ቤዚን ወሰደብኝ በጣም ከፋኝ😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @Efatube01
    @Efatube01  2 месяца назад +289

    www.youtube.com/@BiniTube1212 አበረታቱ

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib 2 месяца назад +3

      ኤፋ በትልቁ ኤፍሬም ዩቱብ ቪድዮ ስሩና መቶ አስገቡት ትንሽነው የቀረው እደማታሳፍረኝ ተስፋ አረጋለው

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ 2 месяца назад +1

      👍👍👍

    • @sisaytalbachew
      @sisaytalbachew 2 месяца назад +1

      ኤፋ ቤዚን እዳታሥከፋት❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-lc5fl6sb8r
      @user-lc5fl6sb8r 2 месяца назад +1

      😮😮😮😮😮😮​@@FakiaAbdalah-of8ib

    • @user-lc5fl6sb8r
      @user-lc5fl6sb8r 2 месяца назад

      ​@@FakiaAbdalah-of8ib❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso 2 месяца назад +83

    ትልቁ ኤፋዬ እንኳን የጋሽዬ ወንድም ልጅ ሆንክ❤❤አንተም ከሸገር የሆነ ነገር አሰማን እንጠብቃለን።እና ቤዚ ለባለፋው ግጥም መልስ ትስጣት እንጠብቃለን እምትሉ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 месяца назад +556

    ቤዝየን እና ሁለቱን ኤፍሬሞች የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

    • @user-kk8hd9sg2f
      @user-kk8hd9sg2f 2 месяца назад +2

      ሀይሚዬ እነተ ቤተሰብ መር ነቹ እኮ ፈጠሪ ይጨምርለቹ❤

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 2 месяца назад

      ደሰየሜሉወንድማማቹች

    • @user-mp4hu6ul1p
      @user-mp4hu6ul1p 2 месяца назад

      ዥልጥ ነሽ እሽ

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it 2 месяца назад

      እሶ አደላችም😂😂😂😂​@@user-kk8hd9sg2f

    • @NebiyuMeksud
      @NebiyuMeksud 2 месяца назад

      D

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 2 месяца назад +207

    *_ትልቁ ኤፋ ግን በስምኣብ መልካምነቱ ቅን ልቡ ለሴት ለሁሉም ሰው ያለው ክብር አስተሳሰቡ ይለያል የምር ❤️_*

    • @user-jf7vr4fy7y
      @user-jf7vr4fy7y 2 месяца назад +6

      በጣም የእውነት ልቦናውን አይቀይረው ❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@user-jf7vr4fy7yደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@user-jf7vr4fy7yደምረኛ

    • @tegeset-ik1oz
      @tegeset-ik1oz 2 месяца назад +4

      እኔ ደሞ ጥሎብኝ ልቤ ያለዉ እሱጋርነዉ ምን እደማርግ አላቅም ስግደት አለቅ አለኝ

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib 2 месяца назад +3

      @@tegeset-ik1oz እስቲ መቶእናስገባው የምር የዋህነው ኤፍሬም

  • @Nuro-m6g
    @Nuro-m6g 2 месяца назад +227

    የጋሽየን family የምትወዷቸዉ እስኪbe 👍👍👍👍👍 አሳዩኝ❤❤

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 2 месяца назад

      ኤፋ እሙቢ መቶሺ ዝግጂትላይ መሔዲ አለብህ ዋልህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@msgjh3659ደምረኛ

  • @zizutube2323
    @zizutube2323 2 месяца назад +62

    ታምራላችሁ ግን ኤፊ በገንዘብ ለሁለተኛ ጊዜ ፕራንክ አደረካት እዳይደብራት ብር ብር አትበል ሌላ አስተማሪ ነገር ስሩ ❤❤❤

    • @haregmak1519
      @haregmak1519 2 месяца назад +1

      ትክክል ተማሪ ስለሆነች

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      Zizuy ደምሪኝ እህት

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 2 месяца назад +603

    ቤዚዬ የኔ. . . . . 💝

    • @Ru-pz6hz
      @Ru-pz6hz 2 месяца назад +1

      😂😂😂

    • @22toyiba
      @22toyiba 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-di6rg2mc7e
      @user-di6rg2mc7e 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @Helu4186
      @Helu4186 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @abebazenabu3941
      @abebazenabu3941 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 месяца назад +82

    ማነው እንደ እኔ የአብርሽ ና የሩታ የቶፊቅን ና የሶፊን ቪድዮ ጨርሶ የመጣ በላይክ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 2 месяца назад +71

