ከባድ ችግር ተፈጠረ ቤዚን አስጨነኳት😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024
  • #marketube #mubi #abtube

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 месяца назад +885

    ኤፍሬም እና ቤዚ ሊቀሩ ነዉ ብሎ የደነገጠዉ ማነዉ እስኪ ኤፋን እና ቤዚን የምትዉዱ በላይክ 100k አስገቡኝ

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 4 месяца назад

      ይቺ ሌባ ፌክ አካውት ነው ሀሚ አይደለችም

    • @amisyasgashu5889
      @amisyasgashu5889 4 месяца назад +21

      ይቅሩ ምን ያስደነግጣል ስንት ሀሳብ ባለበት ዘመን

    • @NbvMjf
      @NbvMjf 4 месяца назад +2

      እኔ ደንግጨ ነበር በጉጉት ድፍት ልል ነበር ❤❤

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 4 месяца назад +6

      መጋኛ ያደንግጥሽ አቦ😅😅😅😅😅

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 4 месяца назад +6

      በስምሽ ባካውንትሽ ስትከፍቺ 100kእናስገባሽ አለን😳🤪🙆🙈😡😡😡😡🙈

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 месяца назад +68

    ይች ልጅ ርጋ ያለች አስታዋይ አይናፍር ነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤዝየ እወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 4 месяца назад +505

    እናታቹን እንደኔ የናፈቃቸው እጅ አውጡ❤❤😢❤👍

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ 4 месяца назад +31

    ቤዜ እውነት ኮራሁብሽ አምላክ ይረዳናል የሚለው ቃል አፅናኝ ቃል ነው ❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 4 месяца назад +299

    ኤፊ ይችላል የምትሉ👍
    በራንክ ዋው ከሀይሚ ተምረሃል ተንኮል😂

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 месяца назад +2

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Hdeh-mc9xw
      @Hdeh-mc9xw 4 месяца назад +2

      ክክክክክ

    • @አያንቱ
      @አያንቱ 4 месяца назад

      😂😂😂

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 4 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @FhkkGhvb
      @FhkkGhvb 4 месяца назад

      እህቱ አይደለች ለዛነው😂😂😂

  • @AliAhmad-fe2zz
    @AliAhmad-fe2zz 4 месяца назад +33

    ሁለት ዝምተኛ ተግናኚታችኋል ኢፋዬ እና ቤዛዬ አይዟችሁ በጣም ታምራላችሁ ቤዛዬ የኔ ሚስኪን አይዞሽ የዋህ ናት የምር

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 месяца назад

      ውደደምሪኝ

  • @ሡሡየናቷ
    @ሡሡየናቷ 4 месяца назад +653

    ዛሬ ከፍቶኛል ላይክ አድርጉኝ😢😢😢

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 4 месяца назад +49

    ማነው እንደ እኔ ስደት ስልችቶት ኤጭ ምን አባቱ ሀገር ልግባ ብሎ አስቦ የሀገራችንን ሁኔታ ሲያስብ ደግሞ ስደት ይሻላል ብሎ በየ ደቂቃው ሀሳቡን የሚቀያይረው 💔😥
    ስላም ለሀገራችን ⛪💚💛❤🙏😇

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 4 месяца назад +208

    ኤፋ እና ቤዚ በመምጣታቸዉ ደስተኛ የሆነ ማነዉ❤

  • @Atsede_youtude
    @Atsede_youtude 4 месяца назад +83

    🌿💒ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል በስደት ያለነው 🌺🌺ሙሉ ሃሳባችን ሞልቶ ሃጥያታችን አርቆ በሰላም በጤና ወደ ሃገራችን ያስገባን🌿🌿

