት ባንዳ/ይሁዳ ሊያስብል አይችልም።

  • @gebreamlakhabraha6898
    @gebreamlakhabraha6898 Месяц назад +3

    እርሚያስ የትግራይ ችግር እየፈለክ ቆየህ ኤድል ተገኘ ኣሁን ጩህ👎👎👎👎👎👎

  • @tewodrosgebretsadik9772
    @tewodrosgebretsadik9772 Месяц назад +1

    WEDI WAKGERA TERERAGA TIGRAY ANTE ENDEMITASIBEW AYDELEM HULUM GAR WISTACHEW OR WISTACHIN TIGRAY TISIER NEW ZIM BILEH ATARAGIB ZIM BILEH KE ABOUT KASA GAR ASHIKABIT ANTE ASHIKABACH

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td Месяц назад

    አባቴ ምንም አስደንጋጭ የዎጋ ውድነት አይመጣም በገፍ እየገባ ነው የፍጆታ ሸቀጥ ከሳምንት በኋላ ታየዎለክ ከዘይት ጀምሮ ዎጋው እንዲት እንደሚዝረከረክ የደመቀው ነጋዴው ሸቀጡን አቅፎት ይቀመጥ አሁን የተማረ ነጋዴ አለ ኢትዮጵያውስጥ ምድረ መሐይም ንደውም የደበቀው ከንግዱ አለም የማስወገዱ አሁን ሆኖለታል መንግስት ከዜ በኋላ እያንዳንዶ ሸቀጥ የት እንዳለች ተሸጠች አልተሸጠች በመንግስት ቁጥጥር ስር ትገባለች መደበቅ መጋዘን ከቶ ማሸግ እንደማይቻል እነግርካለው ዘመኑ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንት ዘመን መኑን እንዳትረሳ የገሩ አንተ የወያኔ የሕዎት ዴቃላ ፍልፈል ስለሆንክ እዛው ከሽማጊሎቾ ጋር እስታክ አርገሕ ቀርተካል ጌች ፊኖ የአራዳ ልጅ ላሽ ብላለች

  • @HaileslassieDesta-b3d
    @HaileslassieDesta-b3d Месяц назад

    The list attached was not updated the former vice chair and secretary were indicated

  • @FunnyGlaciers-lg1cj
    @FunnyGlaciers-lg1cj Месяц назад

    ስለ ትግራይ የፈለግከውን ብትቀባጥር ትግራይን ሳንዴውች ማድረግ ነው ያልከውን አንረሳውም። አሁኑም ጌታቸው እንዲሃለ ደብረጽዮን እንዲህ አለ ስትል ምንአይነት ለሆድህ ብለህ አፍህን እንደምትከፍት ነው የሚያሳይ።

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 Месяц назад

    የሚያሳዝነው ይህ የተነገረው ስለ ፋኖ ወይም አማራን የወከለ ድርጅት ቢሆን ለሀጭህ እስኪዝረከረክ በደስታና በስድብ እንዲህም በጥላቻ የታጀበ ትንተና ነበር የምንሰማው። አሁን ግን ትሽቆጣቆለህ መሰለኝ ታበዛለህ የቢሆን ፓለፒካህን ታንቦጫርቃለህ። ሕዝብን መናቅ ለመለስም አልብጀም። ልብ ግዛ ኤርምያስ ። እውቀት አላነሰህም።

  • @user-vm1fm1db8l
    @user-vm1fm1db8l Месяц назад

    Can you organiz joint Dialogue by Ermiyas Amelga
    Prof.Alemayehu Geda
    Dr.Alemayehu Areda
    Prof.Birhanu Nega
    Kibur Gena
    Eyob/Mamo***
    And prof.Who held interview on Reeyot media recently

  • @user-cu1oq3ke7u
    @user-cu1oq3ke7u Месяц назад +1

    Min agebah ante ko ye Tigray hizb telat neh mechelen anresam ante chefchafi gonosider