    እረ የደብዳቤው ምላሽ ናፈቀኝ😅እየጠበኩ ነው

    • @ShibeshiShibeshi
      @ShibeshiShibeshi 2 месяца назад

      እኔም እንዲሁም ዛሬ ጠብቄ ነበር

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 2 месяца назад

      አረሳችሁትም😂😂

    • @user-yv1me1ub1h
      @user-yv1me1ub1h 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂የወሬ ጥማትነው ይሄ😂😂😂😂

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 2 месяца назад +1

      እኔም እዬጠበኩ ነው

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 2 месяца назад +106

    ሁለት ኤፍሬም በአንዲት ቤዛ😂😂😅 ተቧከሱ

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d 2 месяца назад +44

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲

    • @rokiaali5726
      @rokiaali5726 2 месяца назад +2

      አሚንንንንን ያረብ

    • @Zihabusisay
      @Zihabusisay 2 месяца назад +2

      አሚን ያረብ ደምሪኚ

    • @user-jq9xw2rh1e
      @user-jq9xw2rh1e 2 месяца назад

      አሜንንን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@rokiaali5726ደምረኜ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад +1

      ​@@Zihabusisayደምረኝ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 2 месяца назад +23

    ቤዚ የኔ የዋ አስጨነቁሽ ደሰ ትላላችሁ ይመቻችሁ አቦ የግጥሙን መልስ እየጠበቅን ነው❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ደምሪኝ ውደ

  • @user-fr1oc4qe4r
    @user-fr1oc4qe4r 2 месяца назад +57

    ቤዚዬን እና ኤፋ የምትወዱ እሰኪ በላይክ❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад +1

      ማሬ ደምሪኝ❤❤

  • @user-gx2ck2rf9p
    @user-gx2ck2rf9p 2 месяца назад +33

    ኤፊ ቀልጠፈ በል ሴተ ለጅ እክብካቤ ተፈልጋለች አቀፈ ጋበዝ ስጦታ መሰጣጣት ያቀራርባል

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад +1

      ሰርክየ ደምሪኝ🎉🎉

    • @user-gx2ck2rf9p
      @user-gx2ck2rf9p 2 месяца назад

      አረ በአዱቀን ያአኛዉን ኤፎን አየሽዉ እቅፍ ዱግፍ አዱርጎ በአዴ ፍቅረኛዋ መሰለ😁😁😁😁

  • @user-iw2mw4uq7j
    @user-iw2mw4uq7j 2 месяца назад +12

    ቤዝየ ቆጅየ ናት ኤፍ ኣታስጨንቃት😢😢 የንየ እናት እሰጣሃለው ኣላለችም የምር በጣም ምርጥ ልጅ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 2 месяца назад +236

    ቤዚን እና ኤፋ አይለያዩም የምትሉ😂❤

    • @user-tw9yi8ge4b
      @user-tw9yi8ge4b 2 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @addd6140
      @addd6140 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @SsSs-mc1kv
      @SsSs-mc1kv 2 месяца назад

      😂😂

    • @user-fu1vv3sn9c
      @user-fu1vv3sn9c 2 месяца назад

      የኔ ቅመም ከቺ ገር እነሱን አሰብዱወቸው የኔ ቅመም❤❤❤❤

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 2 месяца назад

      ​​ሀይሚ አይደለችም❌❌፣

  • @rere3008
    @rere3008 2 месяца назад +10

    የለሙ ወንድም በእውነት ለሴት ያለው ክብር አለማድነቅ አይቻልም❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      መሲየ ደምሪኝ ማሬ❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 месяца назад +25

    ሁለት ኤፋዊች & ቤዚዬ 🎉🎉🎉 አብረናችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል 🎉🎉

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 2 месяца назад +74

    ኤፋየ አረፈዳችሁ ቁመህ ታስወስዳለክ እንዴ ቤዚየ የኔ መልካም ተጫወቱብሽ😂😂❤❤❤

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7w 2 месяца назад +77

    ሩታ እና ሜላትን. አስታርቋቸው ቅርቧት
    ከጀርባዋ ወዳጅ መስለው የቀርቧትንም
    ምከሯቸው. ይህ ሀላፊነት የጓደኛነው
    አቅማችሁ በፈቀደ ሞክሩ.