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 4 месяца назад +79

    ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪን ይሰውራቹ የጋሽዬ ቤተሰብየ ምትለው 👍❤

  • @Demoza-mr7sm
    @Demoza-mr7sm 4 месяца назад +5

    በጣምደስ ያለችኝ ማርያምን በእምነቶ ፈጣሪ ይረዳናል ስትል እግዛብሄር ይባርክሽ የምር ሳላደንቅሽ አላልፍም ❤

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 4 месяца назад +128

    ፕራንክ ነው አንደኛ ላይክ አርጉኝ 🎉🎉🎉❤ ትወድሀለች

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ እህት

    • @sada-vs3wi
      @sada-vs3wi 4 месяца назад

      @@TamratTube67 ደመርኩሽ

    • @sada-vs3wi
      @sada-vs3wi 4 месяца назад

      @@tigistteketel3363 እሽ

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 4 месяца назад +26

    ባይዋጥልሽም ዋጪዉ ባለቤቴን ላስተዋዉቅህ ካልሽ ካንቺ አይብስምና ይህ ፕራንክ ያንስብሻል ቤዛዬ አንቺን በእግር በፈረስ አፋልጎ አይቶ ሳይጠግብሽ አይደል ያስደነገጥሽዉ ይበልሽ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 4 месяца назад +95

    ሁለቱም ላይ ፍቅር ፍቅር የሚሸት ነገር አለ።

    • @زيناتفنتو
      @زيناتفنتو 4 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 4 месяца назад +3

      ጀመራችሁ እዝህም
      እነሡም በምን መስራት እንዳለባቸው ነቅተዋል
      ሁሉም እነተዋዋሡም ቢሆን ካፕል ሆኑላችሁ😂😂

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 4 месяца назад

      😂​@@SuSu-ch8np

  • @KalidMan-jd8lu
    @KalidMan-jd8lu 4 месяца назад +199

    ኤፍሬም አና ቤዚ ሊቀሩ ነው ብሎ የደነገጠው ማነው እስኪ ኤፍን እና ቤዚን የምትወዱ በላይክ 100k አስገብኝ

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 4 месяца назад +64

    😂😂😂ካሜራ ነውጅ እምትፈራው ትወዳዋለች ቤዚየ እኛም ወደንሻል

  • @DerejeTaye-nl3hr
    @DerejeTaye-nl3hr 4 месяца назад +31

    እኛ የማዳም ቅመሞች የቲክቶከሮች እና የዩቱበሮች ድምቀት ነን የምትል ክብር ይገባናል የምትል🖐️

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 месяца назад +1

      እህትየ ደምሪኝ

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 4 месяца назад +6

    ቢዚዬ እርጋታሽ ደስ ይላል ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነዉ የሚያምርባት በቃ ተመችተሽኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 4 месяца назад +50

    በዚዬ ክበርሊን 1ነሺ ❤️❤️❤️
    ለብዝዬ በስጦታ ካሳት የምትሉ ብቻ ልክ አድርጉ 👍🏿👍🏿💗💗💗💗💗

  • @Richo3250
    @Richo3250 4 месяца назад +314

    ቤዚን አታስጨንቃት ምትሉ👍👍

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 месяца назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @NassersalimNasser-yt5lf
      @NassersalimNasser-yt5lf 4 месяца назад +1

      ምናገባን😂

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 4 месяца назад

      ወይኔ በሀሰንም መሸቀል ጀመራችሁ 😢😮

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 4 месяца назад

      ​@Guragewa5270 ግርም ነው ያለኝ😢

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i 4 месяца назад

      ​@@NassersalimNasser-yt5lfእኮ እነሱ ጣፊጧቸው ለምበሉት እኛ ምን አገባን 🤷‍♀️🤔😁😁

  • @Haymi113
    @Haymi113 4 месяца назад +136

    ቤዚን አታስጨንቅብን 😅🎉 ኤፍን 100k እናስገባው የምትሉ ላይክ🎉

    • @SebleAbraham-zt2hn
      @SebleAbraham-zt2hn 4 месяца назад +2

      እኔንስ አታስገቡኝም የማዳም ቅመም ነኝ የሩታ አድናቂ

  • @emutgabu817
    @emutgabu817 4 месяца назад +171

    ትወደዋለች የምትሉ እስኪ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 4 месяца назад +3

