የከተማችን ምርጡ ቁርጥና ክትፎ ቤት | አስገራሚ የVVIP ክፍሎች | ከስፔሻል ቁርጥ እስከ ክትፎ ዋጋ! | Rae meat price in Addis Ababa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 53

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  6 месяцев назад +3

    የውበት ሳሎን ዋጋ በአዲስ አበባ
    ruclips.net/video/AvZa9Io5L1A/видео.htmlsi=IZlnp9fgiiJ8cOqT

    • @lulitassefa9894
      @lulitassefa9894 6 месяцев назад

      Hello ገበያ አድራሻ እንዴት ነው የማገኘው አድራሻ ስጡኝ እፈልጋለሁ

  • @iloveessey
    @iloveessey 6 месяцев назад +8

    እጅግ በጣም ዉድ ነዉ . ኢትዩጵያ ደሀ ሀገር ናት አንድ ኪሎ ስጋ 2,500 እንዴት ይሸጣል የሀገራችን ሁኔታ በጣም ያሳዝናል ይዘገንናል

    • @henokmuhe
      @henokmuhe 6 месяцев назад

      እውነት ነው። ደሀና ሀብታሙ ተለያይቷል

    • @Shortmemory-qi7ud
      @Shortmemory-qi7ud 6 месяцев назад +2

      እና በሬ 200000 ተገዝቶ ስንት እንዲሸጥ ፈልጋችሁ ነው

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 6 месяцев назад

      ቢከፋልም አይቆጭም

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 6 месяцев назад

      Ye ebet kiray new yemetkeflelachew it has nothing to do with the meat. I went to the Bole branch near Design hotel and their price was a rip off. I don’t eat raw meat, I went there to invite a good friend of mine.

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 6 месяцев назад +1

      ምንጩ የማይታወቅ ሀብት ያለው እዚ ቋሚ ደበኛ ነው 😂😂😂😂😂

  • @genetkebable
    @genetkebable 6 месяцев назад +9

    ሁልጊዜም የሚገርመኝ ሥጋ ቆራጮች ለምን የእጅ ጉዋንት አይጠቀሙም?

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 6 месяцев назад

      እጃቸውን ከታጠቡ ችግር የለውም

    • @getch1145
      @getch1145 6 месяцев назад

      Guant kederegu menun tire sega honew...guant lefrenj ager new.

    • @abiyalemu9261
      @abiyalemu9261 2 месяца назад

      it is not convenient to use a glove

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 6 месяцев назад +1

    እንደዚህ እያጨማለቃችሁት ማን ነዉ ጥሪ ስጋ የሚበላዉ ምን አለበት ስጋዉን ስትቆርጡ ግለቭስ ብትጠቀሙ ጥሩ ነዉ

  • @lishansesero5169
    @lishansesero5169 6 месяцев назад +4

    ሠው ዋጋ ሢጨምር መብላት ካላቆመ ባለቤቶቹ ለምን ይቀንሣሉ?

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 6 месяцев назад

    ወይኔ በጣም አሪፍ ነው ግን ተወደደ በጣም መቼም አለ ስጋ መኖር ከባድ ሆኗል እኛ ሀገር ምን ይደረግ ያገር ዋጋ ከሆነ ምንም ማረግ አይቻልም መተን እንጎበኘዋለን እንዲህ ጎምጅቼማ አልቀርም❤❤

  • @yeni7449
    @yeni7449 6 месяцев назад

    ተሻለ ስላየሉህ በጣም ደስ ብሎኛል ጎሮቤቴ

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 6 месяцев назад

    🎉thanks

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 2 дня назад

    ወይ ሚዲያ የሥጋ መቀፈያ አደረጋችሁት--ለምን ድሐ ማስጎምዣ ፕሮግራም አትሉትም ትንሽ ቀባጥረሽ ስጋ ለዛሬ ቀፍይ ማፈሪያ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 6 месяцев назад

    ዋው

  • @chalchissaebissa5405
    @chalchissaebissa5405 6 месяцев назад

    የበሬ ዋገ ስንት ነዉ

  • @merymtube2327
    @merymtube2327 6 месяцев назад +1

    እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ኪሎ 45 ብር ነበር አሁን እኔ ሀገር ሳልገባ 2'500 ብር

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 6 месяцев назад

      ግርግሮጋ ነው መቼም በርካሹ ዘመን

  • @bezawittesfaye752
    @bezawittesfaye752 6 месяцев назад +1

    • ናሽናል አይዲ (National ID) ፕሪንተ የሚያደርጉ የፕሪንተር ዓይነቶች ከነዋጋቸው እና ዝርዝራቸው ስሪልን፡፡ በጣም አመሰግናለሁኝ፡፡

  • @קטמהמקונן
    @קטמהמקונן 6 месяцев назад

    የአህያ ነው እያሉ እንዴት ይዋጣል?

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 6 месяцев назад

    The journalists should covered your Chinese hair!