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 2 месяца назад +1

      የኔ ሃሳብ ወዴ😢ጨነቀኝ

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r 2 месяца назад

      ትክክል የኔ መልካም

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ 2 месяца назад

      ትክክክልልልል

    • @user-fz5cl3rv7d
      @user-fz5cl3rv7d 2 месяца назад

      አወ ወላሂ 😢😢😢

    • @Kkssaa-yq7rp
      @Kkssaa-yq7rp 2 месяца назад +1

      ትክክል ነሽ እህቴ እምሳደብ እንጂ ኣስታርቃቸው የሚል የለም ስንት ታዘብኩ ብታረቁልኝ ደስይለኛል ❤😢

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 месяца назад +36

    ሁሌ በልጅቷ ፊት የብር ችግር አታውራ ኤፍሬም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 2 месяца назад +13

    ሁሉት ኤፍሮም የኔ ውዶች እንኳን በሰላም መጣቹልኝ የሚድያው ድምቀቶች የጋሽየ ቤተሰብ ፍቅር ብቻ ከመቀኛ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @wsswss3512
    @wsswss3512 2 месяца назад +34

    ማነው እዴኒ ጋሺዬን የናፈቀ😢😢😢❤❤🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      እኔ ይምጡልነ ደምሪኝ ማሬ❤

    • @mmss955
      @mmss955 2 месяца назад

      እኔ ❤❤

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 2 месяца назад +8

    ግን ኤፊ በዚ መልኩ ፕራንክ አታርጋት ብዙ ግዜ ሴቶች ስለብር ሲነሳ ወንድ ልጅ ጥቅመኛ መስሎ ነው የሚታየን እንደ አብርሽ ቀለል ያለ ፕራንክ ለማድረግ ሞክር ልጅቶን በዚ መልኩ አታስጨንቃት በዛ ላይ ሚስኪን ናት

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 месяца назад +14

    ቤዚየ የኔ ምስኪን አጨናነቃችኋትኮ😂😂ኤፍና ኤፍ የስራችሁን😂😂

  • @genetbelete9303
    @genetbelete9303 2 месяца назад +23

    ቤዝ የኔ ምስክን ኤፋሬም ይስራህ ይስጥህ ቤዚ አሳዘነች 😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад +1

      ዳንየ ደምሪኝ

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc 2 месяца назад +30

    ሁለቱ ኤፍሬም ያስቅኛል ለምን እደሁ ማዲሪ

  • @user-iw2mw4uq7j
    @user-iw2mw4uq7j 2 месяца назад +17

    ሁለት ኤፍሬም እና ቤዝ የምትወዱ ላይክ👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KiyaDevafikr
    @KiyaDevafikr 2 месяца назад +28

    እንደዝህ በፊራንኪ ካጨናነካት ሊታጣትም ሁላ ትችላለህ
    😢😊

  • @user-yn6bo9zo4t
    @user-yn6bo9zo4t 2 месяца назад +4

    እሩታየ አበሳዝናብትወዳለች ጀግናሴትናትየዋህ ድምቀትናትእሩታየ❤❤❤❤ቤዚምእንወድሻለንእሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ማር ደምሪኝ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +32

    እናዚ ልጆች ያላኛ ፍቅድ ከውስጥ ሰይጣመሩ አይቃርም😮ያምትሉ ለይክ😊🎉😂

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @Ksa-ir9pw
      @Ksa-ir9pw 2 месяца назад +1

      😅😅😅😅

    • @LoloLolo-lp6xq
      @LoloLolo-lp6xq 2 месяца назад

      😂😂

    • @dinkuyetube360
      @dinkuyetube360 2 месяца назад

      እናንቴ ናቹ እንዴ ፍቃድ የምሰጡ😂😂😂😂😂😂

    • @user-np8if2dn9lራህመት
      @user-np8if2dn9lራህመት 2 месяца назад

      አዋ ሀይሚና ቡራ በኛፍቃድእኮነዉ😂😂😂😂​@@dinkuyetube360

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 месяца назад +10

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 2 месяца назад +1

      አሚን

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 2 месяца назад +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

    • @GgGg-xc5
      @GgGg-xc5 2 месяца назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 месяца назад +8

    የኔ ባለ ማዕተቦች በማዕተባቹ ምቀናው ነገርስ የቡታጅራ ልጆች ኤፊ ትንሽ ግን ለምንድነው እንደ ወንድሞችህ ጋዶኞችህ ማዕተብ ማታስረው ?