    ቤዚን ማስጨነቅ ዋው ተበቀልካት ይመቻችሁ አቦ የጋሽዬ ልጆች ፍቅር ናችሁ ወደፊት❤❤❤❤

  • @ቀብራራዋነኝየአባቷልጅ
    @ቀብራራዋነኝየአባቷልጅ 4 месяца назад +15

    ዋዉ ደስ ስትሉ ድግል ማርያም መጨረሻችሁን ታሣምርላችሁ 😢❤❤❤

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 4 месяца назад +15

    እረጋ ያለች ልጅ❤ፈጣሪ አለ እዉነት ነዉ አስተዋይ👌

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 месяца назад

      ናርድየ ደምሪኝ

  • @hawliitube
    @hawliitube 4 месяца назад +107

    ሙዚቃዉ ግን ለቅመሞች ነዉ መሠል😢😢😢አይዞን የኔ ከርታቶች

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 месяца назад

      አው😢😢😢

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 4 месяца назад +2

      ተከራተቱኮ😢😢 ሠዉበሠራባገራዉ እዳይኖሩ እያያቹህ ሸርሸር እየተደራረጉ

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 4 месяца назад +3

      እነሱም እኮ ተሰደዋል ካደጉበት ለነሱም እስኪለምዱት ስደት ነው

    • @iiff3757
      @iiff3757 4 месяца назад

      ሳህ 😢😢😢

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 месяца назад

      @@Zyneb-pw3cf የምር በጣም ይገርማል አበዙት እኮ ጭራሽ

  • @MeskeremTadesse-tz8ks
    @MeskeremTadesse-tz8ks 4 месяца назад +9

    እውነትም ቤዚ ፍቅር የሆነች ልጅ ደስ ስትል እስክ ቤዚን እንደ እኔ የወደዳት በlik

  • @ሀያትሁሴን-ኘ6ኈ
    @ሀያትሁሴን-ኘ6ኈ 4 месяца назад +20

    ወይኔ የዝችን ልጅ እርጋታ ስወድላት

  • @CharaMai
    @CharaMai 4 месяца назад +7

    ኤፋየ የኔ ወድም ቤዛን አሳምረህ ያዝ አረፍዳችሇል ግን ይሁን አስደንግጣችሁን መጣችሁልን ኤፋን እና ቤዛን የምትወዱ ብቻ በላክ👍👍👍👍👍👈

  • @صالحخضري-ك4ف
    @صالحخضري-ك4ف 4 месяца назад +17

    ቢዚየ የኔቆጆ የኔ የዋህ አስጨነቀሽ ይሄ የተመታልጅ😂😂😂

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb 4 месяца назад +30

    ቤዛና ኤፍን የሚወድ ብቻ ላይክ አድርጉ የኔ ቆንጆ ሲታዘዝን ቤዛ ወዳችኋለሁ 😘😘

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 месяца назад

      እህት ደምሪኝ

  • @meditube147
    @meditube147 4 месяца назад +43

    ቤዛ እንግዳ ናት አታስጨንቃት ኤፋ ኔትወር አስቸግራቸው ይሆን እያልኩ መጣቹ የኔ እንቆች የጋሽዬ ልጆች ክፉ አይንካቹ ግን ጋሽዬ ናፍቆናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 4 месяца назад +1

      ውዷየ እያስብናቸው ክች አሉ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @selam-dp6be
      @selam-dp6be 4 месяца назад

      ማርያምን አታስጨንከቃት ቤዜዬ 💕💕💕💕💕💕

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 4 месяца назад +13

    ኤፋ በፈጣሪ ቤዛ ጉደኛ አጋርህ ናትና ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @Fozi-xg7uk
    @Fozi-xg7uk 4 месяца назад +13