  • @haba11
    @haba11 Месяц назад

    ትግራይ ውስጥ አውራጃዊነት እንዲፈጠር ከንጉሡ ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እየተሰራበት ያለ እስትራቴጂ ነው።

  • @FunnyGlaciers-lg1cj
    @FunnyGlaciers-lg1cj Месяц назад

    ምንም አዲስ ነገር እያወራህ እከ አይደለህም። ጌታቸው እኮ በማህበራዊ ሚድያ ሁሉም እንዲሰማው ብሎ እኮ የተናገረው። ያንተ መድገም ኦሪጅናሉ እያለ ምን ዩሉታል።

  • @seedyhussien959
    @seedyhussien959 Месяц назад

    ❤❤❤❤ 1:19

  • @user-mj4pi3fz4p
    @user-mj4pi3fz4p Месяц назад

    እይ የትግራይ ህዝብ ምስኪን እዝግእብሄር ይድረስልህ ያሳዝናል

    • @user-om2nb8ff6o
      @user-om2nb8ff6o Месяц назад

      Ahun Ahun tonkol hullu kenesu yemimenech yimesilal.

  • @user-gm5yf7jr2k
    @user-gm5yf7jr2k Месяц назад

    Amazing narrative from ermiyas

  • @atadesse
    @atadesse Месяц назад

    I don't care but leave Abbichu alone. Wakjira don't lower his standards @ You kmow our brilliant Abbichu is a World Leader! Stay in your lane😂😂😂

  • @BereketBarud
    @BereketBarud Месяц назад

    ሰውየ በመጀመሪያ ለውሳኔ አትችልም

  • @MelakuTesfaya
    @MelakuTesfaya Месяц назад +2

    አንተ አፋፋይ ካሁን ብኃላ ሳብክራይብ ቹ መልሱ😂

  • @amarebekele6486
    @amarebekele6486 Месяц назад

    ኤርሚዬ ደብረፅዮን ኣስተዳዳሪ ቢሆንና ከኣብይ ጋር ግንኙነቱ ቢጠናከር እንደጌታቸዉ አይታማም ነበር ምክንያቱም ህወሓት ዉስጥ "ሁሉም ኣባሎች ታማኞች ናቸው ሆኖም ግን ኣንዳንድ አባሎች የበለጠ ታማኞች ናቸው" የሚለው የኣኒማል ፋርም መርሆ ስለሚተገበር :: ጌታቸው እኮ ምሁር ሆኖ ምሁርን ጠል የሆነ ድርጅት ኣባል ነው ሌላው የትውልድ ቦታው

  • @lucibrhane8037
    @lucibrhane8037 Месяц назад

    ኤርሚያስ የፒቲዬሪያል ስምምነት አዎ ተብያለው ሳይሆን አዎ ይፍራስ ብሉ መጣ አፈረሰው አብይ እክ በአፊ ፓርላማላይ ተናግሩዋል ብላቹኝ አረሉላችኩ ሆነም ቀረ ጌታቸው ረዳ ትግራይን ሊያተራማምስ ነው ስለዚህ መውረድ አለባት የትግራይ እናት ማህፀኑዋ ይለምልም ብዙ መሁራን አለምን የሚያስተዳድሩ ጀግኖች ልጆች አሉዋት ኦኬ

  • @7kilo853
    @7kilo853 Месяц назад

    ኤርሚያስ የግል ስብዕና ለምን ታነሳል?መጠጥ ሱስ እያልክ?ልክ አይመስለኝም።ነዉ መጽሀፍህ ላይ ያኔ ያልከዉን ጀስቲፍይ እያደረክ ነዉ???በቃ መጠጣት የግል ጉዳዩ ነዉ፤አደባባይ ማዉጣት ያለብህ አይመስለኝም።