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b 2 месяца назад +6

    ዛሬ የጠበኩት ስለደብዳቤዉ ምላሽ ነበር ግን ኤፍሬም ሸምነዉ ስለብር ሁለተየሙሉ😔 ቤዜን ስጧታሰተህ ሰፕራይዚ አድረጋት በማርያም 🥰🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ቅድስት ደምሪኝ🎉🎉

  • @curtutivi755sbscrb
    @curtutivi755sbscrb 2 месяца назад +11

    በሰደት ያላቹ ሁሉ ከክፉ ፈጣሪ ይሰውራቹ❤❤❤ እወዳቹአለው❤

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 2 месяца назад +16

    ኤፍሬምና ቤዛ የምትወዱ❤❤

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 2 месяца назад +16

    ይመችክ ኤፍሪም ይዛት ይዛት በረረ ዋው የጋሽዬ ምርጦች

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ሀኒየ ደምሪኝ

    • @hanankm4587
      @hanankm4587 2 месяца назад

      @@Zehara9 እሺ የኔቆጆ ❤❤♥

  • @meditube147
    @meditube147 2 месяца назад +2

    ዛሬ ተቀደምኩኝ እንካን ደና መጣቹ ❤❤❤❤ኤፋ ፀጉርህ አሳጥረው አጠር ሲል ያምርብሃል

  • @samprincess378
    @samprincess378 2 месяца назад +10

    ቤዚዬ እርጋታሸ ሰወድው ደስ ትያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ደምሪኝ ውደ

  • @EhteBelachew
    @EhteBelachew 2 месяца назад +16

    ቤዛ ሁለይም ሳያት እርጋታዋ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      እህትየ ደምሪኝ

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 2 месяца назад +14

    _ቤዚ ቅመሟ የኔ ቆጆ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹_

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ሀያትየ ደምሪኝ

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx 2 месяца назад +6

    አቤት ስታምሩ ቤዜናኢፍ 🎉😂የጋሽየልጆችፍቅርናቸው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 2 месяца назад +2

    የጋሽዬ ልጆች እኮ ፍቅር ናቹ ሁላቹም በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 2 месяца назад +2

    የተንቢይ ወንድሞች ሁላችንም እንደየተንቢ መልካም እና አሰተዋይናቸው💪💪👍👍👍👍

  • @zadargosha
    @zadargosha 2 месяца назад +6

    አሁን ደሞ ለናንተ እናሽቃብጥ የኔ ምርጦች😅😅😂😂❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 2 месяца назад +4

    ኤፋ ግን የራስህ ስጥህ ስወዳችው ሁሉም ግዜ ኣንድ ላይ ስሩ ስታምሩ ወንድም ኢፋየ ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад +1

      እህት ደምሪኝ

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 2 месяца назад +11

    😮😮😮😮😮ልጂቷ ረጋ ያለች ናት❤❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 2 месяца назад +1

    የኔ ዉዶች ቤዚዬ እረጋታዋን ወድጄዉ ልሞት ነዉ የተረጋጋች ነገር የኔ ቆንጆ ስወድሽ በርቱልን ❤❤❤❤

  • @user-zl1nd1ym2c
    @user-zl1nd1ym2c 2 месяца назад +3

    ተጫወቱብሽ ቤዚዬ ሀለት ኤፍሬም የስራችሁን😂😂 ተበቀያቸው ውዴ ከረትጋ ተመካክረሽ❤

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 2 месяца назад +6

    ወሰደብኝ አላለም በል ጠበቅ አረገህ ያዝ

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 2 месяца назад +9

    A F አረ ሰት ደክመን ነው ያመጣናት ቁመክ የምታስወስዳት 😅😅በቤዛ ቀልድ 🤔😱

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 2 месяца назад +1

    ምክሼዋች አብራቹሁ ስትሆን ደስ ትላላቹሁ በተረፈ ቤዚን በጣም አታጨናንቃዋት ግን አድንቄታለሁ ለኤፉ ስትከራከር 👍😘👌

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 2 месяца назад +39

    የጋሽዬ ቤተሰብ ላይክ አድርጉኝ🥰

  • @hayatomar8066
    @hayatomar8066 2 месяца назад +8

    እጭ ስለብር አታውራ ኤፍ አበዛሀው😮😮😮😮

  • @UserCcss-ek9bd
    @UserCcss-ek9bd 2 месяца назад +4

    በዚዬ የኔ ምስግን አይዞሺ ❤️❤️❤️❤️❤❤❤💞💞💞💞😢😢😅😅

  • @Rahelslase
    @Rahelslase 2 месяца назад +1

    አረ ኤፋ በተደጋጋሚ ገንዘብን በተመለከተ ፐራንክ አደረግአት ይሄ ይታሰብበት ሃይሚ የፐንክ ቅመም ኤፋ እርዳታሽን ይፈልግል አንድ ፍቅረኛ ፐራንክ እንዴት ፐራንክ እንደሚደረግ ትንሽ ኮርስ ስጮው አይዲያ ክሬተር አደለሽ አግዝሽ ትንሽ አይን አፋር ስለሆን ግራ የገባው ይመስላል አሪፍ ቆንጆ ልጅ አግኝቶ ግን ቪዲዬ መስራት አልቻለም ኤፋ ነቃ በል ሩታዬ አማካሪሽ አልነበረም አንቺም እርጅው