    እረ አታስጨንቃት በጣም ነዉ የምወዳት ኤፋ አታጨናንቃት ዋ የኔ መልካም ቤዚየ❤🎉🎉🎉

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 месяца назад +5

    ምርጥ ልጅና አስተዋይ ረጋ ያለች ናት (((E❤B)))

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 4 месяца назад +6

    ማርያምን ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በፀሎት በ ዱአች አስቡኝ ወድመን ስራ ቦታ ማሺን እግሩን ቆርጦት በጣም አዝኛለው ስደት ክፉ

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz 4 месяца назад +80

    መስቀል ሀይል ነዉ
    መስቀል የነፋሳቼን ማዳኝ ነዉ
    መስቀል ቤዛ ነዉ
    እናም አፊ መስቀልክን ከአገትክ አትለየዉ
    እኔም በአረብ ፊት መስቀሌን አድርጌ ነዉ የምሰረዉ መስቀሉን ሲያዉት አዴት እደሜያደረጉኝ ነገር ግን ምሀተቤ ከሜበጠስ አንገቴ ይበጠስ❤❤❤❤❤

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 4 месяца назад +8

      ሐይሚና ኤፋ
      አንዴ ያደርጋሉ አንዴ ያወልቃሉ😢
      ፈጣሪ ልቦና ይስጠን❤

    • @MesiMoges-ie8lh
      @MesiMoges-ie8lh 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @KidestTasioma-ep7kz
      @KidestTasioma-ep7kz 4 месяца назад +4

      @@alamzniguse5007 አዋ ግን ጥቅሙን የሜያዉቁት አይመስለኝም አብርሽ ግን ሁልግዜም ያደርጋል የመስቀልዉን ትርጉም እመብረሀን ትግለጥላቸዉ

    • @BaBa-mr8fp
      @BaBa-mr8fp 4 месяца назад +1

      መስቀል ሳይ ሆን ትኩረታቹ መስቀሉ ላይ የተሰቀለውን ተመልከቱ

    • @KidestTasioma-ep7kz
      @KidestTasioma-ep7kz 4 месяца назад +2

      የተቀለዉን እማ ስለምናቀዉ ነዉ ሰለመስቀል ያወሪነዉ

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 месяца назад +34

    ሴትልጂ ኮራ ስትል ደስታየ ቤዚየኔጀግነ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tube-ex7fl
      @Tube-ex7fl 4 месяца назад +2

      ቀብራራነች ሰላም ስትል እራሱ በስሱነዉ አለች አደል ያች እጅዋ ዘርግታ ምትሮጥ

    • @Zeynya-n5e
      @Zeynya-n5e 4 месяца назад

      ደነዝ​@@Tube-ex7fl

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 4 месяца назад

      Eko chew nat ❤

    • @lubabamuhamed7704
      @lubabamuhamed7704 4 месяца назад +1

      በጣም ሤት ልጅ ሥትለመን ነው እንደቤዚ አሉጅ ወንድ ለማኞች ያውም በለቅሦ

  • @besan3800
    @besan3800 4 месяца назад +2

    ቤዜ እውነት ኮራሀብሸ አምላክ ይረዳናል ❤❤❤❤❤❤❤❤ የሚለው ቃል አፅናኘ ቃለ ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Mahigrace-r1l
    @Mahigrace-r1l 4 месяца назад +110

    ዛሬ አደኛነኝ ማንም አልቀደመኝ😂ለይክ አድረጉኝ❤😂

    • @AbebechLove-id1ym
      @AbebechLove-id1ym 4 месяца назад +1

      😂😂❤

    • @Mara-uw9cz
      @Mara-uw9cz 4 месяца назад +3

      ከኔ አልቀደምሽም 😂😂😂 ግን ላይክ አድርክሽ❤❤

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 4 месяца назад +1

      አርኩሺ ዳስ ይብልሺ ክክክ

    • @ውብዬግሬሰ
      @ውብዬግሬሰ 4 месяца назад

      youtbe betsh nw ende😂

    • @መቫ
      @መቫ 4 месяца назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ