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td Месяц назад

    ጌቾ ማን ያሰናብተዎል ድሮም ሕዎት አይደለም አሁንም አይደለም ወደ ድሮው ክብሩ ተመልሶ የኮሚኒኪስን ሚንስትርነቱን ማንም አይከለክለውም ጌቾ ያራዳ ልጅ እንደእናንተ ሰገጤ መሰለክ የገባው አራዳ የአራዳ ልጅ ነው ፖለቴካ መተጣጠፍ እኮ ነው ጌቾ አጣብቂኝም አልገባም ተደስቶ ከአብቹ ጋር ዘና ፈታ እያለ ነው አይፈልግም የትግራይ ጊዛዌ አስተዳደሩነቱን ከሠገጤ ጋር መሰገጥ ሰልችቶታል እሱ አባቴ ሌላ አለም ውስጥ ነው ያለው የሐገሪቶ የወደፊት እድገት እንዴት አመጣለው ከጠቅላዮ ጋር እየተመካከርኩን አገሪን ልቀይር በተማርኩት እያለ ነው አባቴ ጌቾ አራዳ ገሰገጤጋር መንደፋደፍ ሰልችቶታል

  • @abrhahaftu8182
    @abrhahaftu8182 Месяц назад

    ኤርሚ አሁን ለሚታደርጋቸው በእውነት የተመሠረተ ትንታኔ ቀጥልበት....በተለይም በትግራይ ያለው አሳፋሪ የፖለትካ አሰላለፍ እየተከታተልክ አጋልጥልን

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td Месяц назад

    ገና ምን አይተክ መቶ ቦታ ይበታትንካል አብቹ አትችሉትም ዱቄት አድርጎችው ኘሁን ደሞ ዳቦ አድርጎ ጋግሮ ይሰለቅጥካል አብቹ

  • @AsegidBelachewH
    @AsegidBelachewH Месяц назад

    ልስማ

  • @Tamgn
    @Tamgn Месяц назад

    ወዬኔዋች ተረጋጉ

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 Месяц назад

    እሹ አይደለም ስል አብይ ግልጽ ነው ።የትገራይ ነው መለቱ መሠለኝ ይህንንም በህገመንግስቱ የተቀመጠውን ቦርደር ፕሪቶሪያ አይደኘውም ነው ።ሌላም ጊዜ ሚሊተሪው እኛ ድንበር አስመላሽ አይደለንም ተብሏል ።ሌለው አብይ ረሱ በስሜት ነው የሚነገረው እኔ ደጋግሜ አቅጣጫ አስምጠናል በጀትም አለመጠቀማቸው እንጅ ለትግራይ ተመድቧል ብሎናል ።ነገር ግን በአማራ በኩል አጀንደውን ስለሚፈልጉ ነው ። ይኸ የክልል ጉዳይ የአማራን ህዝብ ከፍተኛ የመልመት ጥያቄ መፍታት ስለተቸገሩ የመደነጋራያ ነው በይ ነኝ

  • @natnaelnati9761
    @natnaelnati9761 Месяц назад

    ኤርሚ ሳታጣራ ነው ጌታቸው ረዳ ላይ የተቸህ።ደብረጽዮን ለምርጫ ቦርድ ያሰገባው ደብዳቤ አንተ ያቀረብኧው አይደለም ።እንደ አዲስ ተመዝግቦ እውቅና እንዲሰጡ ነው።