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 2 месяца назад +5

    ቤዚዬ የኔ ሚስኪን እህት

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ማርከአብየ ደምሪኝ

  • @user-uq8po3ij5y
    @user-uq8po3ij5y 2 месяца назад

    ለካም ፖርሳ የሚይዙት ሁላ ባዶውን ነው እኔ ብር እየያዙበት ይመስለኝ ነበር እስከዛሬ 😂😂😂😂

  • @AlmiAlmu-nc1hn
    @AlmiAlmu-nc1hn 2 месяца назад +5

    ስወዳት ደርባባ❤❤❤❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 месяца назад +2

    ወይኔየልጅቱትግስትናስርአት እንሰጥሀለንአለች🎉🎉

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k 2 месяца назад +3

    ኤፍዬ የሁሉ ድምቀት ስወድህ እኮ እስኪ እኔና አንተ ደሞ እንጣመር

  • @user-lg1ij5zo6d
    @user-lg1ij5zo6d 2 месяца назад +1

    በጣም ነው እሞታሰ ደሲቱ ፍቅራቹ ይሲቀናን ደሰትላላቹ ውዴቸ❤❤❤

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 2 месяца назад +5

    ቤዚ ይት ሀገር ልጅ ነት❤❤

    • @HanaTsegu
      @HanaTsegu 2 месяца назад

      የቡታጀራ ልጅ ናት 😜😜🥰🥰🥰

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it 2 месяца назад

      @@HanaTsegu የዉ እደለመዱት ሸገር እንደይሉን ፈኔርች እኮ ነዉ

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 2 месяца назад +2

    በሙቀት አለቅን እኛ ሀገራችን ዝናብ ደስ ሲል

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 2 месяца назад +8

    የኔ ውድ በዚዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim 2 месяца назад

    ማሻ አሏህ ምነዉ ሁሉምሴቶች እደቤዚ አይናፋር በሆኑ

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 2 месяца назад +79

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
    እና የዘላለም ህይወት ነው ። !!!

    • @halakoery1400
      @halakoery1400 2 месяца назад +5

      አሜን የኔ ቆንጆ በዚ አጋጣም መልክትሽን አስተላልፈሻል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @martabekele4734
      @martabekele4734 2 месяца назад +1

      አሜን ❤❤❤

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂❌❌

    • @BelayMesfin-ng8ox
      @BelayMesfin-ng8ox 2 месяца назад +1

      ​@@Naga-cg5jdምን ያስቃል 😡

    • @user-rr7gq2mr2d
      @user-rr7gq2mr2d 2 месяца назад +1

      Amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @Ikram-ry3gj
    @Ikram-ry3gj 2 месяца назад +2

    ግንእኔየናፈቀኝዝናብነው..ኢፍግንሁልጊዜብርብርአትበልበጣምትናደድብህአለችአይቤዚየ😢😢😢😢❤❤

  • @workidereba5079
    @workidereba5079 2 месяца назад +7

    Sewadachuko bezi Ina efa❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 2 месяца назад +1