  • @Mekdi154
    @Mekdi154 4 месяца назад +9

    ገና ከመምጧቷ ለምንድነዉ ምታስጨንቅብን የኔ ፍቅር 🥰🥰

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 4 месяца назад +35

    የምታለቅሰው እንኳን ፍቅር ይዞህ ነው በምህኛቱ ወጣልህ እፋዬ😂😂😂😂

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 4 месяца назад +8

    ኤፋና ቤዚ አላህ በፍቅር ያጣምራችሁ ደስ ትላላችሁ ኤፋ ተንኮለኛ ተዋናይ😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @GenetAwele
    @GenetAwele 4 месяца назад +23

    ሜነው እንዴኔ ስጠብቅ ያመሸው ቤዚ መልካም ሰው ነች አይናፋርነቷ እንዴት ደስ እንደሚል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 месяца назад

      እህት ደምሪኝ❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 4 месяца назад +5

    ኢፍ ጠብቅ ቤዛ ከሩታዬ ጋር ተመካክራ ታገኛሃለች ሩታዬ ደህና ናት ናፍቅችኝ የኔ ማር ❤❤❤

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 4 месяца назад +26

    ውዶች እንኳን በደና መጣችሁ በርቱ❤❤የመዳም ቅመሞችዬ ስደት ክብድ ብሎኛል ልገባ 1ወር ሲቀረኝ ህመም ይዞኝ ተስፋዬን አጨለመብኝ 😢ዱአችሁና ፀሎታችሁ አይለየኝ በሰላም ለሃገራችን ያብቃን

    • @Ganat1234-w6c
      @Ganat1234-w6c 4 месяца назад

      ድግል ማርያም ትርዳሽ 😢

    • @BezzabegashawyeMariameljiii
      @BezzabegashawyeMariameljiii 4 месяца назад

      Emebete tdabsesh yena ehit

    • @bubgHabib
      @bubgHabib 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ 😢

    • @EiveShv
      @EiveShv 4 месяца назад

      አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ❤❤❤❤❤በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ማማየ❤❤❤❤❤❤

    • @Ganat1234-w6c
      @Ganat1234-w6c 4 месяца назад

      @@EiveShv አሚን የኔ እናት ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አይዞሽ ትድኛለሽ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 месяца назад +2

    ሄፋ ምርጥ ፕራንክ በዝዬ ቆንጆ ምርጥ ልጅ ነሽ በርቺ ፈታ በይ የጋሽዬ ልጆች ምርጥ ናቸው 🥰

  • @BarakaDf-eh3ef
    @BarakaDf-eh3ef 4 месяца назад +9

    እንግዳ አይደልቺም ብዙም አልተገባባችሁ በዛ አይደልቺም አንተ ፍርንካ ያደርገቼ አብርሺ ናው እንጂ ለ አብርሺ ብድርይ መለሰ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbateGatebo
    @AbateGatebo 4 месяца назад +26

    ቤዝ እና ኤፋ ፍቅራቸውን በምድያ እንድትታዉጡ እንፈልጋለን የምትሉ በለይክ አሳዩን❤❤

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 4 месяца назад +73

    ቪድዮ አይቶ ጨርሶ የሚኮመንት ነው አንደኛ አሉ እኔ አላልኩም 😂😂😂😂😂

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 месяца назад +2

      መች ጨራስሽ አንቺስ😂😂😂😂

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 4 месяца назад

      😂

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 4 месяца назад

      ክክክክክክክክ

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 4 месяца назад

      @@ekrem24-r6x እኔማ አልጨረስኩም አንደኛ ነኝ ለሚሉት ይድረስ ብዬ ነው ክክክ

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 месяца назад

      @@Jemila-s4e አሪፍ ነው ክክክክ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 4 месяца назад +6

    ፍቅር አስጣጥ ተወድምህ ተማር ውነተኛ ተሆነ ፍቅራችሁ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 месяца назад +203