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g Месяц назад

    Yeheee sowyeee mindenowww yemiyaworaw😊

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l Месяц назад

    ሴራ የአደክበት ሰለሆነ ማስመሠል ትችሊበታለህ

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g Месяц назад

    No😊

  • @AsegidBelachewH
    @AsegidBelachewH Месяц назад

    ኤርሚ የመረህ ሰው ነህ ብዬ አምናለው።

  • @jobidenobama3117
    @jobidenobama3117 Месяц назад

    KEBTAMU

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g Месяц назад

    Endeza eyalk ajajilachowww tekefayyyy😊

  • @tewodrosgebretsadik9772
    @tewodrosgebretsadik9772 Месяц назад

    Bay the way betam new mitidebiren

    • @juzekmato
      @juzekmato Месяц назад +1

      አለማየት ነዋ

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g Месяц назад

    Ola and esknderrr awaraaA selegetachow addisnegerrr yelelm

  • @AsegidBelachewH
    @AsegidBelachewH Месяц назад

    ምንም ዬለም ሕግ ይፈተዋል።

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g Месяц назад

    Awakiiiii yetplef

  • @user-lx6vg7rz6w
    @user-lx6vg7rz6w Месяц назад

    የማለሊት ድስፕሊን ስልጣንና ስልጣን ነው ስለ ሕዝብ ኣገር ግድ የለውም ።

  • @essieKalkidan
    @essieKalkidan Месяц назад

    ዛሬስ የባሰውን ተንበዛበዝክ

  • @AsegidBelachewH
    @AsegidBelachewH Месяц назад

    ለንግግርህ ጦንቃቄ አርገሃል

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 Месяц назад

    ኤርሚያስ ለዘቀጡ ዘረኞች መራራ ለኢትዮጵያውያን ጣፋጭ ተንታግ ። አንተን መስማት ልዩ ኮርስ መዉሰድ እኮ ነዉ

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g Месяц назад

    Really ermiassss ? I don’t want disrespect u here

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g Месяц назад

    He was not right and so do u

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g Месяц назад

    Stalin gar aworbitttt

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g Месяц назад

    That is not new ermmiasss😊

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 Месяц назад

    Ermias ye sharmuta lij stop mingling in Tigray affairs,haadha rawu diqaalaa😢

    • @7kilo853
      @7kilo853 Месяц назад

      ደነዝ ቦቲያም

    • @oromtichaoromia1265
      @oromtichaoromia1265 Месяц назад

      @@7kilo853 komata zer botam neign bala boot, boots are the best shoeses 😎

    • @7kilo853
      @7kilo853 Месяц назад

      @@oromtichaoromia1265 ደደብ አጎዛ ቦቲህን አጥበህ ተጫማ ግማታም

    • @oromtichaoromia1265
      @oromtichaoromia1265 Месяц назад

      @@7kilo853 endeh,Bala Gize neign ye ne bote mateb ye ante sira naw eko 😎

    • @7kilo853
      @7kilo853 Месяц назад

      @@oromtichaoromia1265 የምንአባህ ጊዜ ነዉ አጎቶችህ ቃሪያ በኬሻ ተሸክመዉ አይደል እንዴ ሰፈር ለሰፈር እየዞሩ የሚሸጡ።ሱቅ ይዞ መሸጥ እንኳ እንደሚቻል ያልገባቸዉ።ይሄ ነዉ ባለጊዜ!?

  • @user-gx5rz2ni8c
    @user-gx5rz2ni8c Месяц назад

    የጌቾ አድናቂ ነኝ የሚያሳዝነኝ ኤርሚያስ ቱልቱላ ምናምን ልቃቂት ቀዳዳ ሳያልፍለት እደለፈለፈ አረጀ😂😂😂

  • @mohammedismail945
    @mohammedismail945 Месяц назад

    Garbage

  • @gebreamlakhabraha6898
    @gebreamlakhabraha6898 Месяц назад

    ውሸታሞች እድል አገኛቹ
    አታርቁን እንጂ በዚን መርከፍከፍ የባታቹ ስራ እየሰራቹ ነው

  • @FunnyGlaciers-lg1cj
    @FunnyGlaciers-lg1cj Месяц назад

    ምንም አዲስ ነገር እያወራህ እከ አይደለህም። ጌታቸው እኮ በማህበራዊ ሚድያ ሁሉም እንዲሰማው ብሎ እኮ የተናገረው። ያንተ መድገም ኦሪጅናሉ እያለ ምን ዩሉታል።

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g Месяц назад

    No😊