    ቤዚዬነ እነ እፍ ታምርላቹ ፈሚሊ ኤፍርም ጉበዝ❤❤❤❤ይዝ ጠበቅ እድርገ

  • @user-vt9xv8fu5c
    @user-vt9xv8fu5c 2 месяца назад +4

    Zare andana nani ara efa na bezi nafiqachu tolo tolo nu❤❤❤❤

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q 2 месяца назад

    ወየው ኤፍ ዝናብ ቁመት ያሳድጋል አላለም ወይኔ ኤፍ ❤❤ኤፍ ❤❤ ቢዚ ❤❤❤እንወድዋችዋለን🎉🎉🎉

  • @user-oy9yo3xd3t
    @user-oy9yo3xd3t 2 месяца назад +3

    ሁለት ያጎተማሞች ልጆች እንዴት ኤፋ ተባላቹ እንዲመለስ የሚፈልግ በላይክ አሳዩኝ

    • @SGTtubeab
      @SGTtubeab 2 месяца назад

      እኛጋርም አሉ ብዙ አሉ ተመሳሳይ

  • @Eslamk-rf2cv
    @Eslamk-rf2cv 2 месяца назад

    ተመልካች ምን እንደሚፈልግ በደብ የተረዱት እዚህ ግሩብ ያሉ ሰወች ናቼዉ በፍቅር ሆ ፍቅር እንዲህ ሲቀልዱበት ማየት ይደብራል

  • @HabeebPak-qt8py
    @HabeebPak-qt8py 2 месяца назад +6

    አቤት. ፀባይ ይመችሽ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ሀቢባየ ደምሪኝ❤

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 2 месяца назад +2

    ቤዚዬ ቆንጆ ያበደ ፕራንክ እጠብቃለን

  • @Amaneአማን
    @Amaneአማን 2 месяца назад +3

    ኤፊ +ኤፊ❤ ተደመሩሊን
    ቤዛ ፕረንክ አትወድም እረፊ😂❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 2 месяца назад +2

    ኤፍ ግን ሲግማነትህን በየሄድክበት ታስተዋውቃለህ❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 месяца назад +14

    ቤዜ እርጋታሽን ስወድልሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 2 месяца назад +2

    ኤፍ ተመችቶአል ቤዚን ጋገኘ ጀምሮ ይመቻቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MiraHaliso
    @MiraHaliso 2 месяца назад +8

    ትልቁ ኤፍ😂ዎሰድ😂❤❤

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i 2 месяца назад +1

    ሁለቱ ኤፍሬም እና ቤዚ የኔ ቆንጆ ደሥ ትላላችሁ❤❤❤

  • @user-zm7wn7xv6r
    @user-zm7wn7xv6r 2 месяца назад +5

    Efrem sixota sixat birak bicha new inde😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu 2 месяца назад

    ቤዚ አንችም በተራሽ ኤፍሬምን ፕራንክ አድርጊው እንዲህማ እንዳስጨነቀሽ ዝም እንዳትይው

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r 2 месяца назад +3

    ቤዚን የኔቆጆ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 2 месяца назад +1

    ቤዚዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ እርጋታሽ የኔ ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maymay-ev2ix
    @maymay-ev2ix 2 месяца назад +4

    የጋሺየ ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤

  • @ARITi01
    @ARITi01 2 месяца назад +1

    የወንድማመቾች ልጆች የሚወዳቸው በላይክ

  • @user-gx2ck2rf9p
    @user-gx2ck2rf9p 2 месяца назад +3

    ኤፈ ስጦታ ሰጣት

  • @user-nn7jc6tq1q
    @user-nn7jc6tq1q 2 месяца назад

    ትልቁ ኤፋ ምርጥሰው ለሴት ያለው ክብር መሻአላህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ውዷ ደምሪኝ

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 2 месяца назад +18

    ቤዚና ሁለት ኤፍሬም የምትለው ላይክ❤❤❤

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 2 месяца назад

    ቤዝዬ እርጋታሽ ደስ ይላል ኤፋም ጥሩ ልጅ ነዉ ሁሉም ነገር እንደ እርጋታሽ አድሪጊ በክብር በቤተሰብሽ እንደምትጋቡ እርግጠኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d 2 месяца назад +3

    ሄደች እኮ😅😅😅😅😅😅

  • @fiker1816
    @fiker1816 2 месяца назад +2

    ይህን ቤተሰብ የምትወዶ እስኪ❤🎉👍👍

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 2 месяца назад +5

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ🥰🎉

  • @SssvSSbsshhhs
    @SssvSSbsshhhs 2 месяца назад

    ባይዘዌ ሁላችሁንም ዉድድ ነዉ ማደርጋችሁ ግን ትልቁ ኤፋ ስርአትክ ዉይ ዉይ አቤት ስወድክ

  • @user-jt8eu5ns1b
    @user-jt8eu5ns1b 2 месяца назад +3

    የኔ ዉዴ በዚዬ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ZeynebaZeyneb-ms3gt
    @ZeynebaZeyneb-ms3gt 2 месяца назад

    እናተ በልጅቱፌት ዘላለም ችግር አትገዝግዙባት ስለሶ እደት እደደነገጥኮ❤❤❤

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 2 месяца назад +4

    ኤፍሬም ቤዚ ፍቅር ብቻ የምትሉ እስኪ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 2 месяца назад

    ቤዚ ስታሳዝን የእኔ ቆንጆ