    ዘሬ ያዳዋዜ ቀን ነው 😢ዳስታሽ ደስታችን
    ነው ያምትሉኝ ለይክ አርጉኝ 😢😂😂😂😊

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 4 месяца назад +3

      አበድሪኝ😅😅

    • @መቫ
      @መቫ 4 месяца назад +6

      የፃፍሽውን አንብቢው

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 4 месяца назад +1

      መለት 😢​@@መቫ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 4 месяца назад +1

      ለቤዛ ስጦታ ይስጠው የምትሉት😂😂😂

    • @sikosilo2484
      @sikosilo2484 4 месяца назад +2

      የእኔም ቀን ነው ግን ገና አልተሠጠውም ጋቢዥን እንዳትሉኝ😂😂

  • @susu-e4s4v
    @susu-e4s4v 4 месяца назад +57

    ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የሹፍርና ደሞዜ 2800 ሚሠጠኚ ቀን ነዉ ከከዳማ ወደ መዳም ታክሲ ወር ሆነኚ ከገባሁ😢😢ደሥ ብሎኛል

    • @SelamFantu-k7n
      @SelamFantu-k7n 4 месяца назад +1

      እንካን ደሰ አለሺ❤❤❤

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 4 месяца назад +1

      ከቻልሽ እኔንም አስገቢኝ

    • @zm5638
      @zm5638 4 месяца назад

      እኳን ደስ አለሺ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 4 месяца назад

      እንዃን ደስ አለሽ ውዴ እኔም የምመኝነው ነገር ነው አሏህ ያሳካልኝ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 4 месяца назад

      ጀግና መሻአላህ 🎉🎉🎉በርቺይ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 4 месяца назад +58

    ኤፊና ቤዛዬ የሚወድ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤👍👍👍

  • @Hayu-tx9fj6dz2q
    @Hayu-tx9fj6dz2q 4 месяца назад +3

    የምር የሤት ልክ ነች ሤት እንደዝህ ኮራ ሥትል ያምርባታል የምትነፋረቅ ሤት ነው የማንወደው ወደንሻል ጀግና ❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 4 месяца назад +16

    ቤዛየ ኮራያለች ጀግናናት

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 4 месяца назад +10

    ኤፋ ተንኮለኛ አብርሽን ላይ ነበር ብድርህ መመለስ ክክክክ ስቀልድ ነዉ የሩቲዬ ሸበላ እማ እንዳተረግብን ሩቲዬ ደህና ነት ቤዝየ አምሮብሻን❤❤❤❤

    • @Dyfgj-xd7tb
      @Dyfgj-xd7tb 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂ዝብርቅርቅያለኮሜት😂😂

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 4 месяца назад +9

    ኤፊ ምርጥ ጥምረት ያዝልቅላችሁ መልካም ምኞቴ ነው❤❤❤

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 4 месяца назад +5

    ቤዚዬ የዋህነሽ የኔ ቆንጀ ኤፋዬና ቤዛዬ አየላያችሁ❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 месяца назад +6

    ልጂትዋግን የዋህነችየኔማር ኤፋተው አታስጨንቃት

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 4 месяца назад +6

    ኤፋዬ ቤዚዬን አታስጨንቃ እስት ኤፋን እና ቤዚዬን የምትወዱ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 4 месяца назад +10

    የኔ ዉድ አሳዘነቺን እግዚአብሔር በዚዬ 😁😁ከዳብ ፋታና ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 4 месяца назад +15

    የኔ ሚስኪን እሩታ እንዴት ትሆን 💔💔 አንጀቴን የምትበለው እሷ ብቻ ናት 💔

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад

      R ❤❤❤😢😢😢

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 4 месяца назад

      ፍፈፍፍ ናፍቃኛለይ 😢😢😢 ሩትነቴ የኔ ሥቀቀን❤❤❤❤

  • @buruki4864
    @buruki4864 4 месяца назад +129

    ስዓት ይከበር ይምትሉ ✊🏼👍🏼

    • @GenetTamirat-w9y
      @GenetTamirat-w9y 4 месяца назад +1

      😂😂😂🎉🎉

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ እህት

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede 4 месяца назад +1

      ይቅርታ ጠየቀ እኮ ቺግር አጋጥሞት ይመስለኛል

    • @selambuu473
      @selambuu473 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ😂