  • @2163quarter
    @2163quarter 6 месяцев назад +4

    ከዚህ በኋላ ጥሬስጋ መብላት ለክርስትያን ክልክል መሆኑ ሊሰበክ ነው እስከአሁን ለበላነውም ንስሀ እንገባለን መጽሀፍ ቅዱሳችን በሰፊው ያስተምረናል የመዳን ጊዜ አሁን ነው እና ።እንንቃ።

    • @momopopo5384
      @momopopo5384 6 месяцев назад +1

      ወይ ጉድ አምነትና ሐይማኖት የተደበላለቀበት ሕዝብ::እምነት ቢኖር አንድም ችግር አይኖርም ነበር

    • @sisayechemeda9464
      @sisayechemeda9464 6 месяцев назад

      ማለት መፅሐፍ ቅዱስ ይከለክላል እንዴ

    • @Elfiza22
      @Elfiza22 6 месяцев назад

      Ere tewu nuro siwoded haymanot yikelekelal emil were atjemru,,chigr likelekelen yichalal enji emnetachin adlm.

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 6 месяцев назад

      ​@@sisayechemeda9464አዎ ይከለክላል ሥለማናነብ ነው

  • @zelalemalemayehu6034
    @zelalemalemayehu6034 6 месяцев назад

    Why not use guant,for your hand

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ 6 месяцев назад +2

    ወናፍ ነገር ነው ሰውየው። ኢትዮጵያ እንኳን በሬ የሰው ልጅ ዶክተር ለማየት ሶስት ወር ወረፋ መጠበቅ ኣለበት። የዶክተር ክትትል በሬዎቹ ይደረግላቸዋል ብሎ ይቀደዳል???

  • @mr.t3165
    @mr.t3165 6 месяцев назад

    በጣም ርካሽ ለሚኖሩት ለሚያናኖሩት ግን

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 6 месяцев назад

    ወቸ ጉድ አለ በስንቱ! VIP ቁርጥ ክፍል😂😂😂 ግን ለምድነው ስጋ የሚቆርጡት ግላብ ያላደረጉ?! እረ ይደብራል ማድረግ ግዴታ ነው::😏

  • @henokmuhe
    @henokmuhe 6 месяцев назад +2

    ቺኳ ግን ሀይለኛ ቁርጥ ተመጋቢ ትመስላለች አቆራረጧ 😂😂

  • @deressekebede2978
    @deressekebede2978 6 месяцев назад

    ስለ በሬ ንግድ ግዥ ጀምሮ ብትሠሩ

  • @siumzeray3226
    @siumzeray3226 6 месяцев назад

    Why you don’t use gloves ???????????

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 6 месяцев назад

    ይገርማል በዚ ያህል መጠን ለስጋ እርካሹ 2ሺ ብር ውድ ነው ስፒከሯን ግን ቢቀይሯት ለvvip ትመጥናለች?😂😂

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 6 месяцев назад +2

    እራስሽ ቁርጥ ነሽ !😂

  • @AlmazTasew-mk3gx
    @AlmazTasew-mk3gx 3 месяца назад

    Please use gloves 🧤 thank you

  • @victorious.5394
    @victorious.5394 6 месяцев назад

    Put on gloves..

  • @wubserademmisse
    @wubserademmisse 6 месяцев назад

    Mitmita ena awaze zero nwe leza waga

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 6 месяцев назад

    ኢትዮጰያ ላይ ኑሮ አናቱ ላይ ወቶ እያዞረው ጉራው አይቻልም አንዳንዱ ሰው በባዶ ጉራ ብቻ

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 6 месяцев назад

    YEZERAFEWOCH ENA YE CORRUPT BALESELTANOCH MEDEBEKIA ENA GUBO MEKEBEBEYA BOTA NEW. I don’t eat raw meat but I went to the Bole branch near Desalegn Hotel with PP guy.. The price was a rip off kkkkkkk YE ZEREFA EBET NEW

  • @onedrop33
    @onedrop33 6 месяцев назад

    Disgusting. Cook it. Not healthy.

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 6 месяцев назад

    ስጋ ቆራጭ ጏንት 🧤 🧤 አድርጉ please ቂጣችሁን በነካችሁበት ስጋ ትቆርጣቹ ምድረ ደደብ ሁላ journalists plz ንገሪያቸው ህዝቡን በበሽታ እየገደሉት ነው እኮ እረ የህዝብ ያለ

  • @ggway5503
    @ggway5503 6 месяцев назад

    አረ ተው !!! ሰው እያለቀ አሁን VIDEO ምን አስፈለገ ? ምናለበት ዝም ብላችሁ ብትበሉ? ከርስና ፈርስ ሁላ።

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 6 месяцев назад +2

      😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ቡዳታት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 6 месяцев назад +1

      ለሚያለቅሰው እግዚአብሔር ይርዳቸው እና ኑሮ መኖር ያቁሙ ምንድነውየምትይው

    • @ggway5503
      @ggway5503 6 месяцев назад

      @@ኤማ-ጠ3ሐ አንተንም ከርስና ፈረስሕን እግዜርን እንዲያፈርሰው ከመመኘት በላይ ምንም ማለት አይቻለም።