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 4 месяца назад +6

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው
    ኤፊናቤዛ በርቱልኝ
    ብድር በምድር አብርሽ፣ ጠብቅ ተራህን😂😂
    አታስጨንቃት ኤፊ ቤዛ ቻይ😂😂😂
    እንደ እኔ የምትውዶችው በላይክ
    አሳዩኝ❤❤❤

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 4 месяца назад +9

    አሁን ፕራክ አታድርጋት ዝብለህ ስጦታ ስጦት የምትሉ👍👍👍👍👍

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 4 месяца назад +2

    ምርጥ ልጂ ነች ኤፊ መልካም ነች ወላሂ

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 4 месяца назад +5

    ❤❤❤❤ኤፍ የተመታህ ነህ እኮ ተኮለኛ የኔ ወንድም አታስከፍብን ቤዚዬን ሆ ብድር ጠብቅ ቆይ😂❤❤❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 4 месяца назад +10

    ሩታዬን አምጣልኝ ናፍቃኛለች😢😢😢❤❤❤

  • @Hayat-fs7xv
    @Hayat-fs7xv 4 месяца назад +7

    ሩታየ አለይ ብየ ነበር አብራችሁ የመጣሁት

  • @SofyLove-pt9yw
    @SofyLove-pt9yw 4 месяца назад +1

    እርጋታዋ ዴስ ሲል የኔ ቆንጆ ቤዚየ የሴትልጂ ውበቷ ስነምግባሯ እርጋታዋ ነው❤❤❤❤ይመችሽ

  • @KemilaDaffis
    @KemilaDaffis 4 месяца назад +4

    አፋአ በዚቆ አንግዳ ናት ከምን አስቸነቃት ባ አልልሃ የኔ አናት ኡፍፍፍ ቆንጅየዋ ልጅ ስዕ ዎድሻሎ

  • @ghfy1881
    @ghfy1881 4 месяца назад +6

    ልበላኝነዉብላ አላመሰቧ❤❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 месяца назад +13

    እንኳን በሰላም መጠች ቀንነት የራሰ ነወ ወዴች ሁላችሁም ሠበሰከራይብ አደረጉኛ እደታልፉኛ ወድ የአግሬ ልጆች

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm 4 месяца назад +5

    የተረጋጋች ልጅ ናት ኤፊ ጠበቅ አድርግ

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 4 месяца назад +3

    ብድር በምድር እንዲህ ነው 👌😎ግን ቤዝየ ኣሳዘነችን የምታጽናናበት መንገድ ደግሞ ልብ ይነካል😥ሶ እንደ ዘበኛ ብርድ እየመታው ቪድዮው በጉጉት የጠበቀ እንደኔ ማን ይሁን 😥

  • @tgstabebe8117
    @tgstabebe8117 4 месяца назад +2

    ምን እንዳላት እያጣራ ነው እግር ምንገዱን አይ ሠው😢😢 ቤዚ ግን ምርጥ ልጅ ናት❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ቤዚ ቅን ነች ተበድረንም ቢሆንም አለች 😊❤😊

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 4 месяца назад +1

    ቤዛ የዋህ ልጅ ነሺ ባይኖርሽም አረጋጋሸዉ ኤፋን አይዞሸ አንችም ከ ሩታ ጋር እጥፍ አድርገሽ ትመልሻለሽ እንዳትናደጂ ዉደድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hawiletmekash3336
    @hawiletmekash3336 4 месяца назад +8

    ኤፋየ ያዝልቅላችሁ ግናስቀድመህ ልብህንእዳሰጥ እዳትጎዳ

  • @selam-dp6be
    @selam-dp6be 4 месяца назад +1

    በዚን አታስጨንቃት ፕርካ አታርጋት ኤፍ ሰረአት ያዝ ቤዜዬ የኔ ወድ💕💕💕💕💕

  • @asrse539
    @asrse539 4 месяца назад +12

    ቤዚን የምትወዱ ❤❤

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c 4 месяца назад +2

    ማነው እንደኔ የጋሽዬ ልጆች የሚወድ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 4 месяца назад +5

    ኤፋ ተዉ ቢዚን ፕራክ ትንሺ ሳትለምዳ አታስጨናቃት❤❤❤❤❤

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 4 месяца назад +49

    ኤፊና ቤዛዬ የሚቲወዱ በለይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 4 месяца назад +58

    እሩታየ ናፍቃኛለች

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад

      😢😢😢

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu 4 месяца назад

      Ene😢😢😢😢❤

    • @JoneelDevvedooo
      @JoneelDevvedooo 4 месяца назад +1

      እንም❤😢ትመጣ ይሆን ከሳቻዉ ብየ እየጠበቁ ነበር ሪታዮ የኔ ልእልት❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 месяца назад +1

      እኔም በጣም ነፍቀኛላች😢😢😢

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 4 месяца назад

      በጣም የኔ ውዴ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 4 месяца назад +1

    የኔ እናት እንዴ እንጨነቃት ምስኪን ኤፋ ግን ግፍክ ለነገሩ የአይሚ ወንድም አይደለክ ተላልፎብክ ነዉ ቤዚ ግን ረጋ ያለች የዉነት እረጋታዋን እንዴት እንወድድኩላት ዋዉ ❤❤😂😂😂

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 4 месяца назад +14

    ኤፋ ቢዛን አታስጨንቅብን ❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 4 месяца назад +1

    ቤዚዬ ሚስኪን ኤፋ በምርጥ ሰርኘራይዝ እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 4 месяца назад +32

    ሙዚቃው ለኛ ለስደተኞች ነው 😭😭😭

  • @የሸወዋብጥስ
    @የሸወዋብጥስ 4 месяца назад +5

    ኤፍ ምርጥ ሠዉ እሩታዬ ናፍቃኛለች ሳምልኝ❤❤

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 4 месяца назад +31

    ሩታዬ ነፍቀሽኛል 😢😢😢😢😢

    • @SaraSara-lu8pm
      @SaraSara-lu8pm 4 месяца назад

      እና ምን ይጠብስ 😂😂😂😂😅🤦🏼

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 месяца назад

      ​@@SaraSara-lu8pmአንቺ ምን አገበሽ ደደብ ሰትጣሩ አቤት አትበሉ😮😊😊

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 4 месяца назад +7

    ኤፍየ ስጦታ ስጣት❤👍👍

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 4 месяца назад +79

    እደኔ የቀሩ መስሎ ያሰበ👍👍

  • @amrimom11
    @amrimom11 4 месяца назад

    ኡፍፍ የኔ ቅን ስታሳዝን አረ ኤፊ ተው አታስጨንቅብን የኔ ሚስኪኪ ደሞ ደስ ስትል ለሁሉም ፈጣሪ ያቃል ያግዘናል ስትል ኡፍፍ ስወዳት 👍👍👈❤B ❤ E 💕💕💕

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 4 месяца назад +13

    ለምድነዉ ያረፈደችብኝ ምን ሆኑ ብዬ መጨነቄ እኔ😢❤❤❤❤❤❤ፕረካሞች እሽ😂😂

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 4 месяца назад +1

    የኔ እናት በዜ የኔ መልካም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seadi-s2j
    @seadi-s2j 4 месяца назад +40

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ❤

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 4 месяца назад +4

    ለቢዜ ስጣታ ይስጣት የምትሉ እስኪ 👍👍👍👍👍❤❤❤❤